No video

የዋሸሁ እንዴ ዝግጅት ክፍል መልዕክት .......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 121,321

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

7 ай бұрын

የዋሸሁ እንዴ ዝግጅት ክፍል መልዕክት
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Пікірлер: 1 400
@gezeshegmichael3899
@gezeshegmichael3899 7 ай бұрын
ትክክለኛ መረዳትና ኢትዮጲያዊ ስብዕና መሳየታችሁ እና ማስተማራችሁ ትልቅነት ነው፡፡ በርቱ!!
@AddisInsider-ETH
@AddisInsider-ETH 7 ай бұрын
ለተጨማሪ መረጃዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ #ኢሳያስና አልሲሲ ስለ ዐብይ የተናገሩት ያልተጠበቀ ንግግር #ጅቡቲ ሴራዋን ጀመረች #ኢጋድ በኢትዮጵያ ላይ ተነስቷል www.youtube.com/@AddisInsider-ETH
@Yerom-er5sr
@Yerom-er5sr 7 ай бұрын
በጣም ነው የደነገጡት አያዞን በርቱ ከሰው ልጅ ስህተት አይጠፋም እኛ ከስህተቱ የበለጠ ድንቅ ስራችሁን ነው የምናስታውሰው በጣም ነው የምንወዳችሁ 🙏🙏🙏
@yomitoday9119
@yomitoday9119 7 ай бұрын
አሌክስ ያልተገኘው ተመልካቾችን ንቀት ነው
@user-kl9xr3ed7e
@user-kl9xr3ed7e 7 ай бұрын
Negern Hulu bemelkam Ina awintawi behone menged masebu Tru new yaltegegnebet mikinyat yinorewal
@dungedunge7226
@dungedunge7226 7 ай бұрын
አታሽቃብጪ
@user-fd9nl4do4c
@user-fd9nl4do4c 7 ай бұрын
Metaser alebachew
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
ትክክል
@malikkile8046
@malikkile8046 7 ай бұрын
ሁሌም ምርጥ ናቹ። በስኬታቹ ግዜና በችግራቹ ግዜ ማን ከጎናቹ እንደሆነ ያያችሁበት ይመስለኛል።
@DagmawitGetachew-mn4ne
@DagmawitGetachew-mn4ne 7 ай бұрын
Felfelu you still make me laugh, your face 😂
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 7 ай бұрын
ለሰው ያላችሁን ክብር አለማነቅ ንፉግነት ነው ጀግኖች ናችሁ ያጋጥማል አይዞን
@kenzuasfawasfaw1405
@kenzuasfawasfaw1405 7 ай бұрын
መሳሳት ያለ ነዉ አዎ ያቀረባችሁት ነገር ከልጆቼ ጋር ሆኜ ነበር ያየሁት በጣም ነበር የደነገጥኩት ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ይቅር ብለናል በርቱ❤❤❤
@netsanethagos261
@netsanethagos261 7 ай бұрын
ከሰው ልጅ ስህተት አይጠፋም እኛ ከስህተቱ የበለጠ ድንቅ ስራችሁን ነው የምናስታውሰው በጣም ነው የምንወዳችሁለሰው ያላችሁን ክብር አለማነቅ ንፉግነት ነው ጀግኖች ናችሁ ያጋጥማል አይዞን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
አይዞአችሁ ከስው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እናንተ የኢትዮጵያ እንቁ ናችሁ🙏
@solomonberhanu2564
@solomonberhanu2564 7 ай бұрын
የማያጠፋ የሰው ልጅ የለም ። ሁሉም ሰው ከበደል የነጻ አይደለም ። ዋናው በይቅርታ መመለስና መረዳዳት ነው ።
@lulemb
@lulemb 7 ай бұрын
የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ይቅርታ ደግም ትልቅነት ነው በርቱ ❤❤❤❤
@Mayaye12
@Mayaye12 7 ай бұрын
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት......ዋናው ይቅርታ መጠየቃችው ነው...ዋሸው እንዴ ውስጤ ነው ሁሌም ነው የማያችው ሱሴ ናችው🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-nt6vp3dn9b
@user-nt6vp3dn9b 7 ай бұрын
ፍልፍሉ አይዞህ እውነት ነው ነገሮች ሁሉ ወደ አንተ ያዘነበሉ ይመስላሉ አንተ ምን ማለት ምን ማስረዳት እንዳሰብክ እኔ በግሌ እረዳለሁ ሌሎች በዚህ መልኩ ይረዳሉ ማለት ግን አልችልም ሰዎች መረዳት በሚችሉት ደረጃ ተረድተውታል ሥለዚህ ልትደነግጥ ትችላለህ ደንግጠሀልም ያስታውቃል ገጽታህ እና የሚድያ ሰው እንደመሆንህ መጠን እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል አይዞህ የሳምንት ወሬ ነው ሁሉም ያልፋል አንተ የደስታችን ምንጭ ነህ ፍትህ ከስቶ ደንግጦ ማየት አንፈልግም ፈገጌታህን እንፈልጋለን በተረፈ ቀሪውን የምትወዳት እመቤቴ ማርያም ከተወዳጁ ልጇ ጥንካሬውን ብርታቱን እና አይቶና ሰምቶ ማለፉን እንዲሰጥህ ጠንክረህ ለምን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
😮የምር ነው የምላችሁ ፍልፍሉን ገና ዛሬ ነው ሳይቀልድ ሲያወራ ያየሁት
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 7 ай бұрын
አረ ትፍልጊያለሽ እንዴቀልድ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 ай бұрын
ክው ብሏል እንኳን ሊቀልድ 😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 7 ай бұрын
ግን አሁንም አስቆኛል😂😂😂
@yonasfikremariam2924
@yonasfikremariam2924 7 ай бұрын
😂😂 ​@@tigisthayilu7668
@Helu460
@Helu460 7 ай бұрын
እኔ ኩም ልበልላችሁ የሚሰራ ሰው ነው ወቀሳ ሚበዛበት አይዞአችሁ። ይቅረታ ማለታችሁ በጣም ይደነቃል። እንወዳችሗለን 💚💛❤️
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
እኔ ኩም ልበልልቻው that was so hilarious 🤣🤣🥲 ለምን ቀልድ ብለው እየተቀባበሉ ሰለሴት መደፈር ሲወሩ ደሞ ምደረ ሰገጤ ይሔ ዘፋኙ ደሞ ቀለል አድርጎ ያወራል
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 7 ай бұрын
@@genetasefa8364
@FikaduTesfaye-gp7wu
@FikaduTesfaye-gp7wu 7 ай бұрын
ያጋጥማል ወንድሞቻችን በርቱ ትለያላችሁ ለሴቶች ክብር እንዳለቹ ማንም አይጠራረም👍👍👍ፍልፍሉ ደሞ ሁሌም 1ኛ👌👌👌
@negussiekassa3272
@negussiekassa3272 7 ай бұрын
እጅግ አስቸጋሪ በሆነ አገር የናንተ አዝናኝ ፕሮግራም ይህን unfortunate incident እንዲህ ተጋኖ መቅረቡ ትንሽ የተጋነነ ነው, ለተፈጠረውም ስህተት ይቅርታ መጠየቃችሁ ያስመሰግናችሁል በርቱ , you guys are best entertainers, thank you, እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@kiya9587
@kiya9587 7 ай бұрын
አይዞቹ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ያለ ሰው መጠንቀቅ አለበት በተለይ አሁን አማርኛ የሚሰነጠቅበት ጊዜ ስለሆነ መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤
@Martaethio363
@Martaethio363 7 ай бұрын
አባይ ቲቪ በጣም ነዉ የምንወደዉ የናንተንም ፕሮግራም ጭምር ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት ። ግን በዚህ አሳበዉ አባይ ቲቪን ሊጥሉት ስለሚፈልጉ ነዉ እና በጨዋታ መሀል ለምትናገሩት ነገር ግን ተጠንቀቁ በጣም ወንድሞቼ ❤
@tisi3500
@tisi3500 7 ай бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነው አይቼዋለው በዝህ መልክ ግን አላሰብኩትም ይቅርታ ታላቅነት ነዉ። ከኤሜሪካን በጉጉት ነው የምንጠብቃችው በርቱ❤❤❤❤❤
@Wasetineshu
@Wasetineshu 7 ай бұрын
Seifu fantahun ግን እናንተ እየበለጣችሁት እንደሆን ሲያውቅ በራሱ ፕሮግራም እናንተን ለማሸማቀቅ ያደረገው ጥረት ከሱ አይጠበቀም በርቱልን
@eyasuheyi8832
@eyasuheyi8832 7 ай бұрын
🤣✌
@BurteMulatu
@BurteMulatu 7 ай бұрын
@@eyasuheyi8832 yaaa
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 7 ай бұрын
Giza new melse alen
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 7 ай бұрын
እሄ ይቅርታ ምያስጠይቅ አይደለም ሰው ልቡ ጠማማ ሰልሆነነው❤❤❤በርቱ እይዛችው
@user-mk1zk4qb3y
@user-mk1zk4qb3y 7 ай бұрын
ትክክል ነዉ የኛ ሰዉ ግን ዋና ነጥቡን ነዉ እጅ ሙሉዉን አይሰማም
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 7 ай бұрын
አሽቃባጭ
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 7 ай бұрын
@@user-mk1zk4qb3yእኔም የገረመኝ እሱ ነው:: ቪድዬውን የተመለከተው ሰው ኮሜንት ላይ አንድም ክፉ ነገር አታይም ምክንያቱም መልህክቱን ስላዳመጠ :: ሌላው ግን ዝም ብሎ ወሬ እየተቀባበለ ያናፍሳል
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 7 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ከሴት ልጅ ማህፀን ቀደው ፅንሰ ሲያወጡ በጅምላ ሲገደሉ በአንድ ቀን እሰከ 50 ሴቶች ሲገደሉ ዝም ያሉ ሚዳዎች especially ሰይፉ ፋንታሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱ ያሳፍራል
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 7 ай бұрын
ቅናት ነው አንድ ቀን ሰው ሲሞት ትንፍሽ ሳይል ይሄ ወረኛ
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 7 ай бұрын
Enamsegenale less melse alen giza new
@seidassen8717
@seidassen8717 7 ай бұрын
Ebs ሰይፉ የሚያቀርባቸ ሴቶችስ ይስተካከሉልን የምትሉ, ሴራውን የሰራው ebs ናው
@asiabizuneh7511
@asiabizuneh7511 7 ай бұрын
እኛ ተረድተናል ምንም አይደለም የምትሉ አስተያየት ሰጪዎች እውነታችሁን ነው? ደነዞች ፍልፍሉ ቀልዴ ይመርልኝ እያልክ የምትናገረው እና የምታደርገውን ተቆጠብ። ሌላው ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ሀገራችን የፈረመችው ነገር ግን ፖርላማ ገብቶ ያልፀደቀውን የፊርማ ስብስብ ገብታቹ ፈርሙ በተረፈ ተግታቹ ፀልዩ ሀገራችን ወደ አፀያፊ ታሪክ እንዳትገባ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 7 ай бұрын
Mahyem progeramun megemrey mayet new
@festube9044
@festube9044 7 ай бұрын
አባይ ቲቪ ገና ኢቪኤስን ይበልጣል ታያላቹ የግዜ ጉዳይ ነው በተለይ ዋሸው እንዴና የቲጂ ሰቀላ በጣም ተወዳጅነትን እያመጡለት ነው በርቱልን❤
@afro90s78
@afro90s78 7 ай бұрын
ye TG enkuan menem ayitememe betam new akuhuanua mideberew
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 ай бұрын
በቅርብ ሊዘጋ የሚገባው ነው። እነዚህን ይዞ ነው የሚቀጥለው?
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 7 ай бұрын
​@@ethiopiaafrica5008ቅናተኛ
@user-pc5jo2lz9k
@user-pc5jo2lz9k 7 ай бұрын
never😂
@amhara74
@amhara74 7 ай бұрын
የምር ደግጠዋል ስተታችሁ ገብቶችሁ ይቅርታ ስለጠየቃችሁ እናመስግናለን የኛ አክባሪዎች ከአባይ ቲቪ በአንደኛነት የምወደው ዋሸሁ እንዴ ነው አንደኛ ፕሮግራም ነው የኛ አክባሪዎች🙏💚💛❤😍😍😍
@user-se7st1gr9m
@user-se7st1gr9m 7 ай бұрын
ሚገርማችው የናንተን ብሮግራም ሁሌ ነው እየደጋገምኩ ነው ምያየው የምር እወዳችውዋለው❤❤❤❤
@wagayeashine1160
@wagayeashine1160 7 ай бұрын
ውድ የዋሸሁ እንዴ ክሩዎች ይቅርታ መጠየቃችሁ ጥሩ ነው ይቅርታችሁን ተቀብለናል እንዳታቋርጡብን በርቱልኝ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውዶች ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና አይዟችሁ ይቅረታ በመጠየቃችሁ ደግሞ ይበልጥ እዳከቦራችሁ ነው ያደረገኝ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 7 ай бұрын
በጣም
@semeretfeleke1182
@semeretfeleke1182 7 ай бұрын
አይዞአችሁ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ስንት ትልቅ ሥራ ስትሰሩ ቆይታችሁ እስከ መጨረሻው ሳይሰሙ በአንድ ቁንፅል ሐሳብ ይህ ሁሉ ግርግር መፍጠር የገርማል በጣም የገረመኝ ደግሞ ያንን የመሰለ የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን የልደት ድራማ ማንም አስተያየት ሲሰጥ አላየሁም !!!እና ሴት ተደፈርኩ ስትል በመንግስ ደረጃ ምስክር አምጪ በሚባልበት አገር 😢 እኛ በናፍቆት ነው የምንጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 7 ай бұрын
ይቅርታ ለሚጠይቁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ እናከብራችሀለን
@LunahirutZe
@LunahirutZe 7 ай бұрын
እኛም አክብራችሁ ይቅርታ ስለጠየቃችሁን እናመሠግናለን። እንደመጀመሪያችሁ በሳቅ እንገናኝ ። ከአሁን በኋላ 100% ከደሙ ንፁህ ናችሁ
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 7 ай бұрын
እናንተ እነማናቹ? ወሸላ ባንድ
@user-ht7ih5cq8s
@user-ht7ih5cq8s 7 ай бұрын
Sefiu fantahun he be come jealous that way he took to much don't worry be strong we love you guys
@meseret5280
@meseret5280 7 ай бұрын
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፍምና ዋናው ነገር ይቅርታ መጠየቃችሁ ትልቅነት ነው በርቱ❤
@dawitteklu583
@dawitteklu583 7 ай бұрын
ስንት በሜዲያ ወጥቶ እግዚአብሔር ይሰድባል እናንተ ግን የተናገራችሁትን ሰንጥቀው ያላግባብ ይወነጅላቸሁል ይሳዝናል💚💛❤️
@selamuhailu4133
@selamuhailu4133 7 ай бұрын
ትልቅነታችሁን አሳይታችኋል ይቅርታ የታላቅነት ምልክት ነውና እንወዳችኋለን
@kiflegebre169
@kiflegebre169 7 ай бұрын
እንደውም ከዚህ በኋላ ይበልጥ ፕሮግራማችሁን እወደዋለው እናንተን ለማሸማቀቅ ነው ይህ ሁሉ በርቱ
@michaelnuel1
@michaelnuel1 3 ай бұрын
This is the first time I saw Filfilu having a serious face
@shadows95
@shadows95 7 ай бұрын
ፍልፍሉ እንዲህ ሆኖ ሲያወራ አይቼው አላውቅም ለካስ ቁም ነገር ማውራት ይችላል😂 እንዲህ ተኮሳትሮም ያስቃል😂 ፍልፍሉዬ እኔ ዲቃላ እንዳረገዘች ድመት እንዲህ ልሸማቀቅ😂😂
@Bzu632
@Bzu632 7 ай бұрын
😳😁😁😁😁
@panshapanshaa6042
@panshapanshaa6042 7 ай бұрын
እውነት ፊቱ ስያስፈራ 😂😂😂😂
@rodas9491
@rodas9491 7 ай бұрын
ፕሮግራማቹ አዝናኝ ቢሆንም ፍልፍሉ በብዛት sexual የሆነ ቀልድ ማንሳት ይወዳል:: ይሄ አስፈላጊ አይደለም መስተካከል አለበት እንደምታውቁት ይሄን ፕሮግራም ህፃናትም ጭምር እንደሚያዩት ማስተዋል አለባቹ:: ስህተት ያለ ነው ከስህተት መማር ግን ወሳኝ ነው::
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
ፍልፍሉ ከመጠን ያለፈ ሴታ ሴት ባሕሪ ያሳያል ይሄ ደግሞ ሕጻናት፣ ወጣቶችና አዋቂዎች ያዩታልና መጠንቀቅ ይኖርበታል እርስ በእርስ ተራራሙ።
@ccu3907
@ccu3907 7 ай бұрын
ትክክል ፉልፉሉ የሚናገረውን ማሥተካከል አለበት
@takeleferede9901
@takeleferede9901 7 ай бұрын
That's great, I appreciate you!!! I didn't see any TV including Governmental TV who gives apologize for their unclear messages. 💯% appreciation!!
@Dadatube23
@Dadatube23 7 ай бұрын
Abay tv ማዘጋት ስለፈለጉ ነው እንጂ ጥያቄው እኮ ግራ ለማጋባት ነው እንጂ ሌላ ታሪክ የለውም, በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 7 ай бұрын
ዋሸሁ እንዴ አይዞአችሁ በርቱ ባለማተቦች እናንተ ሰውን ለማዝናናት ነው ነገር ግን ምን ለማስተማር እንደፈለጋችሁ ሳይገባቸውና አርዕስቱን አይተው ነው ጠቅላይሚንስተሩ እነሱ በወንድ ተደፈሩ እኛ ግን በመሳሪያ ሲሉ እነሰይፋ ፋንታሁን በታዲያስ አዲስ አልገለፁም እና አይዞአችሁ በርቱ ፕሮግራማችሁን ከእነ ቤተሰቤ እወደዋለሁ ተከታታያችሁ ነኝ ሚዲያ ላይ ያለ ነው መሳሳት በእናንተ አልተጀመረም
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 7 ай бұрын
ሲጀመር መንግስት አባዮ ቲቪ ማጥቆር ስለፈለገ ነው የአባይ ቲቪ ዜና ዜና ሀቅ ስለሚአወራ መጀመሪኣ የሚሞተውን ህፃን አና ሴት ባስቆመ አይዞቹ አትደንግጡ የሚሰራ ይሳሳታል
@robelteka8214
@robelteka8214 7 ай бұрын
በጣም ብዙ ምቀኛ አለባቹ እንደነ ሰይፉ ፋንታሁን አይነቶቹ በርቱ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል አብሽር
@user-bc6vs4ig1x
@user-bc6vs4ig1x 7 ай бұрын
በትክክል አንዱ እሱነው
@add.bihone3838
@add.bihone3838 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርካችሁ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው አጋጣምውን ለበለጠ ጥንካረ ትጋት ተጠቀሙበት:: በርቱ ተባረኩ ❤
@girumtube123
@girumtube123 7 ай бұрын
ውይ ፍልፍሉ ቆሌውን ገፈውታል 😂
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
እኒ ግን በጣም ነው የገረመኝ የሰይፉ እና የድርሹ መቀባጠር ምክንያቱም መጨረሻ ላይ አብራርቶታል ምን ማለት እንደፈለገ ለምን አድስ ነገር ሲመጣ ቶሎ ኮርኩሞ ከሚዲያ ለማጥፋት እንደፈለጉ አላቅም የሀበሻ ባህሪ ነው ተንኮል በርቱ❤❤
@AbdulEnini
@AbdulEnini 7 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@AbdulEnini
@AbdulEnini 7 ай бұрын
ወይም ይበልልሽ ሰአዲ ግልፅ ምቀኝነት ነው
@Nejat197
@Nejat197 7 ай бұрын
በጣም አድስ ነገርን ኮርኩሞ ማጥፋት ምቀኝነት የሀበሻ ባህሪ ነው የነሰይፉ ግን አይንም አወጣ
@Bereasonable-kn4zl
@Bereasonable-kn4zl 7 ай бұрын
Right..!!
@makis1623
@makis1623 7 ай бұрын
ሰይፋማ እንደዚ ደነዝ አይመስለኝም ነበር ሚዲያ ላይ ስንት አመት የሰራ ሰው ሆኖ እንደዚ ማጨብጨብ ድርሹ የሚሎት ራስወዳድ በጭባጫ ናት
@helenemso32
@helenemso32 7 ай бұрын
ሰው ሲሰራ ሲንቀሳቀስ ስተት ይፈጠራል ሁላችንንም እንሳሳታለን እንወዳችሁአለን
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 ай бұрын
ፍልፍሉዬዬዬ ❤❤ እኛ ብዙዎች እንረዳሃለን አይዞህ ፣ እናንተን ለመስበር ነው ፣ አትሰበሩ አትደንግጡ በርቱ!!!!
@fikadusisay-eg3pm
@fikadusisay-eg3pm 7 ай бұрын
እንኳን ስህተትልትሰሩ በመልካም ስራችሁ ነው የምናውቃችሁ ስህተት አይጠፍም የማይሰራ ብቻነው የማይሳሳተው እናተ የበጎአድራጎት ስራ በመስራት ሙያተኞ በማስተዋወቅ የተቸገሩ በመርዳት ነው የምናውቃችሁ በርቱ ጠንክሩ ከናተ ብዙ እንጠብቃለን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 7 ай бұрын
እኛም ይቅርታውን ተቀብለናል እናመሰግናለን በርቱልን 🫶🏼
@fadilabdo1547
@fadilabdo1547 7 ай бұрын
ወላሂ በጠም ጥሩ ሥናምግበር የለቹ የአገሬ ልጆች ከሣዉ ሥታት ከብራት ዝጋት አይጣፈም አብሽሩ አላህ ይጠብቀቹ
@user-nt6vp3dn9b
@user-nt6vp3dn9b 7 ай бұрын
አዧችሁ በርቱ የተበለጠ ሰው ብዙ ያወራል በዚች በአንድ አመት ጉዟችሁ የብዙ ለብዙ ሰው የደስታ ምንጭ ስለሆናችሁ መበለጥን የማይፈልጉ ሰዎች ያስወሩት ወሬ ነው እውነታው ጠፍቷቸው አደለም ያውቁታል ይረዱታልም አለመታደል ሆኖ እኛ ኢትዮጵያውያን መጥፎ አመላችን ሰዎች ከእኛ አንድ መስመር ከፍ ሲሉ ማየት አንዎድም በጣም ያሳዝናል ተረግመን እኮ ነው እንጅ ይህን መረዳት እንዴት ያቅተዋል ሰው በተለይ እንግዳ አድርጋችሁ ያቀረባችኋት ድርሹ በጣም አዝኘባታለሁ ያን ነገሩ ማብራራትና እውነታውን ማስረዳት ስትችል አብራ ክስ ጀመረች ያሳዝናል ለማንኛውም በርቱ አይዟችሁ
@user-eg6yn2cj5n
@user-eg6yn2cj5n 7 ай бұрын
የሚሰራ ሰው ይሳሳታል አይዞችሁ እንወዳቹሀለን❤❤
@polarfighter6996
@polarfighter6996 7 ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱ አንድ ነገር እንዳትረሱ ኢትዬጵያዊ ነን ሰዉ ሲሣካላት ጠልፎ መጣል (ሞራል) መንካት ልጆቾን ነው በርቱ በርቱ / እይዟቹ ይቅርታ መጠየቃቹ ብቃታችሁን ያሳያል
@user-mf1ff5sf4k
@user-mf1ff5sf4k 7 ай бұрын
በፍልፍሉ የሚቀየሙ ሰዎች ያስቁኛል ከምር እሱ እኛን ለማሳቅ ነበር ለማንኛው ጥሩነው ሁሉም ለመልካም ነው
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 ай бұрын
የመደፈር ቀልድ ኣያሥፈልግም
@munitabate339
@munitabate339 7 ай бұрын
አይዟችሁ ሰው በስህተት መሐል ነው የሚኖረው መሳሳት በናተ አልተጀመረም እንደውም እናተ ለሕዝባችሁ ክብር ስላላችሁ በይፋ ይቅርታ ጠይቃችኃል ...አሉ አይደል ስንቱ ስንት ነገር አድርጎ...ምንም የማይመስለው እናተ ተባረኩ!ፕሮግራማችሁን ቀጥሉበት ደስ የሚል መዝናኛ ነው
@user-cz6su1zb8f
@user-cz6su1zb8f 7 ай бұрын
በርቱ ከሚሰራ ሰው ስተት አይጠፋም አይዞን❤❤❤
@HaileyNazu-ul2zd
@HaileyNazu-ul2zd 7 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እየተወደደ ያለ ፕሮግራም አረ ምንም አላጠፋችሁም ጨዋታ ነው ይገባናል ትመቹኛላቹ ዘና ፈታ ነው ምታረጉን ኑሩልን በርቱ🙏🙏🙏
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
አቦ ስንት ስህተት በሚፈፀምበት ሀገር የቃል ወለምታ ይሄ ሁሉ ማስጠንቀቂያ😏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 ай бұрын
አይ የኛ ሰው ያስተላለፉትን መልዕክት ሳያስተውሎ ያቺ የመሠላቸውን ብቻ ይዘው መንጠልጠል አገራችን የፈረሰችው ዘረኝነት የተስፋፋው በእናንተ ጠባብ አስተሳሰብ ነው ዋሸው እንዴ አቅራቢዎች እንወዳቹኃለን ስራቹን ቀጥሉ የኛ ሰው ምቀኛ ነው 😮
@yos735
@yos735 7 ай бұрын
ፊታቹ ላይ ድንጋጤ አለ።። አውቃቹ አለማድረጋችሁን ማወቅ ቀላል ነው።። ከዚህ በሁዋላ ለምታቀርቡት ፕሮግራም ብዙ ተፅእኖ የሚያደርስ ውርጅብኝ ወርዶባቹሃል።።ግን አይዟቹ።። ለውርጅብኝ አውራጆች ደሞ እስኪ በሚቀልዱት ላይ ሳይሆን በተግባር በሚደፍሩት ላይ ክንዳቹ ይበርታ እላለው።።። ደፍሮ እየተንጎማለለ የሚሄድ ስንቱ እንዳለ አይጠፋችሁም
@Meba_tv
@Meba_tv 7 ай бұрын
እንዳከበራችሁን ክበሩ። ተቀበልናል! .... የትርታ FM ወንድሞችም ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው።
@ENENTUBE-3b
@ENENTUBE-3b 7 ай бұрын
Apology accepted .. we love this show keep it up
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 7 ай бұрын
ታላቅ ሰው የይቅርታ ሰው ነው። በርቱ እንወዳችኋለን።
@user-ds7rx4ok9e
@user-ds7rx4ok9e 7 ай бұрын
የጣቢያው ስም አባይ መባሉ ነው ችግሩ እንዳፈሩ ፋኖ ያስተካክለዋል ድል ለጃዊሳው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 7 ай бұрын
በትክክል ገብቱሀል አንተ
@adiyekedir134
@adiyekedir134 7 ай бұрын
ጅል
@hussahmed5323
@hussahmed5323 7 ай бұрын
አረ ምንም ይህን ያህል አደለም በዛ ላይ ኮሜዲ ነው ግን ምቀኛ በዝቶባችኃል እኔ ከናተ ጋር ነኝ እስኪ ከናተ ጋር ነን በሏቸው
@user-sp4vw6ew9b
@user-sp4vw6ew9b 7 ай бұрын
ዋናው ከስህተታቹ መማራቹን ለህዝብ ክብር ሰጥታቹ ይቅርታ መጠየቃቹ ለህዝብ ያልቹን ክብር ነው ሚያሳየው እኛም ተረድተናል በርቱልን በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ደስ ትላላቸ ሁሉን ከናንተ ቢማር ጥሩ ነው
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 7 ай бұрын
እናንተ ምርጥ እና የዋህ ሰዎች ናቹ በደንብ ይገባናል በስህተት እንደሆነ ያው ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ርእስ ስለሆነ እንጂ እናንተ በጣም የምትጥሩ ከድሮ አመጣጣቹ ጥረታቹ እና የምታገኙት አይመጣጠንም ነበር ይሄ ፕሮግራም ግን በጣም ሰው ዘንድም ቢሆን የልፋታቹን ዋጋ ያገኛቹበት ይመስለኛል ስለዚህ እንድታዝኑ አንፈልግም እንድትበረታቱ የበለጠ ከናንተ እንጠብቃለን እንወዳችዋለን❤❤❤
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 7 ай бұрын
ጃሉድ ወሳኝ ሰው የለም እንዴ ይመቸው ማንንም አይሰማም እሱ 👍👍
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሡዛሬም ቢሆን እደባለፈዉነወ የሚናገረዉ😂😂😂😂መሥሚያዉ ጥጥነዉ
@Hsg-nx3wg
@Hsg-nx3wg 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ😍😘😘
@alebachewgurba2931
@alebachewgurba2931 7 ай бұрын
ሲጀመርም ለማስተማር የውሸት ታሪክ ፈጥራችሁ ግንዛቤ ለመፍጠር እንደሞከራችሁ ገብቶናል ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለውም ነበር ነገር ግን ከኔ ውጪ ያሉ ሰዎች ነገሩን ካልተረዱት የሚያደናግር ነገር ስለሚሆን ለዚህ ትክክለኛ ውሳኔ ወስናችኋል በተረፈ ፕሮግራሙን በጣም ነው የምንወደው እና በርቱ አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን ይሄ ነገር ተፅእኖ እንዳይፈጥርባችሁ ቀለል አርጋችሁት ወደ ቀደመ ስራችሁ ይበልጥ ተጠናክራችሁ ቀጥሉ እኔ በግሌ በጣም ነው የምወዳችሁ!!!!!
@HaylegebrielMola
@HaylegebrielMola 7 ай бұрын
እኔማ ተጠራጥሬ ነበር ፍልፍሊዛ ቆይ በምን አቅሟ ነው ፆታዊ ጥቃት ምታደርሰው ብዬ አሰብኩ 😂😂😂😂
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 7 ай бұрын
ሰው ሲሰራ ሲንቀሳቀስ ስተት ይፈጠራል ሁላችንንም እንሳሳታለን እንወዳችሁአለን ❤
@mekuriyademise7151
@mekuriyademise7151 7 ай бұрын
ኣይዞችሁ በርቱ መቼም ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት ኣይጠፋምና ጠንከርበሉ እሺ ኣትረበሹ ጥሩስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን ፡፡❤❤❤❤❤
@user-se7st1gr9m
@user-se7st1gr9m 7 ай бұрын
እረ መቸም ከልባችን ነው መንወዳችው❤❤❤❤ በርቱ
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 7 ай бұрын
ከልባች ይቅርታ ቀጠየቃች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራች ሴት እናት ናት ሚስትም እህትም ናት ደሞ ሀገርም በሴት ትመሰላለች ክብር ለሴቶች ይገባቸዋል❤
@makis1623
@makis1623 7 ай бұрын
ወረኛ
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
ጎበዞች ለተመልካች ክብር ሲኖርህ እንድህ ነዉ ዝቅ ብሎ ይቅርታ ይጠይቃል ይቅር ብለናል
@danboy2425
@danboy2425 7 ай бұрын
ኣዝናኝ ፕሮግራማችሁ ኣሪፍ ኣዝናን ነው ስላከበራችሁን እናመሰግናለን
@halimacamil9167
@halimacamil9167 7 ай бұрын
ፍልፍሉ ሁሌም አወዛጋቢ ነው ሙሉውን ፕሮግራም ሁሌም ለመሚመለከት ሰው ምን አልባት እናንተ ልታሳዩን ያሰባችሁትን አልተረዳናችሁም ጥፋት የነበረው ሲለቀቅ የነበረው አርእስት ላይ ይመስለኛል ለወሬ አራጋቢ ተመቸ ሆኖም አክብራችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቀቃችሁ ታላቅነት ነው በርቱ እኖዳችሀለን፤፤
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 7 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 7 ай бұрын
❤️ከሰዉ ህስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አይዟቹ ኢትዮጵያ ብዙ ኮሜዲያን የላትም በምን ልንዝና ነው ኑሩልን ይቅርታ ተቀብለናል
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 7 ай бұрын
እናንተ ለሀገር ብዙ ነገር አርጋችሀል ...በተለይ አሸውና ዋነስ ብዙ ነገሮችን አስተባብራችሀል ...ሌላው ቀልድ ነው ክፋት የለውም እናውቃችሀለን ❤በርቱ
@user-Bsre
@user-Bsre 7 ай бұрын
በትክክል ብዙ ነገር ለኣገር ሰርተዋል በተለይ የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ከመከላከያ ጎን ሁነው ብዙ ሰርተዋል 😂 እናንተን ብሎ ኣስተማሪ ምድረ ቆሻሻ
@aberatadesse-le1dj
@aberatadesse-le1dj 7 ай бұрын
ይህ ትልቅ አክብሮት ነው እናመሰግናለን ነገር ግን አንዳንድ የሚስተካከል ነገር አለ አንዳንድ ቀልዶች ትንሽ ከቤተሰብ ጋር እንዳላያይ ያደርጋል ፍልፍሉ እንደዚህ አድርጌ ስማት ብቻ ቢስተካከል ጥሩ ነው
@user-tr4kv1xj5k
@user-tr4kv1xj5k 7 ай бұрын
አይዞእቹህ ስህተት ይፍጠራል ስአቱ ከባድ ስለሆነ ነው እጅ ምንም አይደል በተለይ በርከት በጣም ደግጣል በርቱ በጣም ነው የምታዝናኑኘ መድሀኒአለም ይጠብቃቹህ ይቁምላቹህ❤❤❤❤❤❤❤
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 7 ай бұрын
ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ይቅርታ አድርገንላችኋል🙏
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 ай бұрын
ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቃችሁ ጉዳይ ግን አልነበረም 😊😊 ተወዳጁ አባይ ቲቪ ❤❤❤ በርቱ ከዚህ በላይ ፈተና ሊመጣባችሁ ይችላልና ተዘጋጁ ፣ እኛ እንወዳችኃለን ❤❤
@AbbebaGetachew
@AbbebaGetachew 7 ай бұрын
ደነዝ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 7 ай бұрын
ገገማ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ጀግኖችሽ ከልብ ይቅርታን እየጠየቁ ነው።ይቅር በያቸው። በርቱ ጎበዞች
@abikas7233
@abikas7233 7 ай бұрын
ኮመዲ እኮ ነፃ መሆን ይፈልጋል ይቅርታ መባሉ ቢያስፈልግም ግን እናንተ ግን ስራችሁን ስሩ ትመቹኛላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍 እዚ በየቦታው ጥቃቱን የፈፀሙ ምንም sayderegu እዚ ወሬ ያወራሉ
@festube9044
@festube9044 7 ай бұрын
ጣጣ የለውም ጨዋታ አደል እንዴ ስንቶቹ ናቸው እስካሁን እየተደፈረ ያለው ብዙ አትጨናነቁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ። ሲቀጥል አጥፍተናል ብላቹ ይቅርታ ማለታቹ ደግሞ በሳል መሆናችሁን ያሳያል ይመቻቹ በርቱ
@abebagebre4897
@abebagebre4897 7 ай бұрын
ወረኞች ካልሆኑ በስተቀር እኛ ኢትዮጵያዊያን በናንተ ላይ ቅሬታ የለንም በርቱ
@user-ln7yc2ls4c
@user-ln7yc2ls4c 7 ай бұрын
በረቱ ከሰው ልጅ ስህተት አይጠፋም እና እወዳቸዋለሁ 👍👍👍👌👌
@marthahidego7902
@marthahidego7902 7 ай бұрын
በርቱ በጣም ወደን የምናየው ፕሮግራም ነው ማይሳሳት ሰው የለም ይቅርታ ታላቅነት ነው እናመሰግናለን ገና ብዙ ከናንተ እንጠብቃለን
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ቅናት የያዛቸው ናቸው የሚያወሩባችው ሥለምትበልጧቸው ነው እኛ ደሞ እንወዳችኋለን ይመቻችው። ኖርማል ነው የተማርነው እንረዳችዋለን ደደቦች ደሞ ከእውቀት ነፃ ሥለሆኑ ይቃጠሉ ተዋቸው😂🙏🙏👍👍👍👌👌👌👌❤❤❤❤
@user-by7iq3sp1j
@user-by7iq3sp1j 7 ай бұрын
እንወዳችሇለን በርቱ ያጋጥማል!!! ከ እናንተ ጎን ነን!!!
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
እነማ 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 7 ай бұрын
ገና በልጅነቴ ነው ማቃቹ ስንቱ አርቲስት እና ፖለቲከኛ ኢያደናግረን ነው የኖረው .....እናንተ ላይ ምንም አላየንም የስራ ሰዎች ናቹ...... ያጋጥማል በርቱልን።
@Sendku
@Sendku 7 ай бұрын
We love you keep be strong they take your apologies ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerihunasmare
@zerihunasmare 7 ай бұрын
I respect u guys.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 780 М.
"ሰው  አናክሼ አውቃለው" -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:20
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 141 М.