ጥሩ የማታ ልምዶች | Bunna with Selam

  Рет қаралды 93,491

Bunna ቡና

Bunna ቡና

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@astertizazu1012
@astertizazu1012 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያወቅሁሽና አንችን ሳዳምጥ ድካሜ ጠፋ ለሚያዳምጥ ሰው መፍትሄ ነሽ በርች የኔ ልጅ
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@sewasewgetachew9177
@sewasewgetachew9177 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እስከ ዛሬ አንችን ባለማወቄ በጣም ተጎድቻለሁ ግን አሁንም አረፈደም ጥሩ የህይወት መርህና መተዳደሪያ ደንብ እስኪመስል ድረስ ነው ለኔ የወሰድኩት በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ላደንቅሽም ጭምር ግን እንደ አስተያየት ለመስጠት የፈለኩት የማታ ልምድሽ ላይ መዝሙር ብትጨምሪበት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ በትክክል ከምስጋና ጋር እንድትገናኚ ማለቴ ነው ያው ዘፈን ፈጣሪን ስለማይወክል ነው
@surafelbrhan9410
@surafelbrhan9410 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ መልካም ምሽት
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 2 жыл бұрын
አንደ ብርሀን እንደ ኮኮብ በዝህ ምድር ላይ ድመቂ!ፈጣሪ ደግሞ አይንሽን ይክፈተው!ከዝህ በላይ የተሻለ ነገር እንድታይ ይርዳሽ🙏የመጨረሻ ነው የተመቸሽኝ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏keep it up የእውነት እየኖርሽው ስለሆነ ስታውሪ ያለምንም ማንገራገር ሰዋች ይሰሙሻል!ከፈጣሪ ጋር ያለሽ ግንኙነት ደግሞ ዘላቂ ሰው ያደረግሻል!so keep it up👍👍🙏🙏🙏🙏
@wendesenkasseya9412
@wendesenkasseya9412 2 жыл бұрын
You already knew the secret of subconscious mind book. I used it when i was university student and it helps me to do better achievements in ma stay.I would like to share some in formation about over eating(eating too much) if some body eat too much, his /her abdomen gets distended.. If it is distended, the much more the release gastrin hormone increase. The gastrin hormone release increased, the secretion(production) of Hydrochloric acid increase. Eventually, the more we get acidic, our brain become so busy(exhausted).Acidity increased the brain potential become decreased!!!! Thanks very much!
@biruhtesfa8407
@biruhtesfa8407 2 жыл бұрын
ሰላምየ በጣም አመሰግናለሁ ደጋግሜ ስለማየው ነው እጅግ በጣም በድጋሚ አመሰግናለሁ
@abityabe6749
@abityabe6749 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
ቡንዬ እኳን በሰላም መጣሽ
@Mekdes9832
@Mekdes9832 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ሰላም እንደስምሽ ነሽ ከምር በጣም ነው የተማርየተማርኩብሽ በዚሁ ቀጥይ የአጠናን ልምድ ካለሽ ብታካፊይን ።👏👏👏👏👏👏👏👏
@rahmetyimer6857
@rahmetyimer6857 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ልክ ነሽ...
@diribtube_1482
@diribtube_1482 2 жыл бұрын
ሶል አቀራረብሽ በጣም ደስ የሚል ነው ነፃነትሽን በጣም ነው ምወድልሽ
@negalemteshome6535
@negalemteshome6535 2 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ የሆነ ቻናል ነው። አቀራረብሽ; ሃሣቦቹ የማይበገቡ ናቸው። በርቺ።
@yonasnigussa704
@yonasnigussa704 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ትምህርትሽ አይደለም አንደበትሽ ልዬ ነው
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል በድጋምም ተባረኪልኝ አልኩሽ።
@abrahamtekle8177
@abrahamtekle8177 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@haimiabebaw2897
@haimiabebaw2897 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርችልን
@dickason9151
@dickason9151 2 жыл бұрын
ለሁሉም እርዳታሽ በጣም አመሰግናለሁ. እስኪ ደግሞ መናፈቅ እንዴት እንደምናቆም እርጂን, አብዛኞቻችን በብዙ ነገር ስኬታማ ብንሆንም በናፍቆት ጉዳይ ግን ብዙ ችግር ውስጥ ነን. ለምሳሌ እኔ በቤተሰብ, በጓደኛ, በሀገር እና ምን እንደሚናፍቀኝ በማለውቀው ነገር ችግር ውስጥ ነኝ. ለተከታታይ ቀናት ምንም ሳልተኛ ቁልጭ እንዳልኩ ይነጋል ከዛ ስራ እገባለሁ, ስራ ስሰራ ናፍቆቱ ትንሽ ቀለለ ቢልልኝም እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቼ በትዝታ ጭልጥ እላለሁ ካገሬ ከወጣው ትንሽ ብቆይም ሁልጊዜ አዲስ ነኝ ምንም መርሳት አልችልም😭
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
አይዞን እኔም ስደት ብቅት ብሎኝ በናፍቆት እየተሰቃየው ነዉ ...
@hirutbekele5089
@hirutbekele5089 2 жыл бұрын
አቀራረብሽ ቦታው አነጋገርሽ the way you express the felling your attitude towords posetivity i love this show and motivate me thank u so much
@kalsolomon131
@kalsolomon131 2 жыл бұрын
የኔውድ ፈታሪ ፡ ይባርክሽ
@አንድቀን.oneday
@አንድቀን.oneday 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ከእውነታው ጋር ድንቅ ልምድ አመሰግናለው. thank you for all your ideas.
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 2 жыл бұрын
ሰሊዬ ምርጥ ልጅ ነሽ።ትችያለሽ ጥልቀትሽ ልዩ ያረግሻል በርቺ
@kidu9565
@kidu9565 2 жыл бұрын
ሰሊ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ ብርቺ
@abushatube
@abushatube 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ሰላም
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 2 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ከማንያዘዋል እሸቱጋር ስጠፊ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ወደፊትም ብዙ ነገር እጠብቃለሁ በርችልኝ እግዚያብሔር ይባርክሽ እርጋታሽ እና ስርአትሽ ብቻ ብዙ ወጣቶችን ያስተምራል እኳን የምታስተላልፊዉ ትምርት ብቻ ላችትልቅ ቦታ አለኝ ስልክሽን ባገኝዉ እና ባወራሽ ደስ ይለኛል::
@abityabe6749
@abityabe6749 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
@wobebele579
@wobebele579 2 жыл бұрын
ሰላም... ሰላም እንዴት ዋልሽ።አንቺን በዚህ ሳምንት ቀኖች ውስጥ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል።ከዚህ በፊት ሳዳምጣቸው ከምማርባቸው ወንድምና እህቶች አንዷ ሆነሻል።"በርቺ" አብይ ይልማ ሄኖክ ,ስነወርቅ, ማንያዘዋል, እሸቱ , ዳዊትድሪምስ ,ጉጉት ,ሀና ኢትዮጵያ ኤልሳ,ሶፊያ ,ሀና ,ዳጊ,.......
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 2 жыл бұрын
❤❤❤ i love all of them
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
👍ዋዉ
@nativation9766
@nativation9766 2 жыл бұрын
አሁን ደግሞ እኔ ከከከከከ
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 2 жыл бұрын
The greatness show
@meskeremderess9933
@meskeremderess9933 2 жыл бұрын
ሠላምዬ በርቺልን ብዙ አግንቻለው
@nativation9766
@nativation9766 2 жыл бұрын
ቻናልሽ tv ላይ ከሚቀርቡት ፕሮግራሞች 100% ይበልጣል!
@DawitMillion-ou7dz
@DawitMillion-ou7dz 6 ай бұрын
Thank you so much you make my happy 😊
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 2 жыл бұрын
Ewunet new God bless you
@henoktsegaye
@henoktsegaye 2 жыл бұрын
ጀግኒት ... Way to go....
@abaynehzenebe7168
@abaynehzenebe7168 5 ай бұрын
yes you did it again my best queen
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 10 ай бұрын
ድንቅ መልክት በርቺ።
@betelhemarega5694
@betelhemarega5694 2 жыл бұрын
በርቺ ሰላምዬ 😍😍😍😍
@16AxumawitTube
@16AxumawitTube 2 жыл бұрын
You’re advise is very supportive. Thank you! How do we stop fear?
@GODhelpme-i1r
@GODhelpme-i1r 5 ай бұрын
Smart nesh berch🎉🎉
@addamabera1225
@addamabera1225 2 жыл бұрын
You are phenomenal. Beka tchyalesh. Please i need your affirmation for practice
@azebgebeyhu5333
@azebgebeyhu5333 2 жыл бұрын
You’re so helpful. I love your show. Bless you my dear
@SenaAdis
@SenaAdis 6 ай бұрын
Selam betam konjo tihmrt new ....tekmognal Thank you so much
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ቡናዬ
@nafsi5545
@nafsi5545 2 жыл бұрын
Hi ስላም .... እንዴት ነሽ ስራዎችሺን በጣም ነው ምከታተለው እና በጣም ወዳቸዋልው ብርቺልን ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ እንድት ደርሺ ምኞቴ ነው ....... መፃፎቺን review ስታደርጊ በጣም ጥሩ ነሽ እና እሱላይም ትንሽ ቱክረት ባታደርጊ ለማለት ያክል ነው አመሰግናለው::
@Shelengtube
@Shelengtube 2 жыл бұрын
offffaaa you make my day. you have no idea how I'm feeling it .you are teaching me each and every lesson of your topic like my closest friend I'm really enjoy it love you
@EdenMeklit
@EdenMeklit 6 ай бұрын
Ewnet ede smsh selam nesh ❤
@hailemariamhabtualem2912
@hailemariamhabtualem2912 2 жыл бұрын
I am in love with your thoughts!
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 2 жыл бұрын
Thank you very much you are blessed 💗💗
@wendwesunberhanu8984
@wendwesunberhanu8984 6 ай бұрын
Amazing! Keep it up!
@TamiratDaniel-n8l
@TamiratDaniel-n8l 4 ай бұрын
Beterefe amesegnalew
@araya.makeda
@araya.makeda 2 жыл бұрын
Selamiye I love this!!!!!your so pretty
@NiguseMaru
@NiguseMaru Жыл бұрын
ዮጋ የህንድ በዕድ አምልኮ መሆኑን በተደጋገሚ ግዜ ሰምቻለሁና ይህ ቃል ይቅርብሽ!!
@alkhawas
@alkhawas 2 жыл бұрын
ስለ journal አፃፃፍ አውሪን Please
@heluta3878
@heluta3878 6 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም የምወደውን ነገር ተናገርሽ ዘፈን እየሰማው ስተኛ ዘና ነው ምለው ወደድኩሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiosuccess2667
@ethiosuccess2667 2 жыл бұрын
ትችያለሽ✔️
@tedtekle2508
@tedtekle2508 5 ай бұрын
It is better to eat light at night. Also, I have a habit of relaxing at night. I meditate in the morning before I get out of my bed to plan my day.
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰሊየ! በጣም እናመሠግናለን!❤❤❤
@tegegntise2485
@tegegntise2485 6 ай бұрын
Jegina neshi, just know that I am in love with your smile and voice 🥰
@joyo64
@joyo64 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ምርጥ መርጃ ነው😘❤👏
@nebiyudaniel6546
@nebiyudaniel6546 2 жыл бұрын
Thanks for the video. Keep it up eshi
@achaludesta6562
@achaludesta6562 2 жыл бұрын
dessi yemil akerareb just real ye hone anegager. keep it up
@giyamulat7031
@giyamulat7031 2 жыл бұрын
Video esktleki endet begugut endemtebksh seluye...love you sis
@dessalegnassen4501
@dessalegnassen4501 Жыл бұрын
Better starting
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 2 жыл бұрын
Gobez...buna gin qenishi
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 5 ай бұрын
Bezafan bota mazemur behone des yelale
@rahwagirmay9084
@rahwagirmay9084 2 жыл бұрын
Wow! Thank you seli
@Hannamariyamye
@Hannamariyamye 2 жыл бұрын
thank you 🙏 ❤
@bayutemesgen9737
@bayutemesgen9737 2 жыл бұрын
በቃ ድንቅ ነች።
@BirukLemiii
@BirukLemiii 3 ай бұрын
Berchilen yenea ehet gobez
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
I like your program. Please check voice quality , it is up and down and low
@gedisahunde5267
@gedisahunde5267 2 жыл бұрын
Betam des teyalesh😘😘
@heavenkelelom9024
@heavenkelelom9024 2 жыл бұрын
Ur amazing yene konjo keep shining !
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Thanks sis
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
ስለ ምስጋና ድንጋይ ምን ትያለሽ? በየቀኑ ስለተደረገልሽ እና ስላላሽ ነገር ቆጥረሽ እንድታመሰግኙ የሚያስታውሰሽ!!
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
Thank you very much Alot .....
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 Жыл бұрын
ፍቅር ነሽ ደስ ስስ እያለኝ ነው የምከታለው
@footballstudio7777
@footballstudio7777 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሰላም ቀጥይበት
@mossbek1848
@mossbek1848 2 жыл бұрын
Betam mewdew channel... yewnet...keep up eshi...gobez betam... lebezu sew inspiration tehognalsh...
@tringosisay1207
@tringosisay1207 2 жыл бұрын
keep it up
@danielhabtamu3511
@danielhabtamu3511 2 жыл бұрын
ewnet yemren nw betam nw des yemtyw in terms of everything ..... ketybet
@zdmesfin5275
@zdmesfin5275 2 жыл бұрын
To be honest yehone undefined yehone simet new misemagn sitawery ewenet malet kelibsh new mitaweriw yehone kecamera fit honesh sayhon kefit lefit honesh mitawery new mitimesygn yemiren new betam new miwedsh berchilgn degmo englizegnash minamn slush atismiyachew anchi kelibgn wustsh endemiyawerash adrgesh silemitawery new malet wustsh lerassh siyawerash le words care yelewun lik endeza new Ena betam ewedshalehu berchi sirashn eketatelehu amesegnalehu Ena enem one day I will find ma dream and I will die for it thanks again and keep it up
@bibianointed4344
@bibianointed4344 2 жыл бұрын
Thanks for sharing your 💡idea......but its better if we hear Affirmation coz our subconscious mind is fast during the night
@Maliksosho
@Maliksosho 2 жыл бұрын
one of the best channel istg💚
@yftgra2
@yftgra2 2 жыл бұрын
Ewedishalew yene koltafa
@bezawit3
@bezawit3 2 жыл бұрын
Ya, you are right
@Marsbeauty54
@Marsbeauty54 7 ай бұрын
Wore tabezaleshe to the point
@hunatfraw4782
@hunatfraw4782 2 жыл бұрын
I love it so much please keep it. So beautiful🥰
@Suls65850
@Suls65850 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሉ
@berekettekiletsadikbeki3101
@berekettekiletsadikbeki3101 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የ ስነ ልቦና ሀኪም ነሽ እህቴ ግን በዉስጥ መስመር በፍርሀት ዙሪያ ባማክርሽ /ጥያቄ ብጠይቅሽ/ደስ ይለኝ ነበር
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 2 жыл бұрын
Therapy with selam yemil telegram alat eza lay bitawarat mitagegnat yimeslegnal
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 жыл бұрын
wow! you are different...really
@bibianointed4344
@bibianointed4344 2 жыл бұрын
Wow thanks selamiye❤...u changed me
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ 2 жыл бұрын
ሰላምየ በርቺ ማር እንወድሻለን💗💗💗💗💗💗
@zebenetiruneh3791
@zebenetiruneh3791 2 жыл бұрын
Enamesegenalen betammmmm
@amaphili9796
@amaphili9796 2 жыл бұрын
የዛሬ የቀን ውሎ ስሪልን
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 2 жыл бұрын
Thanks! A lot!!
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 2 ай бұрын
berechi anchi sete yesakeshebete mikenyate gebetognale yemecheshe!!!
@kalkidantadele8280
@kalkidantadele8280 Жыл бұрын
ቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም
@tsionmeskelu2163
@tsionmeskelu2163 2 жыл бұрын
Thank you dear! it's so important!!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
በርቺ አናቂቂ ንግግሮች በተለይ በዚህ ወቅት ያስፈልገናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የማይለዋወጥ የሰውነት አቋም እነድኖረን በግዜ መመገብ ዋና መፍትሄ ነው :: የምመክርሽ አለኝ ቀን ያደረግሽውን በሙሉ የምታይ ከሆነ ያደክምሻል ለምን እኔ ተማሪ እያለሁ የጠራኋቸው ጓደኞቼ ስም ሁሉ መልሸ በህሌሜ እጣራ ነበር በሙሉ ቀን ያየሁትን እከልሰው ነበር። ከዛ የተማርኩት ጥሩ አይደለም አሁን አሁን ግን በመንፈሳዊይ ነገር ውስጤን ሳዳብረው የማልመው እግዚአብሔር በሂወት እነድሆን የፈቀደውን ብቻ ነው። እና መነፈሳዊይ ነገር አዘውትሪ ራእይ ስላለሽ ብዙ ነገር የጠቅምሻል ። ለነገ እግዛብሄር ያዘጋጀልሽን ቀድሞ ያሳውቅሽና በሂወትሽ ደስታን እየጨመረልሽ ይሄዳል በርቺ ዛሬ ነው ቻናልሽን ያገኘሁት ምርጥ ቻናል ነው ።🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam
27:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 24 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН