የወ/ሮ ባዩሽ ቤት በአዲስ መልክ ስራ ጀመረ! አሁን መብቴን በትግሌ አስከብሬያለሁ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 99,367

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 923
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ስኬት ከሚባለው ቃል በስተጀርባ የሚከፈለውን እውነተኛ ውጣ ውረድ እና ፈተና በተግባር ያሳዩን ጀግና እናት ‼️ሺ አመት ኑሩልን ደስታወት ደስታችን የብዙዎችን የኢትዮጵያዊ እናቶችን እንዴት ዋጋ እንደሚከፍሉ በእውን አሳዩን 🙌🙌🙌🙌ክበሩልን ❤
@asterworku9645
@asterworku9645 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v Жыл бұрын
በትክክል 👏👏👏
@hiwotalemayhugebrie1932
@hiwotalemayhugebrie1932 Жыл бұрын
እንካን ደስ አለዋት 💪🙏👏👏👏
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل Жыл бұрын
እውነትና ጀግና ቢቆይም ሀቅ ይወጣል ጀግና ነሽ🌹🌹💐
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Жыл бұрын
እናታችን ጀግና ጠንካራ ኖት ከእዚያ ሁሉ መጉላላት በኋላ ፍትህ በማግኘትዎ ደስታ ይሰማኛል ከሰለጠነ ሀገር በመምጣትዎ ለማህበረሰቡም ከበቂ በላይ ትምህርት ሠጥተዋል እናመሰግናለን ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት ❤🤲
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
She has a point Leave her alone, let her live her life! Mother Keep up the good work!!! እውነትሽን ነው ብዙ ኢትዮጵያዊያን በጣም ገንገበቶች ናቸው ደደቦችና ራስ ወዳጆች
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና ባዩሽ አበበ አልበገር ባይ ምን ልሁንልሽ የምር ጀግና ነሽ❤💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@بةتتل
@بةتتل Жыл бұрын
ኢቲዮ ጃጎ ሰላም ነው ተመሳሳይ ችግር ነበር እናቴ ገጥሟት ታል ኮቦልቻ አካባቢ ናት እና ቁጥራቸውን ካለሽ ተባበሪኝ የኔ እህት
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
እውነት ነው ወ/ ሮ ባዩሽ ኢዮሐ ሚዲያዎች በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው የሚያደርጉት ሊመሰገኑ ይገባቸዋል አዎ ሁላችንም በውጭ ሀገር ቆይተን ስንመጣ ህግን በመጠበቅ ላይ ሲሪየስ ነን
@degefu3122
@degefu3122 Жыл бұрын
ባዩሽዬ በጣም ጠንካራ ነሽ እንዳንቺ ያሎ ጠንካራ ሴቱች ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ያስፍልጎታል
@fafitube8904
@fafitube8904 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እንኮን ሀቅሽን የመለሰልሽ ሴት ልጁ ሁል ግዜ እንደተበደለች ነው ኢትዩጵያ ምን ህግ አለ ሁሉ በሙስና ፈጣሪ የማይፈሩ ድዝዞች
@milanrafael4524
@milanrafael4524 Жыл бұрын
ኢትዩጵያ ለሴትማ እም ነው እኔም በዚ በግንባታና በተለያየ ነገር የደረሰብኝን አቃለሁ ይኸው በምሬት ወጥቼ ቀርቻለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን የማቃቸው ሴቶች ምን እንደደረሰባቸው ያየ ይፍረድ...እና በእማማ ባዩሽ💯 እስማማለሁ።
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እትየ ባዩሽ በነገራችን ላይ እትየ ባዩሽ ሴት ሸርሙጣም ንብረት ብታፈራ ገንዘቧ ነው ለዛውም ክብራን ማንንቷን ሂሊናዋን አቆሽሻ እምታገኘው ስለሆነ ገንዘቧ ነው ሸርሙጣ ገዘብ በማግኘቷ እሚጠይቃት አካል የለም
@EtetuYimer
@EtetuYimer Жыл бұрын
እውነት ብላለች ትክክል ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ላላችሁ አታውቅም ውጭ ለኖረ ሰው ብዙ የሰውን መብት ምን ያህል እደሆነ ታውቃለች
@አክሰንመካንት
@አክሰንመካንት Жыл бұрын
ማሚ መፀሀፍ መፃፍ አለብሽ የኔ ጀግና ለብዙ ለሴቶች ለሚጠቁ ብርታት ትወኛለሽ
@EtetuYimer
@EtetuYimer Жыл бұрын
እህታችን እድ ጀርመን አትጠብቂ የወንበዴ ሀገር ነው በተለይ ውጭ ለኖረ ።
@zewdugebeyehu7390
@zewdugebeyehu7390 Жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ ላይ የፈፀመው ግፍ የሀገራችን የአሠራር ሂደት በተገቢው መንገድ እንድንፈትሽ የሚያስገድድ ነው።የአካባቢውን ማህበረሰብ እሴት በከፍተኛ ደረጃ የሚጎዳ ነው።ሁሉም ህብረተሠብ ከእውነት ጋር መቆም የማህበረሰቡ እሴት መሆን አለበት።ድረጊቱ የግፍ ጥግ ነው።
@bettybekele1581
@bettybekele1581 Жыл бұрын
የተማረዉ ያልተማረዉ አብዛኛዉ ወንድ ኢትዮጽያ ዉስጥ ሴትን ይንቃል አትከራከራት እንጂ she is 100% correct in this aspects we have abusive culture 😔
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ ለሴት ክብር የላቸውም የሞራል ካሣ ቤቷን ያስፈልጋታል ።ተከራይቶ የነበረው ቤቷን ለማስተካከል ያወጣችውን ወጭ ሁሉ የመክፈል ግዴታው ነው
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ትክክክክል ነሽ በይቶቢያ የሴት መበት አይከበረም😭😭😭
@aktervai1972
@aktervai1972 Жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*እናት ወልዳሻለች ጀግና ነሽ ለማንም የማትንበረከኪ ለናቁሽ እና እብድ ናት ላሉት ሁሉ ጀግንነትሽን አሳይተሻቸዋል በርች*
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
በጣም ለኛ አረያ ናት ጀግና
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ወላሂ በራስሽ ቤት ከሆነ ይሄ ሁሉ ችግር የደረሰብሽ የሞራል ካሳ ያስፈልግሻል
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ Жыл бұрын
በጣም 😓
@aliseid1820
@aliseid1820 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ እድሜሽ አላህ ያቆይልት የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ይልፋቶን አይቶለዚህ ደስታያብቃሁ እስከመጨረሻው ደስታዎን ያብዛሎት ዬኔናትጀግና
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል ልፋትሽ መና ባለመቅረቱ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ሰቶ ቀሪ ሂወትሽ የደስታ እንዲሆን እመኛለሁ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 10 ай бұрын
እናት ባዩሽ ልክ ናቸው። ስቶችና እናቶች በጣም ይጠቃሉ። በጣም ያሳዝናል ሁዋላቀርነት ነው። ያስጠላል።
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
በሰው ንብረት ጉድ እኮ ነው ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅት አለመታደል ነው የሰው ላብ መፈለግ
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube Жыл бұрын
እዩሃበርቱልን ጎበዞች
@tsedidemisse4316
@tsedidemisse4316 Жыл бұрын
ባዩሽዬ ጀግኒት ዘመኑን ቀድመሽ የዋጀሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ እዮሀም በርቱ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እውነት ብንነጋገር ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ሴት ልጅ የማትከበርበት ሀገር ነው ብዙ መድሎ ይካሄዳል
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ወይዘሮ ባዩሽ እንኳን ደስ አለሽ እኔም በጣም ነበር የተናደድኩት እዉነት ለመናገር በህፃን አይምሮዬ በደንብ ነበር የማዉቅሽ በጣም ስሬስ ነበርሽ በጣም ኮስታራ ግን የሠፈሬ ጀግና ነሽ ገና ቦታዉን ገስተሽ ስታስገነቢ ነዉ በደንብ አዉቅሻለሁ እንኳን ጌታ የረዳሽ ደስ ብሎኛል
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
Thank you mommy you inspired us in so many ways 💓 congratulations 🎊.
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርትተሽ ይሄን ማረግሽ እግቡ ማድረስሽ ደስ ይላል የኛስው ለየት ያለ አይድያ ካለሽሁሌ እብድ ነው የምትባይው እዚም በነበርሽ ጊዜ በጣእ ትመችኛለሽ በቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ 💪🏽💪🏽
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
እትዬ ባዩሽ እንኮን እግዚአብሔር ረዳዋት ቀሪ ዘመኖዋት የተባረክ ይሁን
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
በማርያም ስም መጨረሻ ላይ አሳዘነችኝ ተጓድታለች በጣም ፈጣሪ ይቅጣው እዳትለቂው
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 Жыл бұрын
እማማ ባዩሽ ጀግና ንኦት ትክክል 100/ ሴቶች የበታች ሆነው የመኖርበት ሃገር Ethiopia ብቻ ነው
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ባዩሽ ሴት ያፈራውን ንብረት ምን ያመጣሉ ብለው አቃጥለውብናል ኦሮሚያ ላይ ለሴት ያላቸው ክብር ዝቅ ያለ ነው መንግስትም ያው ነው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ይህን ሚዲያ የወደድኩት በባዩሽ ታሪክ ነው : ጃግኒት ባዮሽ እንኳን ደስ አለዎት : ሴቶች ጠንካራና ትግሥተኛ መሆንን አስተምራለች : You did it. You deserve a break clever lady. I hope you will continue challenging unlawful things exist in our country. Be blessed 💞. We learnt a lot. Thank you 💞.
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
አረ ዝበይው ባዩሽዬ ኢትዮጵያ ውስ ሴት ላይ የሚደረገው ግፈ ግፍ ለጉውድ ነው ከአሲዲ ጀምሮ
@toybabint5530
@toybabint5530 Жыл бұрын
ጀግኒት ጎበዝ በርች እዩሀ ሚድያ ይለያል ተበዳዮችበማውጣት ጀግኖች
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
በጣም.ከልቤ.ድስ.ብሎኛል.❤❤❤❤❤❤እንካን.ደስ.አለሽ.እናት.ባዬሽ.እራስሽን.ጠብቂ.መተትም.እንዳያስነኩሽ.
@ወለተሰመአት
@ወለተሰመአት Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ተመስገን የኔ እናት እንባሽን እግዚአብሔር ስለጠረገልሽ አመሰግነዋለሁ ከመከራ እና ከለቅሶ በኋላ ደስታ እንዳለ አምነሽ በፅናት ታግለሽ ሀቅሽን ስላገኜሽ አንች ጀግና ሴት አራያ ነሽ ። እዮሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኘ
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
እናታችን እትዬ ባዪሽ የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቸው ጠበቃ መንግስቱ ዘገዬ ጀግና ናቸው የኢትዬጵያ ህዝብ ድምፅ ስለሃኑሽ እናመሰግናለን እዬሀ ሚዲያ ሁሌም ከፈ በሉልን ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ🙏
@mickymaco9735
@mickymaco9735 Жыл бұрын
ጀግኒት yes she is right Ethiopian men have to respect women, የአገራችን ህግ ወረቀት ላይ ነው
@lulitsweety3971
@lulitsweety3971 Жыл бұрын
በጣም በሴቶች ወ/ሮ ባዪሽ እንዳለችው በጣም ትክክል ነች በትክክል ስሜቷን ገልፃልናለች በሴቶች ላይ ብዙ ጊዜ አድሎና ሴት ብቻ ስለሆንክ አድሎ ይደረጋል እንዳውም ደርሶብናል ወንድ የለም እንዴ ከጎናችሁ እየተባልን ሴት ብቻ ስለሆን አድሎ ተደርጎብናል እንደውም እዮሐዎች እኛ ጋር ብትመጡልን እና በአይናችሁ አይታችሁ ብትታዘቡልን ደስ ባለኝ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
ማማዬ ባዮሽ የኢትጵያ ብርቱ ሳይሽ ደስ አለኝ እባዬ አልቆም አለኝ ብዙ ሴቶችን ወክለሻል። አሁንም እግዝሃብሄር ካንች ይሁን …
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ልክ ነሽ ጎበዝ እንኳን ደስአለሽ አሁን የ6 ወር ቅድሚያ እየተቀበልሽ አከራይ ሁሌም ቅድሚያ ክፍያ ሳትቀበይ እንዳታከራይ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ሀቅ አይቀረም እኔ እራሱ አገረ ብሆን እመሰክራለሁ ከኛ ነበረ ቦታውን የገዛሽው ደስ ብሎኛል የኔ ጠካራ።
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እውነት ደስታዬ ወደር የለውም በጣም ጀግና እናት ነዎት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ጥንካሬዎት ለብዙ ሰው ከእኔ ጀምሮ መማሪያ ነዎት እናመሰግናለን 🙏🥰
@suzyaraya5843
@suzyaraya5843 Жыл бұрын
I'm proud of this lady. She can tolk sense and Convinced.
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ወላሂ እውነት ለምናግር ጅግና አናት ነወት አርጅም አድሜ ይስጥውት 🌹🌹🌹🌹🌹❤️
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
Congratulations 👏👏👏👏 I'm proud for you!!!!!
@fgfgfgvuvd9444
@fgfgfgvuvd9444 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ጠንካራ እናት እንኳን ደስ አለሽ ጄግና ሴት
@saradubai546
@saradubai546 Жыл бұрын
ወ/ሮ ባዩሽ እዴነሽ እንካን ቤትሽን አገኘሽ ደሥ ብሎኝል እግዚአብሔር ይመሥገን
@mesafintteshome501
@mesafintteshome501 Жыл бұрын
ጀግና ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@umurehana2327
@umurehana2327 Жыл бұрын
ጀግና ነሹ እናት ማሻ አላህ❤️💛💚💪👌
@keltum8662
@keltum8662 Жыл бұрын
ምንም ስህተት የለብሽም።ማር ንግግር።ለማንኛውም አሸናፊ በመሆንሽ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል።
@alemsahay9579
@alemsahay9579 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ ጀግና እናት
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ.እናት.ባዬሽ.እንካን.ደስ.አለሽ.
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ጀግናየሺ በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
ጀግና ነሸ
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት ኖት
@ريمالحلوه-ع9ب
@ريمالحلوه-ع9ب Жыл бұрын
በጣም ነበር የምታሳዝነን እኳን ፈጣሪ እረዳሸ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
እንደዚሕ አይነት ቃል አትወድም እኔንም በኮሜንት ተናግራኛለች በጣም ነው የምታሳዝኝኝ ብያት ብዙ ቃል ነው የተናገረችኝ ከምር እሷ ጀግና ጀግና የሚላት ነው የምትወደው 😁
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
,ባዩሽ በጣም ትክክል ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም እኔም ፍትህ ያጣሁ ኑኝ እዮሀዎች እኔም ፍትህ እፈልጋለሁ እህቴ ቤታን ያለ አግባብ በህግ ወጥ መንገድ almost ልትነጠቅ ነው ዳኛና ጠበቃ በጉቦ የተያያዙበት ፈራጁ በህግ ይረዳኛል ያልከው ጠበቃ ከወዲያኛው ቡድን ጋር ተመሣጥሮ ያኛው ቡድን እንዳይሸነፍ ጉቦ ተቀብሎ የራሡ ን ቡድን እንዲሸነፍ ፕረጋል ኢትዬጵያ ያለው ህግ በጣም ያሳዝናል
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
መልስ ያላቹ ስዎች ወይም ህግ ኡዋቂዎች አማክሩኝ
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Congratulations, my hero Bayusheya ,Ethiopian bahal new saten mawared men akerakerek gelese selhon
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ባዬሼ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
የኢዮሃ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምትመሰገኑ ናችሁ
@ZinetAdem-je4yx
@ZinetAdem-je4yx Жыл бұрын
እውነት ተደብቆ አይኖርም ይዘገያልእንጅ እንኮን ደስ ያለሽ ካንቺ የወሰድነው ትምህርት አለ አላህ ይጠብቅሽ ዬሃ ሚድያ በጣም ትልቅ ስራ ሚዲያ ነው፡፡
@fhfdytdfff6200
@fhfdytdfff6200 Жыл бұрын
እንኳንደሰአለሺጉበዝ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ማሚ ጀግና እንባሽ ፈሶ አልቀረም❤❤
@Eyob_vibes
@Eyob_vibes Жыл бұрын
ይሔ ሙልሙል ኢትዮጵያ ውስጥ ከወንድ ቀድማ መናገር የማትችልበት ባህል ውስጥ ሆነን የሤት ጭቆና የለም ይላል?! ደነዝ ። የጨቋኙ ባህል አካል የሖነ ወንድ ሥለሆንክ ነጻ ሆነህ እንኳን ሐሣቧን አታሥጨርስም debate ልታደርግ ትሞክራለህ። ወጣት ጡረተኛ! ሁሉም የኢትዮጵያ ወንዶች ጨቋኝ አድሎአዊ እና ያልሆነ ቦታ የተጣለ ማንነት ነው ተቀበል
@followyourteacher
@followyourteacher Жыл бұрын
Du bist Mutig!!! Ich weiß bereits, wie schwer es ist, eine Frau in Äthiopien zu sein. Leider! Bin stolz auf dich! And also thanks to this group of journalists to keep fighting along with you and to be honest,"the definition of journalism“
@abaysisay8921
@abaysisay8921 Жыл бұрын
እናታችን እንዴ የዚህን ያህል ለማንኛዉም እንኳን ልፍትሽ ሰመረ !!!
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 Жыл бұрын
ጀግና የሴት ቁንጮ ለሴት ሁሉ መርሆ ነሽ አንቺ 🙏 💚💛❤️
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጀግና
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ከመጀሪያው እስከመጨርሻው አብሪሽ ነበርሁኝ ሼር በማድርግ በጣም እተባብርሽ ነበር ቨዲዮ በመስራት በፌስቡክ ድምፅ ሁኝሻለሁ ፍትህ ሰላገኝሽ እጅግ ደስ በሉኛል ጀግና ሴት ነሽ በጣም ምርቱ ጠካራ ሴት ነሽ አንበሳ ብይሻለሁ ቀጥይ አሁንም እናቴ ባዬሽየ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ
@endalealemshay8301
@endalealemshay8301 Жыл бұрын
Enkone dessalesh w/Bayesh Gata yebarek Amen
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
እውነት እውነት ናት እንካን ደስ አልሽ የልፋትሽ ዋጋ ነው
@selamawitkebede6439
@selamawitkebede6439 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አለወት
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Жыл бұрын
We are proud of you your history is teach our poor lady
@mekatube1706
@mekatube1706 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አለሽ አንቺ የሴት ጀግና ወላሂ በጣም ነበር ያዘንኩተ በፊት አልሀምዱሊላህ
@HiHi-un1iw
@HiHi-un1iw Жыл бұрын
Bayush am really glad for you , geta yibarek,you are strong brave woman
@الحمداللّه-ش3ي
@الحمداللّه-ش3ي Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሥያለሽ
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 Жыл бұрын
ባዩሽዬ እንክዋን ደስ አለሽ ጀግኒት
@fanalulu8518
@fanalulu8518 Жыл бұрын
Love love love you bayousheye you are my hero.
@Sumayafanit
@Sumayafanit Жыл бұрын
አድናቂሺ ነኝ ማሚዋ ጀግና
@mestawetteshome646
@mestawetteshome646 Жыл бұрын
ተመሥገን፡(3)
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 Жыл бұрын
የምር ጀግና ነወት እማዬ
@marthaargaw4670
@marthaargaw4670 Жыл бұрын
She is absolutely right .
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Eyoha media number one media all over the world 🌎
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ባዬሽ.የደሴ.ተወላጂ.በሙሉ.እናውቃታለን.ሀቃን.እንካን.እጃ.ገባ.ትክክል.ናት.ሀቀኛ.ናት.ለእውነት.መቆም.አለብን.
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እናታችንወይዘሮባዩሽእንኳንደስአለዎት።በእውነትጀግናብዬዎታለሁ።ቤትዎየጤናናየፍቅርቤትይሁንልዎት።
@asterworku9645
@asterworku9645 Жыл бұрын
ጀግናዬ የኔ እና አንቺን በኢትዬጲያ እመሥልሻለው እንኳን ደስ አለሽ ተመስገን አምላኬ ሆይ እንኳን ደስ አለሽ 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ጎልራያኩኩፉቶ
@ጎልራያኩኩፉቶ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ እንኳን ደስስስ ኣለሽ ፀብል ከበትሽ ኣደርግ
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 Жыл бұрын
You are right ✅️
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
በሌላው ዲይስፓራው እየሰራ በእንደነዚህ ሁኔታ በተወካዮች በተከራዮች እንደስዋ ተጉድተናል ነገሮችን ካለመፍራት ፍርጥርጥ አድርገው ለእውነት የቆሙ ጋዜጠኞች ያስፈልጋል ሴቶች ጋዜጠኞች አብራችሁ ከወንዶች ጋዜጠኞች ጋር መሄዱ መልካም ነው ሽፍንፍን ለፍርፍር ነው
@sossina5495
@sossina5495 Жыл бұрын
ከሰው ይልቅ ከጎናሽ የቆመው በአምሳሉ የፈጠረሸ እግዚአብሄር ይመስገን:: ጥንካሬው ትዕግሱትን ሰጥቶ ለድል ያበቃሻ ጌታ በድጋሚ ይመሰገን:: ጠንካራና ጀግና የሴት ቁንጮ ነሽ እንኳን ደሰ ያለሽ!
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
🤙🤙🤙 ወሮ ባዩሽ ጀግና አርበኛ የህግ አርበኛ የሰለጠነች አስተሳሰቧ ርቆ የሄደ የዘመናችን ጣይቱ ናት የግድ መዋጋት የለባትም ይቅርታ የሚባለው ሰው ሲጸጸት ነው 10000000% ትክክል» ባዩሽ አንድ ነገር ትሁን እና የሷ የመንፈስ ልጆች አንለቃችሁም 😡😡እወቁ
@milanrafael4524
@milanrafael4524 Жыл бұрын
እኔ ግን በወ/ሮ ባዩሽ ሀሳብ 💯 ፐርሰንት እስማማለሁ ጋዜጠኛው ግን ተሳሳትክ ኢትዮጵያ ለሴት እእእእእ ተወው😔
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Жыл бұрын
እማማ ባዩሽ የዘመናችን ጀግና እንኳን ደስ አለሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶሽ በደህና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ❤❤❤❤ በጣም ነው የማደንቅሽ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ወይ እናቴ ታሪኮት በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ ሁሌ እንደተበደለች ነች ለሴት ልጅ መቆሞት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
የዛሬዋን ቀን ላሳየኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ምንም ብል አልገልጸውም ብቻ ተመስገን
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН