"የሐዋርያት ቤተክርስቲያን" አስተምህሮ በቃለ እግዚአብሔር ሲመዘን by Dr Tesfaye Robele 1

  Рет қаралды 4,849

TESFA APOLOGETICS

TESFA APOLOGETICS

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@AZEB-rm6lk
@AZEB-rm6lk 5 ай бұрын
selam indet neh sle haymanotu na sle cherchu ameseraret nigeregn please
@adisasefa9283
@adisasefa9283 Жыл бұрын
Dr.Tesfaye God bless u
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 2 ай бұрын
ዶክተርዬ እርሶ ብዙም ከእግዚአብሔር መንግስት የራቁ አይመስለኝም ።እግዚአብሔርን ባያውቁም ስለእግዚአብሔር ያወራሉና።
@MaledaTube
@MaledaTube 4 жыл бұрын
ይሁዳ 3 ላይ የጀመርከውን ጥቅስ ቀንጨብ አድርገህ ለምን አቆምከው፡፡ ቀጥሎ ያለው ቃል ከተነበበው ጋር ተያያዥ ነው፡፡ 3 ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። 4 ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። ከዚህ ቃል እንደተረዳሁት፣ እስከአሁን መናፍቅ እያልክ የዘረዘርከው ነገር ተመልሶ የራስህን እምነት የሚወክል ነው፡፡ ሾልከው የገቡት ሰዎች ብቻውን ያለውን እየሱስን የካዱ ናቸው፡፡ ብቻውን ያለውን እየሱስን!
@samuellambebo4261
@samuellambebo4261 2 жыл бұрын
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ይህንም በሰሙ ጊዜ ልባቸው ተነካ፥ ጴጥሮስንና ሌሎችንም ሐዋርያት፦ ወንድሞች ሆይ፥ ምን እናድርግ? አሉአቸው። ³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። ³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። ⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው። ⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤ Only Jesus እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል በአለም ዙሪያ ሁሉ ድል እያደረገ አህዛብን እየወረሰ ድል እያደረገ ይሁዳ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ⁴ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
@user-mo9uo4dq5v
@user-mo9uo4dq5v 10 ай бұрын
እውነት ነው ሰው ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት ሲማርና ጤናማ መንፈሳዊ ሰው ሲሆን የመናፍቃውያንን ምንፍቅናና የኑፋቄ ትምህርታቸውንም ሳይቀር በማወቅ መከላከልም ይቻላል።ተስፋዬ እኔ ግን የምለው አንድ ነገር ነው የስላሴ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ? የአባቶቻችን የሐዋሪያት ትምህርት ነው ወይ?
@oneday3829
@oneday3829 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ከ2015 -2016(በፈረንጆች አቆጣጠር)ከአምስት ሚሊዮን በላይ ተከታዮች፤ ከአስራንድ ሺ በላይ አገልጋዮች፤ 7600 ቸርቾች ነበር 2000,000 አይደለም ያሁኑን አላውቅም። ምንጭ kzbin.info/www/bejne/bIqnkHSQbbWanrM kzbin.info/www/bejne/qGe0YZKZZpiVaMk
@user-wr8fy3rk7t
@user-wr8fy3rk7t 3 ай бұрын
ለራስህ፡ብዙ፡መፅሐፊት፡ስላነበብክ፡እንዳይመስልህ፡ደግሞም፡በአንተ፡አይነት፡ቅንጭብ፡ዕውቀት፡ባለው፡የምትማር፡አይደለችም፡የሐዋርያዊት፡ቤተክርስቲያን፡ለራስህ፡ገና፡ብዙ፡ይቀራሃል፡፡
@wndiyeengida7215
@wndiyeengida7215 4 ай бұрын
ድሮም እውነት የሚመዘነው በመጽሐፍ ቅዱስ ብቸና ብቻ ነው እስቲ ምኑ ጋ ስህተት ተገኘ አንተ እየቀነጨብክና እየቆረጥክ በምታነበው ጥቅስ እውነት አይለወጥም ዛሬም ነገም በሐዋሪያት ትምህር ን ካላመንክ ከሳሪ ነህ ኑፋቄን ማን እንደሚከተል አንተ ራስህ በደንብ ታውቀዋለህ
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
Dr. Tesfaye Robele
48:33
ECFC Houston
Рет қаралды 9 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН