የፆም የፀጉር ቂቤ ❗በቀለም የተጎዳውን የናቴን ፀጉር አደስኩላት ❗ፀጉር የሚያሳድግ እና የሚያፋፋ

  Рет қаралды 96,066

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ላይቭ እገባለው ብዬ ድንገተኛ ጉዳይ ገጠመኝ ይቅር በሉኝ የሚቀጥለው ሳምንት እንገናኛለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፣ የአልመንድ ኦይል ቅባት ሊንክ አስቀምጫለው እሺ 👇 Sweet Almond Oil - Unrefined Sweet Almond Oil for Skin, Face and Body, Perfect Hair Oil and Carrier Oil for Essential Oils, Hexane Free Natural Unscented Massage Oil, Product of USA, 16 oz www.amazon.com/dp/B011QHFB4A/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_5VT8FMA5X1AKXDJGR8A6?_encoding=UTF8&psc=1
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
እስኪ የማይሸት ቅባት አሳይን ተቸገርኩ የምገዛዉሁሉ ይሸታል
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
ፀጉሬ በጣም ረጅም ነው እና ሲቆላኝ ፐርም ተቀብቼ ነበር ከመቁረጥ ውጪ ፐርሙን ማስለቀቅ ሚቻልበት መንገድ ካለሽ
@semiraahmed4079
@semiraahmed4079 2 жыл бұрын
Tadelesch sis enys mechy new enatyn yemekebakebat. Edelega nesch sis berchy
@hanatesfaye9343
@hanatesfaye9343 2 жыл бұрын
ፀጉሪ በቀለም የተጎዳ ነው ዉህዶችን እጠቀማለሁ ግን አንድ ችግር አለኝ ካወቅሽ መላ በይኝ ውህድ ተጠቅሜ በማግስቱ አይለኛ ራሰምታት ያመኛል ምን ተመክሪኛለሽ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 Almond oil alech eko ayishetim hule tekebu alech
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ! እናትሽን እንደዚህ ማገልገልሽ እድለኛ ነሽ.. ነገ የእኛ አይደለችም, ዛሬ የማይቆጨንን ነገር ማድረግ በጣም ይጠቅመናል.. የእናት ውለታዋ ተከፍል መች ያልቃል..
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ውደ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ ፈጣሪ የሰጠሽን ዕድል እየተጠቀምሽበት ነው እናት አትገኝም አንዴ ከሄደች ሁለተኛ አትፈጠርም ልትያት የምትፈልጊውን አሁን በያት ንገርያት ምታደርጊላት የምትፈልጊውን አሁን ለነገ እንዳትይ አደራሽን ውዴ እያረግሽም ነው ብርክ በይልኝ በልጆችሽ ክበሪ ተካሺ ዕድሜ ከ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ ደስ ይበልሽ አደየ ደሞ 😍😇🙏👌👍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በደስታ 😍
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ዋውውውው እንዴት መታደል ነው እናትን እንደዚ መንከባከብ 🥰🥰🥰🥰ቃልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏ለናትሽም እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቸው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 2 жыл бұрын
ፀጉራቹ የሁላቹም ያምራል ለካስ ከቤተስብ ነው ተፍጥሮ መቼም ያልዘሩቱ አይበቅልም የፍለገ ብንከባከበው ተፍጥሮ የጣለውን ምንም አያነሳውም
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት ነው ያለሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው!!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@fantudebelle3252
@fantudebelle3252 2 жыл бұрын
Wow betame nawe yemtamerute Egzabhere edmna tana lemazer yestahew anhiem tebarekie bewnat ename enaten endzhe yemnkebakebat ken nawe yenafiking leza yabkaing berkie beyie yena konjoooo
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
የአንቺ ፀጉር ቆንጆ ነው በተፈጥሮው የማዘር ደግሞ ጉደኛ ነው ከዘር ነው ለካ አሁን ገባኝ ምስጢሩ ሴት ልጅ መውለድ ከሆነ እንደ አንቺ 10 ቢኖረኝ ተመኘሁ እጅሽ ይባረክ ብሩክ ነሽ ማዘር እድለኛ ናቸው መርቀውሻል የእጅሽን ይስጥሽ ልጅ ይንከባከብሽ የአሜሪካ ልጆች እግዚአብሔር ይባርክሽ ብሩክ ነሽ በአቢይ ፆም ዘፈን ሳይሆን መዝሙር Love you may God richly bless you !!
