የወላይታ ባህላዊ ምግብ (ሎጎሞ)

  Рет қаралды 12,850

MARE & MARU

MARE & MARU

Күн бұрын

#ባህላዊ#ምግብ#Food
Ethiopian traditional food
logomo(ሎጎሞ)
ስጋ (boiled meat)
ቂንጬ( cooked bulgur)
አይብ ( Ethiopian cheese)
ቂቤ ሚጥሚጣ ኮረሪማ

Пікірлер: 28
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
ሆላንዶ ስሪ በጣም ይጥማል ምግብ እኮ የወላይታዎች ነው አንደኛ በጣም ነው የምወደው
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 Жыл бұрын
It is good job. But it doesn't served by injera (substandard ) use koco or crispy corn kita
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Ejesh Yebarke Welayita Nghi Betam gobeze Tensh Kibe Asanishe
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏እሺ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ እኔም ሰርቼ ነበር እይው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ለየት ያለ አስራር ከነአቀራርቡ እጅሽ ይባር የኔ ቆንጆ❤❤❤
@TS-we7px
@TS-we7px 2 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ።
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Leyet yale konjo aserar new yasgomejal yimokeral ejish yibarek like 👍♥
@ZeynebMohammed-ou4fg
@ZeynebMohammed-ou4fg 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ይሄማ ለአራስ ሴት ሚሆን ጠጋኝ ምግብ ነው አራሶች በኔ ግብዣ ተመገቡልኝ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ከዚ በፊት የካሙዙ ሚስት ኢቢኤስ ላይ ሰርታ አይቼ ነበር ያንቺም ምርጥ ነው ሞክረዋለው እስቲ ለአዲስ አመት 😍🌹እጅሽ ይባረክ😘
@ekramwondossen5982
@ekramwondossen5982 3 жыл бұрын
Videow wst yalew dmx betam nw yemirebshew
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አሁን ስትዩኝ ነው ልብ ያልኩት ቤት ውስጥ የተገጠመ ጭስ ወይም የተቃጠለ ነገር ሲኖር ድምፅ የሚያወጣ ነው
@MimiMimi-ko6ig
@MimiMimi-ko6ig 5 ай бұрын
❤❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Looks beautiful 😍 and delicious food thank you 🙏🏾 for sharing my dear and have a blessed day
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ማሬ ጠፍተሽ ነበር በጣም ቆንጆ አርገ ሽ ነው የሰራሽው👌👌👍👍
@salamjradi
@salamjradi Жыл бұрын
@abrashm1827
@abrashm1827 Жыл бұрын
Yummy 😋 thank you for sharing ☺️😍
@lililem7010
@lililem7010 3 жыл бұрын
ዋው! ይህንማ አሁኑኑ እሞክረዋለው ስራሽ የፀዳ ነው: በጣም: ወድጄዋለው, እንከን የለሽ የኔ ማር ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እ/ር ይባርከሽ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🌺
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Watching 👀
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
I like it I am going to try with oats kenche
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በርቺ እናመሰግናለን 🙏
@emuyen9811
@emuyen9811 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም አሪፍ
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 3 жыл бұрын
ቆንጆ ለየት ያለአሰራር ነው
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 3 жыл бұрын
Gobez konjitye 👏👏👏👏
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 15 М.
እንጀራና የዳቦ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
24:30
ኦባማ Ethiopian food (Obama)
13:00
MARE & MARU
Рет қаралды 176 М.
ቡርሳሜ አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food
11:01
የወላይታ ባህላዊ ምግብ አሰራር
36:08
የጦና ልጆች
Рет қаралды 389