የሐዋርያት ቤ/ያን ታዋቂው ዘማሪ ለምን ወደ ወንጌላውያን አማኞች እንደተቀላቀለ መልስ ሰጠ።

  Рет қаралды 47,750

Amen TV

Amen TV

Жыл бұрын

እውነት አርነት አወጣኝ እሱም እየሱስ ነው "፡፡ linktr.ee/CarolFekadu

Пікірлер: 677
@markosmarye
@markosmarye Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ይህ እውነት ለዘላለም ጽኑ ነው። ለብዙዎች ይህ እንዲበራ የእኔም ምኞቴ ነው። ካሮል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይህንን ስላበራልህ አምላኬን አከብራለሁ። ዘመንህ በቤቱ ይለምልም።
@alemuasha8251
@alemuasha8251 4 ай бұрын
አይደለም ያለ ማነው አሁን ቀን የጨለመባችሁ እዛው ተንጫጩ ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ነው
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
bless you !
@redetetonu6001
@redetetonu6001 Жыл бұрын
ወንድም ካሮል ባንቴ ትሞህርት ካለሁበት ከስህተት ከonly Jesus ትምህርት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር እንኳ ረዳን። ብዙ ጫና ልኖር ይችላል ግን በyou tube channelህ ማስተማርን አትተው ምናልባት እንደኔ ያሉት አክራርዋችን ትም መልስ ይሆኗል።
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
bless you ! congratulation .
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችውን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@AshenafiEgata-gy2dp
@AshenafiEgata-gy2dp 6 күн бұрын
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ የስህተት አስተምህሮ ምንድነው?!
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 Жыл бұрын
ኦ ወንድማችን እንኳንም መንፈስ ቅዱስን ወዳጅህ አደረከው ምንጊዜም አይተውህም ወደ እዉነት ሁሉ ይመራሀል መንፈስ ቅዱስን አሁንም ስማው አሸናፊ ነህ።ቁም ነገሩ የቦታ ለውጥ ሳይሆን ማንነትን መረዳት ነው። ማንነትን ደሞ ከመንፈስ ቅዱስ በላይ ለኛ ሚገልጥልን የለም ዋናውን አግኝተኸዋል አሁንም ከመንፈስቅዱስ ጋር ቀጥል። ተባረክ
@etamimisis3322
@etamimisis3322 8 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ እኮ ልዩ ነው❤❤
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial Жыл бұрын
ካሮልዬ የተወደደ ወንድም ነው ዝማሬዎቹ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ብዙዎች በዝማሬው የተባረኩበት ግሩም ዘማሪ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ካሮል
@etamimisis3322
@etamimisis3322 8 ай бұрын
ካሮልዬ ጌታን ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ምክንቱም መዝሙሮችህ ደምም ስር ተሰውሮ የምቀሩ ናቸው እውነት ❤❤❤❤❤❤❤ ተባርከብሃለው እግዚአብሔር ዘመንህህን ህይወትን ይባርክ ቤትህ ትዳርህ ይባረክ ለምልምልን ሁለም በጸሎት አብረንህ ነን ሰብልዬ ተባረክ ❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 8 ай бұрын
Thanks for watching please share and subscribe our channel
@mihiremezgebu5651
@mihiremezgebu5651 Жыл бұрын
እ/ር ምህረት ያርግልህ ንስሀ እንድትገባ እንፀልይልሀለን።
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 Жыл бұрын
INEM YE KAROL AYINET HIWET NEBEREGN TEWELIJE YADEKUT IZAW NEW. YE KAROL TIYAKE YE BIZU MESERETE HAWARIYAT WETATOCH TIYAKE NEBER AWO BEZI CHERICH LADEGE SEW LELA TIYAKE MANSAT KEBAD NEW NEGER GIN GIZEW SIDERS IRASU TIYAKEW BEWISTACHIN GEFTO YIMETAL BIZU DEFREN YEMANANEBACHEW YEMESAF KIDUS TIKISOCH NEBERU BETELEY SILE AB WELD MENFES KIDUS YEMIYAWERU, YE HAWARYAT IHITINA WENDIMOCHE KEHAYMANOTEGNINET WETEN WEDE AMAGNINET INIMITA ISTI INEGNAN TIKISOCHIKO BEDENB TEREDUACHEW ANDUN YIZO ANDUN ANTELTILO AYIHONIMINA. IGNAN YETENATEQE GETA HULACHIHUM GA INDIDERS YEZEWETIR SELOTACHIN NEW
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 Жыл бұрын
Teyy bakish
@apostolicchurchsongs8694
@apostolicchurchsongs8694 Жыл бұрын
አየህ እስዋ ወደ እግዚአብሔር ትለምናለች አንተም ሞክር
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
አይ የኛ ሰዉ እራሳችሁ የቆማችሁበትን ሳታዉቁ ንስሀ ግባ ትላላቹህ ሀይማኖት ማለት ክርስቶስ ነዉ አብ አባት ደሞ ወደክርስቶስ ጠራዉ መንፈስ ቅዱስ ደሞ የጌታን የሀይል እዉነት ገለጠለት የጌታ እየሱስ የማዳኑ ጉልበት የተገለጠለት ምንም ሀይል ወደኃላ አይመልሰዉም ያልበራለት ሁሉ የልብ አይኖች እንዲበራላቹህ እላለሁ
@apostolicchurchsongs8694
@apostolicchurchsongs8694 Жыл бұрын
@@mekdeslemma2599 ወንድሜ እሳ እኔ ጻድኢቅ ነኝ አላለች አስተውል
@loveothers6956
@loveothers6956 Жыл бұрын
የሚዘምርበት መንገድ ራሱ ያስደስታል ልብን ያነሳሳል ይህም ከመንፈሱ ጋር ያለው ህብረት ነው።😍
@melseifu8424
@melseifu8424 Жыл бұрын
I'm glad God has led you to the biblical truth! I pray that you stand firm in the faith and knowledge of the true foundation! Im so happy dear Carol!💙💜
@desuaposto4842
@desuaposto4842 Жыл бұрын
ከምገርመኝ ነገር አንዱ ሁልጊዜ በደልላ እጅ መወደቅክ ነው 😭😭 ግን ሁሉም ወደ ንስሐ እስክመለስ ወዶ ስለ እኛ የምታገሰዉ አንዱ አምላክ ልቦና ይስጥክ አንድ ቀን ከልጅነትህ ጀምሮ በቤቱ ያሳደገ አምላክ ወደ ራሱ እንምያመጣ እርግጠኛ ነኝ 😭🙏
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion !
@jerusalembekele9916
@jerusalembekele9916 Жыл бұрын
ከልጅነትህ የያዘህ ከምላክ እንደማይለቅህ አምናለሁ ሁሉን አይተህ ከንቱ ሲሆንብህ በንሰሀ ትመለሳለህ ....እንዳንተ መንገድ ለሳቱት ሁሉ መምህር ትሆናለህ ለብዙዎችም መዳን ምክንያት ትሆናለህ...እምናለው እንዳሁኑ ስይሆን ያኔ በልጅነት የዘመርክለት አምላክ ያደርገዋል ያ እንዱ የቢሾፕ ተ/ማርያም አምላክ ይረዳካል
@ephjohn215
@ephjohn215 Жыл бұрын
እሱን ያገኘው መንፈስ ቅዱስ ነው ከንቱ???????
@ephjohn215
@ephjohn215 Жыл бұрын
የእናንተ መታወር ደግሞ ምን የሚሉት እንደሆነ! ! ገና የወደዳቸውን ሁሉ ያስመልጣል!!!! እግዚያብሔር ይባረክ!!!!!
@jerusalembekele9916
@jerusalembekele9916 Жыл бұрын
@@ephjohn215 እምናለው ወዳጄ ከሱም እንደሚጀምር አልጠራጠርም!! ምን ይሳነዋል አንዱ አምላክ......በፀሎት ማገዝም መልካም ነው! እውነት ተሰውራ አትቀርም☺️
@jerusalembekele9916
@jerusalembekele9916 Жыл бұрын
@@ephjohn215 የሰዎችን መታወር ከመመልከት ይልቅ በሀይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ....መርምሩ ፈትኑ መልካሚቱንም መንገድ ያዙ ይላል መፅሀፉ ራስንም የራስንም መመርመር አይከፋም ወዳጄ ምናልባትም የራስ መታወር ብርሃንን ይጋርዳል!!☺️
@ephjohn215
@ephjohn215 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ለመንገዳችን ብርሀን ነው so, ከዛ ውጪ ያለ ሰው በጨለማ እንዳለ ሰው ሊነግረው አይገባም። ቃሉ ስለ ወልድ ብዙ ይናገራል........" በሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት " የሚለውንና ሌሎችም ስለክርስቶስ ራሱን የቻለ ህልውና የቻለ አምላክ መሆን ብዙ ተጽፏል። "ወይስ እሱን ክዳቹ ነው??? "ራእይ" ውስጥ እንደተጻፈው " በዚ መጽሀፍ ከተጻፈው አንዳች የሚያጎድል ወደ ቅድስቲቱ ከተማ የመግባት እድሉ ይጉደል ነው ሚለው እና በማይቀለድባቸው ጉዳዮች ላይ ባትቀልዱ ጥሩ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ruthadere4347
@ruthadere4347 Жыл бұрын
I have been so much blessed with your songs, I couldn't not stop listening your beautiful songs over year, Tebarek Carol !
@tibedev3844
@tibedev3844 Жыл бұрын
ይሁዳ 1:3-4 ጌታ አየሱስ ማሰተዋሉን ይሰጥህ ወንድማችን.....
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 23 күн бұрын
Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu Idilu sayameltachu Yene bishop T/maryam Bishop Hizkel Bishop Dawit toshe Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
@tellthetruth4335
@tellthetruth4335 Жыл бұрын
በአንድ ወቅት እኔ ቤተክርስቲያኔን፣ የእግዚአብሔር አገልጋዮችንም በአለም በማየው ስርዓት ተስቤ መንቀፍ ጀምሬ አድጎም ከቤተክርስቲያን ወጥቼ ነበር። ቤተክርስቲያን እዛ ውስጥ ያሉት አገልጋዮች በፈቃዳቸው የሚመሯት መስሎኝ። በውጭ ያየሁት ግን ራስ የሚያዞር ነገር ነበር። አሁን በንስሐ በምህረቱ ስመለስ ግን ኢሳይያስ 55÷8: አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና ይላል እግዚአብሔር። 9: ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው። የሚለው ጥቅስ በራልኝ። ወንድሜ እኔን ከረግረግ ያወጣ አምላክ አንተንም ይርዳህ። ሁላችንም እንወድሃለን፣ ከእኛ በላይ ደግሞ የልጅነትህ አምላክ አንዱ አምላክ ይወድሀል። ይሁዳ 1÷4: ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም 👉ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@rahwayirgalem8185
@rahwayirgalem8185 Жыл бұрын
Jesus christ is the son of God.only Jesus people repeant. My brother Carol you are my hero
@girmesh9051
@girmesh9051 Жыл бұрын
ካሮልዬ የኢየሱስን አባትነት አልተረዳውትም ላልከው ወይ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለውን ጥቅስ እዘለው ነበር ላልከው ማንም የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ትውልድ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚክድ የለም ልጅነቱ ግን እንደዚ እንደምታውቀው ቃል ነው የሚቀበለው “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6
@apostolicchurchsongs8694
@apostolicchurchsongs8694 Жыл бұрын
እውነት ነው ይባርክህ 🙏🙏🙏
@miratomire6044
@miratomire6044 Жыл бұрын
Indi Yale astemiro behawriyawit b/k yelem ibakihn wondime Menfes kids Lela amlk honelih? Lemenesatm Ken ale yiftenilih
@umabafeo5978
@umabafeo5978 Жыл бұрын
ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና የምለው ቃል ውስጥ ሰጭው ማን እነደሆነ ነገሩኝ እባካቹ apostles ዩሐ/ወ 3-:-16 አንብቡ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion !
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 Жыл бұрын
የመለኮቱ ሙላት የሆነው ክርስቶስ በርቶልህ ወደ እውነት ለመመለስ ጌታ ስለረዳህ ቅዱስ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። እውነት አርነት አወጣህ። ወደ እውነተኛው የክርስቶስ ትምህርት ስለተመለስክ በዙዎች ወደ እውነት ስለምትመልስጌታ ይባረክ፡
@apostolicchurchsongs8694
@apostolicchurchsongs8694 Жыл бұрын
የቤ/ክ ስም አታጥፋ እባክህ ለኛም ወንድማችን ነህ ንስሐ ግባ 🙏☝️🙏
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 Жыл бұрын
@@selamyeapostolicliji6330 ጌታ ኢየሱስ አይኖቻችሁን ይክፈት
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! no need of Compromise , it is death way .
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
​@@selamyeapostolicliji6330ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
አንድ አምላክ ለዘላለም የማይቀር ሰማይ ና ምድር የፈጠራ መስታወል ይስጥ ወንድማችን እዉነት ግዛ እንጂ አትሻጣ😥😥😥
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 Жыл бұрын
እውነትንማ አገኛት
@tsigemekonnen
@tsigemekonnen 8 ай бұрын
he chose the right way
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@user-sd8ji5ei3d
@user-sd8ji5ei3d 2 ай бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm Жыл бұрын
"የተካፈልነው ህይወት የአርነት ህይወት ቢሆንም #የስጋ አርነት አይደለም #መንፈሳዊ አርነት ነው።" ይህ ባለመረዳት..... እግዚአብሔርን ስለአንተ የተመሰገነ ይሁን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይገለጥብህ። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን !!
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Жыл бұрын
Egziyabher yebarkh about this days stage activities so sad🥲 I wish Gospel singers and some church pastors get this lesson God bless you brother 🙏🙏🙏🙏
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 Жыл бұрын
ካሮል ወንድሜ ጌታ እንኳን ረዳህ መዝሙሮችህን በእንባ ነው የማመልክባቸው . እኔ ያወኩህ ክለብ ሀውስ ውስጥ ነው:: Friday night worship. ናፍቄ ነው የምገባው ስትዘምር ሀይል አለው ሌላ አለም!! ወደላይኞው ዐለም ይዞኝ ይገባል . የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው ይሄን ያደረገው . God bless you aboundantly my brother 🙏
@Bereketwadu55
@Bereketwadu55 Жыл бұрын
😂😂😂 በጣም ፈገገ ያደረገኝ ዘፈንና መዝሙር ልዩነትና ስነገር ነው 😂😅 አይ Trinity ብዥታ የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የስላሴ እርሾ እንኳን የሌለባት በአንድ በቻኛው አምላክ የምታምን የገሃነም ደጆች የማይችሉአት ነች በስኦል አፍ ላይ ቆመን ስለ አንዱ አምላክ እናውጃለን። ስላሴ እና የስላሴ ትምህርት በአንድ አምላክ ትምህርት ይወድቃል አንድ አምላክ ብቻው በምድር በሰማይ ይነግሣል ዘካ 14:9 እንደተናገረው ይፈጸማል ብዙዎች ያፍራሉ። ምንም አይደንቅም
@yosephbulo8087
@yosephbulo8087 Жыл бұрын
እዉነት ናው
@thepracticalcivilengineeri4586
@thepracticalcivilengineeri4586 Жыл бұрын
ለመታወቅ ወደ አለማወቅ መሸጋገርህ በጣም ያሳዝናል። ምንም እንኳን ካንተ የባሰ ሂወት ቢኖረኝም አውነተኛውን ነገር ማድረግ ቢያቅትህ አንኳ ሀሰት ነው ብሎ ማላገጥ የባሰው ሀጥያት ነው። አይገርም ፣አይደለም አንተ ዘፋኞችም አንተ ወደ ሄድክበት ሲዘምቱ አይተናል። እድሉን አግኝተህ እንድትመለስ ከልብ እመኝልሀለው።
@meriled2800
@meriled2800 Жыл бұрын
Wendme birik bel
@shumielias2340
@shumielias2340 Жыл бұрын
ልክ ነህ ....አንዱ ኢየሱስ ብቻውን ይነግሳል
@saramatusala84
@saramatusala84 Жыл бұрын
@@Yilmahailu23 መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@user-pl2bp2fd4y
@user-pl2bp2fd4y Жыл бұрын
አውንም እግ/ር ውዴቀድሞ እምነት ይማልስ🙇🙏
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@dawitbegashaw351
@dawitbegashaw351 Ай бұрын
ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 23 күн бұрын
Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu Idilu sayameltachu Yene bishop T/maryam Bishop Hizkel Bishop Dawit toshe Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ካሮል የ እውነት ምስክርነትህ ጠቅሞኛል ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብሩክ ነህ ።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Жыл бұрын
Welcome our brother. I found his interview very interesting and informative. Thank you for sharing.
@gelilat5379
@gelilat5379 Жыл бұрын
Carolye tebark. You are our blessing.
@tigisthabtu2981
@tigisthabtu2981 Жыл бұрын
you are so humble and blessed 🙌🙏
@behailukebede3522
@behailukebede3522 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ብቻውን ያለውን አምላክ ክብሩን ጠሎ ህዝቡን ለማዳን ቢመጣ መዘበቻ አደረከው ምን ያህል እንደሚያዝንብ ብታውቅ መልካም ነበር፡፡ ምክንያቱ እኔ እኔ እግዝያብሔር ነኝ አልለወጥም እያለክ አንተ ግን ……… ይልቁኑ ቀኑ ሳይቀርብ አንድና ብቻውን ያለውን አምላክ ወይም በስጋ የተገለጠውን አምላክ በንስሃ ተመልሰ እንድታመልከው መልካም ምኞቴን ፀሎቴ ነው!!! ጌታ ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጥህ!!!!
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion !
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 11 күн бұрын
እሱ መቼ እግዚአብሔር ይለወጣል አለ እናንተ እኮ ናችሁ መጽሀፍ ቅዱስን አጣማችሁ ምታነቡት እሱማ እውነቱ ተገልጦለታል
@romangezhane5227
@romangezhane5227 Жыл бұрын
Ephesians 4:5 One Lord One faith One baptism
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 Жыл бұрын
Abe welid menifes kiduse
@apostolicchurchsongs8694
@apostolicchurchsongs8694 Жыл бұрын
ይሄን ምን አገናኝው??☝️🙏
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሐይማኖት ሐዋርያት ናት ♥️
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@mahletsolomon2670
@mahletsolomon2670 Жыл бұрын
ካሮልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@mekdisethiopia5221
@mekdisethiopia5221 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እባክህን በንሰሐ ወደ ቤትህ ተመለሰ ቤቴል ቤቴ ናት ከሱዋ አልወጣም ብለህ የዘመርከውን አስብ ውንድሜ ና
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
እውነት ቤቴል ቤቴ ናት ከሱዋ አልወጣም ና ና ወንድሜ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@user-hv4br9wt8c
@user-hv4br9wt8c Жыл бұрын
𝗶 𝗳𝗲𝗲𝗹 𝘀𝗿𝘆 𝘁𝗼 𝗵𝗲𝗮𝗿 𝘁𝗵𝗶𝘀...የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው አባት ሆይ ከተመረጡት አድርገን።
@awothaile6602
@awothaile6602 Жыл бұрын
Sorry for what ? Ye eyesuse yederjet amelak ayedelem yetebes enje!
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@melkamutsegaye1664
@melkamutsegaye1664 Жыл бұрын
ወንድመችን ካሮል. እግዚአብሔር በምህረቱ. ወደ ቤቱ. ይመልስ
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
👉እውነት፥መንገድ፥ህይወት👈 መጽሐፈ ምሳሌ 30 3፤ ጥበብንም አልተማርሁም፥ ቅዱሱንም አላወቅሁትም። 4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው? 🖕 👆 ይህ ቃል በብሉይ ኪዳን የተፃፈ ነው።ኢየሱስ ልጅ የሆነው በአዲስ ኪዳን ነው ብለው ለሚያምኑ የ Only Jesus ወይም የሃዋሪያት ቤተ እምነት ተከታዮች እና ሌሎችም መሰሎቻቸው የማይዋጥላቸው ቃል ነው።ነገር ግን መራራ እውነት ነው። 👉ኢየሱስ ከዘላለምም የአብ ልጅ ነው።ደግሞም ከአብ ሰለወጣ አምላክም ነው: 👉የዮሐንስ ወንጌል 1 3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። 👉ወደ ዕብራውያን 1 2፤ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 👉አንድ የሚለው ቃል አንድ ቁጥር ማለት አይደለም።አንድ የሚለው ቃል ይልቁንም ሁለት እና ከዚያ በላይ ለሆነ አካል ጥቅም ላይ ውልዋል ።ለዚህ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ በቂ ማስረጃ ነው። ለምሳሌ፥ ባልና ሚስት ሲጋባ አንድ ይሆናሉ ነገር ግን ሁለት የተለያዩ አካሎች ናቸው።በሌላም ስፍራ አንድ ሕዝብ ይላል።ስለዚህ አንድ አምላክ ሲባል አብ፥ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ እንጂ ኢየሱስ ወይንም ወልድ ብቻ አይደለም። 👇 የዮሐንስ ወንጌል 10 28፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። 29፤ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። 30፤ እኔና አብ አንድ ነን። 👆 የዮሐንስ ወንጌል 17 11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።. ☝️ የዮሐንስ ወንጌል 17 20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። 👇 22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። ኢየሱስ በስጋ የተገለጠ ህያው የእግዚአብሔር ቃል ነው። 👉የዮሐንስ ወንጌል 1 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።👈(John 1 2 The same was in the beginning with 👈God.) 👉የዮሐንስ ራእይ 19 13፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል። 👉ደግሞም ኢየሱስ ሰው ነው።ለዚህም ነው እግዚአብሔር አብ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ የሆነው። 👇 ወደ ኤፌሶን 1 17፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። 👉የማቴዎስ ወንጌል 24 44፤ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። 👆👆👆👆 👉👉መንፈስ ቅዱስም አምላክ ነው ማሳያ፥ መጽሐፈ ኢዮብ 33 4፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ። 👈👈 “Bible is our ultimate reference for truth !” 👉"የእግዚአብሔር ቃል ላይ አናድግም !!!"👈
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k Жыл бұрын
1ኛ የዮሐን 2/22/23 አብብ 22 ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። 23 ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
@@user-kt9tp7hc8k "ወንጌል "ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው “በሚል እውነት ላይ ብቻና ብቻ የተመሰረተ ነው። ጥቅስ ጎማምዶ ወንጌል አይሰራም የኔ እህት።ይልቁንም ከተኛሽበት ንቂ፥ነቅተሽም ሌሎችን አነቃቂ።በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ከፍ ማለቱ ለማናችንም አይጠቅምም ።የጌታ እንጂ የ መሪዎች ተከታይ አትሁኚ።ከማንም በላይ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ሊረዳሽ ሁሌም ዝግጁ ነው።ቸር ቆይኝ !!🙏
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በቃሉ መረዳት እንዲኖረን ስለጻፍከው 🙏🙌
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 Жыл бұрын
ይህን ዉሻት ጃ ከምትል ዝም ብትል አይሻልም ብለህ ነዉ?
@meriled2800
@meriled2800 Жыл бұрын
Ke igziabher silewexa amlak nw malet hulet amlak nw yalen malet nw 👀🙉🙊
@romangezhane5227
@romangezhane5227 Жыл бұрын
Hear,Olsrael The lordour Gid is one Lord
@meklitaklilu8653
@meklitaklilu8653 Жыл бұрын
I invite you to read the bible and to pray more,The ALMIGHTY GOD will reveal you him self,እግዚአብሔርን እኛ አይደለንም እንዲህ ነህ እምንለው እሱ እሱ ነው
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 Жыл бұрын
INEM YE KAROL AYINET HIWET NEBEREGN TEWELIJE YADEKUT IZAW NEW. YE KAROL TIYAKE YE BIZU MESERETE HAWARIYAT WETATOCH TIYAKE NEBER AWO BEZI CHERICH LADEGE SEW LELA TIYAKE MANSAT KEBAD NEW NEGER GIN GIZEW SIDERS IRASU TIYAKEW BEWISTACHIN GEFTO YIMETAL BIZU DEFREN YEMANANEBACHEW YEMESAF KIDUS TIKISOCH NEBERU BETELEY SILE AB WELD MENFES KIDUS YEMIYAWERU, YE HAWARYAT IHITINA WENDIMOCHE KEHAYMANOTEGNINET WETEN WEDE AMAGNINET INIMITA ISTI INEGNAN TIKISOCHIKO BEDENB TEREDUACHEW ANDUN YIZO ANDUN ANTELTILO AYIHONIMINA. IGNAN YETENATEQE GETA HULACHIHUM GA INDIDERS YEZEWETIR SELOTACHIN NEW
@eyerusalembekele3274
@eyerusalembekele3274 Жыл бұрын
@@meklitaklilu8653 1negn ale ......1neh alnew
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@hiwottadessa9815
@hiwottadessa9815 Жыл бұрын
ከሐዋርያት መውጣትህን ከመስማቴ በፊት መአዲሱን መዝሙርህን ነበር የሰማሁት ግን የሆነ ነገር እንደጎደለው ተሰማኝ አሁን ይሄን ፕሮግራም ገብቼ ሳየው ሁሉም ነገር እንደተወሰደብህ ገባኝ ስሙ እንኳን ከአፍህ ላይ ጠፍቷን አሁንም ጫካ ግባና እንደገና ፀልይ ያለውንግርግር መለየት አቅቶሀል ሞገስህ ርቆሀል
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion !
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@sehaity6492
@sehaity6492 Ай бұрын
ከሰው ይልቅ የማይሳሳተውን እግዚአብሔርን ሰምቶ ታዟል አምልጧልና አምልጡ❤❤❤🎉🎉🎉
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Ай бұрын
amen !
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Ай бұрын
bless you !
@takelebatiso8662
@takelebatiso8662 Жыл бұрын
ይሁዳ 4... ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
@mahletsintayehu5123
@mahletsintayehu5123 Жыл бұрын
ሐዋሪያዊት ቤተ ክርስትያን በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለች እኮ ነገር ግን የማትቀበለው 3 አካል የሚለውን ነው ። የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው ላይ ስንደርስ የምንደነግጥበት ምንም ምክንያት የለም አዎ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። ይህንም ክርስቶስ የእግዘብሔር ልጅ ስለመሆኑ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ትሰብካለች ታስተምራለች እኔም ከመሰዊያው ስለ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ሲሰበክ በጆሮዬ እድምጫለሁ ተምሬማለሁ የቤተክርስትያን ዶክትሪን በጭራሽ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚቃወም አይደለም
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@genetdawit1773
@genetdawit1773 Жыл бұрын
I love him so much God bless you brother ❤ also sebli
@lakemhirettayealemu4552
@lakemhirettayealemu4552 Жыл бұрын
ከ ልጅነት እስከ እውቀትህ ድረስ ሳታውቀው ነው ማለት ነው ያገለገልከው......ለራስ ሄደሐል ግን ሳታውቅ ስለኖርክ ሌላውን አታሸብር..... ንሠሀ እንድትገባ እንጸልያለን..... ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን እንዋጅ.... ወደ ኤፌሶን ሰዎች ፭÷፲፭
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 23 күн бұрын
Ye hawaryawit timihrt temren yadegnew yihe new Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu Idilu sayameltachu Yene bishop T/maryam Bishop Hizkel Bishop Dawit toshe Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
@tgmergia6710
@tgmergia6710 Жыл бұрын
ካሮል ስጦታችን እንወድሀለን
@mekeds2424
@mekeds2424 Жыл бұрын
ኦ ወንድሜ እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ይስጥህ በዚህ መጨረሻው ዘመን የጨካኞች ዝማሬ ይዋረዳል
@ashenefitemesgen9566
@ashenefitemesgen9566 Жыл бұрын
EHUNATT NEW Ye Ewunati men sinorani bicha new ba ehunetengawu mengadi layi makomi yeminichilawu kalihona ka Ehunati liniwosadi Enichilalen ... Eg/r yitabikan.
@berhaunjarsa1646
@berhaunjarsa1646 Жыл бұрын
libona yistewu iyesus
@eyobmengesha9313
@eyobmengesha9313 Жыл бұрын
ለአንተ ወንድሜ የንስሐ ዕድል እራሱ ሳይከብድህ አይቀርም የአንተ ጉዳይ አድስ አይደለም፣ ስንት እንደ አንተ ኃይማኖትን በገንዘብ የቀየረ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፎአል! አዝንሀለሁ‼
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
live under the shadow of Holy Spirit....bless you dear
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 Жыл бұрын
Welcome our brother. I love you so much!
@melkamshow
@melkamshow Жыл бұрын
God bless you Carol!!
@miesabanata2082
@miesabanata2082 Жыл бұрын
Miskin ante legenzebina leseti bileh hayimanotihin yekeyerk
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Жыл бұрын
አቤት ዝማሬህ እኮ ወደ ሰማይ ነው የማያስናፍቁት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@user-np3bi4ez1v
@user-np3bi4ez1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ይሄ እውነት የሆነው ጌታ እኮ ስንቶቻችንን ማረከ ዋዉ ክብር ለእግዚአብሔር
@elianatechshow
@elianatechshow Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነበረ የምንወድክ ግን እንደዝ አይነት አስተሳሰብ ይኖራሃል ብዬ አላሰብኩም የ እየሱስ መንፈሱ እንደ ለላ አካል አድርጌ መዉሰድክ መጀመራዉኑ አልገባም ነበረ ማለት ነዉ:: ጌታ እየሱስ ፊቱን ያብራሊ
@tadelechdefersha4824
@tadelechdefersha4824 Жыл бұрын
Woooow that is amazing. God bless you.
@dg4147
@dg4147 Жыл бұрын
Carolye geta abzto ybarkh. Yeredah ersu the son of the living God Jesus Christ newna begeta hayl berta. Holy spirit will guide you to the right and peaceful way.
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Жыл бұрын
ለካ እግዚአብሔር አብሮን ስኖር ነው ሞገስ ግርማ የሚኖረን...እሱ የሌላባት ህይወት እንዲህ ከንቱ ነው ምንም ላዘ የለም😭
@nebiyulachebo8793
@nebiyulachebo8793 Жыл бұрын
Awo ehte lk nesh
@ebenezerkifle605
@ebenezerkifle605 Жыл бұрын
well said
@SabureVlogs
@SabureVlogs Жыл бұрын
@@ebenezerkifle605 ኸረ ባክህ😂
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved (chosen ). You need to follow his way too.
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@melkamubogale7697
@melkamubogale7697 Жыл бұрын
carol you are my legend በቃ ትለያለህ አሁን የገባህ ነገር ልክ ይሁን አይሁን ለጊዜዉ አላቅም ግን አንተ የገባህን ነገር አድርግ! ምናልባት እንደገና ብዙሃንን ይዘህ ልትመለስ ትችላለህ አይታወቅም! ብቻ ከባድ ጊዜ ነዉ አዉነትን ለመረዳት, እኔም በግለ ብዙ እንዳጠና ግድ ይለኛል
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved (chosen ) . You need to follow his way too.
@user-bo8ck4tv3q
@user-bo8ck4tv3q 3 ай бұрын
​@🤪😝🤪😝😛😝😜habtamusium8646
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
የመሀመድ ልጆች ! ኢየሰሱስ ብቸኛ የአብ ልጅ መሆኑን አምናቹህ የዘላለምን ህይወት አግኙ ፡፡ ሌላ መዳን በማንም የለም ! ቁራን የውሸት ት/ት ነው ! በመጽሐፍ ቅዱስ እመኑ ! ስላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስቅዱስ በባህሪ አንድ በማንነት ሶስት እግዚያብሄር ናቸው ፡፡ ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር ብለው የፈጠሩን ዘፍ 1 ፡26 ስላሴ ነው !
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አንዱን እግዚአብሔር አብን ልጁን እየሱስ ስን መንፈስቅዱስ ን በ ማመኑ ወደ ቤትህ ተመለስ የምትሉ ሰወች ታሳዝናላቹሁ እግዚአብሔር እውነትን ከገለጠለት እውነት ከበራለት ቢሾፕን አስብ ማለታቹሁ ገራሚ ነው እንኳን የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አገኘህ ወንድሜ የ ትውልድ መዳኛ ሁን እውነት አሁንም ይብራልህ ዝማሬዎችህ እሳት አላቸው ፀጋ ይብዛልህ ።
@rahelwodajo5069
@rahelwodajo5069 Жыл бұрын
God bless you brother,,,,,,so humble
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 Жыл бұрын
Tebareku betam yemeyantse nw tebarkebetalew bizu tmehirt agechalew....
@zeritudemise6949
@zeritudemise6949 Жыл бұрын
Ara yedabilos menfes nw inj beyesusim nisa giba w,m😭🙏
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤ እጅግ ተወዳጅ ጊዜ ❤❤❤❤
@yossihana8406
@yossihana8406 Жыл бұрын
Enkuan Geta Ewinetun aberalik... በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” ..2ኛ ዮሐንስ 1፥9
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
amen !
@melesenana4685
@melesenana4685 Жыл бұрын
HIS father even did the same action to escape from ETHIOPIAN APOSTLIC CHURCH to some where else.
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
@birukkedir4770
@birukkedir4770 Жыл бұрын
በሐዋርያዊት እምነት አስተምህሮ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ አይደለም የሚል ማነው ያስተማረው ካሮል?
@MesayGadisa-nh4ms
@MesayGadisa-nh4ms 8 ай бұрын
ጌታእየሱስ ማስተዋልን ይስጥህ ወንድማችን
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሐይማኖት ሐዋርያት ናት ፣✅💯✅
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@mohamedrashid5898
@mohamedrashid5898 Жыл бұрын
እግዘአብሔር ያንሰ ለብ ይሰጠ ከ ሐዋረት ዬዎደቀ ከመበድ ልለ ዬሌሚ እኔ በ ህይዎቴ አይቼአለወ በጠሚ ኘዝነለወ ስለ ነፋሲ
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 Жыл бұрын
ካንተ ጋር በቅርበት እንድያሳልፍ ዩንቨርሲቲ ምከንያት ሆኖ ነበረ ግን በሩቅ ከሚያውቀው ተለይታ ነበረ።ምከንያቱም ጥሩ አገልግሎትህ ላይ ተዋቅነትን በጣም ትፈልግ ስለነበርክ ወርደት ታስከትል ይሆን ይሁን ብዬ ስፈረ ነበርኩኝ።አሁን ግን መመለስ በማትችል ዉድቀት ዉስጥ ስያይህ፣ገና ለመወቅ ጅማሬ ላይ ሆነ ራስህን አዋቂ ታደርግ ስለነበርክ ለዚህ ዉድቀት አብቅተዋል ብዬ ስለምያምነዉ እራስህን አሁንም እይ እልሃለሁ።
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved (chosen ). You need to follow his way too.
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Жыл бұрын
Wow my dear bro well come I'm very happy to see u, I know you as well as ur father because I was one of you the member of apostolic church 9 years ago
@biniyamgesese1315
@biniyamgesese1315 Жыл бұрын
Mastewalun yesteh carol betam mwedhna anten lemehon str yeneberku tadagi neberku
@embetborena5019
@embetborena5019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ 🥰
@shumielias2340
@shumielias2340 Жыл бұрын
በየትኛው ጌታ ? ማለቴ ከስላሴ ስነተኛው አካል ?🤔
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
Carolyeee zemenih yibarek😍
@aregukassa9494
@aregukassa9494 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንድርቅ ኢየሱስ ምህረት የርግልህ
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 Жыл бұрын
Aregoletima lezi bekako🙏🙏🙏
@etakolaydy7571
@etakolaydy7571 Жыл бұрын
ለዓለም መገዛት ይሄ ነው እንግዲህ ከኢየሱስ ምን ጎደለ ነው 😢😢
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER CAROL BEFIKADU::
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ መጨረሻው ዘመን ነው እግ/ር መሀሪ ነዉ ቸር ነው እኔ እፀልይልሀለሁ ወደ አባትህ ቤት ትመጣለህ
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 Жыл бұрын
አሁን ወደ የት ሄደ?
@habtamusium8646
@habtamusium8646 3 ай бұрын
only Jesus is a fake Religion ! may God attract you to the true way .
@Tube-co4rh
@Tube-co4rh Жыл бұрын
ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewgizaw7577
@getachewgizaw7577 Жыл бұрын
ኢየሱስን አምላክነት ክዶ በአንድ ግዜ ሰው የሆነበት ሰው ሌላውን ቢክድ አይገርምም
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@WogeneApostolic
@WogeneApostolic 2 ай бұрын
ብቻውን የለውን እየሱሲን እንደ ይሁዳ ለትንሺ ነገር ሸጥክ ኢየሱስ አሁንም ምሕረቱን ያርግሌህ ወንደመ
@user-us2ub3zx5w
@user-us2ub3zx5w 8 ай бұрын
ሳምሶንን ያታለላች ዓለም አንቴንም አታለሌችክ አንድ ቀን ግን በንሳሃ እንድምትሜለስ አምናለሁ ወንድሞችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠህ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER CAROL BEFIKADU::
@Apostolic45
@Apostolic45 Жыл бұрын
ዩሑንስ ወንገል 14 እስከ መጨረሻ በ መንፈስ ሆነ አንብብ የኢየሱስ ማንነቱ ትረዳለ አብ በሥጋ ኢንደተገለጠ አታምንም?1ኛ ጢሞ 3:16 ምንትላለ? ሰዉ በማስተዋሉ አይደግፊ ተብሉዋል ደግሞ መንፈስ ቅዱስ sequence አለዉ ኤልሳዬ ከ ኤልያስ ብዙ ታግሎ ነዉ ያገይኘዉ አነተ የእግ/ር ቅባት ጥሰ ወጥተ መንፈስ አገየኘዉ ማለቱ ጥያቀ ዉስጥ ያስገባል ስለዝህ የምህረት በር ሳይዘጋ ብትመልስ ያዋጥሃል፡፡
@hirutbeyene3723
@hirutbeyene3723 Жыл бұрын
Bless you more
@eyasugensa
@eyasugensa 12 күн бұрын
እንኳን ከእስልምና ወደ ጌታ መጣህ።የሓዋሪያት እምነት መፅሐፍ ቅዱስ ይዘው ቁርአን ነው የሚሰብኩት።
@hiwotabebe5232
@hiwotabebe5232 Жыл бұрын
ሰማይ ቆንጆ ድምፅ ያለው ሳይሆን ንጹህ ልብ ያለው ነው የሚገባው። ሰው እንዴት በጤናው የገባውን ትቶ የኢየሱስ ስጋ ከአፈር ነው ይላል። ይገርማል። ያገለገልከው እየሱስ ግን አፈር ስላሆነ አፈር ላይ አይጥልህም
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 Жыл бұрын
ወደ እዉነቱ ይመልስህ ወንድሜ የት እንዳለህ እወቅ ጸልይ!
@eyerusalemteferi6253
@eyerusalemteferi6253 Жыл бұрын
God bless you
@ufaysseethiopia3631
@ufaysseethiopia3631 Жыл бұрын
የሐዋርያት ቸርች መሰዊያ አስብ ዎንድሜ 🤔🤔🤔🙇🙇🙇👉☝️☝️☝️📖📖📖📖📖📖🕎🕎🕎🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 17 күн бұрын
ከሀዲዎች
@NaomiJesus
@NaomiJesus 10 ай бұрын
May God bless you have done a great
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc Жыл бұрын
Hawareyat betekrstyan malet men malet new ? Mendenew yemyamnut? Can someone explain to me please?
@abeniyimechih3091
@abeniyimechih3091 Жыл бұрын
It is a denomination which is peculiar from Pentecostals or Evangelicals. Their doctrine is based on non trinitarian theology which doesn't accept "accepting Jesus Christ as Lord and Saviour", "salvation can only be done by baptism", and rejects trinity in general. It is quite similar with Oneness Penetecostal but different in "Holiness Standards" like wearing long skirts, not wearing makeup, and wearing head covering. You can do more research on this topic.
@amelework1984
@amelework1984 2 ай бұрын
ካሮልዬ ያሰመለጠይ ጌታ ይባረክ❤❤❤
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation Жыл бұрын
ካሮል ወንድሜ ከሐዋርያት ቤ/ክርስቲያን የወጣህበትን እውነተኛውን ምክንያት ተናገር
@user-om4zy9iw3j
@user-om4zy9iw3j Жыл бұрын
ጌታ ይቅር ይበል የሚትለውን ነገር አታቅሚና ኢየሱስ አብ እንደ ሆኔ አለማመን ስጀመር ኃጥያት ነው" ለካስ ንቅድሞስ በጣም ጎበዝ ተማር ነው ;ምክንያቱም ኢየሱስን እራሱን ጠይቆ አብ ማነው አንተስ ማን ነህ በሎ ማንነቱን አወቅ ከሱ በቀር ሌለ እንደሌለ ኤራሱ አብ እንደ ሆኔ ከአፉ ሰማ አመነ አንተ ኒቅድሞስ ሆይ ይህን ያህል ዓመት ሁሉ ከእናቴ ጋር ቆይቼ አታቁይኝምንህ? ጥየቀው አብን አሳየንና ይበቃናል ነው መለሱ ግን እንደት እስከአሁን ድረስ ባለው ቆይታ አላወቃችሁምን ? ጠየቀውን በጥያቀ = መልሱ ግን እን አብ ነኝ,,
@tshayabera154
@tshayabera154 Жыл бұрын
ካሮልዬ ብሩክ ሰው ነህ ለዘላለም ተባረክ ❤❤❤❤❤
@mekeds2424
@mekeds2424 Жыл бұрын
ለነፍስህ ሳይሆን ለስጋህ ምቾት ፈልገህ ነው የሄድከው
@makayadmsa8201
@makayadmsa8201 Жыл бұрын
ትክክል
@tasefansh939
@tasefansh939 Жыл бұрын
🙏🙏 እኩ
@israelalge
@israelalge 3 ай бұрын
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@chunkadamu265
@chunkadamu265 Жыл бұрын
ካሮል ጌታ ይባርክህ
@mabebire4094
@mabebire4094 Жыл бұрын
ንሰሀ ግባ መቼም ብሆ ከእዉነተኛ አምላክ እነደተለየህ ታዉቃለክ ደግሞ trinity ምናምን እያልክ ግራ ትጋባለክ። ስለዝህ አሁንም ግዜ አለክ broye።
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Жыл бұрын
አይይ የትም አትደርስም!!!!! ብዙ ነገሮች በሕይወትህ change, አድርግዋል የምትለው,,, ሕይወትህ የተቀየረው እኮ መዝሙርህን ሽጠህ ገንዘብ ስላገኘህ ኑሮ ስለተመቻቸህ ሕይወትህ የተቀየረ መስሎ ሊታይህ ይችላሉ, እመነኝ ሲኦል ውስጥ ነው ያለሀው,,, እየሱስን ሁለተኛ አምላክ ነው የሚል የትኛውም ሰው በሰላም ሲኖር አላየንም!!!! አሁንም ካልተመለሰክ አስቸጋሪ ነው!!! ምክንያቱም እንደዛ የሆኑ ሰዎች እድሜያቸውን በምን እያሳለፉ እንደሆነ እያየን ነው!!!!
@binianjulo5312
@binianjulo5312 Жыл бұрын
አዝናለዉ ይህን መዳን ጥለሀል የቁጣዉ ቀን ሳይመጣ ይመልስህ
@ephjohn215
@ephjohn215 Жыл бұрын
ማን ይመለስ????
@betibati
@betibati Жыл бұрын
Geta libonahun silekefete ke seol amilixal
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 Жыл бұрын
የእነሱን ልብ እንድታበራ እ/ር ወደ ስላሴ አማኞች መርቶህ ይሆን?!ብዬ እጠረጥራለሁ እንጂ በፍጹም የሐዋርያት ወንጌል የቀመሰ ከእነርሱ ጋር በምንም እንደማትግባባ ግልጽ ነዉ ፈተናውን እየሱስ ይርዳህ!!!
@MLTI7
@MLTI7 Жыл бұрын
Be enba nw yesemahut geta ybarkh ....menfes alebet ewnet zmarew
@wondimukobro993
@wondimukobro993 Жыл бұрын
Caroliye dink meredat new yaleh. Yeterah Geta eskemecheresha yimrah.
@bornagain2024
@bornagain2024 24 күн бұрын
እየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ሁሉ የተረገመ ነው። እርሱ ከሀጢአት በቀር በሁሉ የተፈተነ ነው። ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ Welcome to the TRUTH, I am so happy with you may God bless u. Don't look back.
ስሙ ነው ካሮል ፈቃዱ SIMU NEW  መዝሙር CAROL FEKADU Mezmur 2023
5:46
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 19 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 9 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 57 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 15 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 9 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 15 МЛН
ПОМЕНЯЕМСЯ? 🥺😬😵‍💫 #funny #comedy
0:12
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,2 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 2 МЛН