♦️የወ/ሮ አስቴር የ23 ዓመት ዕንባ ታበሰ♦️ ቀጥታ ከአዋሳ ለኩ ኢየሱስ♦️

  Рет қаралды 21,317

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 10 ай бұрын
እናንተ ብሩካን ባልና ሚስት ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል ለዚህ መልካም ስራ መመረጥ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልል
@felekekinfu712
@felekekinfu712 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተከበረና የተመሰገነ ይሁን ።
@edentaye5552
@edentaye5552 10 ай бұрын
እድለኛ ባለትዳርች። ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@zainabmk1224
@zainabmk1224 10 ай бұрын
እንዴት መመረቅ መባረክ ነው እናንተ የነብሳችሁን ቤት ቀድማችሁ ሰርታቹሀል ባለቤትሽም ግሩም ሰው አርቆ አሳቢ ነው አፍቃሪ ብቻ ሳይሆን ከጥሩ ቤተሰብ የወጣ ትሁት ጀግና ሰው ነው አንቺም ልጅ ነስቶኛል ብለሽ ከቤቱ ሳትርቂ ቤቱን መስራት ይህ ለእኔ ከአእምሮም በላይ ነው ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ መጸሀፍ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@stc6291
@stc6291 10 ай бұрын
እናታችን እኳንደስስስለዎትእስከባሌቤታችሁ እግዚአብሔር ይስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአናታችን ድካማቸዉ አዚህ ስለደረሰ አግዚአብሔር ከብር ምስጋና ይደረሰዉ አድለኛ አናት አንካን ደስ አሎት አግዚአብሔር የመረጦት ከባለቤቶት ከአርሶ ጋር ሁሉ ለሆኑት አንካን ደስ ያላችሁ አሰይ አመብርሀን ከብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ehetyewodaj6820
@ehetyewodaj6820 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ የክርስቶስ ወዳጆች እልልልልልልልልልል
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@DestaRefu
@DestaRefu 10 ай бұрын
የረደችሁ እግዘብሔር የድግል ለልጅ ክብር ምስገነ ይግበው አሜን
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@selamteke1007
@selamteke1007 10 ай бұрын
የኔውድ እናት ድካሞትን አምላክ ቆጠረው እንኩዋን ፍፃሜው አሳያችሁ እልልልል ተመሰገን
@Ye-maryam
@Ye-maryam 10 ай бұрын
የታደለች ነፍስ መኖሪያዋን ሰራች መታደል መመረጥ እድሜ ከቶ አስጀምሮ ያስፈፀመ መድሐኒአለም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላችሁ ወይዘሮ አስቴር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር መርጦ ፈቅዶ ይሕን ድንቅ የነፍስ ስራ ያሰራሽ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ያስቀናል እንዲሕ በነፍስ በስጋ መድረክ
@zhhgfdrzirrgh9190
@zhhgfdrzirrgh9190 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 10 ай бұрын
እናታችንሆይ እንኳን ደስየለሽ እግዝአብሔር ይመስገን ይችንቀንየባራከልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@felekekinfu712
@felekekinfu712 10 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጽያንና ህዝቧን እግዚአብሔር በሰላምና በበረከት ይጎብኘን ።
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 10 ай бұрын
የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@JustYdidia
@JustYdidia 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ የሰማይ ቤታችሁን የሰራችሁት እድሜና ጤና ይስጥልን።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል ሰለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
አንዃን ደስ ያላችሁአሜን በእውነቱ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት መስራት መታደል ነው እግዚአብሔር በረከቱን ያትረፍሎት ከነቤተሰቦት
@zainabmk1224
@zainabmk1224 10 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ኡፍፍፍ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 10 ай бұрын
እልልልል እንካን ደስ አልሽ አስትዬ እድሜና ጤና ተሰጠኝ መጥቼ አየዋለው። በጣም ደስ ይላል ቲቲነኝ።
@AsterSeifu-z7r
@AsterSeifu-z7r 9 ай бұрын
ቲቲዬ እንዴት ነሽ?እግዚአብሔር በሰላም ያምጣሽ።
@AsterSeifu-z7r
@AsterSeifu-z7r 9 ай бұрын
ቲቲዬ መልክት መላክሽን ሰምቼ ነበር ነገርግን ሣራ አልሰጠችኝም ጠይቂያት።
@NazrietKefela
@NazrietKefela 10 ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@SebleTsegayeMelese
@SebleTsegayeMelese 10 ай бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ሉሌ ጭንቀቷን ባየን በአጭር ቀን እንደቃልህ ምስራቹን ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ፣ አብሬአት አልቅሼ ነበር ዛሬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ለአለሙ ንጉስ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 10 ай бұрын
እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ እስከነባለቤተዎ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
አንዃን ደስ ያላችሁ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መልዕክትነ ያሰማልን
@mesretdes-ld3lb
@mesretdes-ld3lb 10 ай бұрын
እናታችን እንኳን ደስ አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልን።እልልልልልልል
@kidistgirma7424
@kidistgirma7424 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መታደል ነው ፈጣሪ ሲባርክ እንደዚ ነው
@tesfahunorza5112
@tesfahunorza5112 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesretdes-ld3lb
@mesretdes-ld3lb 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ምስጋና በሰማይ በምድር
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 10 ай бұрын
ለጌታዬ ለአምላኬ ለንጉሤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከፍ ያለ ምሥጋና ይድረሰው ው/ሮ አስቴርንና ባለቤታቸውንም ይጠብቅልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@sadisdi3340
