No video

የወርቅ ጌጣጌጥ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Gold In Ethiopia 2022

  Рет қаралды 68,756

Merkato Tube

Merkato Tube

2 жыл бұрын

Check out this video. • የወርቅ ጌጣጌጥ ዋጋ በኢትዮጵያ 20...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Merkato Tube

Пікірлер: 62
@hikma5
@hikma5 2 жыл бұрын
ይህ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ በየትኛዉም አለም ዳርቻ ያላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኝሁ ቅኖቼ ወደቤቴ ጎራበሉ ዮቱብ ቻናል አለኝ👍👍❤️❤️❤️
@selamtube5798
@selamtube5798 2 жыл бұрын
አሜን
@binteslam2175
@binteslam2175 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@HaWaHa
@HaWaHa 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግል
@user-ku4sx7of5k
@user-ku4sx7of5k 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔ የዛሬ 3 አመት 4 ግራም 10 ሺ ሸጥኩት የማረባ ነኝ
@mtkeassaymkgi6236
@mtkeassaymkgi6236 2 жыл бұрын
አይ ትረቢያለሽ ያኔ አስርሽ ይጠቅማል
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t 2 жыл бұрын
እኔም እዳችው በርካሺሸጫለሁ
@sadahussen6004
@sadahussen6004 2 жыл бұрын
እኔ ባህሬን 21ካርት 8ግራም 215ዲናር ነው የገዛሁት ምርጥ ነው
@rahmabntseid9204
@rahmabntseid9204 2 жыл бұрын
ወርቅ ወርቅ ነው እንደት ነው ኤክስትራ ኖርማል የምትሉት አይ ኢትዬፕያ አረብ ሀገር እድህ ብሎ ነገር የለም ካራት ነው እንጅ ዋጋው አንድ ነው እደው በሆናው ባልሆነው መብላት እንወዳል
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
የማታቂዉን አትናገሪ አለ
@dudukh6396
@dudukh6396 2 жыл бұрын
ፈትለወርቅ አብረሃ ስላየወሽ ደስ ብሎኛል
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አጠያየቁ ይመቸኛል
@user-nz6qj6xh5p
@user-nz6qj6xh5p 2 жыл бұрын
የባጃጅ ዋጋ አሳየን
@user-ty4nz3eb6h
@user-ty4nz3eb6h Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ኤክስትራ እያላችሁ መቀሸሽ በጣም ጥሩ አይደለም አረብ ሀገር ያላች እህቶቸ ብር ብቻ አታስቀምጡ ወርቅ ግዙ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ 👏
@aminatube608
@aminatube608 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-bo8gg8st4n
@user-bo8gg8st4n 2 жыл бұрын
ዋው
@moonamajaz1756
@moonamajaz1756 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ተመቻቹኝ እጅሽ ያምራል
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
ማነው የሚገዛችሁ ግን ግራም 5000 እግዞ ለምን ጥቅር ብሎ አይቀር
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
ሀብታሞች ይገዛሉ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ያለው ይገዛል የኔ ቆንጆ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ግን ወርቅም አይመሥልም የዉጭ ወርቅ ታይቶ ያገር ሲታይ ብረት ይመሥላል😛
@abaygirma3009
@abaygirma3009 2 жыл бұрын
Kkkkkki
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 2 жыл бұрын
እኛ እንገዛለን ሆ
@aymen_m8288
@aymen_m8288 Ай бұрын
Wishetam nesh waga10shi betach yelem tebilenal man yiketashal ewnet bitawery
@Ethio631
@Ethio631 2 жыл бұрын
ወርቅ ወርቅ ነው ዲዛይኑ ስላማረ ዋጋ አይጨመርም ዲዛይኑ የቆየ ስለሆነ ዋጋ አይቀንስም ምን አይነት አሰራር ነው ?
@samsungdibba966
@samsungdibba966 2 жыл бұрын
አገር ውስጥ ምንም አይጥመኝም ይቅርታ አካብዴ ናቸው
@Ethio631
@Ethio631 2 жыл бұрын
@@samsungdibba966 ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ደስ የሚል ነገር የለም መቼስ ሁለተኛ ሀገር ስለሌለን እንጅ ሌላ ሀገር ቢኖረን ኖሮ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Wow bexam yamral 👍👍😍😍❤️
@w.w9330
@w.w9330 2 жыл бұрын
Wow 😍😍😍
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ወርቅ መግዛት ብዙም አይፈይድም
@HubetenGimite-uk7me
@HubetenGimite-uk7me 11 ай бұрын
Woooooow ❤❤❤❤❤
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያው ነው ዋጋው ካለንበት ሃገር ጋር
@user-zb8ek3bd5j
@user-zb8ek3bd5j 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@noorsaad7191
@noorsaad7191 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@Nish-an
@Nish-an 2 жыл бұрын
gather information on what you are really asking for
@hanahana4246
@hanahana4246 2 жыл бұрын
Bahlawi werq betasayen ke hable yelek
@birukzewde8608
@birukzewde8608 Жыл бұрын
ke sew lay bitigezu begram sinit birr new
@zedted1368
@zedted1368 2 жыл бұрын
Wow😍😍😍😍😍😍
@Tube-dl8mn
@Tube-dl8mn 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እና እስኪ የወፍጮ ዋጋ ሙሉውን አቅርብልን???!!!
@fanoosalain8542
@fanoosalain8542 11 ай бұрын
❤❤❤
@MesiMeskram
@MesiMeskram Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
Yemeche new
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 Жыл бұрын
Opal akrebelen
@MesiMeskram
@MesiMeskram Жыл бұрын
Ma❤❤vqaaaM
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v 2 жыл бұрын
ግራም ስንት ነው
@Ethio631
@Ethio631 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀 እያንቀላፍሽ ነው ቪዲዮውን ያየሽው?
@umuhumra4244
@umuhumra4244 2 жыл бұрын
@@Ethio631 🤣🤣🤣🤣
@kidusmikael223
@kidusmikael223 2 жыл бұрын
Geram timtelew,1 geram ,5000 weym 3000 naw muluew waga aydwlm enam grmoyal
@zeinebamohammed3546
@zeinebamohammed3546 2 жыл бұрын
@@Ethio631 😃😄
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 2 жыл бұрын
ጆሮሽ ይሰማል ግን?
@almalebanon8923
@almalebanon8923 2 жыл бұрын
ምንም አልገባኝ በግራም 5000 የምትለው ለአንድ የአገት ወርቅ ስንት ግራም ይበቃል
@hirutedubai7587
@hirutedubai7587 2 жыл бұрын
5ወይንም 6
@binteslam2175
@binteslam2175 2 жыл бұрын
በሳኡዲ 21 ግራም 22 ካራቱን 4500 ሪያል ገዛሁት
@ebrahimumar8678
@ebrahimumar8678 9 ай бұрын
Wrke fak ena orgenal ebat wat mnakebet mnged
@sadahussen6004
@sadahussen6004 2 жыл бұрын
እኔ ባህሬን 21ካርት 8ግራም 215ዲናር ነው የገዛሁት ምርጥ ነው
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Awet Awsamtrans was live.   By Awet
1:54:20
Awsatmtrans
Рет қаралды 74 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН