የወዜን ክፍል 5 | Yewzen Ethiopian Series Drama Part 05

  Рет қаралды 94,525

YOKI Entertainment

YOKI Entertainment

Күн бұрын

የወዜን ክፍል 5 | Yewzen Ethiopian Series Drama Part 05
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 146
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ዋሲሁን የዘወት አድናቂህ ነኝ ከሰሜን አሜሪካ " ባጣ ቆየኝ" የሚለውን ፊልምህን በፍቅር ነው የምወድልህ! ወደፊትም በተለያዩ መድረኮች ላይ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ ልዩ እፁብ ድንቅ የመድረክ ትወና ያለህ ስለሆንክ ልትኮራ ይገባል!
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 3 жыл бұрын
እጅግ እጂግ ቆንጆ ድራማ
@dy2142
@dy2142 4 жыл бұрын
ድራማ ማለት እድህ ነው አስተምሮ መጨረሻው እሚያምር እጥር ምጥን ያለ እደዘመን ድራማ ያልተዛዛ
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 жыл бұрын
የእውነት ምድራችን የናፈቃት እንደዚህ አይነት ዳኛ ነው
@ymadvertisingplc7188
@ymadvertisingplc7188 4 жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነበረ ባያልቅ . ግን ምዕራፍ 1 የተጠናቀቀ ይመስለኛል ቢቀጥሉት ደስ ይለኝ ነበር
@alyaaalali7552
@alyaaalali7552 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል አስተማሪነው
@አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ
@አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ 4 жыл бұрын
ፍትህ እደዚ ባደባባይ ከድራማዉ ዉጭ ቢኖር እደትደሥ ይላል ግን ፍትህና ፍቅር ያለዉ ፊልምና ድራማወችላይነዉ
@coffindance2164
@coffindance2164 4 жыл бұрын
Ewnat nw
@hayatfantow4749
@hayatfantow4749 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@Aa-xy7tm
@Aa-xy7tm 4 жыл бұрын
ምናለ የኢትዮ ዳኛዎች እንደዚህ ፍትሀዊ በሆኑ ኖሮ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ እውቀት ጨምርልኝ Aa ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@AbuRehmet
@AbuRehmet 4 жыл бұрын
በአምስት ክፍል የተጠናቀቀ የመጀመሪያው አጭር ድራማ ሳይሆን አይቀርም ይህ ድራማ። በጣም አሪፍ ድራማ ነበር ።
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የኛ ሐገር kk I feel something
@alem4310
@alem4310 4 жыл бұрын
ውይ መጨረሳችው ነው ኧረ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ብርሽ እዳተ ያለ እውነተኛ ዳኛ ለሀገራችን ይዘዝልን
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
አቤቱ ማስተዋልን አድለን 2018 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ሀብቲዮቱብ
@ሀብቲዮቱብ 4 жыл бұрын
ሯተፈፀመ መቸ ተጀመረ በሉ ቀጥሉበት
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
ወይ ፍትህ ድራማ ባይሆን .. ብርሃኑ የሰው ልኩ ! 💚💛♥ 👈 😘
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ሸቃሊት ወዴት ሂዳችሁ ዛሬ ተቀደማችሁ እኮ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣምደስይላል አቀኚነት ።።
@zaratube608
@zaratube608 4 жыл бұрын
ይሄ በሽታ እያላችሁ አታማርሩ እሱን ትታችሁ እግዚአብሔር አሁን ካለንበት ነገር ያደረገልን ይበልጣል እና አመሰገኑት
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 4 жыл бұрын
አሪፉ ነው እውነት ለዘላለምትኑር ግልፃነት ለራስ ነውና💝💟💞💞💚❤💛
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 жыл бұрын
ብረሀኑበጣምመልካምልጅነህ።ለህሌናህብለህየምትኖር።መጨረሻውምበጣምአሪፍነው።በርቱ
@KFASIL
@KFASIL 4 жыл бұрын
Very educational I like the judge . He is amazing
@daniethio3181
@daniethio3181 3 жыл бұрын
የተመቸኝ ስራ ነዉ ዉሸት ሰርቶ ህሊናህ ከሚቆስል ሴት አልጠፋም ደግሞ እሳ ራሱ አንድ ቀን ትረዳዉ ይሆናል።
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 4 жыл бұрын
Wowww baxam desiyila
@ሀዩነኝየቤተስቦቸናፋቂየህ
@ሀዩነኝየቤተስቦቸናፋቂየህ 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው። እውነትን ምን ግዜም። እውነት ናት ለግዜው ቢፈትንም
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 жыл бұрын
ዉይይ በጉጉት ላይ እያለሁ ተፈፀመ እሚገርም ድራማ ነው ፍትህ እድህ ነው ብርሀኑ እዉነትም ብርሀን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር ፊልም ሆኖ የተሰራ ነበር መሰለኝ አሁን በ5 ተከታታይ ክፍል አሳይታችሁን ቶሎ አለቀብን 🙂 ምርጥ ነው👌
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ 4 жыл бұрын
Wowo Wowowowowowow bizu nagari tamarkuuu Wowowowow bire tebarkiiii
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ 4 жыл бұрын
ዳኛው ዋው ጎበዝ አቦ
@serakissayashailu8834
@serakissayashailu8834 4 жыл бұрын
It would be fantastic if the Ethiopian justice system is as quick as this movie. The movie is so educational for those who involve in retributive justice. Good job!
@mohammedebrahim3155
@mohammedebrahim3155 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስውን የሚያስተምር ቀጥሉበት በርቱ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Keedangal Neeran ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ወይ አሪፍ ትምህርት አለው
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብርቱ አስተማሪ ነው
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Alex Alexander አኤክስ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
መድሐኒያለም የመጣብንን መዓት በቸርነቱ ይመልስልን አሜን ።እስቲ ትንሽ መንፈሳችንን እናድስ በድራማው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
Abbo Wase yalebet sira hulu siyamirko. Betam harif neber. Dagna birehanu akurtehenal. Degmom wase liyu adinakot alegn lante
@madotalemu5201
@madotalemu5201 4 жыл бұрын
እኔ ግን ለምንድነው ዋሴን ብዙ ፊልም ላይ የማላየው ፍሬሽ ማን የሚለው ቲያትር ላይ ብዙ ስዎች ነፃነትን ሲያደንቁ እኔ ግን ለዋሴ ምንም ቃል አልነበረኝም አንደኛ ነበር ዋሴ ትችላለህ እኮ አደረች አራዳ ላይ ስለምሰማህ ደስ ይለኛል
@andunega2661
@andunega2661 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ለሚማር አስተማሪ ነው
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Andu Nega አንዱዬ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@beszii1238
@beszii1238 4 жыл бұрын
አይነ ነው ??የኢትዮጵያ ድራማ በክፍል አምስት Wow bravo ዘመን ድራማ ኑና ተማሩ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
bes zii ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ሶሲየፈንታነሽልጅ
@ሶሲየፈንታነሽልጅ 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ገራሚ ትምህርት ፈጣሪይባርካቹህህህህህ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ 4 жыл бұрын
ብቀጥል እንዴት ደስ በላኛ ነበር !!!!!! በየልቅ
@yexntuaethiopia464
@yexntuaethiopia464 4 жыл бұрын
ውይ በቃ አለቀ በጣም ረዥም ድራማ መስሎኝ ነበር ግን ብትቀጥሉ ጥሩ ነበር ብርሽዬ❤
@እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ
@እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ለማንኝውም አስተማሪ ነው እውነትን መጋፈጥ ደስይለኝል
@halimayesuf8401
@halimayesuf8401 3 жыл бұрын
ሠላም
@ፊፊደሴወዋ
@ፊፊደሴወዋ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
በረጅሙ ጀምረው ባጭር ከሚያስቀሩት ድራማዎች የእናንተ ይሻላል👏
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
እኔስ አቋረጣችሁት ብየ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያውያን በመሆናችን ኩራት ነው ሰብስክራይብ አድርገኝ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
እሺ ጤና ናቹሁ ሁላችሁ ይሄን የመፈስ ርችት ፈጣሪ በሰላም ያሻግረን ወደዛ አጥፍቶልን ምነው ጨነቀን እኮ።ጎበዝ።
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ ቤቴል ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
ሁላችንም እደኛው አይነት ሂለና እዲኖረን እንፀልይ አሪፍ አስተላለቅ ነው እውነት ዘላለም እውነትናት
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹልኝ ፍትህ አይጓደልህ ብሬ በርታ
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
እጥር ክሸን ያለ ደሥ የሚል አሥተማሪ ድራማ ነው
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ 4 жыл бұрын
ደስ ሲል ቅልጥፍ ያለ ድራማ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@thunderkids7633
@thunderkids7633 4 жыл бұрын
ለህብረተሠባችን የሚጠቅም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት 1ኛ ናቹ ቀጥሉበት
@fand8463
@fand8463 4 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄን ክፉ ዘመን አሻግረን
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩና ያልተንዛዛ አስተማሪ ድራማ ነው ተወዳጅ ብዬዋለሁ from LA
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
ልክ ነሸ ማሬ
@الوعائله
@الوعائله 4 жыл бұрын
ኢትዮ ላይ እንደዚህ ድራም የተመቸኝ የለም ታዳ ይዘገያል ምን ይደረጋል....
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
ሰላም መጣችሁኮሮና ዴት መገድ አልዘጋም
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
አይኮሮና ስቱን ባጭር አስቀረኸዉ
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
ምናለ የኢትዮ ዳኞች እንዳንተ ለህሊናቸውና ለተማሩት ማእረግ ክብርና ሀቀኝነት ቢኖራቸው
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እስከ ክፍል5" ብቻ ሰርታችሁ ተፈፀመ ስትሉ አታፍሩም?
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 4 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ታዳሜን በሙሉ በዱባይ የምትኖሩእህት ወንድሞችከይቅርታጋርስራፈልጉልኝ በኮሮና ምክኒያት ስራ ፈትቼያለስራቁጭብየ በጭቀት ልሞት ነው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይህ ቀን አልፎ እይው ዋናው ጤና ነው በሽታውን ያጥፍልን ፍጣሪ ስራ ታገኛለሽ እግዚብሄር ይርዳሽ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Uaejojo Aalain ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 4 жыл бұрын
Betame arefe derama
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ቈ2ጀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ቈ2ጀ 4 жыл бұрын
ያምራል ፍጻሜው
@tadelezerihun6761
@tadelezerihun6761 4 жыл бұрын
አትፍረዱ ይፈረድ ባችኋል ተብለዋል/የውሸትና የሀሰት ፈራጅነን ባዮች። የእውነት ፍርድ ሲሰጥ እንዴት ደስይላል 1ኛ
@efremmussie998
@efremmussie998 4 жыл бұрын
Aref sera new yeketel
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው እሄን ድራማ እካን ደና መጣችሁ
@zeezoozee9952
@zeezoozee9952 4 жыл бұрын
ስላም tv ላይ መቼ እደሆነ ታቃለሽ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
@@zeezoozee9952 ውይ አላቅም
@ethiop365
@ethiop365 4 жыл бұрын
Abet dagna manm ayinorm begna hager endaza hakegna silezih atasimesil
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 4 жыл бұрын
Willkommen
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
እሲ አይቆዩ የምትሉ👉👍
@asiaasia8670
@asiaasia8670 4 жыл бұрын
Betam desi yelale
@jemaljemal9580
@jemaljemal9580 4 жыл бұрын
ምንዋጋአለው በድራማብቻነው ፍርዱ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ 4 жыл бұрын
wow dase yelale
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 4 жыл бұрын
እንዴ እስከ ክፍል 5 ብቻ ኮረና ሲመጣባቸው አሰናበቱት እንዴ ፊልሙንም
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Madina Konjo መዲዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@zahidabousaid7842
@zahidabousaid7842 4 жыл бұрын
De
@emabetmolla1751
@emabetmolla1751 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ፍትህ በፌልም ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Emabet Molla እሙ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ummissa4682
@ummissa4682 4 жыл бұрын
በጣምአስታማሪነው
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Gshjn Hfhji hi Gshjn subscribe adrgiy
@tashfaitupia9864
@tashfaitupia9864 4 жыл бұрын
ትክክል ይፍንዳል ሀብታም ድሀ የማይል ዳኛ ነው ይእዉነት ነው
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 4 жыл бұрын
አሪፍ፣ዳኝነት፣ነው፣እዳተ፣ቢሆን፣ኖሮ፣የት፣በደረስን፣ነበር
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Dagawe dess yelale lemindinwe gin rase wedade minhonwe??Abatwa sehitete sesera twee atilim nber??
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ነውር አይደለም ወይ ከመደመሩ ተፈፀመ ነው በኮሮና ምክንያት ነው በጣም አስተማሪ ነው አታቃርጡት
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 4 жыл бұрын
ክክክ ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል አሉ በክፍል አምስት ተፈፀመ ስትሉ አታፍሩም እንዴ ክክ
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
Woooooowww
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
ምረጦች መጣችሁ
@alemeneshgonderewa4031
@alemeneshgonderewa4031 4 жыл бұрын
betam.harfe.new.ketelwobet.endatakartute
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Tefesteme ale part 5 lay gude
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 жыл бұрын
በክፍል 5 ተፈጰመ አራ ከከከከከከከከከ በኮሮናው ስበብ ነው መሰል እጂ
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
best
@matyosadana7957
@matyosadana7957 4 жыл бұрын
well
@alialsumain4026
@alialsumain4026 4 жыл бұрын
Wwwww wowww
@wendateshome7683
@wendateshome7683 4 жыл бұрын
በናታቹ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ፊትህ በድራማ እና በፊልም ላይ ብቻ ሆነ በገሃድ አለም ላይ ቢኖር ጥሩ ነበር
@sarayewollolij4852
@sarayewollolij4852 4 жыл бұрын
wuye Sebategna negn
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Sara ye wollo lij ሳርዬ ስብስክራይብ አድርጊኝ
@sarayewollolij4852
@sarayewollolij4852 4 жыл бұрын
Eshi bro
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Sara ye wollo lij አመሰግናለው ሳርዬ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነበር ግን በጣም አጠረ ተከታታይ ድራማ ከምትሉት ፊልም ብታደርጉት ይሻል ነበር
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 4 жыл бұрын
በቃ ልቅ በጣም ድስ ሜል ድራማ አስተማሬ ነው
@oumerhussan2494
@oumerhussan2494 4 жыл бұрын
ግን ለምን ታዘገዩታላቺሁ ስራቺሁ በጣም ደስ ይላል
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
አለቀ በቃ ተጋቡ ግን ተራራቁ
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 4 жыл бұрын
አለቀ እዴየ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@zainabadam7243
@zainabadam7243 4 жыл бұрын
እካንደህናመጣችሁ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Zainab Adam ዘይነብ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@zainabadam7243
@zainabadam7243 4 жыл бұрын
ብትቀጥሉበትጥሩነበርግንአለቀአላሽሁ
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 4 жыл бұрын
ዉይብረሀኑ ዋዋዋዋዋዉ ግንሁላችሁም √√√
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
ምን ያረጋል ፍልምለ ብቻ ነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
ደቂቃ ጨምሩበት ብንላችሁ አቢ አላችሁ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
hbetam Endalw ሀብታምዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@በዲኔየማልደራደርናኝየአላ
@በዲኔየማልደራደርናኝየአላ 4 жыл бұрын
ያምርነበር ግን አለቀ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
ተፈፀመ?ከመቼው?ከመጀመራችሁ?😭
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ 4 жыл бұрын
😂😂እኔም ገርሞኛል ሆ
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 4 жыл бұрын
Woye Ye India movie yehe corona film yekech jemere
@sofyawase2673
@sofyawase2673 4 жыл бұрын
ምነው ግን ተፈፅመ ለማለት ቸኮላችሁ ክክክክ
@duryewtube656
@duryewtube656 4 жыл бұрын
Sofya Wase ሶፊ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ወጋገን ክፍል 1 | wegagen Ethiopian Series Drama Part 01
22:39
YOKI Entertainment
Рет қаралды 57 М.
የወዜን ድራማ ክፍል 1 | Yewzen Ethiopian Series Drama Part 01
23:30
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 8 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 7 МЛН
Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
28:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ተማሪው New Drama 2024
21:32
YOKI Entertainment
Рет қаралды 63
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН