የይቅርታ ጉልበት ፡- ከክፍል 1 የቀጠለ

  Рет қаралды 35,644

ከኖርኩት

ከኖርኩት

Күн бұрын

Пікірлер: 265
@tsigeredatesfaye1831
@tsigeredatesfaye1831 Жыл бұрын
"በየትኛውም የሕይወት ፈተናዎች የምታልፉ ሰዎች እግዚአብሄር አባታችሁ ነው!" ተባረኪ
@betib6861
@betib6861 Жыл бұрын
ከየት ነዉ ግን እንዲህ ያሉ ቢሰሙ ማይሰለቹ እህቶቼን ምታመጣቸዉ ግን ጀግኖች ናቹ❤❤❤
@AbadiFre
@AbadiFre Жыл бұрын
በጉጉት ነበር የጠበቅኩት ...አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ታድለሽ ሁሌም አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ሰዎች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ሳሚ ሓወይ 🥰🥰
@HalimaMohamed-g1d
@HalimaMohamed-g1d Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ካታች ወደ ላይ ከላይ ወደ ታች መዋኘት የምትችል ወድቆ መነሳትን የምታውቅበት እግዚአብሄርን አባት ማለት አይገልፀውም ፈጽሞ እስትንፋስ ነው ልበልሽ ይህም አይገልፀውም❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ስላደረገልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ መመስገን ስላለብክ ብቻ አልሃምዱሊላህ ጌታዬ ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን
@hanabelay1609
@hanabelay1609 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@HelinaGodie
@HelinaGodie Жыл бұрын
የእኔ እናት በጣም ግሩም ትምህርት ነው!እውነት በጣም ጠንካራ እና እንቁ ሴት ነሽ።ጥንካሬን አስተምረሽኛል❤❤❤❤❤❤
@ShalomTeshome
@ShalomTeshome Жыл бұрын
የኔ ጀግና ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ ትልቅ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@Rየራያዋ
@Rየራያዋ 10 ай бұрын
😢😢😢 ማጣት ክፉ ነው አይቸው አለሁ የዛሬን አያሬገው እና በህገወጥ ወደ ስደት😢 ስመጣ በጣም ተሰቃይቸ ነበር💔💔💔 ሴት መሆኔን የጠላሁበት ግዜ😢 እራሴን ላጠፋ ሞክራ ነበር 💔በበረሀ ላይ💔💔😢😢😢 ያ😢 ክፉ💔 ቀን አለፈ👏💔😢 እግዚአቢሄር ይመስገን ያልፋን😢 ያላለነው ቀን አልፊ እግዚአቢሄር ይመስገን ሁሉም በሱ ነው የኔ እህት ዋናው ማለፉ ነው አለፈ🎉🎉🎉😊😊😊😊
@Merrymekonnen107
@Merrymekonnen107 Жыл бұрын
What a testimony. Glory to God who take care of you through your difficulties ❤
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
የኔ ቅመም የንፁህ ልብ ባለቤት ነሽ ❤
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
በጣም ጅግና ነሽ ብዙ ትምርህርት ሰው እንደቀሰሙ የመስለኛ ብዙ ቀሰሚበታለው ቀሪ ዘመነሽ ተባረኪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤
@kidinani3558
@kidinani3558 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ,ብርቱ ሴት,,ከእግዚአብሄር ጋር ያለሽ ህይወት እስከ ፍፃሜ ይሁንልሽ!
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz Жыл бұрын
Wooow የሚለው ቃል ነው የሚገልጽሽ የምትገርሚ እንስት ነሽ ❤❤❤❤❤ ስትጣፍጥ ስታወራ ጀግና ሴት በርቺ ❤❤❤
@ElizaAmbaye-tq7vy
@ElizaAmbaye-tq7vy Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው። አንደበትሽ አይጠገብም። እባክሽ በሌላ ርእስ ነይልን። ስሻል ሚዲያ ለእንደዚህ አይነት መማማሪያ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል።
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ Жыл бұрын
ወይኔ እዚ ቤት ግን የሚቀርቡ ሰዎች ተቸግረውም ተክደውም ሴትነታቸውን አክበረው የሚኖሩ አለባበሳቸው ሳላደቅ አላልፍም
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
ስለሁሉም ናገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻😍😍😍ተባረኪ ማሬ 😥😥😥😥☝️☝️☝️
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የይቅረታን ጉልበት ሰላስተማረሺኝ ቴኪዉ እና ደሞ አላህን ለማመስገን ምክንያት እዳልፍልግ አድረገሺኛል ሁሉም የኣሡን የሂወት ፍተና ነዉ ሚፍተነዉ ማመስገን ሰላለብኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ❤❤🙏❤️❤️😘😘😘
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 Жыл бұрын
ጀግና አንቺ አምትነበቢ መፅሀፍ ነሽ ትውልድ ይሰማሽ ለካ እግዚያቤር ሰው አለው አደነኩሽ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
ሁሉም የኔ ፈተና አያልቅም ብሎ ያለቅሳል ግን ከአንዱ የአንዱ እንዴት እግዚአብሔር እንደሚያሳልፍ ተመስግን ተባረኬ የኔ ጀግና thank you so much I’m proud of you ❤
@abdurahmanhusen6186
@abdurahmanhusen6186 Жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጠሺን እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን።ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ድንቅ ነሽ።
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 Жыл бұрын
በሁሉም መባረክ የእግዚአብሔር ስም የተከበረ ይሁን!!!
@SercalemMoges
@SercalemMoges Жыл бұрын
ዋው የምር በጣም ደስይላል ፈጣሪ በቤቱ ያፂናሺ ጀግና ሴት ነሺ
@marthalove2995
@marthalove2995 Жыл бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩት ጨርሼ ሰማሁ በቃ ምን ልበልሽ ቃል የለኝም ድንቅ ብርቱ ሴት ነሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌
@FANOSKASAHUN
@FANOSKASAHUN Жыл бұрын
❤❤❤❤ የውነት ታሪክሽ በጣም ለብዙ ሰው ያስተምራል እውነት ጠካራ ነሽ ጀግና ሴት ማለት አች ነሽ ሰው ክፉ ሲሆን ብዙ ያስተምርሻል ግን አች መልካም ሰው ከሆሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልሽም ሁሉም ያልፋል ግን አልፎ ስታወሪው እዲ ነበርኩ ስትይ አሁሉም ይገረማል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት
@serkalemserkalem7332
@serkalemserkalem7332 Жыл бұрын
በ እናትህ አገናኘኝ ይችን ጀግና ሴት እኔ ከሷ ብዙ እማራለሁ ❤
@banchibeyene3085
@banchibeyene3085 Жыл бұрын
የማትጠገቢ ነሽ የኔ ቅመም እግዚአብሔር የረዳሽ ሰው ነሽ ብሩክ ሁኚ እግዚአብሔር አባት ነው ድርድር የሌለው።
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ያልፋል አይዞስ ጉበዝ አትሞችም የፈለግሽውን ሳታሳኪ 🙏 እንኳንም ተሻገርሽ 🙏❤
@HeldanaMillion
@HeldanaMillion Жыл бұрын
😭😭i wish I'll meet u one day you're the real woman Real Woman now I'm just a teen but still learning from life pains praise God i know one day many generation will learn from my pains be blessed❤
@Elian259
@Elian259 Жыл бұрын
"አንድ ፕርሰንት ሳላዋጣ, ህወቴላይ መቶ ፕርሰንት እግዚአብሔር ያገዛት ሴት ብትኖር እኔ ነኝ " ፅናት
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 Жыл бұрын
አንች የተለየሸ ድንቅ ልጅ ነሽ ሰለሁሉ ነገር እግዝአብር ይመሰገን ጠንካሬሽ የሚገር ነው
@tekleliki4804
@tekleliki4804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የረደሽ ልዩ አማኝ ነሽ በርች ዘመንሽን በዝሁ ቀጥይ ጌታ ያበርታሸ ልዩ የተግበር አስተማሪ ነሽ።
@berhanetolera7439
@berhanetolera7439 Жыл бұрын
በጠም የምገርም ምስክርነት ጀግነ ሴት ነሽ እንኳን ጌታ ረደሽ
@dinknesh3268
@dinknesh3268 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው በተለይ ስለ እግዚአብሄር ያለኝ አመለካከት እንዲቀየር አድርጠሻል አመሰግናለው። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው የኔ ጀግና እህት።🙏❤❤❤
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Amazing testimony. Everything you said about people is very true. Abesha chigirishin bitinegriw yababisilishal, ayredam, feraj new. Betam emitigermiw lebizu sew timirt nesh anchi. Egziabherin. Libonash yigermal!!!
@adelamiradawe5665
@adelamiradawe5665 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበርብሽ እድሜና ጤናውን ያድልሽ በምድር ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ይውረሱሽ ከፍ በለሽ ታዪ የመድሐኒዓለም ህልውና ይገለጥብሽ በጣም እወድሻለው የኔ ልእልት የኔን ታሪክ ባቺ አንደበት ሰማሁት 🥹🥹 ግልፅነትሽ 👏👏👏👏👏👏
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንደምትይ ጎበዝ እንደዚህ ነው ጠንካራ መሆን ያለብን ❤
@kidistbelay9072
@kidistbelay9072 Жыл бұрын
እግዚያብሔር መሸሸጊያ ነዉ ።የኔ ሴት ተባረኪ :
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ከራስ ጋር ውድድር ሁሉም ሰው ይፈተናል ለገጠመን መጥፎ አጋጣሚ መተው ጥሩ አማራጭ ነው እውነት ደግሞ ያለምክንያት አልተፈጠርንም
@rakiitube2953
@rakiitube2953 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ በረከት ዘመንሽ ይባረክ።
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጀግና ነሽ
@mahletEN
@mahletEN Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላይ ያለሽ መተማመን እና መረዳት ያስደንቃል!!! እንኳን እዚህ ቀን ላይ ደርሰሽ ስለ ትናንት ለማውራት አበቃሽ! በፈተናሽ ቀን ተስፋ ብርታት የሆነሽ ቸርነቱን ያሳየሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@fratoliweyessa3781
@fratoliweyessa3781 Жыл бұрын
ቃላት አጣሁልሽ yene konjo .....kanchi tilk temehert wesejalew ......tebarekeleg ......fetari keri zemeneshen yebark
@FikrtaBogale
@FikrtaBogale Жыл бұрын
ወይጉድ አንተ የምታቀርባቸው ልጆች ሁሉ ችግራቸው ያለፉበት ቢያደክምም የሚደመጡ ውይ አንቺልጅ ትልቅ ትምህርት ቀረልኝ ከአንቺ ዋው
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
በጣም ገራም ትምህርት አልሃምዱሊላህ ያ አላህ ከነስህተቴ ብዙ ፈተናዎችን ያሻገርከኝ 😢 በእንባ ነው የተከታተልኩ ምርጥ ሴት ነሽ ይቅርታ ሰላም ይሰጣል 😢
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🙌🙌 ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ከአንችጋር ይሁን ❤❤
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@chaltuderejeyoutube867
@chaltuderejeyoutube867 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እውነት በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MastuAsfaw
@MastuAsfaw Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tigst-e2t
@tigst-e2t Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ጠካራ ነሸ ጥንካሬን አሰተምርሸኛል አመሰግናለው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_እጅግ በጣም አስደናቂ ጀግና ሴት💖 ግን ሳሚየ ስአት አታስርዝምብን ታው ግን ከ30 መብለጥ የለብትም ካጠፍሁኝ ይቅርታ_
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Жыл бұрын
ፅዮን አንቺ የኔ ጀግና ነሽ, ማንም ፃድቅ የለም ቢኖር ግን ጌታ የራሱን እንጅ የኛን አይወስድም , የመርገም ጨርቅ ስለሆነ ::❤️💕
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
ተባረኪ ሰለዚ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾♥️♥️♥️♥️
@KaluMulualem
@KaluMulualem Жыл бұрын
እጅግ በጣም በብዙ አስተምረሽኛል❤😢
@Hanna-beauty
@Hanna-beauty Жыл бұрын
Viral መውጣት ያለበት ታሪክ ነው!!
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ትክክለኛው አምላክ ጌታ አባትሽን ማወቅሽነው በርቺ
@eyeruscheru1942
@eyeruscheru1942 Жыл бұрын
Ye ewnet egziabher abat nw! Bebzu astemreshighal egziabher abzto ybarksh
@fatumazeinu4698
@fatumazeinu4698 Жыл бұрын
I haven’t seen a brave lady like you. Enenim abertiteshignal. Leprogramu azegajim liyu kibir alegn God bless you all❤❤
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 Жыл бұрын
ዋው የምገርም ምስክርነት ። የምትገርምይ ሴት ነሽ።የተለየ ታርክ ነው ።በጣም በጣም ተደንቕሎህ።ጎበዝ ነሽ ኣግዛብሔር ኣድሜና ጤና ይስትሽ።እግዛብሄር ኣክብረሽ ከፍተጛ የስራ ቦታ ትደርሳለሽ።ተባረኽይ።
@asnakuy3137
@asnakuy3137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው በይቅርታ ላይ ያስተላለፍሺው
@melakuhailemichael4594
@melakuhailemichael4594 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት! you are really amazing, i love your genuineness, I couldn't stop crying, Every word you spoke is so sound,which really came from a woman who passed through so many challenges,you really know God experientially,,ufff !!!
@Dagsha777
@Dagsha777 Жыл бұрын
እውነት የእኔ ታሪክ ነው 😭 የመሰለኝ Ema የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል 😭... እኔም እንደ አንች አንድ ቀን አወራለሁ( I hope ❤
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Жыл бұрын
እግዚአብሄር. እኔ ይቅር እድል እየተናገረኝ እዳለ ነው የተሰማኝ. እኔም ብዙ የቤተሰብ ታሪክ አለኝ ግን አቺን ስሰማ ይቅር ማለት. እዳለብኝ. ተረድቻለው. ግን. እኔም እዳቼ ወላጄ አሳዳጊ. መሪዬ እግዚአብሔር ነው አሁንም እሱ ነው ወደፊትም እሱ ነው. እግዚአብሔር. ትልቅ ነው
@SilenatMulatu
@SilenatMulatu Жыл бұрын
Yene konjo Anema Anideche bezu Nager Alefalew Sileh huluma Negar Egizaber yemasgena ❤🙏❤
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር ለኔ የግሌ ሁሉ ነገሬ ነው ሁሉን ማጫውተው ምጠይቀው❤❤❤
@hadratebarek
@hadratebarek Жыл бұрын
በጣምነበረስጠብቅየነበረው ቶሎ ልቀቁልን🎉🎉🎉
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል አወድ አምላክ ያለውለታ የሚረዳን አባትነው ጥበቀው ይቅርታው አይለየን
@helenkifle2842
@helenkifle2842 Жыл бұрын
ተመስገን ኣምላከይ ኩሉ ሃልፍኪ ኣብዚ ምብጽህኪ ኣምላክ ይመስገን ተመስገን ❤❤❤ ከም ኣምላክ መን ኣሎ ዘኣርፈካ። እመስግናሎ የነ ሃት
@eyobabeya4615
@eyobabeya4615 Жыл бұрын
Hallelujah!!!!!!!!!
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
ላንቺ ቃላት የለኝም በሂወቴ የምትገርም ሴት እና እራሷን የሆነች ሴት እመቤቴ ትጠብቅሽ ካንቺ ቡዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ❤
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 Жыл бұрын
ስትናገሪ ደስ ትያለሽ አንችን ያበረታ እግዚአብሔር እኛንም ያበርታን!
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤።በጣም በጣም ጠንካራ ነሽ።።።🙏🙏🙏
@azmaraaazmara545
@azmaraaazmara545 Жыл бұрын
ጅግና ነሽ በርቺ ማማየ💔
@metekalex2056
@metekalex2056 Жыл бұрын
ጀግና ሲትሁኘኜበት በርቺ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አየጠብቅኩሸ ነበር አውነት ነው ይቅርታ የሰጋና የነፍሰ ሰላም ነው ለይቅርታ የምሆን ልብ ሰጠን ኣምላኬ😢😊😊😊
@munatube5308
@munatube5308 Жыл бұрын
😢እጅግ ጠንካራ ሴህ ነሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉንም ነገር ያረገልን እግዚአብሔር ይመስገን
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
🏆 🏆🏆🏆🏆🏆💎💎💎💎👗👗👗👗👗👗👗🩷🩷🩷👑👑👑👑👑👑👑💐💐💐💐💐አንቺ: የፍቅር, የይቅርታ, የእምነት...ማሳያ: ጀግናዬ: ነሽ‼️‼️
@tigmit5080
@tigmit5080 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካም ነው በነገር ሁሉ
@ኒቃቤነውውበቴ
@ኒቃቤነውውበቴ Жыл бұрын
በትክክል አልሀምዱሊሏህ ምስጋና ይገባው አላህ
@chaltuderejeyoutube867
@chaltuderejeyoutube867 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@Amen-pf
@Amen-pf Жыл бұрын
መራር ሂወትን ለምናሣልፈው ለኛ ለስደተኞች ፃፊልን😢
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 Жыл бұрын
😢😢😢😢batim
@Santa-jsa60santa
@Santa-jsa60santa Жыл бұрын
​@@abdullah12qq73😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Жыл бұрын
በውነት ቃል የለኝም ተባረኪ
@etsubdink-tt2el
@etsubdink-tt2el Жыл бұрын
Egziabher ybarksh medenb Mekreshnil
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እንደ ይቅርታ ምን አለ ያውም🥰እናትን ይቅር ማለት ምርቃቷ ብቻ ይበቃል እናት እግዚአብሔር የገባው እንደዚ ነው ይቅር ይላል🤲ተባረኪ🥰
@makimaki2786
@makimaki2786 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመሰግን
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Жыл бұрын
❤❤❤❤ቃለት የለኝም ስላቺ ብርታት እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ashenafimoges9267
@ashenafimoges9267 Жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም እስኪ አንድ መልስ ያጣሁለትን ለምን በኔ ሆነ ያልሽው ነገርን መርሳት አቅቶሽ ያውቃል ጠዋት ስነቃ ጀምሮ እስከማታ ድረስ አዕምሮሽ ረፍት አጥቶ ባልነጋ ብለሽ ታውቂያለሽ አምላኬ ሆይ አስረሳኝ አጥፋልኝ ብለሽ ተማጽነሽ መልስ አጥተሽ ደክሞሽ ወደፊትሽ ጨልሞ ዛሬሽ ጨልሞ በመጨረሻም እኔማ አልድንም ፈጣሪ ረስቶኛል ብለሽ ራስን ማጥፋት ሀጥያት ሰለሆነና ወኔ አጥተሽ የውሸት እየኖርሽ ለሰዎች የሚቀል መስሎሽ እሱንማ ለመርሳት ሞክሪ ይሉሻል በራሴ አቅም መርሳት አቃተኝ ፈጣሪም ዝም አለኝ
@tolawaktaye904
@tolawaktaye904 Жыл бұрын
It's great lesson U have shared 4 us.
@lovelet0124
@lovelet0124 Жыл бұрын
እኔም የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ነኝ አይዞሽ፣ አንቺ እድለኛ ነሽ በይቅርታ ፋይልሽን ዘጋሽ፣ እኔ ግን እናቴን ቂም ይዠባት ይሄው ሳስበው ሁሉ ያመኛል ግን በህይወት የለችም፣ እኔ ውስጤ ንፁህ ነበር ግን ሰዎች በራሳቸው ልክ እየለኩኝ በቃ ውስጤ በቂም ቆሸሸ
@weynimokonne8514
@weynimokonne8514 Жыл бұрын
አደበትሽ የተባርከነው የመተልሽን ሰላከበርሸ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u Жыл бұрын
ኡፍ ጀግናነሽ ወላሂ ጠንካራ ነሽ 💪💪💪💪
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
😢😢😢
@FANOSKASAHUN
@FANOSKASAHUN Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር የፈጠረውን ጥሎ አይጥልም እካን እኛ እግዘብሔርን እካን ለኛ ስል ተፈትናል ፈተ ያጠነክራል
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት መፀሃፍ የምታነብ እየመሰለኝ ተመሰጬ እያዳመጥኩኝ ነው ያለቀብኝ በሌላ ነገር እንዳገኝሽ ምኞቴ ነው በሚዲያ ❤
@TegesetAlemu-vq1oi
@TegesetAlemu-vq1oi Жыл бұрын
Ewnet anchi teleyaleshe yekalatoshi meaza yefews menfes alew beka west neshe tebareki
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
It's true thank God amazing story sis strong girl again be strong i know what you feel ...
@ajtv495
@ajtv495 Жыл бұрын
የግና ነሽ ማርያምን እህቴ የኔቆንጆ🥺🥺🥺💝😘😊
@selam-fp3gd
@selam-fp3gd Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ኘሮግራም ነው ያልገባኝ ነገር ግን ለምን ከሎች ጋር እንደምታደርገው አይነት interview አልሆነም ማለትም አንተ እየጠየካት እሷ አልመለሰችልህም እንደዛ ቢሆን ብዙ ጥያቄአችን ደ ይመለስልን ነበር
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ Жыл бұрын
እባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የማይሰብር የማይሰበር እግዚአብሔር ብቻ ነው !
1:17:17
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 141 М.
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
ከኖርኩት
Рет қаралды 131 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН