የእዉነት ያማል ያስለቅሳል! ከአእምሮ በላይ የሆነ አሳዛኝ ለመስማት የሚከብድ ታሪክ።

  Рет қаралды 82,949

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 жыл бұрын
የሴቶች ህይወት80% የሚበላሽው በነዚህ እርኩስ አናሳ ወንዶች ነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@eyersalmeyerusalm2440
@eyersalmeyerusalm2440 2 жыл бұрын
አይዞሽ ልጅሽን ለድርጅት እንዳትሰጭ እንደምንም ብለሽ አሳድጊያት ምንአልባት ትምህርት ስትጀምር እህትዋ ጋር መሆን መጫወት ሰትጀምር ትረጋጋለች የሆነው ሁሉ በጣም ያማል ግን አይዞሽ ለ ልጆችሽ አንች ታስፈልጊአቸዋለሽ
@abebakebede2354
@abebakebede2354 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ እርጋታሽ ደስ ይላል ያነጋገር ለዛሽ ልዩ ነዉ ጠንከር በይና ልጆችሺን አሳድጊ ለማንም አትስጪ ነገ ሌላ ቀን ነዉ በነሱ ትካሻለሽ እመኚኝ👩‍👧‍👧👩‍👧‍👧👩‍👧‍👧👩‍👧‍👧👩‍👧‍👧
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 жыл бұрын
ይሄ እርኩስ ነው መሀይም እሷ የተማረች ምስኪን ጨዋ አነጋገርዋ ራሱ ያስታውቃል ምን በወጣት ለልጆቿ አታንስም ልጆችሽን ለማንም አትስጪ እባክሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ እህቶቸ ሀገር ስንገባ ከንደዚህ አይነት ወንዶች ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን
@ሚማእሙ
@ሚማእሙ 2 жыл бұрын
Amen
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ያሰኛል
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አሜን
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አሜን
@Amalelelele-nv3do
@Amalelelele-nv3do 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FerejOmerali
@FerejOmerali Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nelakuegb2186
@nelakuegb2186 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ውሥጥ ያላችሁ ወንዶች 50% እንሥሦች ናችሁ እንሥሥሦች የሤት ልጅ ክብር የማይገባችሁ ደነዞች አታፋሩም እናት እህቶቻችሁን ትወዱ ይሆናል ሠውን ማሠቃት መደብደብ መድፈር ቆይ ለም ካልፈለጋችሁ ትታችሁ መሄድ ነው ምንም አይነት ችግር ሣትፈጥሩ በእርቅ ማእድ በኢቲዬ ኢኢንፎ በእዬሀ ሚዲያ ... በተለያዬ ሚዲያ የምንሠማው የሤት ልጅ ጥቃት ነው ቆይ ለምን ??????????ማናችሁ እናንተ !!!,ማፈሪያዋች የወንድነታችሁን ፀጋ ለክብር ሣይሆ ለውርደትና ለቅሌት የተተቀማሁ ነውረኞች ናችሁ ,,.. ሴቶች እራሣችሁን ጠብቁ እየተጎዳችሁ አትኑሩ እኩል ናችሁ አትፋሩ በራሥ መተማመን ይኖራችሁ
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆጅ ተባረክክ❤️
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
እንሰሳ እኮይሻላል የወለደን አይደፍር እነሱ አልተሻሉም፣፣፣
@jemalmekyatube
@jemalmekyatube 2 жыл бұрын
በጣም አረ እስሳት ሩህ ሩህ ነው ቱ ዘጋኝ የኢትዩጲያ ወንድ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
95% enji
@tezetashumete2440
@tezetashumete2440 3 жыл бұрын
ለሰው እንዳትሰጭ ጸበል ውሰጅያት አቁርብያት አይዞሽ በርቹ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ 2 жыл бұрын
በጣም ዘግናኝ ነገር
@meseretmelkamu6465
@meseretmelkamu6465 2 жыл бұрын
እናቶች ለወንድ ልጆቻችሁ አስተዳደግ ተጠያቂ ናችሁ አባልጋችሁ ታሳድጋላችሁ ለሚስት ስቃይ የሀገር ሸክም 75%የኢትዮጵያ ወንዶች የሴት ሸክሞች ናችሁ ምን ይሻላችዋል ?እስቲ የሀበሻ ሴቶች ለምን ሌላ ወንድ የሚያገቡ ይመስላችኋል ?ዳታ ቢሰበሰብ አንደኛ ናችሁ ከ ዓለም በሸክም
@ablataselam7970
@ablataselam7970 2 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል እንደው ቢታከልበት የምለው እዛው ባለታሪኮች ሊታርቁ የሚችሉ ከሆነ ቀለል ያለ ገጠመኝ ለማስታርቅ ብትሞክሩ ደግሞ የበለጠ ይሆናል ። ህይወት እንደ የምታርተርፉ የሚርዳኝ ነገር ይሰማኛል ሚዛናችሁ የዕርቅ መፍቴ አማራጮችን በማቅርብ አመዛዝኖ ማስታርቅን አማራጭ ቢኖር አመሰግናለው ከይቅርታ ጋር
@issupetros2337
@issupetros2337 2 жыл бұрын
😭😭😭 ምን ልበል !
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 3 жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጠብቀን 🙏
@meseretmelkamu6465
@meseretmelkamu6465 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያናደድሽኝ ደግ አደረገሽ ለልጅሽ መደፈር ተጠያቂ አንቺ ነሽ እኔ ሴቶች ለምን እንደዚህ እንደምትሆኑ አይገባኝም
@mekdimekdi3203
@mekdimekdi3203 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሺ የእኔ እናት እኔም ትምህርት በለመጨረሴ ሁሌ ይሰማኚል ግን ሰደት ላይ እየሰራሁ ነዉ ዉጤታማ ነኚ ግን እግዚአብሔር ይረዳኚ ትምህርት መጨረሰ እፈልጋለሁ
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 3 жыл бұрын
ጉድ ነው እኔ ምንም አልልም ከአረብ አገር ሰርታችሁ ወደ አገር ቤት የምትመጡ ሴቶች ይህ ተደጋጋሚ ችግር ስለሆነ በጣም ከማንኛውንም ወንድ ስትገናኙ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል ።
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ትክክል ችግሩ ከኛ ነው ውዴ ሀገር ስንገባ እዩኝ እዩኝ ማለት እናበዛለን አንገታችን ደፍተን ውንዶችን ማጥናት አለብን
@adg9112
@adg9112 2 жыл бұрын
እፍፍፍ አያድርስ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ታሞነው ፈጣሪ ይማረው እግዚኦ የ3አመት ልጅ መድፈር 😭😭😭ወደፀበል ወይም የምክር አገልግሎት ለሱነው የሚያሥፈልገው ምስጊን
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት 2 жыл бұрын
በሠመአም በጣም አሥፈሪ ሠው ነው😥
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ወዶ አደለም በጤናው አደለም ሰው እንደዚ ሚሆነው የፃንዋ መደፈር ግን ያሳዝናል 😢
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 жыл бұрын
ደግ አረገሽ ዱርየ ማን ርግብ አለሽ
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቤትሽን መመለሱ በራሱ እግዚአብሔር ይስጠው ሌላውን እግዚአብሔር መፍትሔውን ይስጥሽ ግን ሴቶች ተማሩ ዱሮ ሰረተሽ ነው ያገኘሽው አሁንም ከሱ ብትለይም ሰርተሽ ትለወጫለሽ 1ችግር ሲፈጠር እየቻላችሁ መኖር ያለባችሁን ነገር እወቁ መታለፍ የሌለበትን ወንጀል የበታችነት ስሜት እየተሰማችሁ ወደ ህግ ከመሄድ አያስቀራችሁ ፆታ እንጅ ሌላ ምንም ልዬነት የላችሁም እንደወንድ ሁሉንም መስራት ማድረግ ትችላላችሁ እኔ ተውኩት ቻልኩት አለፈኩት የሚባል አባባል አይመቸኝም ሰው እየገደሉት ይችላሉ እንዴ ወዴ ሜዳንበት ቦታ ይኬዳል እንጂ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
Subahan አላህ sit ayinet አባት ale yareb 😢
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቤቱን መመለሱ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 3 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ ልበል??
@titiseyfu4213
@titiseyfu4213 2 жыл бұрын
ልጅሽን አትስጪ ፍቅር ሰተሽ ተንከባክበሽ የበላሽውን አብልተሽ ለቁም ነገር አብቂያት በፈጠረሽ🙏
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር ብለሽ እማምላክ ብለሽ ለምነሽ አሳዲጊያት የእናት ፍቅር አትንሻት የልጅ እና የጭስ መዉጫዉ አይታወቅም ይላሉ አቦ ስለዚህ እንዳልሽዉ እንደምንም ብለሽ የባለ ሙያ እገዛዉን ተቀብለሽ በእጅሽ አሳድጊያት ስንት ጊዜ ትጎዳ ይሄ ቀን ያልፍል ኋላ ይቆጭሻል ፈጣሪ ዬርዳሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ሴት ልጅ ጠንካራና ቆራጥ መሆን አለባት አጠቃለሁ አረገዋለሁ ከላለች በወንድ ከተማመነች ፍፁም ችግር የለዉም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👏 የጎረቤት ልጅ የወንድም ምትክ ካልሆነ፣ የአክስት የአጎት ልጅ ወንድም ካልሆነ፣ አጎት የእንጀራ አባት የአባት ምትክ ካልሆነ ፣ አባት ህይወት ካልሆነን ጋሻ መከታችን ካልሆነ ፣ ወዴት ይሸሻል ወዴትስ ይሄዳል? ከማን ተጠንቅቀን እንችለዋለን ? ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን ምን አይነት የሚዘገንን ነገር ነው ።ትልቁ ችግር ህጉም ለተጎጂዎች ፍርዱን አለማግኝታቸው ነው እንደአጋጣሚ አንድ ዜና እያየሁ ነበር "አባት ልጁን ደፍሮ በ10 አመት ተፈረደበት" ይህ ምን ፍርድ ይባላል ሁለት አመት ሳይታሰር ይፈታል ። ህጉ መጥበቅ አለበት ። እግዚአብሔር ፈውስን ይላክላቸው በጤናቸው አይመስለኝም ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 👏
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
ኣረ አትፍረዱ አንዳንዴ እኮ የምንታለልባቸው ነገሮች ብዙ ናቸው በተለይ ደሞ የሚሰተካከል ለኛ ሲል ዋጋ የሚከፍል የሚመሰለን ነገርሰ ኣረ ብሰሚላህ አላህ ከሚበጀን ከሚሆነን ከልካችን ያገናኘን እንጂ ፍቅር ብለን የምንዋረደው እኛ ብቻ ነን ሴቶች ቆንጆም ሁኚ ፉንጋ የሚበጅሽ በርሽን እሰኪያንኳኳ ጠብቂ እንጂ ፍቅር ምናምን የለም ከላሙ ነው ያለው ገንዘብ ኖረም አልኖረም ከላይ ያልተሰተካከለ መንገድ ውጤቱ ውጣ ውረድ ብቻ ነው ደሃም ሁኚ ገንዘብም ይኑርሽ ላንቺ የተፃፈ እሰኪመጣ ዝም ብለሽ ሰራ ሰሪ እራሰሽን ጠብቂ ያለ ተጣማሪ የተፈጠረ ሰው የለም በሰሰሰሰ ሶብር እንጂ አይነፋም 😎😊
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ለሰው ልጅች ሁሉ ይሁን ፍትህ ለሴቶች
@Dallol253
@Dallol253 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት መጭበርበር ዘረፋ የሚበዛዉ ከአረብ ሀገር በሚመለሱ እህቶች ላይ ነዉ ከምሰማዉ ታሪክ መሰረታዊ የሆነ ግንኙነትን ገንዘብን በሚመለከት በቂ ስልጠና የማንቂያ ትምህርት ቢሰጣቸዉ ጥሩ ነዉ። ከክፍለ ሀገር አረብ ሀገር ሲመለሱ አአ ከባድ ነዉ አጭበርባሪዎቹ የሚጠብቋቸዉ ነዉ የሚመስለዉ።
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 6 ай бұрын
yamal😢😢😢😢yehe men abat new dedeb seweye edemew yeter
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
እግዚዖ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አቤቱ ማረን
@saragebre-mryam4209
@saragebre-mryam4209 2 жыл бұрын
Love ya
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Be Eyesus sim Abatoch fetarin leminu yesu kuta kebad nw yemihonibachu
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንከር በይ እፍፍፍፍ 😭😭 እኔም የተደፈርኩት በ5አመቴ ነበር 😥ዘመድ ሳይሆን ባዕዳ ነው ያማል ሊረሳም አይቻልምግን ባለቤትሽ መንፈስ አለበት 😢እንደምትይው አብሾ ወይም መተት አይነ ጥላ አለበት 😢
@seyoumgmedhin5756
@seyoumgmedhin5756 2 жыл бұрын
Betam taweraleh leswa gize setat please
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 жыл бұрын
ወዶችንስ በመርዝ መጨረስ አፈር ይብሉ
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 2 жыл бұрын
ሴቶች ባትኖሩ ወንድ ንፁህ ነበር:: Therefore 50%, 50%
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ሱስ ያለበት ሰው ከሱ ይልቅ አብሮ የሚኖር ሰው ነው ተጎጂው እግዚአብሔር ይዳሽ እህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
ለማስማት ይከብደል
@ebrahimumar8678
@ebrahimumar8678 Жыл бұрын
Sejemer 1wan weldeshe susun kawkeshe 2tegawn endat tewljalshe seheteto yanche naw
@JKGedlu
@JKGedlu 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ደላላና ሹፌር ከ40 ዓመት በታች የሆኑ ለትዳር አይሆኑም።
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 2 жыл бұрын
ደላላና ሹፌር = ሌቦች ናቸው። ገንዘብም ሴትም
@fifi27502
@fifi27502 2 жыл бұрын
ጥያቄውን ብዙ ጊዜ ትደግማለህ ብዙ መስማት ይሰለቻል። ከተጠያቂዎቹ የበለጠ ታወራለህ።
@ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ
@ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ 2 жыл бұрын
እኔም ስደትን አማርራለው አልሀምዲላህ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
አይዞሽ ይኔ እህት ሁሉ ነገር ያልፋል . ልጅሽን እንዳትሰጪያት ይሄ አባት ተብየው እየከፈለ ልጆቹን ያሳድግ.
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው በስመአብ 😢😢
@makdabekele8833
@makdabekele8833 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት እውነትሽን ነው ስገጂ: ፀልይ ቅባ ቅዱስ ቀቢያት ፀበል አጠጫት ለእርዳታ ድርጅት እንዳትሰጭ በሃላ የዘላለም ፀፀትነው የሚሆንብሽ::
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 3 жыл бұрын
ምንቴ ዛሬ አሪፍ ጥያቄ ነው ስትጠይቅ የነበረው : ልጅቷ ግን ችግር አለባት : ቢላዋ አንስቶ ሊገለን ብላ ከዛ በህዋላ አብሮ መኖር ምን ማለት ነው ? ምትለው ሁሉ ግራ ያጋባል
@bcyeabsera9671
@bcyeabsera9671 2 жыл бұрын
Don't judge her in Ethiopia women thinks that they can't leave with out their husband. They feel that they have to pay prise for their children by being together with the father of their children's so please be in her shoes before you judge her. Her past life matters as well.
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ወንዶችን የምጠላቸው በምክንያት ነው ድራሻችሁ ይጥፋ
@yetijilijtube8955
@yetijilijtube8955 2 жыл бұрын
በእወነት በጣም ያሳዝናል በተለይ የልጅሽ መደፈር በዚ እድሜዋ😥
@dawitharon3848
@dawitharon3848 3 жыл бұрын
ውይኔ ሰው እንዴት ከአውሬ ጋር ይኖራል
@አዶናይጌታ
@አዶናይጌታ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ከከፋ ችግር ፈጣሪ አወጣሽ :: ሰው ይፈርዳል ነገር ግን ማንም ሰው በአንቺ ጫማ ውስጥ ሆኖ ነው ችግሩን ማየት ካልተቻለ ከባድ ነው::
@romangina5121
@romangina5121 2 жыл бұрын
እግዞማርናክርሰቶሰ አረጎበዝ ምድነው እምንሰማው አረባካቹ እዴለጆሮ የሚቀፍ ባታሰሙን
