የይቅርታ ሀይል | Bunna with Selam

  Рет қаралды 17,776

Bunna ቡና

Bunna ቡና

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@mohammedgeresu3005
@mohammedgeresu3005 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሄን የመሰለ ድንቅ ሀሳብ ስለምታካፍይን!! ከግለሰቦች አልፎ ማህበረሰብ እና ሀገር የሚቀይር ሀሳብ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ🙏🥰
@12mengistu
@12mengistu 2 жыл бұрын
My favorite KZbin channel ❤❤❤ በርቺ ዉዴ😍😍
@birke5073
@birke5073 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ሰማሁት😭 ለማንኛውም ቀለምሽ አይንጠፍ አንቺን የሚሰሙ ጆሮዎች ታድለዋል
@bettyeden5890
@bettyeden5890 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የሚያስፈልገኝን እንደምታውቂ ነው ሚሰማኝ፡ ለኔ ዛሬም በትክክለኛው ሰዓት ትክክለኛ ሀሳብ አነሳሽልኝ አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ፡
@ביטי-ש5ח
@ביטי-ש5ח 2 жыл бұрын
yigermal zaru ene.ke.10 wor bifit yebdelgn sew message like yikerta adekulet . anichin kemsimate befit oh betam des aleg ahun.selam yistgnal
@fasikawdagnew3772
@fasikawdagnew3772 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በቀል የኔ ነዉ ይልካል፡፡ ሰዉ ሰዉን እንዲበቀል፣ ሂሳብ እንዲያወራርድ አልተፈቀደለትም፡፡ ለሰዎች የተሰጠዉ ተዕዛዝ ሰዎችን ከጥቅማችን ፣ ከስልጣናችን እንዲሁም ከሌሎች ነገሮች በላይ እንድንወድና የበደሉንን ይቅር እንድንል ታዛዝናል፡፡ ወንድሞቸና እህቶቸ ልባችሁን አታደንደኑት፡፡ አዲሱ ቀን፣ ወርና አመት የበደሉንን ይቅር የምንልበት ፣ ከልብ የምንዋደድበትና እጅ ለጅ የምንያያዝበት እንዲሁንልን አመኛለሁ፡፡
@wondwossenwft
@wondwossenwft 2 жыл бұрын
የመረጥሽው በጣም ቁልፍ እርእስ , የንግግርሽ ጉልበት ከውስጥ ,የእውነት ከልብሽ ሐሳብሽን እንዳጋራሽን በግልፅ ይሰማል :: በርቺ ሰላም :: ምስል , ድምፅ, ቀለማት ምርጫ ,ለማስዋቢያ የተመረጡ እቃዋች ውብ ናቸው :: ❤️
@fetiyaseid635
@fetiyaseid635 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታና ቅንነት ዋጋቸው ተመን የላቸውም በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ 😘
@melesedinku3163
@melesedinku3163 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ፈጣሪ ሥጋውን ያብዛልሺ
@abityabe6749
@abityabe6749 2 жыл бұрын
"all right....people" ደስ የሚል የልብ መግቢያ በር...ተባረኪልኝ...ቆንጆዋ ወዳጄ። እስቲ ስለመውደድ የሆነ ነገር ማግኘት ከቻልን...አመሰግናለሁ ውድ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 2 жыл бұрын
ዋው ሰላምዬ የምታነሻቸው ሃሳቦች እኮ የሚገርሙ ናቸው።በተለይ በራስሽ የምትጠቀሚያቸው ምሳሌዎች ሁላችንንም የሚነካ እና የሚያስተምር ነው ።ተባረኪ🙏🙏🙏
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 10 ай бұрын
ሰላም! ሰላምሽ ይብዛ። በጣም ድንቅ መልዕክት ነው።በሰማነው ለመኖር ፈጣሪ ይርደን።
@mierafeki5109
@mierafeki5109 2 жыл бұрын
እድሜሽ እረጂም ይሁን!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ዱሮ ዱሮ ሳኮርፍ ሰወችን የጎዳሁ የመስለኝ ነበር ዘንድሮ ሲገባኝ ራሴን ነበር ስጎዳ የነበረው በረከታችንን የዘጋል;ፀሎት እንዳይሰማ ያደርጋል; ውበትን ያጠፋል : ሰላምና ደስታ ይነጥቃል ::""""""""" ቂም መያዝ ማለ የካንሰር በሽታ ተሸክሞ መዞር ነው """"" :🙏🙏🙏🙏
@ብስራተገብረኤል
@ብስራተገብረኤል 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እጅግ አመሰግናለሁ ሰምቼ ሳልጠግብሽ ያልቃል
@birukkifle3116
@birukkifle3116 2 жыл бұрын
ጥሩ ርእስ ነው ያመጣሽው። ዘና እያልሽ አውሪ ቡናሽን እየጠጣሽ። በርቺልን።
@የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ
@የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ሀሪፍ ት/ት ነው ያካፈልሽን
@tsigekidane3474
@tsigekidane3474 2 жыл бұрын
ትለያለሽ 😘😘😘 በጣም እናሰግናለን በርቺልን👏👏👏
@nehmiadamie8100
@nehmiadamie8100 2 жыл бұрын
Btm enamesgnaln tebareki Eske zare deres bezu SEL ykrta semichalw yanshign teleybiny... Edmeshn bemulu geta yixebqsh
@makidemissie5318
@makidemissie5318 2 жыл бұрын
anchin besemahush kutir positive energy new generate yemadergew fetari ybarkish
@zubeydaabdulahab3099
@zubeydaabdulahab3099 5 ай бұрын
ዛሬ ተወለድኩ በጣም አመሰግናለሁ
@dawitdegefa
@dawitdegefa 2 жыл бұрын
Selam, thank you for this beautiful podcast 👏👏
@rekikmishmekonnen7104
@rekikmishmekonnen7104 2 жыл бұрын
Your voice is so peaceful therapeutic Am glad u are a therapist. Go Women
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 2 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu 🙏🙏yikrta betam tlki neger new beteleyi ahun balenbeti gza yikir mebabali betam yasfelganali
@lidyazerihun1383
@lidyazerihun1383 2 жыл бұрын
አሜን።
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
ጥሩ አገላለፅ ነዉ👍
@nawa1635
@nawa1635 2 жыл бұрын
I enjoy buna with selam
@funny3b122
@funny3b122 2 жыл бұрын
እውነት እንዴታባሽን አድርጌ እኮ እንደምወድሽ ❤🥰
@Ras.nty.personal
@Ras.nty.personal 2 жыл бұрын
ይቅርታ አሁናችንን እንድኖር ያረገናል great point my KZbin therapy 😊
@fritakiros524
@fritakiros524 2 жыл бұрын
Ende simish selam sechi nesh...fetari yibarkish wude
@yaredseifu9013
@yaredseifu9013 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው።
@biruhtesfa244
@biruhtesfa244 2 жыл бұрын
thankes seli for every thing i alwayes learn big ideas from you so keep it up
@alemayehuhabtamu8299
@alemayehuhabtamu8299 2 жыл бұрын
Thanks selam amazing Temeret new enamesgenalen..
@lidyaterfe6617
@lidyaterfe6617 2 жыл бұрын
Enamesgnal. dear eski ke narcissist abuse trauma endet magegem endemichal seriln pls
@addistefera9006
@addistefera9006 2 жыл бұрын
yikrta madreg selam new netsanet new...enem ahun lay yikrtan eyelemedkut new...ewunet yikrta selam new
@tizitaabebe3217
@tizitaabebe3217 2 жыл бұрын
I just think apology is for yourself then the other person also part of the healing process it is the hardest journey to go through
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
not really hard 🙏🙏🙏if we do it through God it is simple i used to be ቂመኛ አሁን ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@-achawach5782
@-achawach5782 2 жыл бұрын
ውድ ሰላም፣ ኧረ ጠፋሽኮ። በሰላም ነው? ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እያገኘን ነው። በጣም እናመሰግናለን፣ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን፣ በርች እህታችን
@betelehemassefa6779
@betelehemassefa6779 2 жыл бұрын
SELAM YEMITEKEBECHWEN BAHERI ASTEKAKI
@awesomeanimals790
@awesomeanimals790 2 жыл бұрын
Set lij Anbibe sithon Melkam nw Gn frhatshn asbibet..
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 2 жыл бұрын
You came at the time you are truly missed. What a nice idea Selamesha!
@libertak1813
@libertak1813 2 жыл бұрын
I am one of your fans yemr
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 2 жыл бұрын
Am in lv with this channel! በጣም ደስ የሚል point ነው adress ምታደርጊው። አመሰግናለው
@BARAKAT-AD
@BARAKAT-AD 2 жыл бұрын
Thank you so much wow
@surafelkndalem9586
@surafelkndalem9586 2 жыл бұрын
ሰላምየ ደስ የሚል ት/ት ነው 🙏
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 11 ай бұрын
የአገር ልጅ ጎዝ!
@sofi_nur
@sofi_nur 2 жыл бұрын
Ewdeshalew solye enamesgenaln
@Yashamal_Melaku
@Yashamal_Melaku 2 жыл бұрын
berchi selamye 👏👏
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh Жыл бұрын
ጣፋጪ አንደበት
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
ሰሉየይ😍😘
@bp1194
@bp1194 2 жыл бұрын
I love your sigh.
@sifenbacha8092
@sifenbacha8092 2 жыл бұрын
Sela ades amet adades ngr serln
@teiatesfaye4576
@teiatesfaye4576 2 жыл бұрын
thanks wude degmo swodshi😘😍😘😍
@techfreak_et
@techfreak_et 2 жыл бұрын
ewnte selam yohonsh lij 🥰😍
@eliasyetwale3503
@eliasyetwale3503 2 жыл бұрын
Your so beautiful,keep it up
@ephratahirut5242
@ephratahirut5242 2 жыл бұрын
እምነታችንን እንዴት አናጠንክር pls በዚ ቪዲዮ ስሪልን
@bereketmulugeta467
@bereketmulugeta467 2 жыл бұрын
urperfect.....
@sifenbacha8092
@sifenbacha8092 2 жыл бұрын
Selameya eske sela ades amet sela ades life video sereln pls
@Yashamal_Melaku
@Yashamal_Melaku 2 жыл бұрын
betam konjo sra nw
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
Can you tells us the difference between forgiving and forgetting. I can forgive people but I cannot take em back to my life meaning I won't forget. Do you think I forgive them?
@salem6742
@salem6742 2 жыл бұрын
Forgiving is one step but healing from the trauma takes process. So I think you should acknowledge the process of healing and rebuilding your trust back to before.
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
@@salem6742 ohhh well I don't want to build my trust back coz I know how it is going to pan out. Let's say someone took money from you and didn't return it. Will u forgive and give that person money again unless u don't want the money. This is a simple scenario. When it comes to life and relationship I don't think we want to build our trust again n take em back...for me that is not possible.
@eliasyetwale3503
@eliasyetwale3503 2 жыл бұрын
i think forgiving is take a lesson and forgot what they did.
@tizitaabebe3217
@tizitaabebe3217 2 жыл бұрын
You can forgive them and let it go, by doing that you set yourself free as well
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
@@tizitaabebe3217 it's not easy...letting go easier if they don't come back
@nardostadesse453
@nardostadesse453 2 жыл бұрын
Like aregesh new mejmerew tebareki
@konjo9116
@konjo9116 2 жыл бұрын
😍😍 selamye
@darkfeelings5587
@darkfeelings5587 2 жыл бұрын
Is that okay forgive but never trust them again
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 2 жыл бұрын
ውይይ እሱ ይርዳን ይቅርታ የሚል ልቡ የሚገኘው ከፈጣሪ ጋር በመደገፍ በመፀለይ ነዉ
@surafelbrhan9410
@surafelbrhan9410 2 жыл бұрын
Am waiting
@jhovha690
@jhovha690 2 жыл бұрын
Wow salm 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Shelengtube
@Shelengtube 2 жыл бұрын
Welcome my rise in shine
@natit2489
@natit2489 2 жыл бұрын
Do you give therapy, if yes how do we contact you?
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ ሞክሬ ያልተሳካልኝ ነገር ይቅር ማለት ነው ሊያውም ቤተሰቦቼን😢💔
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 2 жыл бұрын
@Deep sleep sound emokralhu esk. thank you
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ክርቲያን ከሆንሽ ፀልይ እንድሁ በራሳችን ለመተው ከባድ ነው "በብዛት መፅሀፍ ቅዱስ ስናነብና ስነፀልይ በራሱ እየለቀቀን የሄዳል::🙏🙏🙏
@zelalem590
@zelalem590 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@michaeltrf
@michaeltrf 2 жыл бұрын
Please ለምሳሌነት የምትጠቀሚባቸው ሰዎች ከሀገር ውስጥ ቢሆን በጣም ደስ ይላል! ከይቅርታ ጋር
@tringosisay1207
@tringosisay1207 2 жыл бұрын
Good jop
@demba3923
@demba3923 2 жыл бұрын
Tell you what I forgave u on top of that I am mesmerizing on something
@eyayutahaali
@eyayutahaali 2 жыл бұрын
I ask you aplogize abd please fogive me SELAM
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ Жыл бұрын
ቅመምኮነሽ ሀቅቃصل الله وعليه وسلم አረ ታሪኩንጨርሽዉ ቆጂት
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 2 жыл бұрын
ስታወሩወሪ በጣም ትጨነቂያለሽ ለምንድነው ?ጭንቀትሽ ተጋባብኝ ስጨርሺኮ ግል ግል አልኩኝ
@alephharurael1114
@alephharurael1114 2 жыл бұрын
can i talk to you in phone please???
ሰው ማስደሰት - People Pleasing | Bunna with Selam
19:32
Bunna ቡና
Рет қаралды 14 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
ጥሩ የማታ ልምዶች | Bunna with Selam
19:24
Bunna ቡና
Рет қаралды 93 М.
በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam
27:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 24 М.
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
እንደገና መጀመር Restarting | Bunna with Selam
18:37
Bunna ቡና
Рет қаралды 15 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.