የአማራ ጳጳሳትና ቋሚ ሲኖዶስ | Addisu Media, 09 December 2024

  Рет қаралды 15,107

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@tilazer6716
@tilazer6716 Ай бұрын
እረጅም እድሜ ! ለመምህር ፍንታሁንና🙏🏽 ለጋሽ አዲሱ🙏🏽 💚💛❤️👏🏽👏🏽👏🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z Ай бұрын
ምርጥ የዘመናችን ሰው። የፈጣሪ ጉዳይ የተገለጠላቸው እውነተኛ አባት።
@NazerthDesalgn
@NazerthDesalgn Ай бұрын
ጋሽ አዲሱም ተባረክ እንኺን መምህር ሁሌም አምጣልን
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w Ай бұрын
ረጅሞ እድሜ እናጤንነት እመኝላችሓለሑ ለሑለታችሑም❤❤❤❤❤❤❤
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
Great job Ato Addis. Great discussion ❤❤❤❤❤
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Ай бұрын
መምህር እንኳን የሰው መብት የሚከበርበት ምድር ደረስክ ተመስገን አሳዳጆች የሚሳደዱበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም አቶ አዲሱ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለቤተክርስቲያንም ስለሀገርም የምትጨነቅ ምርጣችን ነህ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ❤❤❤
@gebeyehufeleke8649
@gebeyehufeleke8649 Ай бұрын
አይ መ ምህር ፋንታሁን ዋቄ እንዴት ድንቅ ሰዉ ነሁ እግዚአቡሔር ይባርክሁ እድሜ ይስጥሁ
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 Ай бұрын
👌👍🙏🌹👋❤️🎉
@ברוך-ח3ת
@ברוך-ח3ת 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዜአቤሔር ይመስገን
@NazerthDesalgn
@NazerthDesalgn Ай бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞቻችን 💚💛❤️
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 Ай бұрын
To be honest Memhir Fantaun Wake your analysis is brilliant as usual keep it up thank you so much .
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 Ай бұрын
ጋሸ አዲሱ ተባረክ
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 Ай бұрын
Well Come Gashe Addisu & Memihir Fantahun We love u both. 'GOD' BLESS !!!
@AlemuGetaneh-q3j
@AlemuGetaneh-q3j Ай бұрын
ጋሽ አድሱ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የሁሌም ተመልካችህ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
I proud of Ato Addisu and Fantahun Wake ❤❤❤❤❤❤
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@getachwbekele-w6c
@getachwbekele-w6c Ай бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እዉነቱን መጋፈጥ ያስፈልጋል
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
ትልቅ መልእክት ነው የሰማነው በጣምም እናመሰግናለን፣ መምህርንም ያኑርልን ይባርክልን።እናመሰግናለን።።
@cepheus3139
@cepheus3139 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጋዜጠኛ ብቻ በቂ አይመስለኝም legendary radio journalist & Anchor Addisu Abeba great to see you again with my favourite theologian & polymaths መምህር ፋንታሁን ዋቄ ። እግዚአብሔር ያክብርልን ወድ ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ።
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Ай бұрын
Thanks both you guys መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን I like the way you explain what does mean ሽማግሌ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድሞቻችን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Memher Wake God be with you! Always make you healthy and freedom of living free be yours? You have passed a lot of political in appropriate wild inhumain situations. Thanks to Adisu Media! 🙏
@fetlaworkgetahun6432
@fetlaworkgetahun6432 Ай бұрын
እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@eztg2758
@eztg2758 Ай бұрын
ምርጦች እናመሠግናለን
@RobalFikadu
@RobalFikadu Ай бұрын
ጋሽ አዲሱናአቶፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና እሱ እግዚአብሔርእ!!!ያድልልን ኑሩልን❤
@adafriemazengia1748
@adafriemazengia1748 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን በጣም የምንወድዎት እውነተኛ ኢት/ዊ ና ኦርቶዶክስ አማኝ የቤተ ክርስቲያን ጠበቃ እንደሆኑ ይሰማኛል። አብሶም ከተገፋው አማራ ጎን ሁነው እየታገሉ ነውና ክርስቶስ የድካምዎትን ዋጋ ይክፈልልን።ኢት/ያና ኦርቶዶክስ ሁሌም በፈተና ውስጥ ነው የሚኖሩ
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ክብር ለሐቀኞቸ!!!!
@astewayabebe-or3br
@astewayabebe-or3br Ай бұрын
Dear Memihir Fantahun Wake, you are a great person. with respect to 120million people there is only 1000 great person like you who are living the word of GOD practically. any way GOD is looking our stupidity and will respond soon!!!
@BelayKassa
@BelayKassa Ай бұрын
Thank you very much.
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 Ай бұрын
መምህር ሰው ነውት አምላክ ይባርከውት
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
❤❤❤
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Ай бұрын
Good job Gash Addisu
@SolomontessemaArgaw
@SolomontessemaArgaw Ай бұрын
THANK You
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 Ай бұрын
መምህር እውነት የክርስቶስን እውቅና መውረስ እንደዚህ ከዘር መፅዳትን ያሳያል ቃለሂዎት ያሰማልን
@tewahdobirhan5663
@tewahdobirhan5663 Ай бұрын
እነሱ ማለት ያለባቸው እኛ የዓለም ጳጳሳት እንጅ የአምሐራ ጳጳሳት አይደለንም ማለት አለባቸው መልሳቸው መሆን ያለበት እንዲህ ነው
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 Ай бұрын
ጋሼ አዲሱ አበበ እና መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Ай бұрын
እንደምን አደራችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ሰንደቅ አላማውን ቀለማቱን አቀማመጡን አስተካክሉት
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Ай бұрын
ትክክል
@cricket3806
@cricket3806 Ай бұрын
እዴት እንዲቀመጥልህ ነው የምትፈልገው? የተቀመጠው አንተ ሰታየው 🟢 🟡 🔴 ነው ትክክል ነው!
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 Ай бұрын
ጀግናው አሳምነው ፅጌ ነፍሱን ይማረውና የሃይማኖት አባቶችን ሽምግልናውን ትታችሁ ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ ካልቻላችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ብሎ ተናግሮአል ህዝቡን ለዚህ አረመኔ ገዢ ለማስገዛትና ለማስጨረስ ነው ልቦና ይስጣቸው ።
@AbdullahiYusuf-v4p
@AbdullahiYusuf-v4p Ай бұрын
በነገራችን ላይ ባንዲራዎች በሙሉ የሚሰሩት ከጨርቅ ነው
@AmanYehune
@AmanYehune Ай бұрын
ምን ለማለት ፈልገህ ነው ?
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg Ай бұрын
እናመስግናለን ጋሽ አዲሱ እንዲሁም መምህር ፍንታሁን እስከ አሁን የአማራ ጳጳስ አልስማሁም እነዚህ ዘረኞች ከስነበቱ ግን ይፈጥራሉ::
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b Ай бұрын
ከሀይማኖታዊ እይታ ባሻገር የፖለቲካ እይታቸው wow wow ! የሚያስብልና የ አማራ ህዝብ በጥንቃቄ እንዲያስብና ለሰከንድ እንዳያመነታ የሚያደርግ ማስጠንቀቂያም ነው !
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ያሉት ሁሉ ትክክል ነው የዘር ሽምግልና ምንም አይጠቅመንም💚💛❤🙏
@za71
@za71 Ай бұрын
ጋሼ አዲሱ መምህር ፋንታሁን ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z Ай бұрын
እነዚህ እኮ የተዋረዱ ናቸው። ፋኖዎች ለዚህ እጅ አይሰጡም።
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ኧረ ለሚሊየኖች ይበቃሉ። ውድ መምህራችን ናቸው።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Fantahun waqqe Galla naw Tertiru. Orthodox Aydelem. Waqqefata naw.
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Ай бұрын
ስለም ጋሽ አዲሱ በሚቀርብበት ሚዲያ ሁሌ ምን ጠብ የማይል በጠንካራ መልክታቸው የማደንቃቸውና፤የማከብራቸው መምህር ፋንታሁን ዋቄ ስለጋበዝክልን አንተንም እሳቸውንም እናመስግናለን ።
@addistamirat
@addistamirat Ай бұрын
ዝግጅቶች ምንም እንከን አያወጣላቸውም ከልብ ላመሰግን እወዳለው።
@rufael0796
@rufael0796 Ай бұрын
ሠንደቃላማው አቀማመጡ ያስተካክሉት እባክሆ !
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
የጋዜጠኛው ቅሌትና ክህደት ማለቅለቅ. የአማራ ህዝብ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው በኦሮሞወች ናዚ መግስታዊ ። ያቀረቡት ሰው እኮ በሚገባ. እየሞገተ. ያለ ሰው ነው. እና ጣልቃ አትግባ ጋዜጠኛው ተማር. እውነቱን የሚታይ የሚሚዳሰሰውን ኢላማ እና ህግ ወቶለት የሚታረድን የዘር ማትፉት የሚሆንበትን በተፈጥሮም ይሁን በራሱ ሲያጠፉ የሚጠፉን ኦሮሞ. እየሞተነው ልትል ፈፃሞ አይቻልም አማራው እየተነቀለ. የባሌ ያሩሱው ሺዋአዲስ ረበባ እየተተከለ ታያለህ. ወለጋም አይተሀል ኢሊባብ የአማራው ሀገሩ እርስቱስ መሆኑ. አታውቅም ? ወይስ የሰላሳ አመት የፉሺት ትግሬና የናዚ ኦሮሞ. ቅጥረኞች. የሰሩት. ጥፉት ነው ትክክል ? መ/ ር ፈንታሁን. በእውቀት በእውነት ስለሚታገሉ. እደዛነው እውነቱ ፉህት እና እርትህ ወጀለኞች. ም ዘር አትፊወችም ዋጋ ይከፉላሉ. ንቅለተከላ ያተደረገውም. ወደቤቱ ከሞት የተረፈ ይመለሳል. ያስለቀቁም. ይለቃሉ የነሱ ችግር ባይሆንም የሰው ወርቅ አያደምቅም. ክህደት ነው ወጀል ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ። ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ችግሮች ።
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 Ай бұрын
Thanks be to God 🙏 The great man out of Africa 🙏 Left Uganda for Paid journalists 😂 Memher Fanthun as usual direct on point who always stands for the truth I am his big admirer
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 Ай бұрын
Thanks be to God 🙏 The great man out of Africa 🙏 Left Uganda for the paid journalists 😂 Memher Fanthun as usual direct on the point who always stands for the truth I am his big admirer
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 Ай бұрын
በእውነት እኝህን የኢትዮጵያ ፈዋሽ መድኃኒት ቀማሚ በተናገሩት ላይ የምጨምረው ባይኖርም በጎሣው የሚያስብ እንደ ሩዋንዳ ሕግ በ15 ዓመት እስራት እንዲ ቀጣ ሰው የገደለ በስቅላት እንዲ ቀጣ ሰው አስተዳደር አከባቢ ብቻ እንዲተዳደር ሕገመንግሥት በእውነተኛ ሕግ ከተቀየረ ብረት ያነሳ በሙሉ ወደ ጋራ ሀገር ምስረታ ይመጣሉ ።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Ай бұрын
ትክክል አረ እንሳለምም ካቆምን ቆይተናል
@ewiabesha3610
@ewiabesha3610 Ай бұрын
መምህር ሰንደቅ አቀማመጥ እንዴት ነው? ቢታይ።
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b Ай бұрын
What an insight this priest has !?? በነገርችን ላይ እኚህ ቄስ የታሪክ የፍልስፍና የሰነ አመክንዮ ልቀታችው እንዴት መታደል ነው የሚያስብል ነው!! Logic logical thinking and the life of reason makes him among the few individuals this country demands! እናከብሮታለን
@ewiabesha3610
@ewiabesha3610 Ай бұрын
የሰንደቅ ዓላማ አቀማመጥ አረንጓዴ ከጎኑ ሳይሆን ከላይ ቢደረግ።
@KasahunWR
@KasahunWR Ай бұрын
"የአማራ ጳጳሳት ቋሚ ሲኖዶስ"? የወረደው ሁሉ ሊያወርደን አይገባም።
@getahungoobel2412
@getahungoobel2412 Ай бұрын
ሁሌ የትችች ጌታ
@derejewendafrie
@derejewendafrie Ай бұрын
መምኀር ይህ👉🏾🇲🇱የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው ነው እንዳይሉን ፈራሁ
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Ай бұрын
ባንዲራው፡ አቀማመጡ፡ መዘቅዘቅ፡ አለበት፡፡ አረንጓዴው፡ ከላይ፡ ወደታች፡ መሆን፡ አለበት፡፡
@fere-heywettassew566
@fere-heywettassew566 Ай бұрын
መምህር እውመታቸውንነው እነም የሐረር ልጅ ስለሆንኩ ሁሌ የሚያገበግበኝ ነገረ ነው ለምን እውነታውን ሰው የማይረዳው
@boruworkneh1269
@boruworkneh1269 29 күн бұрын
የቀድሞውን ባልደረባህን ተወዳጁን ንጉሤ አክሊሉን ይመስሉኛል። አጥብቄ እወዳቸዋለሁ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኢትዮጵያዊ ምስክር አግኝታለች። ላንተም ለመምህር ፈንታሁንም መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@GetachewTesfaye-jp5lc
@GetachewTesfaye-jp5lc Ай бұрын
ጋሼ ዐዲሡ በቤተክርሥቲያናችን የተደረጉ ውግዘቶች ብዙ ናቸው ለምሣሌ አባ ጳውሎሥ አለቃ አያሌውን አለቃ አያሌው አባ ጳውሎሥን አባ ጳውሎሥ አቡነ ርቆርዮስን አቡነ መርቆርዮስ አባ ጳውሎሥን አባ ጳውሎሥ አቡነ ማቲዎሥን አቡማቲዎሥ አባ ጳውሎሥን እና ሌሎችም ውግዘቶች ሣይፈቱ አሉ ይኖራሉ የዚህ ውግዘት መፍቻው ሕግ የለም ወይ መምሕሮቻችንን ብትጠይቅልን የኢትዮጵያ ችግር ምክኒያት ይመሥለኛል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
የአምሐራ ክልል ወይም ፋኖ አምሐራ ብቻ እንዳልሆነ እየታወቀ ጳጳስን ለይቶ መጥራት መልእክቱ ምንማለት ነው????
@danielwondimu7465
@danielwondimu7465 Ай бұрын
የጋዜጠኛ ውኃ ልኬ። አዲሱ አበበ።
@gvgv7344
@gvgv7344 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ጭንብል ያጠለቀው የአማራ ጎልማሳ ፋንቲቱ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Ай бұрын
እስከ ቅም ቅም አያቶቹ የአማራ ዘር ያለበት ሕጻን እንደተወለደ ኦሮሞዎች ተቀብለው ማሳደግ ቢጀምሩ ነፍስ ሲያውቅ አማራ አራጅ ሊሆን ይችላል። አማራነት በደም በአጥንት በስም ሳይሆን በአስተሳሰብ ነው። አማራውን ነጥሎ ለማወቅ ወይም እከሌ አማራ ነው ለማለት የአማራውን አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ማወቅ ያስፈልጋል። አማራው የሚወደውንና የሚጠላውን ማወቅ ይሻል። ለምሳሌ አፌን ሞልቼ፣በሳይንስም ተደግፌ፤ ብልጽግና ውስጥ ያሉት አማራ ነን ባዮች አማሮች ሳይሆኑ አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው። ከላይ በጠቀስኩት የሚስማሙ ሰዎች ድርጅት ቢመሰርቱ ቀዳሚና ለዐቢይ አህመድ ፍጹም አደገኛ የአማራ ድርጅት ይፈጠር ነበር። ፋኖም ይሄንን መርኽ ቢከተል ዛሬ የምናየው ልዩነት ቀርቶ ፍጹም ይፈረጥም ነበር። ወገኖቼ እመኑኝ ትክክል ነኝ።
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Ай бұрын
ወንድማለም ሃሳብህን100000000%ጊዜ ነው የምጋራህ።እነዛ በብልፅግና ውሰጥ አማራ ተብለው የተሰገሰጉት ሁሉ አማራዎች ሳይሆኑ አማርኛን ጥርት አድርገው የሚናገሩ እንደ አገኘሁ ተሻገር :ተመሰገን ጥሩነህ ቀንድ አውጣዋ (አረጋ)እረ ሰንቶቹ.....