@gwualasmara3141
@gwualasmara3141 2 жыл бұрын
Anchi nesh tefatena
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ
@እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ 2 жыл бұрын
አጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት እንዴት አድርጌ ይህንን ጉድ እየሰማሁ አለ አሉ። ኸረ ዘንድሮ ምንአይነት ጉድ ነው የምንሰማሁ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
እህቴ ዝንብሎ በመቻል እሱን መቀየር አይቻልም ቢያንስ ወደ ቤተክርስቲያን ካንድ አንድ ባለሙያዎች ወስደሽ ምክር እንዲያገኝ እና በተለይ ወደፀበል መውሰዱ ይሻል ነበር እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ እንጂ በየቤቱ ብዙ ጉድ ነው ያለ እንዳንች ወጦ ስላልተነገረ ነው አይዞሽ ጠንክሪ በመከራ ያለፈ ሂወት የተሳለ ቢላ ነው እሱም ወዶ አይደለም እግዛብሄ እሱንም ወደራሱ ወደቤቱ ይመልሰው አንችንም ፈጣሪ ያጠንክርሽ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
አቤት ጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 жыл бұрын
Egzooo egzooo egzooo 🙏🙏🙏💔😥⚖️⚖️⚖️
@bettygetu8959
@bettygetu8959 2 жыл бұрын
ሎቱ ስበአት አንተው ጠብቀን አባቴ
@rodibayou1352
@rodibayou1352 2 жыл бұрын
ሁሉንም ያስለቅሳል ከማለት ለመለየት እንደመንደርደሪያ ፍሬ ሀሳቡ ቢገለጽ??? ለመለየት ያስችላል።
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
😭😭😭
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ለመለየት ስለፈለገ ነው እንጂ አልታመመም ምክንያቱም በንብረታቸው ላይ ያመጣው ክፍፍል በጣም አስተካክሌ አስቦበት ነው የመጣው ጥቅመኛ ነው
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ጉድጉድ አረምንተሻለን ዘመኑ ፍፃሜላይ ነን ወይኔእህቴን እውነትን መናገር ለህሊና መታመን ያስወቅሳል ያስከስሳል ያስወግራል ከዛም ሲከፋ የህይወት መስዋእትም የሚያስከፍል ጊዜ ላይነን ። በእውነት እጅግ እጅግ ልቤደማ 😭
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 3 жыл бұрын
😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
አቤት የወንዶች ግፍ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
እህቴ እሱ ድሮም የቀረበሽ ብርሽን አይቶ ነው ዛሬ ብዙ ወንዶች አጭበርባሪወች ናቸው በሴት ልጅ ላይ ተረማምደው በማጭበርበር እራሳቸውን መለወጥ ነው እንደዚ የምታረጉ ወንዶች የዘራችሁትን እጨዱ
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
ጋዜጤኛው እንዴት ነው እምትጠይቀው የእጹ በጎን ኣስቀምጠው እና ከልጅዋ በላይ በደል የለም በምን መንሴኤ ይመትሻል ትላለህ🤔
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 4 ай бұрын
አንድሰው ሚስቱን ከጠላት ወይም ከሌላ ወንድ ጋ መሄዷን ካወቀ መፍታት እንጂ መደብደብ አግባብ አደለም ግን የታዘብኩት ያ የሁት ነገር ሴቶቺ ግፍየሚፈፅምባቸውን ወንድ አብረው ይኖራሉ የሚአከብራቸውን ወንድ አብረው አይቀመጡም ባይገርማቹህ እኔ ልጂእያለሁ ሴቶቺ ተሰብስበው ቡና እየጠ ጡ ሲአወሩ የሰማኋቸው ወንድ የፍቅሩ መግለጫ ሲመታነው የማይማታ ወንድ አይረባም እደሴት የሚስቅ ወንድ ባል መሆን አይቺልም ሲገባ በርግጫ ሲወጣ በጥፊ የማይማታወንድ ለትዳር ብቁአደለም ሲሉሰማሁ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ምንድነዉ አነጋገሯ ምንም እንባ የለሽም ሁሉን ነገር ስታስታዉሺ ። እሱን ብታቀርበዉ ወይ እናቱን ።
@GafraHelia
@GafraHelia 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተረጋጋ እሷ ታውራበት
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
አይ እሕቴ ልክ እደው ሸሜው ብዛቱ በተለይ ከአረብ አገር ሢኪድ ወደ አገር ፈላጊው ብዛቱ ብርሸን ፈልጉጉ ሤቶችዬ አዳንድ ወድች ምሸ ለትዳር የምፈልግሸ ገንዘብሸን የለፋሸበት ብቻ ረጋ ሰከን ቤተሠብን አሣውቁን ማንነቱን በተለይ ደላላ ቀልብ የለውም እንቃ ቱሉ ንብረሸን ወደሡ ማዘዋወር ማንነቱን ሣላቅ አልችም ቤተሠቦቼ ይብሉት እጂ አልችም እንቃ በቃ❤🇪🇷🇨🇬❤️
@tgb1923
@tgb1923 2 жыл бұрын
Edet ahiya eyalush 6amet tiseriyalesh erasishim ahiya nesh bizuwochachin arb hagerin enakalen simegna
@meskeremdabi5473
@meskeremdabi5473 2 жыл бұрын
Mnte please please please endiyaweru edl stachew ende egha tariku ygebanal of course atdegagm ena ataqrtachew
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
እንዴትግን የገዛ ልጁን ይደፍራል አንችስ ለምን እፁን የሚያመጣ ልጅ ለእግ አሰልፋሽ አልሰጠሽ እኛ ሴቶች ጫፍ ለይ ስንደርስ ብቻ ነው የምነቃው ብቸኝነት ለአንች ብቻ አዲስ አይደለም እራስሽን ነፀ አርገሽ መኖር ትችይ ነበር ተምራሻል ውቀት አለሽ ዝምታሽ ዋጋ ያስከፍልሻል ብዋላ ልጅሽ ስታድግስ የሚደርስባትን አውቃሻል ግን
@maryammary8722
@maryammary8722 2 жыл бұрын
ምንአይነት ወንድነው
@hannagranato9719
@hannagranato9719 2 жыл бұрын
እንዴት እንዴት ነው የምታስበው? ልጆች መኖራቸው ይህን ያህል ግፍ በራሷ ላይ ሲደርስ ምን የሚሉት ነው? ቤት እስከሚሰራ ድረስ እንዴት በየግዜው ባንክ ብሩን አትቆጣጠርም? እመሉን ታቃለች በጣም ደካማ የባሏን ባህሪ እያወቀች እራሷ ክትትል ያስፈልጋታል ለልጇ መደፈር እሷ ናት ተጠያቂ ሀላፊነት የጎደላት ከሷ ተርፎ ለልጄቻም ጦስ ሆነች ምን አይነት ንዝላልነት እብደት ነው! የሀሽሽ ሱስ እያለበት እያወቀች እንዴት አታስብም !?እራሱን በሀሽሽ ደንዞ አቅም!እብድ ማለት ነው ! ሲሰባብራት ዝም ብላ የተቀመጠች የት ጨረቃ ላይ ነው ያለችው? ጦሰኛ እናት ወደዛ በይ ባክሽ ያንቺ ጥፋት ነው አልቅሺ! ወሬ ብቻ ኤጭ
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ሳትወልድ በፊት ታውቅ ነበር ሱሰኛ እደሆነ ሒወቱን ሙሉ የኖረው ነው ታዲያ ከዚ ጋር መታገሉ ምን አስፈለገ የሱስም እኮ አይነት አለው ይሔ እኮ ሒወቴን አጥፋኝ ነው ሆ
@linawoldmariyam9047
@linawoldmariyam9047 2 жыл бұрын
እግዚዬ እንደዚህ አይነት ሴይጣን እራሱን ቢያጠፋ ይሻልሻል ልጅሽን እንዳይጎዳት ምክንያቱም ስለ ልጅሽ ብለሽ እራስሽን አርቂ እና ልጆችሽን አሳድጊ
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ወደት ትርቃለች ልጅ አለ ብቻዋን ብትሆን እሽ ገባችበት ይከተላታል ፈጣሪ ካልገደለላት
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
ምናልባት አይነጥላ. ካባታ. ወደልጅታ ገብቶ ይሆናል. ለምን ልጅሽን ፀበል አትወስጃትም. ብት ተመቁ. እሱ ላይ ያለው መንፈስ. ነው አችና ልጅሽን የወረሳቹት
@abuahalan8731
@abuahalan8731 3 жыл бұрын
ደደብ አባት ነው እሄን ማድረጉ ምን ይባላል እሄ የሚገባው የሞት ቅጣት ይገባዋል መንግስት ይቅጣው የሞት ቅጣት ይገባዋል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
🤔💔💔💔💔🙏❤
@ouba2897
@ouba2897 2 жыл бұрын
አንች እራሱ ደንዝዘሻል ይህ የመንፈሰ ሴራ ነዉ እቤትሸ የፆለት ቤት አዘጋጅተሸ ብትሰግጅ ብትፆልይ ታድኝዉ ነበር እሱ ወዶ አይደለም ተይዟል ሲያሳዝን በጌታ😢
@mohammedyusuf2333
@mohammedyusuf2333 3 ай бұрын
Can you turn off the music pls.