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ናይስ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ።አሜን (፫)
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
ታድልሺ ወዴ ከእናትሸ እንዲህ መዝናናት መጫወት እና ፈጣሪ አመሰገኝው በረከክክ በለሸ ድሞ ውቦች ናቹ ረጀም እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ
@genetrede484
@genetrede484 2 жыл бұрын
ተባረኪ አንቺ ቆንጆ እናትሽን እንደተንከባከብሻት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽ ይመችሽ እናትሽም እርግት ያለች ደርባባ ናት :: የፀጉሯን ጫፍ ጫፋን ቁርጪላት damage የሆነውን part ማለቴ ነው:;
@kwkk6984
@kwkk6984 2 жыл бұрын
እሚያምር ፀጉር ነዉ ያላቸዉ እናትሽን እንዲ መንከባከብ መታደል ነዊ ቃልዬ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ስትሉ እህቴ ሺ አመት ትኑርልሽ እናትሽ ጤናና እድሜ ይስጣት አንቺም ተባረኪ እህቴ
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 2 жыл бұрын
አሁን እናቴ የለችም ነፍሷን ይማርልኝ ሳላገኛት እንደተነፋፈቅን ስደት አለያየን ግን አንቺን አሁን የምታደርጊውን ሳይሸ እኔም ሁልጊዜ የናቴን ፀጉሯን የምሰራት ቅቤ የምቀባት አብረን በጠዋት ቤተክርስቲያን የምንሄደው በቃ እነሱ ትዝታዎች ነው አሁን የሚያፅናኑኝ ተባረኪ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ አስቀናሽኝ እናቴ እዚህ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ ውድ እናቴ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ፡ ታስቀናላችሁ፡
@hrmovies3136
@hrmovies3136 2 жыл бұрын
ውይ እናትሽን ስወዳት እርጋታዋ እድሜዋን ያርዝምልሽ ቃልየ
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
እኔ የጸጉር ቀለም እቀባ ነበር ሽበት ለመሸፈን ብዬ ነበር ቀለም የምጠቀመው ነገር ግን ጸጉሬ በጣም ተጎዳ ደሞም ሽበቱ በጣም በዛ ቀለሙ መልሶ የጸጉሬን ሽበት በጣም አበዛብኝ አሁን ግን ሶስት አመት ሊሆነኝ ቀለም ካቆምኩኝ ጸጉሬ በጣም አደገለኝ ውበቱም ተመለሰ። ለሽበት ሂና ከቀይ ስር ጋር ቀይ ስሩን በደንብ ከተቀቀለ በኋላ የቀይስሩ ውሃውና ቀይሰሩን በብሌንደር በደንብ አድርገን ከፈጨነው በኋላ ሂና እንጨምርበትና በደንብ በብሌንደር ከተዋሃደ በኋላ መክደኛ ባለው እቃ ላይ ገልብጠን ከድነን ኩሽና አሳድረን እንቀባዋለን ከሁለት እስከ ሶስት ሰአት አቆይተን ስንታጠበው በጣም ቆንጆ ቀለም ይሰጠናል።
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እማ የኔም ፀጉር እንዳንቺ የተጎዳ ነው ሽበትም አለብኝ እንዳልሽው ምን አይናት ሂና ነው ምንቀላቅለው ከቀይስሩ ጋ በማርያም መልሽልኝ አመስግናለሁ
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
ያገኘሽውን ሂና ተጠቀሚ እኔ ውጭ አገር ስለምኖር ከህንድ ሱቅ ነው የምገዛው።
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እሺ እማ አመስግናለሁ በጣም ውዴ ያው አሳድሬው ነው ምጠቀመው ብራውን እና ጥቁር አለ እኔ ያለ ውበት ባታ በብዛት ስግደት ነኝ እውነት ክልብ አመስግናለሁ
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
ጥቁር የሚያረገው ኢንዲጎ ነው የሚባለው የሚያስፈልግሽ ሂና ነው።
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እሺ እማ እሱን አላገኝም እዚ ያለው በብዛት ቫቲካ ሂና ነው ሚለው አስቸገረኩሽ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ታድለሻል ቃልዬ እንዲህ እናትን መንከባከብ ደስ ይላል 👍👍👍
@mulualemkebede5791
@mulualemkebede5791 2 жыл бұрын
ፀጉር ከዘር ጥሩ ከሆነ እንክብካቤ ትንሽ ነው የሚበቃው የማዘር ፀጉር በጣም አሪፍ ነው እድሜ ይስጣቸው
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ሜሉዬስ የኔ ውድ ተገናኙ እና እንያችሁ እናትዬ አምሮቦታል ዘና ይበሉ የኔ ውድ ውድድድድድ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ጨዋ ጨዋ ያሳደገው የሚባለው እንደዚህ ነው ልጆቹ ስነምግባራቸው የናታቸው ነው ተባረኩ እናትና ልጅ አንቺ አሁን አስቤዛ እየገዛሽ ማዘር ምግብ እንዲሰሩልን አድርጊልን
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 жыл бұрын
"ፀባይ ካለሽ" ባትዬ ደስ ይለኛል ለእናት እንዲህ አይባልም ቆንጆ
@zahabaahmed
@zahabaahmed 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ቃልየ እናትሺ ስትከባከቢ የበለጠ ወደድኩሺ የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጠወት
@kidistandye7421
@kidistandye7421 2 жыл бұрын
ተባረኪ እናትሽን አሳመርሻቸው።💚💛❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ተባረኪ እውነት ለናትሽ ያለሽ ክብር ልዩ ነው እህህ መቸ ነው ስደት በቃ ብሎኝ እናቴን እንዲህ እምከባከበው
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
አረ ተይ ቃልዬ አታስቀኝን በጣም ነው የምታምሩት አይለያቹ እኔንም ተንከባከቢልኝ ዘመንዬ😀🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ ደስ ይለኛል የት ሀገር ነው ያለሽው
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
ቃልዬ ለካ በ ማዘር ወጥቶ ነዉ ፀጉርሽ ያማረው።
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ ገና ነሽ እኮ እህቶችሽ እንጅ ልጆችሽ እራሱ አይመስሉም አሜሪካ ሀገር ደሞ ያስረጃል እሺ ሚስጥር ሹክ ልበል
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ቃልዬ ታድለሽ ከእናትሽ ጋር በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትሽን እየተንከባከብሽ ስለሆነ በጣም ደስ ትላላችሁ። ሜሉሽ አትመጣም ወይ?
@user-uh8fz2hp7j
@user-uh8fz2hp7j 2 жыл бұрын
ቃልዬ ብሩክ ነሽ ብሩክ። ማዘር ማመገስንዎ ጥሩ ነው ግን ይሄን ያህል ልጆ ቆማ ሰርታዎት ኧረ ብዙ በደንብ መርቋት ።
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
ቃል ብድሩን በልጆችሽ አግኝው ደስ ስትሉ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ውይይ አሜን የኔ ቆንጆ
@Madin969
@Madin969 2 жыл бұрын
ቃልየ አላህ እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ ግን ቃልዬ እርጉዝ የመሠለችኝ እኔን ብቻ ነው
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ ነሽ የኔ ውብ ተባረኪ እናትሽ ጋር ሆነሽ ስትለቂ ደስ ይለኛል
@እማዬናፈቅሺኚ
@እማዬናፈቅሺኚ 2 жыл бұрын
ታድለሺ የኔናት ምርጥልጁነሺ አላህ ይባርክሺ እናት ይሄሲያሳትነዉ መቸነዉ ተስደትተመልሸ የምከባከባት😭😭😭😭😭😭😭እማዬ
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
AYZOSH Fetari Le Hulum Geze Alew !🙏🏾 Geze Le Kulu ! Be Tselot Berechi Ayzogne ❤️👍
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
ደስስ ስትልኝ እኮ ቱሁቴ ቀስ ብለሽ ስታወሪ ደስ ይላል ዬኣስመራ ልጅ ነኝ 🇪🇷🇪🇹
@rorororo7967
@rorororo7967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትሽን ትንከባክበያለሽ።
@etagegneyeniealem1643
@etagegneyeniealem1643 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቪዲዮዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ የኔ ፀጉር የኋላው ረጅም እና ብዙ አንፀባራቂ ቢሆንም የግንባሬ አካባቢ ግን እየተነቃቀለ ስላስቸገረኝ ምን ላድርግ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ?
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Long life for your mom and for you too beautiful. Thank you for sharing us🙏🌹
@helendejene4237
@helendejene4237 2 жыл бұрын
Enat malet hulu negr nat...betam migeremegn negr eskahun yelebn yemawerat yest gwadegna yelegnim....just kemezenanant wechi enate gen yelebe gwadegna mistregnaye beka alakem hulu negre nat......kesw ager gebeche endi endenkebakebat geta yiredagn......geta hulunem enat edme ena tena yistelen❤❤❤❤❤
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንድት ድስ እንደምትሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናትሽ 😍
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
እኔኮ እቺ ልጅ እንዴት ነው ምታምረው ስል ማሚ መታ ግልፅ አደረገችልኝ 💕💕💕ማሚ እንዴት ነው ምታምሪው ?ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@rohamaterunhe6676
@rohamaterunhe6676 2 жыл бұрын
ዘመናይት ዘመናይ እናት ነው ያለሽ እናትየውን አይተህ ልጅቷን አግባ ይላል ያገሬ ስው የጥንካሬሽ ሚስጥር እናትሽ ናቸው መልካም ጊዜ ከእናትሽ ጋር እድሜ ጤና ስጥቶ ያቆይልሽ
@kokialemseged6276
@kokialemseged6276 2 жыл бұрын
Thank you Kalyee , I can see your hair grew a lot It’s a good testimony. Your mom looks good, Keep up the good work .
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽኝ ቃልዬ tnx Long live for Moms
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አሜን የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@bonitaassefa1338
@bonitaassefa1338 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ዘመናዊት ፊቴ ማዲያት ሊወጣ ነው መስል ሙቀት ሲሆን ይቀላል ያቃጥለኛል ትንሽም ባንድ ጎኑ ጠቁሯል ምንም አይነት ኬሚካል ተጠቅሜ አላቅም ሜካፕም ተጠቃሚ አደለውም ግን ለምን እንደሆነ አላቅም ከተወሰነ ግዜ ቧሀላ ሴንሴቲቭ ሆኗል ምን ላድርግ እባክሽን ምክርሽን ለግሺኝ አመሰግናለው ስለ መልካም ስራሽ ጌታ ይባርክሽ
@proudethio1594
@proudethio1594 2 жыл бұрын
Thank you so much zemnawit. (Fresh corner double cream ale) Addis Ababa you can get it from fresh corner supermarket .
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 2 жыл бұрын
Dear Mommy May i give you suggestion for good & strong hair you can use butter every time before you wash your hair. Remember treatment pre shampoo don't wash without treatment.
@nigistgirmay8748
@nigistgirmay8748 2 жыл бұрын
Kaliye sitamru betam des tilalachu egziabher edime ketena gar yistachu!
@hana4627
@hana4627 2 жыл бұрын
እረ ባክሽ ንገሪኝ የሙቀቱ ማበጠሪያ ፀጉራችን ሳይደርቅ ማበጠር እንችላለን?ባለፈውም ጠይቄሽ አልመለሽልኝም ቃልዬ
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 жыл бұрын
ለማሚዬ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁ ። ማሚን ቶሎ መልሺልን ቃል እኔ እቤት ሂጄ ምግባቸውን ቀምሼ ያንን የሚያምር ቡና እጠጣለሁ እያልኩ ፕሮግራም ላስይዝ ሳስብ ነው ድንገት ሰርፕራይዝ ያደረግሽን 😍😍😍 I'm from Addis
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ዘምዬ እስኪ ለቡጉር ፊት ምን መደረግ እንዳለባት ልጄን በጣም ነው የሚያስቃያት እናመስግናለን ።
@elza253
@elza253 2 жыл бұрын
ፕሊስ ቃልዬ የሙቀቱን ኮፍያ ሊንክ አሳውቂኝ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ በድጋሚ!!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 жыл бұрын
አስቀናችሁኝ እግዚአብሔር እናትሽን እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@kiddywo67
@kiddywo67 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ሜሉ እንዴት ነች እየበረታች ነው ጠፋች
@hiwettube3006
@hiwettube3006 2 жыл бұрын
Tadilesh kaliye ke Mamiye gar indet indemitamru. Beautiful family
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ 👍👍
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Tebareko enatena leje melate ehiteshe nate ende ?
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ ❤👆😢😘🌹💋😘 እናንተም ወደኛ ጎራ ይበሉ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 жыл бұрын
ቃልዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ታምራላቹ👌።
@sintayehunigussa1952
@sintayehunigussa1952 2 жыл бұрын
endat endemetasekenhu fetare yebarekachu
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Selam, kale le hetsan lijochi ciclo kememtatu befit mnen mazegajte alben?
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 жыл бұрын
Tebareki kalye edilegna nesh ye enat mirikat aygegnim rejim edime ketena gar yistilish ❤️😘😘
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
ተባረኪ ረጅም እድሜ ለእናትሽ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔም ፀጉር እንደ እናትሽ ፀጉር ዘለላው በጣም ቀጭን ነው ኦሊቭ ኦይል ስቀባ ደግሞ ያሳክከኛልና ምን ትመክሪኛለሽ?
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 жыл бұрын
kalye yene wudi egzabher yebarksh enatshn menkebakebesh mothern sewodachew egzabher erejim edme ketena gar yestesh ema wuddddd 🥰🥰❤❤
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Kalye Yihe hulu webetina dem gibat leka kenatish yemeta new!! Endihum sene migbar !! Melatye gin bedena new yetefachiw?? Ere hasab motin ehitalem
@burtkanaa6395
@burtkanaa6395 2 жыл бұрын
ሰላም እህት እስኪ የአይን ስፍኑ ከላይ ቆዳው እሚብጥብን ምን መፍትሄ አለው የኔ አንድ አይኔ ያብጣል
@z4796
@z4796 2 жыл бұрын
tebareki ufffffff enatin mekbakeb endet desi yelal
@lemlemlem8737
@lemlemlem8737 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you 😊 💝
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹሁ ቃልዬ እስኪ መላ ስጭኝ ለተሸበሸበ ግንባር የኔ መልካም
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
የቫይታሚን ኢ ተጠቀሚ ለቆዳ መሸብሸብ ጥሩ ነው
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ ቃልዬ ብቻውን ነው የምጠቀመው
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Wow setimru entena lije fetri regem edemna tena ysetacwe 😍😍😍😍👍
@sewunetnebiyou959
@sewunetnebiyou959 2 жыл бұрын
እናንተ KZbin ላይ የምትሰሩ ሴቶች ግን 😍😍😍 you're too beautiful
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
ከየት ነው የገዛሺው እደካስክ የተጠቀምሺውን?
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
ውይ ከመቼው አለቀ እድሜና ጤና ለቃልዬ እናት
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው🙏ኮኮናት ለማይስማማው ሰው በምን መተካት ይቻላል? እህትሽ ሜላት ምነው ጠፋች ? ነው እኔ ነኝ የጠፋሁት?🙄
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አይ እሷ ናት የጠፋችው የኔ ውድ በቅርቡ ትመጣለች እሺ
@የአሸዋውሚካዔልልጅ
@የአሸዋውሚካዔልልጅ 2 жыл бұрын
ድሮም ሲት ልጅ መድሃኔት ናት በርቺ
@mignotiegetachew5808
@mignotiegetachew5808 2 жыл бұрын
እረ የሚያሞቅ ማበጠርያ የት ነው ማገቻው እባክሽ ላስቸግርሽ
@aidaali70
@aidaali70 2 жыл бұрын
She’s so lucky
@በሊዘተዋህዶ
@በሊዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹ😘🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ እህት
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 2 жыл бұрын
እድል ነው እናትሸን መንከባከብ ግን አሰቀናሸኝ ማሚ ብርክ በይልኝ
@werkineshadugna5668
@werkineshadugna5668 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው አመሰግናለሁ
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
እሲቲማን ከየት ልግዛ ቃልዬ
@addisaddis5350
@addisaddis5350 2 жыл бұрын
Would you please put the link of the almond oil? Thank you
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 2 жыл бұрын
Egzyabher yistshi enatn endezi menkebakeb new des yilal
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ 2 жыл бұрын
ተባረኪ ማማየ
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 2 жыл бұрын
Kaliye ebakish entalfign Ethio negn yalehut Amazon layi endet mazez yichelal ??? ebakish
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 2 жыл бұрын
Indego powder qebiyachew ena axquresh fuwa argiyat qaliye
@fasikameconin3554
@fasikameconin3554 2 жыл бұрын
Konjo Egzbeher le Mather erjem edme yestleshe
@susuugirmay4254
@susuugirmay4254 2 жыл бұрын
የፆም ቅቤ አለ እዴ ማማየ ከምን የመጣነው መልስልኝ?
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 жыл бұрын
Gobzi neshe abizeto yebarkachu geta 🥰😍
@ትህትናትህትና
@ትህትናትህትና 2 жыл бұрын
ሰላም ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ማስመጣት ይቻላል
@sara-qy5gd
@sara-qy5gd 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የጾም ብሎ ቅቤ የለም ስሙን ይስተካከል የጨመርሽው ወተት የምን ወተት ነው ማለቴ ከውጪ የሚመጣው የላም ወተት አይደለም ውዴ
@beetlemtaddasa4138
@beetlemtaddasa4138 2 жыл бұрын
Baxam wedishalow Yen konjoo 💞💞💞💛💛💛💛💚💚💚
@milanosan1665
@milanosan1665 2 жыл бұрын
Enateshe weye besema teriya Esa kimalet Yeqerta beterfe edelye neshe .
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Yena konjo kaliya Tebarkii
@asnakechmamo7050
@asnakechmamo7050 2 жыл бұрын
እጅግዬ እንዴትነሽኝ? ስልክሽን ላኪልኝ አስኒ ነኝ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሰላም አስኒ እጅጌ እንዳለችሽ በፌስቡክ ስልካችንን እንለዋወጥ ብላሻለች የእጅግ ፌስቡክ nunu Tesfaye ብለሽ ፈልጊው ወይም ይህንን ሊንክ ክሊክ አድርጊው እሺ facebook.com/nunu.tesfaye.758
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው። ባለትዳሮቹና ሌሎችም አጫጭር ቀልዶች ለማግኘት ፎቶውን ይጫኑ። እናመሰግናለን
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 65 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 7 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
🔥 Lavash with Greens: Cooking Bread on a Barrel
37:54
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,1 МЛН
How One Family Lives in the Mountains Far from Civilization
34:48
Food Around The World
Рет қаралды 4,1 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 65 МЛН