የሐዋርያት ሲኖዶስ የት ደረሰ የመንደር ሲኖዶስ ከየት መጣ | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

  Рет қаралды 6,418

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
Thanks!
@FetuneRediet
@FetuneRediet 4 ай бұрын
አገልግሎቱን ስለደገፉልን እናመሰግናለን
@MeharewAlehagn
@MeharewAlehagn 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልዎ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
ሰላም መምሕር ፋንታሁን የተዋሕዶ እንቁአችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ትፈልጎታለች ተዋሕዶ ትለምልም
@aemi576
@aemi576 4 ай бұрын
You are right. Thank you
@astertilahun5584
@astertilahun5584 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥል የማናውቀውን ስላሳወቁን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 ай бұрын
Thanks 🙏👍, God bless!?
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት። እጅግ በጣም ትልቅ መስዋእትነትን እየከፈሉ ነው እርስዎ። እኛ እኮ እዚህ አናይም አንሰማም ብለን ከላይ መልስ እስኪመጣ ለጣሪ ሰጥተን ቁጭ ብለናል ለምን? ቤቱ በተሃድሶ መናፍቃን እና በእነ ሆድ አምላኩዎች ሰለተሞላ። ሁሉን የሚችል አምላክ ቤቱን ያጽዳ።
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 4 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 5 ай бұрын
Heartbreaking.
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ሀገራችን በሀይማኖት ጉዳይ በተለይ በኦርቶዶክስ ጉዳይ መንግሥት ያላሥፈላጊ ነገር ህግጋትን ጭምርበመሻር ለራሡ እነደሚመቸው እያደረገ ነው በዚህ ሠአት የሀይማኖት ጉዳይ የሀይማኖት ባለቤቱች ለሐይማኖታቸው ሢሉ እሥከ መሞት። የሚያደርስ ነገር ቢኖርም መሞት አለባቸው ክርሥቶሥ ለእኛ ሢል ራሡን አሣልፎ ሥለሠጠ። መንግሥት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ የገባቨት ምክናያት ለሀይማኖት ግብር የሚገባውንም ለመቆጣጠርገንዘብ መፈለግን ያመለክታል
@mulawbelay9736
@mulawbelay9736 4 ай бұрын
መምህር ታዲያ በዛሬ አሥተምሮዎት ማን ይተርፋል ሁሉም ወንጀለኛ ከሁኑ መፍትሄው ምንድን ነው!! ቤተ ክርስቲያን ወንጀለኛን በእምነት ህጉ መሰረት መዳኝት ትጀምር!!
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 5 ай бұрын
ታድያ የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰብ ምንድን ነው ስህተታቸው?
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 5 ай бұрын
ታዲያማ ቤተክርስቲያን የለችም ማለት እኮ ነው፤ ልብሱ ብቻ ነው የሚዘናፈለው፤ ቤተክርስቲያን የለችም፡፡ ጠፍታለች፤ ሕጉ እና መሬት ላይ ያለው ሃቅ አይገናኙም፤ በህጉ መሰረት ከሆነ እኮ አንድም ጳጳስ አንድም ኤጲስ ቆጶስ አይኖርም ማለት ነው፤ ያንን ካላከበሩ ደግሞ የውሸት ድርጅት ነው ያለው ማለት ነው፤
@tafgirma
@tafgirma 5 ай бұрын
በአስተያየቶ ለማለት የፈለጉት ቢገባኝመም ቤተክርስቲያን እንዲሁ በቀላሉ ልትጠፋ አትችልም ምክንያቱም በጐቹን እንዲያሰማሩ የተጣለባቸውን ሃላፊነት ያልጠበቁ እረኞች ስላሉ ከላይ የሚጠብቃት የበጐቹ ባለቤት የለም ማለት አይደለም፡ የክርስቶስ ቤተመቅደሶች የጌታን መንፈስ በዕምነት የተቀበልን ክርስቲያኖች ነን እንጂ በእንጨትና ሲሚንቶ የተሰራው ሕንፃ አይደለም፡ በተረፈ ይህ ሁሉ መአት በሃገራችን ላይ ሲወርድ ሸማቸውን ቀደው በመሬት ተንከባለው እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ እያሉ ወደአምላካችን መማጸን ሲገባቸው የክት ልብሳቸውን ለብሰው ወደ ንጉሡ ግብር ለመታደም የሚሽቀዳደሙትን ክፉ እረኞች ችላ ብለን ለምድራችን ፈውስን ማምጣት ለሚችለው አምላካች በየእምነታችን መፀለይ ነው መፍትሄው፡ እነዚህን ለሆዳቸው የተሸጡ ፈረንጅ empty suit የሚላቸውን አስመሳዮች ፍርዱን ለባለቤቱ መተው ነው።
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 41 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 42 МЛН