"የወለጋው ነጋሪት እና የወልቃይት ነገር! ጀዋር ምን እያለን ነው?"

  Рет қаралды 32,960

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Ай бұрын

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከእያስጴድ ተስፋዬ ጋር ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 106
@-buffetofideas
@-buffetofideas Ай бұрын
እባካችሁ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason
@nasserjemall4211
@nasserjemall4211 Ай бұрын
የሚገርም አሪፍ ውይይት ❤️
@nasserjemall4211
@nasserjemall4211 Ай бұрын
ሞገስ በጣም አሪፍ ጭንቅላት የለህ አዶናቂህ ነኝ በርታ 🙏🙏❗️
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Ай бұрын
ለሃሳብ ገብታ አዘጋጅ:-በዓለም ላይ ሰላምን ያመጡ የፌደራል አስተዳደሮችን ማጥናት እና ለኢትዮጵያ የሚስማማውን ስራ ላይ ማዋል ይጠቅማል:: አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የብዙ አገሮች ፌደራሊዝምን ስላጠኑ ለውይይት ብትጋብዛቸው ይጠቅማል:: በተረፈ ፕሮግራምህ ትምህርታዊ ነው::Thank you.
@mebratumehari3851
@mebratumehari3851 Ай бұрын
እንኳን ወልቃይትን የፈጠርነውን አማራ መልሰን እንወስደዋለን!! የአማራ ክልል ፈጣሪ ትግሬነው!!
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Ай бұрын
ተባረኩ
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
Wish you had a larger participation of the young. Thank you.
@KirubelKbrom-rx2zp
@KirubelKbrom-rx2zp Ай бұрын
hi moges arif program new berta
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
ዛሬ አዳመጥኮችሁ ጥሩ ውይይት ነበር የጀዋር ለውጥ ለውጥ ሆኖ ሳይሆን ኢትዮጵያ ቀኝ ገዢ ነች ከሚለው ትርክት ወደዚህኛው የተሸጋገረው የኦሮ ሞ የፖለቲካ ኢሊት ሀገረመንግስ ተቆጣጥሮ መቀጠሉ የተሻለ ተጠቃሚ እንደማያደርጋቸው ከመረዳት የመነጨ እንደሆነ የሚጠፍው የለም
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Ай бұрын
አቦ እያንዳንዱን ርዕሰ ጉዳዮች የምትተነትኑበት መንገድ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሆኖ አግኝቼዋለሁና አድናቆቴንና አክብሮቴን ተቀበሉኝ። በርቱ በርቱ በርቱ።
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Ай бұрын
Meshbet ayikedmim!
@TeddyLasta4113
@TeddyLasta4113 Ай бұрын
I agree with Moges the constitution is a paradox when it says it aims to create a one political society and putting article 39 at the same time
@getachewfenta4567
@getachewfenta4567 Ай бұрын
ሞገስ ሚዛናዊ ነህ በርታ ..ሀገር ድና እንገናኛለን ።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
ራስን ማርካት የስርዓቶቻችን ሃጢአት ሆኖ ኖሯል።
@shemsedinabdulkerim5438
@shemsedinabdulkerim5438 Ай бұрын
ጀዋር ከ Addis Standard ጋር ያደረገው ኢንተርቪው የኛ ሰው አያዳምጥም እንጂ Calgary ላይ ከተናገረው ጋር በጣም ተቀራራቢ ነው እና 76 ገፅ በ አፋን ኦሮሞ የፃፈው ፅሁፍ ላይ ገልፁዋል።
@JONTAMBEK
@JONTAMBEK Ай бұрын
በርታ! አሪፍ ዝግጅት ነው፡፡ በተለይ እያፕሴድ ኦሮምኛ ባይችልም የኦሮሞ ፖለቲካ አፍቃሪ ስለሆነ መሃከልኛ ሃሳብ ይሰማል ብዬ አስባለሁ፡፡
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 Ай бұрын
The problem of that country is the negative narrative of Amhara that eroded the trust of our people except Amharas all accepted federalism its mistrust that forced to support Abbiy we need someone to come with great idea that unite majority of the citizens
@TA-jy5fn
@TA-jy5fn Ай бұрын
Oh lord Mogas gets super emotional when he talks about Jawar 😅 it’s not good for your health take it easy bro. Eyasped thank you for being cool and collected
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du Ай бұрын
Wollega is the only Oromo Land that was never ruled by the so-called "Menelik's Amhara invading forces" due to the wise decision of the Oromo king, Kumsa Moroda, that peacefully solved the then demand of Emperor Menelik without going to war with him. Consequently, Emperor Menelik was happy by the decision of the Oromo king of Wollega, Kumsa Moroda, and allowed him to remain as the king of Wollega. In a nutshell, Wollega is the only Oromo Land that was never ruled by the "Amharas" and Abiy made a big historical mistake when he said that the Oromo people of Wollega were ruled as slaves by the Amharas for 100 years. I think Abiy has to apologize to the people for the historically mistaken narrations he made during his trip to Neqemte last week.
@hailegebretsadik3398
@hailegebretsadik3398 Ай бұрын
Jawar's trick is to let the two people wage a wsr always
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Ай бұрын
Well said and Well explained brothers,great analysis peace from tigray ✌️
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 Ай бұрын
I'm eager to know what political questions of Oromo Moges agreed. Not mixed with the questions all others nations raised ?
@samuelgebreselassie6022
@samuelgebreselassie6022 Ай бұрын
What @Jawar_Mohammed said is nothing but after 6yrs we learned the infeasibility of our 'OROMO-FIRST' & let recast it into 'Progressive Patriotism' to continue the next phase, OROMO-II 🙏 to FANO & @YonasBiru57 for these change in talk or ±talk!
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
ከዚህ ትነሳና? (1)የብርሀን ስራ ምንድነው? ፍቅር እርቅ መልካምነት ትህትና ቸርነት በጎነት ነው። ለሌሎች መኖር ነው እሽ (2)የጨለማ ስራ ምንድነው? መግደል ጥላቻ ቂም ሰዎችን መከፋፈል መለያየት ነው። #አስብ እነህ ብርሀን ና ጨለማ አብረው ሊኖሩ አይችሉም የሚለው ይሄነው።
@mebratumehari3851
@mebratumehari3851 Ай бұрын
ተፈናቃዩን ወደቤቱ ከመለስከው ቢያንስ ሰርቶ ለመብላት ይዘጋጃል!!በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል አወዛጋቢ የሚባል መሬት የለም!! መሬት ላረሰው እና ቤት ሰርቶ ለሚኖርበትነው!!
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 Ай бұрын
Jawar wants to have the cake and eat it too 😂. Wishful thinking!
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 Ай бұрын
Moges brilliant man ❤❤ "የራሱ አምላክ አለው " well said Sorry subscribe lemadreg silarefedku
@zolaat
@zolaat Ай бұрын
የሞገስ ፕሮግራም በሚያስገረም ፍጥነት ተወዳጂነትን እያተረፈ ነው . ቀጥልበት
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Ай бұрын
"አራሱ ባስወጣው ሰልፈኛ የሚገረም መንገስት ነውኮ" እያሰፔድ።
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Ай бұрын
Tsim astekilo! Politicasters!
@shemsedinabdulkerim5438
@shemsedinabdulkerim5438 Ай бұрын
የ calgaryውን video አዳምጥ ሞገስ 🙏 ስለ progressive patriotism ይገለፅለሃል 🙏
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
The idea that he may be the chosen one is interesting. Ethio Forem has gone over the speeches. On Each of them he compares him self like christ and links his problems to christ's. He is planning to rule for life.
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
ወጣቱ ሊያዳምጠዉ የሚገባ ፕሮግራም ነዉ በኦሮሚኛ ይህን ፕሮግራም ስራ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
🎉mogas😊🎉
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Ай бұрын
Moves please! Watch out!