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ ፣ ብል ግና የሚባለው ልዩ አምላኪ ኀይማኖተ ቢስ በአማራ ስም ሰብስቦ ሊያጠፋቸው ነው። ከዛ ቤተ ክህነቱን ገብተው መቶ ለመቶ ይወርሱታል ማለት ነው። ባይሰበሰቡ ይመረጣል።
@መልአከጽዮንቆሞስአባፍሥሐ
@መልአከጽዮንቆሞስአባፍሥሐ Ай бұрын
በመሰረቱ ይገርመኛል የቱሉ ድምቱ የመምሬ አበበ ሰው
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl Ай бұрын
የማኅበረ እርኩሳኑ ፋንታሁን ዋቄ ሊሞት ነው መሰለኝ የንጹሃን ደም አንቅዥቅዦታል
@FirewBekele-s1p
@FirewBekele-s1p Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ መፅሐፍ ፅፈዋል? ከፃፉት ውስጥ እስቲ ጠቁሙኝ!!!!! ማንበብ እፈልጋለሁ 🙏 Pleases
@መልአከጽዮንቆሞስአባፍሥሐ
@መልአከጽዮንቆሞስአባፍሥሐ Ай бұрын
ለኢትዮጵያ እንደ አቢያተክርቲያናት ሁኔታ ኢትዮጵያን 33 በፊት የነበረችውን ኢትዮጵያ እናስብ እባካችሁ ለብልጽግናም ክፉ አታስቡ
@derejegetahun2586
@derejegetahun2586 Ай бұрын
Ato addisu, thank you for all guest related programs ..but i recommond you on today program ..please adivise you this racist generation under identity crisis we need real tangible documented history and person like memhir Fantahun please let him to write all his gevornmental and or orthodoxal/religious realities to this closed minded careless selfish ... ny generation
@BerhanuAssefa-u9c
@BerhanuAssefa-u9c Ай бұрын
Echi kirshatem sewuye tigermegnalech. Indet aynet medenez new? Kirshatam
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
አቡነ ማትያስ ስጋቸውን ይማረውና ዶር ደብረፅዮንን ነገሥታት ንግስነታቸው የሚፀድቀው አክሲም ፅዮን ስጋወደሙን ሰጥተው የንግስና ሰርአቱ ተጠናቆ የአብይ መልእክተኛ ጌታቸው ረዳ ሳይገባው በራያነቱ አማራነቱን ተቀብል ፀጥ ማለት ይቀለዋል
@haymegugsa
@haymegugsa Ай бұрын
😂😂😂😂 ጥሩ ተረት ተረት ነዉ በርቱ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
ጋሸ አዲሱ ከእባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅም እንዲሉ ከሰይጣን ልጅ ቅዱስ አይጠበቅም የእግዚአብሔርን ፈጣሪነት ክደውና እርሱ በአካል በአምሳሉ የፈጠረውን ህዝብ እየጨፈጨፈ ሰው መሰል ሰይጣን ጋር በእግዚአብሔር አትግደሉን ከሚለው ሰው ጋር በምን መስፈርት ፣በምንስ መግባቢያ ቋንቋ ይግባባሉ ? ይህ የአሸባሪው አብይ አህመድ የጊዜ መግዣ ሴራ ነው ፣በዚህ ጉዳይ እሳተፋለሁ የሚል ጳጳጳስ በተለይ የአማራ ከአለ መምህር ፋንታሁን እንዳሉት ጳጳስ ሳይሆኑ እርኩሳን ናቸው ፣በዚህም ተተታሎ ለህልውናው የሚታገለው አማራ ከደረሰበት የድል ትግል የሚቆምበት ሁኔታ የለም ፣ሽምግልና የሚመጣው ሰይጣኑ ተቀጥቅጦ ከወደቀ በህዋላ ነው ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ቤተክርስቲያን በመንግስት ላይ ስልጣን አላት ይላል እንጂ በመንግስት ተላላኪዎች የምትታዘዝ አልነበረችም፣ ምክንያቱም ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ተቋም ናትና፣ የሰው ወይም የሠንግስት ተቋም አይደለችምና።
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
አቡነ ማትያስ አውቆ የተደበቀን ቢጠሩት አቤት አይልም ናቸው Anime Mathias believes in the heirrarcky and autonomous right of fascist racist tplf
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
አተስ የፋኖ ቄስ አይደለህም በትግራይ ጥላቻ ያበድክ ደስ የሚለው እናተ ከአሁን በኋላ ውርደት ነው የሚከተላቹህ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
❤❤❤❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
የመስቀሉ ነገር |  Addisu Media, 17 January  2025
49:21
Addisu Media
Рет қаралды 4,9 М.