ጩካሜ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ |Ethiopian traditional food | how to prepare sedam food

  Рет қаралды 13,250

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ትንሿ ኢትዮጴያዬ ነሽ አኮ ብዙ አሳየሽን የማናውቀውን እጅሽ ይትባረክ በርቺ የኔ ውድ::
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 4 жыл бұрын
Wow... can't stop watching this girl's videos... she's so great..
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ... በቃ እንቺ... 85.. ብሄር ብሄረ ስቦች ብዬሻለሁኝ ቴንኪው... ይሄን የስሩ እጆችሽ ... ይባረኩ 🙏🙏🙏... አረ ወገኖች ፕሊስ ስብስክራይብ ሼር ሼር... ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛልን 💚💛❤️👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀይሚዬ አመሰግናለው የኔ አሳቢ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጅት ባለሙያ ሁሉን አሟልቶ ሰጠሽ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ሁልጊዜም ቆንጆ ምግቦች ናቸው የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም delicious yummy yummy thank u.
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
ወይኔ አዋሳዬ ትዝ አልኝ እሲቲ ቡሩሳሜን ስሪልኝ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምወደው ምግብ ነው ሀዋሳ እያለው ሁልግዜ እበላ ነበር የስዳማ ባህላዊ ምግብ ነው ምሊ በጣም ጎበዝ
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 жыл бұрын
mtasayw hulu 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@lulayene4950
@lulayene4950 7 ай бұрын
Looks so yummy melu, kochow yetegagerewen new menfereferew?
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Anchi Balemoya Ehite😍Ejochish yebareku!
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
Thank you yen konjo gobez እጅሽ ይባረክ
@rozanagne4855
@rozanagne4855 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 жыл бұрын
ዋዉ ጭኮሜ እጅግ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ እጅሽ ይባረክ ሲዳማ ባህላዊ ምግብ ኦሞልቾና ቡርሠሜን አስታወስሽኝ በጣም ባለሞያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት የማትቺው የምግብ አሰራር የለም ስንቱን አስተማርሽኝ
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
ዋው ቢል አፍያ ሜሊየ እንሰራ ዋለንተባረኪ
@woinshetgirma7
@woinshetgirma7 4 жыл бұрын
Weyna ljan ltaswechibeg new yager mgeb eyasayesheg.i lovit😘😘😘
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye ....wow my mouth watering 😋you’re so clean and beautiful presentation👏🏾 this is new for me thank you for the new recipe keep up be blessed 🙏🏾❤️
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ከምታቀርቢው ምግብ ከምጣፈጡ በላይ ስማቸውን ግን መያዝ አልቻልኩም ሁሉንም
@everythinghabesha6171
@everythinghabesha6171 4 жыл бұрын
Koyetual kebelawut gin ahun astaweskut. Thank you
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
I want gursha hahaha!! It looks good I can’t wait to try it tomorrow
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
ቆጮ ከየት አመጣሽ 😋😋 ሜሊዬ ላኪልኝ እስቲ Houston Tx ❤️❤️
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
ባለሞያ ነሸ በእውነት በርቺ ሜልዬ ጎበዝ ነሸ
@bertukanb211
@bertukanb211 4 жыл бұрын
Like bowel gebchalwe enteyayek Ethiopiawent weebet fiket andent think you
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
Wow it looks delicious ሜሊ በአፊ ውሀ ሞላ እኮ
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 4 жыл бұрын
I know this food @ hawasa wow 👏 it's yummy 😋
@marryimsaad3780
@marryimsaad3780 4 жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ይሄ በጣም ልዩ እጥር ምጥን ያለ ምግብ ነው ።
@hanei-sn2tv
@hanei-sn2tv 4 жыл бұрын
Can you write the ingredients that you used in the discrimination box. I never heard of the white thing that you added at @2:42
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
I will
@samrinasamrina697
@samrinasamrina697 4 жыл бұрын
Yene konjoo ejish yibarek gobez yene balemoya ❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
This is new for me thanks to share
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ ይሄን ሁላየት ተማርሽው
@HANNAH-sq6mb
@HANNAH-sq6mb 4 жыл бұрын
Such a good cook melly!
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 4 жыл бұрын
Good where do learn?
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምግብ ሜሊዬ 👌💕
@konjittakele6135
@konjittakele6135 Жыл бұрын
Male beselame new yetefashewe ebakesh alue beygh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቆንጅትዬ በሰላም ነው ግዜው አልመቻች ብሎኝ ነው እመለሳለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@PinoyArabKitchens
@PinoyArabKitchens 4 жыл бұрын
Hmm it's look so delicious! New friend here
@mopherkenber2874
@mopherkenber2874 4 жыл бұрын
አቤት፡ አቤት፡ በጣም፡ጎበዝ፡ልጅ። ሙያሽ፡ ስርዕትሽ፡ንጽህናሽ፡ አገላለጽሽ፡ በጣም፡እናመሰግናለን፡እህታችን፡በርቺ። አስተያየት- ጉዋደኞቼ፡ ነው፡ ተርጉሚልን፡ብለዉ፡ ያሳዪኝ፡ለመጀመሪያ፡ግዜ፡ያንችን፡ youtube በእንግሊዘኛ፡ ingredients recipe ብትጽፊው፡ በርከት፡ያሉ፡ተመልካችና፡ተከታይ፡ይኖርሻል፡ ቢዪ፡አስባለሁ። :-) :-) :-)
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሞፈር እሺ ወደችፊት አደርጋለው
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 4 жыл бұрын
That looks delicious. I can’t wait to try it.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 👍👍
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 жыл бұрын
Betam yemewdew megb wow
@tsedilove5096
@tsedilove5096 4 жыл бұрын
Woow ❤❤❤
@halle4854
@halle4854 4 жыл бұрын
ቆጮውን እንዴት አዘጋጀሽው?
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
😋😋😋😋
@edenjemal6453
@edenjemal6453 4 жыл бұрын
Do you have a vidio for enjera
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የለኝም ኤደን
@oumahmed965
@oumahmed965 11 ай бұрын
ጎመኑስ?
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 8 ай бұрын
እህቲ በርቺ ❤ገወን ቆጮው የት ነወ ሚቀመጠው እንዳይጠቁር ንገርኘ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
ለእረጅም ግዜ ከሆነ በረዶ ቤት
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
Wow!! Very nice as usual, but can I use (yebula ferfer) instead cos I don't have bula .....I know I can't but just a question...tnx
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 4 жыл бұрын
ቅቤውን አበዛሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ናይክዬ አመሰግናለው አዎ ትችያለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጌቱ አሁን ይህ እንደ ስህተት ሚነገር ነው ጨው በዛ በርበሬ በዛ ቅቤ በዛ አንተ ካልፈለክ ትንሽ ጨምር እኔ እፈልጋለው
@FekerteBezane
@FekerteBezane 4 жыл бұрын
አሁን እስኪ ከየት አባቴ ነው እርጥብ ቆጮ የማመጣው 🤷🏻‍♀️በዛ ላይ በምንም አይተካም ስለዚ ሳልጨርሰው ሄጃለሁ 🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አረ ነይ ተመለሽ የሚለውን ዘፈን ተጋብዘሻል በቡላ ይቻላል አሜንዬ አሩአሩጥሽ ግን ለማራቶን ይመስላል
@bertukanb211
@bertukanb211 4 жыл бұрын
Like gebchalwe melatey I love Reilly nice think you
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን! ግን ቆጮ ለማናገን ሰዎች በቡላ መሰራት ይችላል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አዎ በቡላ ስሪው ዩኒክ እኔ ትክክለኛውን ባህል ማሳየት ስላለብኝ ነው
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Abo balmoya yeseru ejoch yebarku.
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣቹህ እህት።
@hawidengiya5837
@hawidengiya5837 4 жыл бұрын
ለፊቸ ጫምባላላ በአል ዋዜማ ሁሌም ሚቀድመን የለም አቤት እንዴት እንደሚጣፍጥ ሚቀድመን የለም
@hanaberhnut
@hanaberhnut 4 жыл бұрын
melu yene balemuya enkun dehna metashlg
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏🥇🏆
@ehanremla1468
@ehanremla1468 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆጮው የተጋገረ ነው ወይስ ቡኮ ነው ማለቴ ጥሬውን ነው የጠበሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ያልተጋገረ የራሰው ቆጮ ነው
@ehanremla1468
@ehanremla1468 4 жыл бұрын
አመሠግናለው ሜሊዬ
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Waw taemun yemiyawukew bicha new yemigelitsew sidamo asgebashing miss it
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ግን ቆጮ የለንም በቡላ ዱቄት ይቻላል? ቃሪያው ለየት ያለ ነው። ያቃጥላል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ ድማም በቡላ ስሪው ምንም አይሆን።ቃሪያው አዎ ያቃጥላል
@tersitchibssa
@tersitchibssa 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን አንድ ጥያቂ አለኝ ቆጮው ተጋግሮ የተዘጋጀውን ፈርፍረሽ ነው ውይስ እንዴት ነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ትርሱ ጥሪውን ነው ያነኮርኩት
@shallom8897
@shallom8897 4 жыл бұрын
Butsame and chukame Ihad in hawasa
@hannayimam9602
@hannayimam9602 4 жыл бұрын
Where did you get the Kocho?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 4 жыл бұрын
Kocho endet endeserash asayin
@galilalele7493
@galilalele7493 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
ወይ ሜልዬ አንቺ ኢትዩጽያን አዙረሽ አሳየሽን እኮ እኔ ግን ስሙን መያዝ አልቻልኩም
@seblewongelberaka3105
@seblewongelberaka3105 4 жыл бұрын
ጩካሜ የለም እንጂ አሬራ ቢኖር አምገን እንበላ ነበር
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
😋👍🏽🇪🇹🕊
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾❤💚💛
@sosnaandmekdes9977
@sosnaandmekdes9977 4 жыл бұрын
ቅመም ነሽ የኔ ባለሙያ ቅቤ ገዝቼ ለማጠር አንቺን እየጠበኩ ነዉ ምክንያቱም እስካሁን በዮትዮብ አይቼ ሞክሬዉ የጣፈጠኝ ምግብሽ ብቻነዉ ለዛም ነዉ ቂቤ አነጣጠር ያልኩሽ ማማዬ
@luleestamati344
@luleestamati344 4 жыл бұрын
Thank you! You are the orginal.
@yeadonai3543
@yeadonai3543 4 жыл бұрын
Mellye koucho keyet yemetale?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ቆጮ ከሌለ በቡላ ፍርፍር ስሪው
@yeadonai3543
@yeadonai3543 4 жыл бұрын
Eshi Yene konjo
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ አዋሳ ሲዳሞ ስሄድ ጩካሜ ጩካሜ አዝዤ እበላለሁ ።thanks!
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 4 жыл бұрын
My dear all food need ነጭ አዝሙድ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ደቡብ ዋና ቅመማቸው ነጭ አዝሙድና ኮረሪማ ናቸው ከሌለ ግን አይሰራም ማለት አይደለም
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 4 жыл бұрын
አዋሳዬን አስናፈቅሽኝ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwwwowww
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 жыл бұрын
kochow keyet ymta😭
@umabafeo5978
@umabafeo5978 4 жыл бұрын
በሀዋሳና በንሳ በብዛት አል የምፈልግ 0949036807
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Um aba በጣም ጎበዝ ሌሎችም የተለያዩ የባህል ምግቦች ሰርቻለው እናም አሁን እዳረግሽው አድራሻውን ብታስቀምጭላቸው ጥሩ ነው ባህላችንንም እናስተዋውቃለን
ጩካሜ  አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food
11:01
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
አተካኖ የስልጤ ባህላዊ ምግብ አሰራር  atekano silte cultural food recipe
10:19
የበዓል ምግብ አዘገጃጀት Ethiopian Traditional food
14:05
ቡርሳሜ #shewafikre
10:41
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Рет қаралды 581
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 225 М.