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
ምንተስኖ ልክ እንደ እንዳልክ እየሆንክብኝ ነህ😂😂😂
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ሸቃላ ነኝ😁😍🙏
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 3 жыл бұрын
ለወሬ ስለምቸኩይ ነው😂
@tizitatujo7845
@tizitatujo7845 2 жыл бұрын
Don’t give you child other people go jectes and live with kids part and things children you can live
@bezib2555
@bezib2555 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ቀርባ ነበር።
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 жыл бұрын
Ful women how can you trust this kind of person
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 3 жыл бұрын
I heard this program a year before we need new story
@saraa.8672
@saraa.8672 3 жыл бұрын
You got to have a lawyer to fight him legally. You should ask a restraining order till the court make decision. This man’s dangerous for you and your children.
@אליטלה-ה4ו
@אליטלה-ה4ו 2 жыл бұрын
በጣም የሚሰጠላ ተግባር ሰው ምን ነካው
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 2 жыл бұрын
I totally agree with you Sara. This Man should be prisoned for life!!
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 жыл бұрын
አንዳንዴ atyykachwe ያንደዳል ውንጅል የስራ ስወድሽ ተዳርሼ ትብሎ መጥይቅ ተግብይ ነው??????
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 2 жыл бұрын
This is a horrifying thing which is very hard to hear 🙉 rapping a child and child abuse is sort of sickness and this man must be prisoned for life!. I feel sick listening to this story. OMG! Which path we Ethiopians are following??? Let me know if you need my support my sister? I am really sorry that you are going through hard times 😭😭
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 2 жыл бұрын
ሴቶች የሚያለቅስ ወንድ እንዳታምኑ ውሸታሞች ናቸው
@genetpejama3111
@genetpejama3111 2 жыл бұрын
አንተ ታርኩን አዉርተህ ጨረስከዉ ይ
@meseretmelkamu6465
@meseretmelkamu6465 2 жыл бұрын
ይሀውልሽ ከዚህ ሰውዬ መላገላገልሽ ጥሩ ነው እኔ መፋታት አልፈልግም መለትሸ ገርሞኛል መን ማለት ነው?ከአንቺ የበለጠ ብዙ መከራ ደርሶባቸው ብቻቸውነ ልጆቻቸውን ያሰደጉ አናቶች ሞልተዋል እመኚኝ ይህ ሁሉ ችግር ያልፈል ነገ ብሩህ ይሆናል ልጅሽን ደግሞ ራስሽ አሳድጊ ነገ ታሪክ ይቀየራለ እንኳን ከዚህ አረመኔ ተገላገልሽ
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ካሁን በፊት በእርግጠኝነት አስተላልፋችሁታል እኔ ምንም የናንተ ፕሮግራም ለአስር አመታት ያክል አምልጦኝ አያውቅም ግን ለምን ታሪኩን እንደ አዲስ መድገም ፈለጋችሁ ታሪኩ አሳዛኝ ነው ቢሆንም እንደ አዲስ ታሪክ አድርጋችሁ አታቅርቡ ወይም መደገሙን አሳውቁን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Min chigir alew? Minalibat meftihe slagegnechim yihonal
@zulfamana6925
@zulfamana6925 2 жыл бұрын
Okay orthodox tesebel,, didn’t work. Why this happened?
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 жыл бұрын
አረ ያማታል አንድያው የቶ ተዳር ነው
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
እስኪ ጋዜጠኛዉ በረድ በል ኡፍፍ ታዉራበት ደግሞ ለምን እንደዚ አደረግሽ ለምን አብረሽዉ ቆየሽ አትበል😏😏ፍቅር ብዙ ነገር ያስችላል😥😏
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 жыл бұрын
አሺይ ብልስ ትዳር ትብሎ የጥራል አንዲ አንዳንዳ ትጎጅዋም ጥያቅወም በጣም ያናድርዳል???????!!"""መስማትም yandedal
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 3 жыл бұрын
እረ በስመአብ ወወልድ ጆሮ አልሰማ አይል አበስ ገበሩክ 🙊
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
ኧረ ልጅሽን ለማንም እንዳሰጭ አንችው ጋ ሆና ትሪትመንት እንዲደረግላት እንጅ ለመስጠት ያሰብሽው ነገር አደጋ አለው እናት አስተውይ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ሲንግል ማም ፋሽን አይደለም.....
1:13:47
ewunet podcast
Рет қаралды 4,8 М.
አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!
58:22
ክ ህ ደ ት ያልሰበራት ሴት | Ethiopian love story | Yesewalem
57:06
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 9 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19