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
ዙሮ ዙሮ ዛሬ ባይፈጸምም ነገ ሊፈጸም ይችላል ብሎ በስጋት የሚጠበቅ ነገር ነው
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Ай бұрын
By the way years ago when Jawar said oromo first he was talking about his tribe. He said l am first oromo.
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Ай бұрын
"የለሚ ቤኛን ወንድም በነቀምት በአደባባይ የረሸነ አና ለሚ ቤኛን አራት አምስቴ ፍርድ ቤት ነፃ የለውን ሰው ከህግ ውጪ አስሮ የሚገኝ ስረዓት እኮ ነው።" እየስፔድ።
@samuelgebreselassie6022
@samuelgebreselassie6022 Ай бұрын
Thanks YeHasab Gebeta: Jawar basically says Oromo II should continued in tge name of 'Progressuve Patroitism' as OROMO FIRST is infeasible as we learned from OUR 6yrs. OUR implies or includes all those in 4Kilo, Addis,Adminstration, Shene, OLF, OFC like him and all elities associated with these organuzatiins.
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
ትክክለኛ ተንታኞች ናቸው
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
የቤቴ ገዳዮች ይታወቃሉ በስማቸው ሆቴል ይዘው ነበር ስትል አንድ ደህንነት ስንት መታወቂያ እና ፓስፖርት ነው ያለው? ጠቅላዩ ተብየው ወለጋ ሂዶ ያቀረሸው ለኛ ለአማራዎች ምንም አዲስ ነገር አደለም አሁንም ጦርነት ላይ ነው ያለነው
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 Ай бұрын
አስክሬኑ ላይ የሆስፒታልም ሆነ የፖሊስ ምርመራ ሳይደረግ እዲቀበር ተደርጓል፡፡
@yms2161
@yms2161 Ай бұрын
ሞገስ👍🏼👍🏼💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@zerihunrorisa8485
@zerihunrorisa8485 Ай бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ሞገስ ላንተ ትልቅ አክብሮት ነበረኝ
@museoda6717
@museoda6717 Ай бұрын
Tenegerh motehal donkoro
@user-ou1wr7im3m
@user-ou1wr7im3m Ай бұрын
What am I hearing? Has this guy switched positions?
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 Ай бұрын
Kelela bota demographic change enfetralen bilew yaseferuwachew mefenakelachew emayker new, besew bet silegebu
@buttadulodefi6700
@buttadulodefi6700 Ай бұрын
The Empire needs to be reconfigrated , I just second Eyasped, first thing must come first! Independent nations can make union 😔 Mr Teshome is dewilling on the old and back word notion of Ethioipianism 🐷
@museoda6717
@museoda6717 Ай бұрын
Laminate zembelachu Atelaminum lamagn
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ።
@harchumakarc4661
@harchumakarc4661 Ай бұрын
Exaggerated
@natnaeldjalleta5197
@natnaeldjalleta5197 Ай бұрын
Abiy creating narrative all Ethiopia against Wallaga.
@safiaden693
@safiaden693 Ай бұрын
Yegermal
@ermifymta228
@ermifymta228 Ай бұрын
መሰረት ዳባ ነች😂😂
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Ай бұрын
"የሚያቆመን ምድራዊ ሃይል የለም" እነ መንግቱም እነ መለስም ቃል በቃል ይኸንኑ ብለወ ነበርኮ! እነኚህን ግን የሚምራቸው ያለ አይመስለኝም ፈጣሪ ይሁናቸው! ያስፈራል። የጃንሆይ በ60 ሚኒስትሮች እና በራሳቸው በጃኖሆይ ሂሣቡ ተወራረደ : የደርግ በመሪው መንግሥቱ ሃይለማርያም ፍርጠጣና በባለሥልጣናት እሥር ሂሣቡ ተወራረደ : በዚህ ሥሌት የማፊያዎቹ መሬት ዘራፊዎች እና ሚሊዮን ጨራሾቹን እናንተው አስልታችሁ ድረሱበት።
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 Ай бұрын
ሁለታቹም የትግራይ ጥላቻ ደማቹ ውስጥ ገብቷል የ ፕርቶሪያ ስምምነት የሚለው ከወረራ በፊት የነበሩ በሙሉ ምራብ ትግራይ በህገመንስቱ መሰረት ወደቦታው ይመለሳሉ ነው የሚለው ።በተለይ ሁለታቹ አዲስ ቃል ፈጥራቹ በፈር ዞን ብላቹ መጫወት ውጤቱ ነገ ፋኖ እስከ ሻሸመኔ አምቦ ወለጋ ጥያቄውን በፈር ዞን ብሎ ይመጣል ከጎኑ ነኝ ለፋኖ ቪቫ ፋኖ እየበዛ ይሄዳል fu federation
@lealemtayebeshah4482
@lealemtayebeshah4482 Ай бұрын
ጀዋርን በተመለከተ እያስፔድ ጀዋር ምንም ለውጥ አላየሁበትም ብሏል። በሌላ በኩል statesman character እያሳየ ነው እንጂ ብሏል። አቋሙን ካልቀየረና ወደ መሃል ካላመጣ statesman መሆን ይችላል እንዴ? ወይስ የኦሮሚያ ክልል statesman ለመሆን ነው እንዴ?
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z Ай бұрын
Jawar is nothing for Ethiopia and Ethiopians he said Oromo first Ethiopia out of oromia speech that is Jawar never forget forever
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
ኢስጲአድ ወያኔ አይደል እንዴ? ማለት ትግሪ አይደል እንዴ??
@harchumakarc4661
@harchumakarc4661 Ай бұрын
Don't exaggerate things
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 Ай бұрын
ሰው እደዕመነቱ ነገሪን ልገለጥ ይችላል ግን ዕምነትን ቃል ተጠቀመ ማለት ተገቢ አይደለለም ምናልባትም በዕምነቱም ሰው በመድከም ሰውን ልተችይችላል ነገር ግን ፖለቲከኞች በዕምነት ዙረያ ሳይሆን በፖሐቲካ ዙረያ ብቻ ብተቹ ልንሰማቸው እንችላሌን በዕምነት ዙረያ ዶ.ር አቢይን ብትተቹ መስማ ጆሮ የለንም።
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 Ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ ለአብይው የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን መች ሰጠው ። ራሱ መድረክ መሪ ሆኖ የፓርቲውን የኃላፊነት ምርጫ ራሱን ያስመረጠ የዋህ እኮ ነው ።
@boutiquedelorient1722
@boutiquedelorient1722 Ай бұрын
አበይ የ ስይጣን ባርያ ነው 👹👹👹👹
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
ጠቅለይ ሚኒስቴሩ ኦሮሚያ ለይ ንግግር ስያደርግ የህዝቡን የልብ ትርታ ስለምያቅ ከኦነግ በለይ ኦነግ ሆኖ መተያት ይፈልገል ይህ ቋሚ የጫዋታ አከሄድ ነው🤔🤔
@gedefaw-rc5ch
@gedefaw-rc5ch Ай бұрын
እያስፔድ በአማራ ቸርነት የሚኖር ሰዉ ነዉ።
@samm8405
@samm8405 Ай бұрын
በገገማው ደግሞ ኦሮሞ ነኝ ይላል ::
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
ኢስጲአድ ወያኔ አይደል እንዴ? ማለት ትግሪ አይደል እንዴ??🤔
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 Ай бұрын
Kkkkkkk 😂😂😂 Eyespad live free rent in Neftegna Qomces head
@samm8405
@samm8405 Ай бұрын
@@wiliiifta5533 You mean in his dad's?
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 Ай бұрын
Kkkkkkk 😂😂😂 Eyespad live free rent in Neftegna Qomces head
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Ай бұрын
ብልፅግናም እናንተ ሁለታችሁም ወናፍ ናችሁ የወጣውን ህዝብ አምኖ ላለመቀበል የምታደርጉት ጥረት ይገርማል ይህን ጊዜ ትኒሽ ህዝብ ቢሆን ኑሮ የወጣው ህዝቡ ቤቱን ዘጋ ጠቅላዪ አፎሮ ተመለሰ ትሉን ነበር ለማንኛውም ሁለታችሁ ቀሽሞች ናችሁ ብልፅግናም ልክ እንደናንተው ቀሽም ነው
@harchumakarc4661
@harchumakarc4661 Ай бұрын
Tultullaa
@yassinibrahim2156
@yassinibrahim2156 Ай бұрын
እባካችሁ ቁልፍ ቦታ ላይ "እንትን" እያላችሁ አታደናግሩን
@leahlings7449
@leahlings7449 Ай бұрын
አብይ ጩኽታቹን ስለቀማ እኮ ነው መተቻ መንገድ ያጣቹት
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq Ай бұрын
ሞገስ እውነቱን ልንገራችሁ እኔ እድሜየ ከ75 በላይ ነው በናቴ የትግሬ ዘር አለብኝ አባቴ ጎንደሬ ነውያውም ፀለምቴ እኔም ፀለምት ነውተወልጃ ያደኩት ከላይ ከወሎ ከጠለምት እራስ እስከወልቃይት ጠገዴ ሱዳን ጠረፍ ድረስ ባዳ የለም አንዳደግዜ ለጋብቻ እንኳን ባዳ ሲጠፋ ወደትግራይ ተሻግረን እንጋባለን መሬቱ የጎንደር ነው ከተከዜ ወዲህ ትግራይ ሁኖ አያውቅም አሁንም ወደፌትም ሊሆን አይችልም እስከዘላለም ደምመፋሰስ ነው የሚሆነው በፍቅር ቢሆንኮ የትም ያለ የወሎ የጎንደር መሬት የሚጠቀሙት የትግራይ ተወላጆች ናቸው ለመገንጠል ተብሎ ግን የትግራይ ነበር ማለት የማይሆን ነው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Ай бұрын
አባት አማራ ነው ጎንደር የሚባል ብሄር የለም አስተካክል
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq Ай бұрын
ውድ ወገኖቸ ይህ ፔጅ ማንነቴን ላላወቃችሁይ በተለይ ለዲሲ ለበርጅንያና ለመሪላንድ ነዋሪወች ግንቦት 20 2018 ብርሀኑ ነጋ አብይን ልረዳው ልሄድነው ባለበት ጊዜ ተነስቸ ብርሀኑ ከደብረዘይት እስከአዲስ አበባ በደንብ አውቅሀለሁ አሜሪካን ስመጣም ስላግኘሁህ አርበኞች ገብቸ ከልዩ መዋጮ ሳይጨምር በየወሩ$30 ለኢሳትምአሁንም ከልዩ መዋጮ ውጭ በየወሩ $20 ምንም ሳይኖረይ ስከፍል የቆየሁይ አንተን አምኘ ነበር አሁን ግን አብይ የሚባል ወያኔ ኮትኩቶ ያሳደገው ቄሮ ፋኖ ዞርማ ተነስተውብናል እና ሳይውጡንን በሰላ መላስህ ወጥተህ ንብረት ሀብታችንን እንደያዝን እንድናመልጥ አድነን ተብሎ የወጣ ሰው አምነህ ትሄዳለህ ብዬ አብይ ቁምነገር ከሰራና ኢትዮጵያን በትክክል ከመራ ወልቃይት ፀለምትና ራያ ወደነበሩበት ከተመለሱ ከመላሴ ፀጉር ይነቀል አብይ ቁምነገር ከሰራ ኢትዮጵያ ገብቸ የባብ እርባታ አረባለሁ ይሄውም ከባብ እንቁላል እርግብ ለማስፈልፈል ነው ያልኩት አስታውሱ የሌሎቹን ባላውቅም አባይ ሚድያ በኢትዮፕ ለቆት የትወሰነ ጊዜ ታይቶ አወረዱት አሁንም በተጠቀሰው ቀን ገብታችሁ ፈልጉት
@harchumakarc4661
@harchumakarc4661 Ай бұрын
Logos don't misguide Eyabed
@Me-cy2un
@Me-cy2un Ай бұрын
First learn how to write
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
የምትሉት የፌዴራል መንግሥት የማን ነው???
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
ኦነግ"...አንድም ቀን አማራ ጠላት ነዉ ብሎ አያዉቅም"..ትላለህእንዴ ሞገስ?..እድሜ ልኩን አቢሲኒያና አማራ ጋ አብሬ አልኖርም። እያለ ሲገድል ሲጨፈጭፍ ከዋያኔ ጊዜ ጀምሮ በአርባጉጉ በበደኖ ሲጨፈጭ የነበረዉ?...የሚረሣ ነገር የለም። አስተዉለህ ተናገር
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
የሰውዬው መሞት ያሳዝናል፣ ነገር ግን ሠዎች በቪድዮ እዬቀረፁ ሲያርዱ ለምን ይህንን ያህል አላካበዳችሁም?ኃገሪቷ ቁልቁል ወደ እሳት እዬወደች ነው።
@ME-os9kl
@ME-os9kl Ай бұрын
ሀሳባችሁ :ትችታችሁ ከጸጉራችሁ አሳፋርነት ጀምሮ ችግር አለበት። ጥላቻ ጥላቻ ጥላቻ******
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 Ай бұрын
እውነቱን ለህዝብ የሚያሳውቁ ጀግና ናቸው ለሆድ ያላደሩ😂
@nadi5632
@nadi5632 Ай бұрын
ሞገስ ግልፅ ያለ የአማራ ብሔርተኛ ነው፤ በኢትዮጵያዊነት ማስክ የአማራን የብሔርተኝነት ፖለቲካን ማራመድ ከተበላበት ቆይቷል! ጊዜ ከምትፈጅ እና ኢትዮጵያዊነት ምናምን እያልክ ከምታደርቀን እንደ ኢሳቶች በጊዜ ወደ ጎጥህ ብትገባ ጥሩ ነው 😂😂😂😂
@gedefaw-rc5ch
@gedefaw-rc5ch Ай бұрын
አንተ ደግሞ ኢቮሊሽን ያልጨረስክ ጦጣ ነህ።
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
ሞገሥ የአማኃራ ደጋፊ ነው ወይንስ አማራ? ወይንስ ኦሮሞ ሆኖ የአማኃራን ጉዳት አይቶ አማራን የሚደግፍ?
@user-df6zd8wn6x
@user-df6zd8wn6x Ай бұрын
ወረኛ ሁሉ የዩቲዩብ ሸቃይ አብዮ ሠርቶ ያስደምማል አንተ ኤሂኔ ለቤት አስበዛ የማትገዛነህ
@legessewansamo5696
@legessewansamo5696 Ай бұрын
በምክንያታዊነት መቃወም መብት ነው በጭፍን ጥላቻ መቃወም ግን አላዋቅነት ነው። የነቀምትን ስተዲየም ያጨናነቀው ካድሬ ነው እንጂ ነጻ ህዝብ አይደለም የምትሉት ህዝብን መናቅ ነው። አንድ በጎ ነገር ሳትናገሩ ሸበታችሁ የቀራችህ በቅናት እየተቃጠላች ወደ መቃብር መውረድ ነው።
"የአማራ ልሂቃን ትልቁ ችግር የውይይት ባህል ያለማዳበራቸው ነው!"
1:46:56
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 51 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 39 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,8 МЛН
#ethiopia #ያለማስረጃ 14 ቀን ቀጠሮ? #ethiopianews #june 18, 2024
58:56
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 1,2 М.
የሰሎሞን መንግስት እይታዎች
39:47
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 8 М.
Какво ни чака в бъдещето? | Христо Нанев
31:53
Новото познание
Рет қаралды 86 М.
"እርጅና ስሜት ነው ...."  - NBC ጤና  @NBCETHIOPIA
58:26
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 51 МЛН