@sadisdi3340 10 ай бұрын
እልልልልልሌ እንኳን ደሥ አለን እድሜ ጤና ጫምሮ ይሥጥልን
@belayaraya983
@belayaraya983 10 ай бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።እናታችን ከባለቤቶው ጋር የማያልቀውን ፀጋው ያውርሳችሁ።በረከታችሁ ይደረብን።ለዚህ ክብር መብቃት መታደል ነው
@zena4992
@zena4992 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመሥገን እናቴ እንኳን ለዚህ አበቃዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 10 ай бұрын
እንኳን ደስ እህታችን እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@znashdngato4658
@znashdngato4658 10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 10 ай бұрын
አንዴት መታደል ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፣
@bethelhemzerihun7770
@bethelhemzerihun7770 10 ай бұрын
Esey esey እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi
@EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እናታችን ከነባልተቤተወ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይደልልን በጣም ነው እማደንቀወት ቃል የለኝም ❤❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህት ወንድሞቻችን🙏🏽👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል
@AstraAstra-o8t
@AstraAstra-o8t 10 ай бұрын
Ameen ameen ameen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zainabmk1224
@zainabmk1224 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የነብስም የስጋ ዋጋ ያድርግላትሁ
@Gchnk
@Gchnk 10 ай бұрын
ያሁሉ ጨንቀት አልፎ እንኳን እችን ቀን ለማየት አበቃዎት እናታችን እንኳን ደስአላቹህ እስከን ባለቤትወ።
@MesertAlemayeu
@MesertAlemayeu 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ወ/ሮ አስቴር ከነባለቤቶ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እንባዎት ታበሰ በረከታችሁ ይደርብን
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 10 ай бұрын
እልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስ ያላችሁ እናታችን እና አባታችን ❤❤❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ዛሬን ያሳየን እንባሽን ያበሰ እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 10 ай бұрын
የዘመናችን አብርሀም እና ሳራ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 10 ай бұрын
እሰይ በረከታችሁ ይደርብን
@mihretbegedlu8343
@mihretbegedlu8343 10 ай бұрын
ክብር ለድግል ልጅ
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 10 ай бұрын
እልልልልልል አበሌ ደስዮሄ አኒ ለኮቴ እለሙሞ ደጌ እልልሼሞ አሹ አበሌ ደስዮሄ።
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 10 ай бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልል
@Marta-vi1tx
@Marta-vi1tx 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 10 ай бұрын
እልልልልልልል እንኳንደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የተባርካችኩ ባለትዳሮች ❤❤❤
@hanajovani6021
@hanajovani6021 10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር የመስገን በጣም ደሰ ይላል።
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 10 ай бұрын
Edmnah tnah yestachi ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@avg4628
@avg4628 10 ай бұрын
ዝተዓደላት ነብሲ ብሰማይ መኖርኣ ሰርሓ እግዜአብሔር ዕደመ ጥዕና ይሃብክን ኣዴና
@genetgggg9258
@genetgggg9258 10 ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 10 ай бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አሜን፡፡
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 ай бұрын
Elllllllele 🙏 Amen 🙏 egzabeher yemesegen
@Panshi-c2y
@Panshi-c2y 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን አምላክ❤❤❤❤እልልልልልልልል
@muluhaile4580
@muluhaile4580 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያሎት እንባዎት ታብሷልእልልልልልልልልልልልልል ወ/ሮ አስቴር በድጋሚ እንኳን ደስ አሎት
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 10 ай бұрын
በእውነት እናንተየተመረጣችሁ የእግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የበኩር ልጅ የሆናችሁ ብርሃን ቅድስት ባል እና ሚስት ወ/ሮ አስቴ ር ስይፉ እናባለቤትሽ አቶ ፈለቀ ክንፈ የልባችሁ መሻት ተፈፅሞ ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ ፍፃሚው አልቆ ለዚህ ታላቅ ክብር ምርቃት ላደረሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ፣እየሱስ ክርስቶስ ለማስመረቅ አበቃችሁ/ሽ/!!!!!!❤❤❤❤❤!!!!!***ለእኛ አርአያ የሄንሽን እናት ነሽ ወ/ሮ አስቴር ስታለቅሺ በቋንቋዬነሽ ሚድያ ላይ አብሪሽ አልቅሻለሁ አሁን ደግሞ የልብሽ መሻት ተፈፅሞ በማየቴ እኔም እንደአንቼ ደስ ብሎኝ በእልልታ አመስግኛለሁ!!!!!!❤❤❤❤❤!!!!!!***አንች ልባም ሴት ወ/ሮ አስቴር ትልቁን እና ዘላለማዊውን ፣የማያረጀውን ቤትሽን በመስራትሽ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤!!!!??****ቀሪዘመንሽ/ ችሁ/ የሃና እና የእያቄም የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ!!!!!!!!!!❤❤❤***!!!!እልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤❤እልልልልልል!!!❤❤❤❤❤
@abubakeregigu9410
@abubakeregigu9410 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝአቡሔ ይመዝገን❤❤❤እልልልል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🥰🥰
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን! አሜን!❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 10 ай бұрын
ልዑል ወንድሜ ስለእመብርሐን የአባ ወለደ ኪሮስን አናኘኝ ሰለመደሐኒአለም ዱባይ ነኝ🙏
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል በጣም ደስ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ አይቼ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ወ/ሮ አስቴር ከነባለቤትዎ እድሜና ጤና ያድላችሁ❤
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የታደላችሁ ባለትዳሮች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 10 ай бұрын
እልልልልልልልል የእናታችንን እንባ ያበሰና ኦርቶዶክሳውያንን ያኮራ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏
@saragasa174
@saragasa174 10 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@zennymen
@zennymen 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እህታችን ወ/ሮ አስቴር ሰይፉ:: በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው ብዙ የተጉላሉባቸው ቀኖች ይኖራሉ ግን ውጤቱ እጅግ ከሁሉም በላይ ነው:: እንኳን ይህን ቀን በደስታ አሳየዎት::
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 10 ай бұрын
egziabeher yemeseg. edeme ketena yestachu. enquan des alachu
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 10 ай бұрын
Ellllleeeee Ellllleeeee Ellllleeeee Ellllleeeee zemare melkitn yasmalin Amen Amen Amen Enkan Abiro adrsan qale heyoten yasmalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒❤️❤️❤️🤍🤍🤍🤍🙏🙏🙏
@bizubizu379
@bizubizu379 10 ай бұрын
Thank you everyone.
@yeshialemtesfaye2765
@yeshialemtesfaye2765 10 ай бұрын
Egziabher mechereshachhun yasamrlachhu!!!
@dehab2127
@dehab2127 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ወሮ አስቴርና አቶ ክንፈ እንኳን ደሳለቹ❤❤❤
@meseretmehari912
@meseretmehari912 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezuayhudemissie7802
@bezuayhudemissie7802 10 ай бұрын
እስይ እልልልልልልል
@mamitugobena7717
@mamitugobena7717 10 ай бұрын
ተመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልእልልልልልልእልልልልል❤
@thhghh745
@thhghh745 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ በረከት የታመረጠችሁ አባት እና እናታችን እንኳን ደስ አለችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 10 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@negatketema3965
@negatketema3965 10 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ዲ ሉሌ ለምታደርገው መልካም ሥራ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ የወሮ አስቴር ና ባለቤታቸው ምኞት ተሳክቶ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በማየቴ በደስታ አለቀስኩ። በትዳር ዕለምም ቋሚ ት/ቤት ናቸው። አንተንም እነሱንም እግዚአብሔር ቢፈቅድ፣ በዓይነ ሥጋ ላያችሁ እመኛለሁ
@dubaiexpo6488
@dubaiexpo6488 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@fikrtealemu7661
@fikrtealemu7661 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በናንተ ላይ ታየ ስራዉ ድንቅ ነው
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል☦️💒👏👏👏🌷🌷🌷
@MimiShashemene
@MimiShashemene 10 ай бұрын
የኔ ውድ አክስት እንኩዋን ደስ ያለሽ❤❤❤❤
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 10 ай бұрын
በረከተቱ ይደረሰን እናታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤ እግዚአብሔር
@genetgenet9408
@genetgenet9408 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤት ማሰራት የዘላላም ቤተ ማግኘት አቤት መታደል
@merryarega6149
@merryarega6149 10 ай бұрын
የተመረጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን የታደላችሁ 👏❤😍
@daditubezabih5735
@daditubezabih5735 10 ай бұрын
egzabeh yemasganey
@bitewlignchalla43
@bitewlignchalla43 10 ай бұрын
ከበረከቱ ያድርሰኝ የኔ እየሱስ !!!!
@SebleTsegayeMelese
@SebleTsegayeMelese 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mulumoges8626
@mulumoges8626 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@GetachewKirkos-f9s
@GetachewKirkos-f9s 10 ай бұрын
አሜነ❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 10 ай бұрын
አሰይ አሰይ የአመታት መንፈሳዊ ምኞታችሁን ፅናታችሁን እግዚአብሔር ፍፃሜውን ስላሳመርላችሁ እናታችንንና ባለቤትዎት እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
+ ቅዱስ ሚካኤል መዝሙር || KDUS MIKAEL MEZMUR
1:12:17
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
🔴ከትናትና የማይማሩ  ጨካኞች ናቸው❗️ ❗️
52:11
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
Eritrean music Don't  dream# Red Sea # Eritrea
3:02
ML Channel
Рет қаралды 11 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 102 М.
شب یلدا - ۱۴۰۳
25:38
Dr Elahi Ghomshei - کانال رسمی دکتر الهی قمشه ای
Рет қаралды 7 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 12 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:59
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,2 М.