የወሊድ መቆጣጠሪያ በኢስላም እንዴት ይታያል?? || አል-ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ || ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ

  Рет қаралды 12,122

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 126
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 ай бұрын
አፍሪካ ቲቪ ሳይ ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ ነው ትዝ የሚሉኝ ረሂመሁሏህ ያረብ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@ሡደይስ
@ሡደይስ 4 ай бұрын
አላህ ይራህማቸዉ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 4 ай бұрын
ወላህ አንድም ሰው እሳችሆን ምያስታውስ የኤላም ሱብሃን አላህ 💔😭😭🤲🏻
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 4 ай бұрын
አሏህ ይራህሜቸው የኛንም መጨርሻ ያሳምርልን
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 4 ай бұрын
ወላሂ አወ አላህይረሀማቸው​@@sofiyamohammed2184
@hzjd7055
@hzjd7055 4 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ እሥታዞቻችን
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 4 ай бұрын
የኔ አባት ሸህ ሰይድ አህመድ ነው ስሙ ርጋታቸዉ ልክ እንደ አባቴ አንድ ናቸው ስወዳቸዉ አላህ ረዠም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ በራህመቱ ❤
@zekiya7868
@zekiya7868 4 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርጋቸው❤❤❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 4 ай бұрын
አሚን
@aas5438
@aas5438 4 ай бұрын
አለይአሠላቱወሠላም የኔአባት እድሜና ጤና ይሥጥሑ
@faizanegn4910
@faizanegn4910 4 ай бұрын
ሱብሃን አላህ
@AminaAmina-f6z
@AminaAmina-f6z 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ተሻላቸው ሸህ ሰኢድን አላህ እድሜና ጤና ለመሻይኮች ይሁን
@AbdurehmanS
@AbdurehmanS 4 ай бұрын
ሼይኽ ኢብራሂም ሲራጅን ዳእዋቸውን የሚወድ ካለ እንደዚህ ቢሆን ኖሮ የሚለውን ጋብዣችኋለሁ ዩትዩብ ላይ ሰርች አድርጉት ሸኽ ሰኢድንም አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@madinamadina614
@madinamadina614 4 ай бұрын
አላህ እዲሚያችውን ያርዝመው ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 ай бұрын
ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@oumerta9987
@oumerta9987 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን አማን አላህ ያድርግልን አሚን
@aaysy6092
@aaysy6092 4 ай бұрын
አለሀምድሊላህ ሸኽ አችንን ሥላየሀች ደሥ ብሎኛል አለሀም ድሊላህ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 4 ай бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ እደት ደስ እዳለኝ
@Hikmaseid5664
@Hikmaseid5664 4 ай бұрын
አላህ ሆይ በልቅናህ ይሁንብህ ሽሃችንን ካሉበት ህመም አሽራቸው አላህ ሙሉ አፊያ ጥስጠዎት ያረብ
@zabiba2788
@zabiba2788 4 ай бұрын
ያ አላህ ተሽሏቸው ነው በሉኝ ያረብ አንተ ሀያል ነህ ሸኻችንን ካሉበት ህመም ፈውስልን ሸኻችን መምህር ብቻ አደሉም አባትም ወንድምም ችግራችን ተካፍይ ቤተሰብ ናቸው ያረቢ የሳቸውን ክፉ አታሰማን ያረብ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን አሚን
@umuhubeyb
@umuhubeyb 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ❤❤
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
😢😢😢😢በሪት የተቀረፀ ነው በዱአ እናስባቸው
@myhome0196
@myhome0196 4 ай бұрын
አሚን ሀቢበቲ ግን የቆየ ቀረፃ መሰለኝ ባለፈው ጁማአ ዱአ አድርጉላቸው ሲባል ነበር
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 ай бұрын
የመቸ ነዉ አርብ ለት አማቸዋል ብለዉ ስጨነቅ ነበር ሸሕ ሰኢዲ አልላህ ይጠብቃቸዉ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ጠያቂወች እኳን እነሱን እኔንም አደከሙ አላህ ሂድኩም ብስ
@umuhubeyb
@umuhubeyb 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሸይሀችን ተሽሏቸው መጡልን
@ሡደይስ
@ሡደይስ 4 ай бұрын
የአላህ ሸሀችን እንኳንም ለዚህ አበቃሁ አልሀምዱሊላህ ወላሂ አፍሪካ ቲቪ ማየት በጣም ከብዶኝ ነበር አላህ እድሜና አፊያ ይስጥልን
@Zynbyimer
@Zynbyimer 4 ай бұрын
ተሽሏቼው መጥተው ነው ወይስ የቆዬ ነዉ
@bhredinabdu9966
@bhredinabdu9966 4 ай бұрын
የቆየ ነው በዱአ አንርሳቸው ገና ናቸው አልተሻላቸውም
@wesilaawel2903
@wesilaawel2903 4 ай бұрын
Allah afiyahotn ymeslot
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 4 ай бұрын
ሼህ ታመዋል እንዴት አላህ አፊያ ያድርጋቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብ
@bhredinabdu9966
@bhredinabdu9966 4 ай бұрын
@@bedrianesru6973 አሚን ያረብ
@salehmohammed-wy9hx
@salehmohammed-wy9hx 4 ай бұрын
አላህ የሺራቸው❤
@medinaali3925
@medinaali3925 4 ай бұрын
ሡለላሁአሊሂወሠለም ሡለላሁአሊሂወሰለም ሡለላሁአሊሂወሰለም ሀቢቢያረሡለላህ
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 4 ай бұрын
አልሐምዱሊላሕ ለአላሕ ምስጋና ይገባው ሸኻችን ድነውልናል❤❤❤❤
@TemrHamza
@TemrHamza 4 ай бұрын
❤❤ Allah afiya ydrguhi selayhachu des blgale Allah yetbkachu ❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ የመችነዉ ሽህስኢድተሺሎችዉነዉ አላህረዥምእድሜይስጣችዉያረብ
@RukiyaOumer-q6y
@RukiyaOumer-q6y 4 ай бұрын
Ahlin
@AminaAmina-f6z
@AminaAmina-f6z 4 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠልን ለዳኢዎቻችን
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 4 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ሙሉአፊያዉን ይስጠዉት ያረብብብብ
@hopetu7371
@hopetu7371 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የሼህ እንኳን በደህና መጡልን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድምጽ ግን ትንሽ ጥራት የለውም በተረፈ አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈል ሹክረን 🙏
@KelidFeto
@KelidFeto 4 ай бұрын
ማሻ አላህ!! በአላህ ተሽሏቸው መተው ነው ወይስ የቆየ ነው?
@Hanan-yc5du
@Hanan-yc5du 4 ай бұрын
ለሁለተችሁም ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቀችሁ
@ሀያትሀያት-ዘ3ፀ
@ሀያትሀያት-ዘ3ፀ 4 ай бұрын
ፈትዋ መጠየቅ ፈልጌ ነበር መቸ መቸ ኖ ፖሮግራሙ ??
@habsha2529
@habsha2529 4 ай бұрын
*አልሀምዱሊላህ ቢስሚላ ማሻአላህ ሸሀችን ተሽሏቸው ነው ⁉️ በአላህ ንገሩን ወይስ የቆየ ቅጂ ነው* 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@Nejat-m2h
@Nejat-m2h 4 ай бұрын
የቆየ ነው😢😢😢
@فاطمهعلي-ق7غ7ع
@فاطمهعلي-ق7غ7ع 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ሸሀቺን ሽረው ነውደ መልሱልኚ
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁየእኔምጥያቄነዉ
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 4 ай бұрын
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱሏሂውበርካቱሁ ❤❤❤ወሏሂ በጣም ነዉ የመወዳችሁ አላህ እአአ እዲሚ ከአፊጋር يارب❤❤يارب🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺💐💐🌾🌾❤🌾🌾💐🌺🌷
@FatiyaFatiya-f2h
@FatiyaFatiya-f2h 4 ай бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ እድሜና ጤና ይሥጣቹ
@NeimaTube-lt5kw
@NeimaTube-lt5kw 4 ай бұрын
ሸኻችን አላህ አፍያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ በዚህ ሁኔታ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከአፍያጋ ለኡስታዞቻችን ያረብ
@zemzem324
@zemzem324 4 ай бұрын
ሸህና አላህሙሉአፍያ ያድርገወትያረብብ
@KediWelo2
@KediWelo2 4 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ3ወ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ3ወ 4 ай бұрын
አህለን ኡስታዛችን❤❤❤
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 4 ай бұрын
ሸህ አላህ ያሽራቸው ያረብ
@wesgsgsg35
@wesgsgsg35 4 ай бұрын
جزاكوم الله خير
@KediWelo2
@KediWelo2 4 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ3ወ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ3ወ 4 ай бұрын
አህለን ሸይኹና❤❤❤
@Topg-pq1xk
@Topg-pq1xk 4 ай бұрын
የኔ አባት ስወደወት
@yassinjamal1090
@yassinjamal1090 4 ай бұрын
ጀዛከአላህ
@0jejedKd
@0jejedKd 4 ай бұрын
መሻ አላህ
@toybaali4416
@toybaali4416 4 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 4 ай бұрын
አላህ እኒህን እዳይናችን ብሌን የምንሳሳላቸው መሻይኾቻችን ❤❤❤ አላህ እረጂም እድሜየ እና ጤና ይስጥልን
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምንሳሳላቸው የኔ አባት ያሸሁና
@user-bh3w7
@user-bh3w7 4 ай бұрын
ሸሁና ተሺሏቸው ነው ወይስ የመቸነው ተሺሏቸው ከሆነ አልሀምዱሊላ አላህ ሙሉጤናቸውን ይመልሰው ያረብብ
@asyabalkara5011
@asyabalkara5011 4 ай бұрын
አለሀምዱሊላሂ ተሻላቸው ረጅም ዕድሜ ለኡለሞቻችን አላህ ይስጣቸዉ
@zaas1701
@zaas1701 4 ай бұрын
ሸኽችን አላህ ሙሉ አፊያቸውን የመልስላቸው እደሚያችሁም ይርዘም ያረብ
@toybamohammed7135
@toybamohammed7135 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ሸይኻችን ስላየሁወት በጣም ደስ ብሎኛል አሏህ ሙሉአፊያችሁን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 4 ай бұрын
ጥያቄዎቻቸው በደንብ እንዲያስረዱ እድል ስጧቸው ያልገባቹ ጥያቄ ካለ ስልኩ ሳይዘጋ ጠይቋቸው🙏
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
እጭ ጠያቂወቹ ሲያስጠሉ ሰው አታድክሙ በስርአት ጠይቁ እያዳመጣችሁ ምድነው
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 4 ай бұрын
ውድ ሽሀችን አለህ አፍና ኢድመ ይስt
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 4 ай бұрын
አህለን ወሠለህለን ያሺ አኒ እኳን ደህና መጡ አልሀምዱሊላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ያረብ
@አበባይ
@አበባይ 4 ай бұрын
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم الله يحفظكم يكثر امثالكم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 4 ай бұрын
ኡስታዝ ሙሓመድ ሙስጠፋ ለአላህ ብዬ እወድህሎ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤🎉❤
@ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ
@ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ 4 ай бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@Àaaa-h7t7j
@Àaaa-h7t7j 4 ай бұрын
ኡስታዛችንን አላህዋ አንተ አፊያቸውን መልስላቸው ያረብ😢😢😢
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 4 ай бұрын
ሼኻችን ሼኽ ሰዕድ ሙስጠፋ አልሓምዱሊላህ እካን ለዚህ አበቃዎት ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤እንወዶትአለን ❤
@ssaa3540
@ssaa3540 4 ай бұрын
ሚበረ ቲቪ በትክል ነው ጥያቄው ያቀረበው ወንድማችን መልሡን ግን በተብራራ መልኩ ብሠጡበት በጣም ጥሩ ነው
@myhome0196
@myhome0196 4 ай бұрын
ወአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሸይኽ ሰይድ አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥወት የሚወዱትን ዲን ከዚህ በበለጠ ለመካደም ያድርግዎ ያረብ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 4 ай бұрын
ያሼህ እድሜዎትን ያርዝምልን
@mehabubarashid3519
@mehabubarashid3519 4 ай бұрын
Aselamu alykum werhmetullah yaa sheekuna Alhamdullillah betenaa silayehot haafizekumullah.
@መልካምንግግርሠደቃነው
@መልካምንግግርሠደቃነው 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን
@MohamedToyba
@MohamedToyba 4 ай бұрын
እረተው፡አዳዶቹ፡የሚያውሩትንእንኳአያቁም
@jubeidah8643
@jubeidah8643 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🌸🌸🌸
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 ай бұрын
جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ጠያቂወች እኳን እነሱን እኔንም አደከሙ አላህ ሂድኩም ብስ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ጠያቂወች እኳን እነሱን እኔንም አደከሙ አላህ ሂድኩም ብስ
@NuhaS-tb2eq
@NuhaS-tb2eq 4 ай бұрын
አህለን ሼሆቻችን እንኳን ደህና መጣቹልን❤❤❤🎉🎉🎉
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ሸካችን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ አላህ አፈያሁን ይመልስልሁ ያረብ በፊት የተቀረፀ ነው ኡስታዝየ ሙሀመድ ሙስጠፋ እዱምአ ቁጥባላይ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ እኔ የተሻላቸው መስሎኝ ነበር በዱአ እናስባቸው አላህ ያሺራቸው ያረብ 😢😢😢😢😢😢
@zamzamzam8005
@zamzamzam8005 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatali3080
@hayatali3080 4 ай бұрын
Alhamdulilah schak achn allh afiy yadergachu yarb
@MrmiDlgagi
@MrmiDlgagi 3 ай бұрын
አለሃ አፊያ የርገቸዉ የረቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@MadinaZaynu
@MadinaZaynu 4 ай бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله اللهم مصلي ألى حبيبونا محمد ❤❤❤
@ካሙጀማል
@ካሙጀማል 4 ай бұрын
ሼካችን አላህ አፋያቹን ይመልስላቹዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SadaaNguseee
@SadaaNguseee 4 ай бұрын
❤️❤️❤️
@fatimah9610
@fatimah9610 4 ай бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe jazklhe kayer masha allhe sallallhi allehi wassllam allhe edemena tana yasthehe
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 4 ай бұрын
ተሽሏቸውነው በአላህ
@Rehimaawol-h1n
@Rehimaawol-h1n 4 ай бұрын
ሶለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ማሻአላ
@fafiowal4968
@fafiowal4968 4 ай бұрын
الله يحفظكم جميعا 🍁
@ساجدةسعادة-خ6ظ
@ساجدةسعادة-خ6ظ 4 ай бұрын
ያረብ አሏህ ያቆያችሁ
@aminadem3318
@aminadem3318 4 ай бұрын
አላህ አፈያ ያደረገው
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ሹሆቻችን ❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 4 ай бұрын
አለህ ረጂጂጂጂም ኢድሜ ጤና ሰለም የቢዘለቹ ጀዘኩም አለህ ኸይር❤
@sadaabubakr6830
@sadaabubakr6830 4 ай бұрын
Aselam aleykum werametulahi werekatu And tyake alegn Yegodegnayelj betam tamo oorasiwen siderg Allah beselam kewta 3 ken etomalehu bye teneberku Balefew hadis sisema masal aychalm sibak semu ahun nm ladrg huletegna tyake Tnsh chnket alebgn e a Yebahak btekem haram yhonbign yon weys ltekemew eslamiynew alugn
@habsha2529
@habsha2529 4 ай бұрын
የቆየ ነው 😮
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 4 ай бұрын
Waaleykumusalam Wr.Wb❤❤❤
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 4 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Allah razeme edemena tena yesetachawu Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@skettube4149
@skettube4149 4 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ
@sadaabubakr6830
@sadaabubakr6830 4 ай бұрын
Aselam aleykum yajema eski slkachewn lakulgn ldewl felge slkachew magnet alchakum
@Zahra-p8q3c
@Zahra-p8q3c 4 ай бұрын
Saw saw
@Zahra-p8q3c
@Zahra-p8q3c 4 ай бұрын
Wl wr wb
@SaidIbrahim-m3v
@SaidIbrahim-m3v 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@leylatube8441
@leylatube8441 4 ай бұрын
😂😂
@leylatube8441
@leylatube8441 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Nejat-m2h
@Nejat-m2h 4 ай бұрын
ምን ያስቃል
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 4 ай бұрын
👍
@የአረብሀገፘሴት
@የአረብሀገፘሴት 4 ай бұрын
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 ай бұрын
👍
@ILoveyouEthiopia-s2i
@ILoveyouEthiopia-s2i 4 ай бұрын
ሸይኸችን አለህ እራዥም እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ❤❤❤
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26