የዮጋ እንቅስቃሴ ለጤናማ ህይወት በቅዳሜ ከሰዓት /Kidamen Keseat With Yoga Sport Exerscie

  Рет қаралды 43,546

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
ሀገር ሰላም ሲሆን እኮነው ሌላውም እሚኖርው ለሀገራችን ሰላም ፀሎት ያስፈልጋ መጀመሪያ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው እስፖርት ።ከመዳም ስራ ብሀላ እኔም እሰራለሁ። ለብዙ ነገር ይጠቅማን። 😘😘😘😘😘
@ሀበሻዊቷ-ቸ4ኰ
@ሀበሻዊቷ-ቸ4ኰ 2 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ
@bkiyaa8539
@bkiyaa8539 5 жыл бұрын
ኤክሰርሳይሱን ከናንተ ጋር ሞክሬው ፈታኝ ነው እራሴን ታዘብኩት 😂 ግን በጣም አነቃቂና ድብርትም ያስወግዳል በጣም ተመችቶኛል👍
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
ኢቢስ በስልጣኔ ሰበብ አዳዲስ የውጭ ባህሎችን ለማስረፅ እና ማንነታችንን ለመለወጥ እና በምእራብአውያን ሸቀጥ ማራገፊያ እንዲሁም ህዝባችን እራሱን ለማስረሳት ልምምድ እያመጣብን ነው ወገኖቼ በጥንቃቄ እዩት ደስ የሚል ነገር ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም የራሳችንን አንርሳው ወደ ሀላ ዞር ካልን ብዙ ነገር አለን የጥፋት ዘመን በስልጣኔ ስም አንሸወድ ንቁ
@Ft-gy1nj
@Ft-gy1nj 5 жыл бұрын
እኝ የፈራሁት ፈሳቸዉ እደያመልጣቸዉነዉ ።።።😃😅😅😅😅😅😉😉አሪፍነዉ ዋዉ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃ወይኔ በሳቅ
@belenshabelensha3808
@belenshabelensha3808 5 жыл бұрын
Hahaha
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 5 жыл бұрын
ፈስ ብርቅ ነውደ
@tkhi1536
@tkhi1536 4 жыл бұрын
ክክክክ
@zainatsaid8136
@zainatsaid8136 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሀገር ሆኜ እኔም እሰራ ነበር አሁን እጀምራለሁ እስኪ ፈጣሪ ያበርታሽ በሉኝ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው ሲሉ ሰምቸ ነው አላየሁትም
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እስፖርት ለጤና ይላል እስፖርት ውስጤ ነው
@sabsibegirma8282
@sabsibegirma8282 5 жыл бұрын
ayi selamye hulu siyamrbshi zim bilesh saqiiiiiiii
@hayatjemalseid6881
@hayatjemalseid6881 5 жыл бұрын
ዋፈሳችሁያመልጣችሁና እዳታሥቁኝ የምርግንበጣምነዉየምታምሩት
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@jessiegizu672
@jessiegizu672 5 жыл бұрын
You are the best and professional i really like it i wish I could see you more and more on KZbin best twins ever ♥️
@meazasayed1558
@meazasayed1558 5 жыл бұрын
Telobegn yoga 🧘‍♀️ ewdalhu ✌️
@TheFhdude
@TheFhdude 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ስትሰሩ ለወደፊቱ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ከጀርባ ብታደርጉበት የበለጠ ይጥማል፤ ጸጥ ከሚል።
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 Жыл бұрын
This is not sport this is satanic satanic satanic
@bidhdhdidj5963
@bidhdhdidj5963 5 жыл бұрын
Adyaa betam arif
@ashuuuashuuu.1986
@ashuuuashuuu.1986 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፊ ነው
@nasrer4400
@nasrer4400 5 жыл бұрын
እእእእእ አኔም በጣም እወዳለሁ እሥቦረት
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 5 жыл бұрын
ይች ደፋር ላባቸውን አጠፈጠፈችው ፍታአረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@지민사바
@지민사바 4 жыл бұрын
بسمالله 😳
@wagafanta2558
@wagafanta2558 5 жыл бұрын
ሰላምችሁ ይብዛ ጀማሪ አችመሰልውም ቀጥሉበትኝ
@ኢትዮታይም
@ኢትዮታይም 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
እስፓርት ስወድ እክላሴ ልቆልፍና እኔም እናተን እያየሁ ልስራ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
በሳቅ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ስፖርት ለጤና ይላል እስፖርት ውስጤ ነው አቦ👌
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
እኔም የማስበው ፍሳቸው
@violetbrooke23
@violetbrooke23 5 жыл бұрын
Ya sheba emnt naw.🇪🇹
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ደሥ ትላላችሁ ጎበዞች
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 жыл бұрын
ስፖርት በመስራት አቋም መያዝ ይቻላል መልካም የአባቶች ቀን የአራዳ ልጆች የሆናቹ Beyekenu አዳዲስ Video የምትፈልጉ ዘና ፈታ ማለት የሚመስጣቹ ሰብስክራይብ አድርጉ የእኔን ቻናል🙏🙏🙏
@yetshaasfaw5139
@yetshaasfaw5139 5 жыл бұрын
Amarga atawerum hegera wedat eyehadech new Englizega mawrat yetemare yasegal eraschnn enhun
@fideltube5577
@fideltube5577 5 жыл бұрын
እኔ ምለው አስካሁን እስፖርት ምናምን የሚሰራ አለ እንዴ?እኔ እኮ ሁሉም ወደ ፖለቲካው የገባ መስሎኝ ነበር
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@chaliyalj3770
@chaliyalj3770 5 жыл бұрын
Selkachune asikemtulen le beznesi yemreru kehone
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
አራፍ ነው በርቱ😍
@mabda6587
@mabda6587 5 жыл бұрын
yiheen video download adrige betust inem masrat Allabign
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 жыл бұрын
wowwwww
@chaliyalj3770
@chaliyalj3770 5 жыл бұрын
Aderashachune
@ሳሚአማራ
@ሳሚአማራ 5 жыл бұрын
ዋለልኝ እንዴት ነው ክክክክክክክክክ እግር ላይ መተኛት ዛሬነው የሠማነው 😁😁😀😀😅😅😂
@yewansweet7623
@yewansweet7623 3 жыл бұрын
Address situgn
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
ሞኝና ወረቀት የያዘዉን አይለቅም አሉ አንዴ እስፖርት አንዴ ምግብ ሰለቸን እኮ 🤨
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😉
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
Hinduism with out yoga,Yoga with out Hinduism is nothing ተጠንቀቁ
@joniabrham7914
@joniabrham7914 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😂 betam Kebaadd fattana new enjjii Sport Aydellem
@grmeso6369
@grmeso6369 5 жыл бұрын
Yoga malet mn malet new
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
ዬጋ የሰይጣን የግብረ ሰዶማውያን ልምምድ ነው በዬጋ ስም ብዙ ሰው ዝሙት ነው ሚሰራው በተለይ ፐርሰናል ትሬነር እየተባለ ብዙ ጉድ ነው ያለው
@seble1020
@seble1020 3 жыл бұрын
የህድ አምላክ ጋር ይያዛል አሉ እርኩስ መንፈስ ጪማሬ አለው ይሄ እንቅስቃሴ
@saradav2853
@saradav2853 3 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ይላሉ እና እስፓርት መስራት ሀጥያት ነው ማለት ነው?
@user-xv7pl2hz7n
@user-xv7pl2hz7n 5 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፕሮግራም ማሪያምን ያስፋዉን እና የራኬልን ሙሉ በሙሉ የኮረጁ በጣምየሚያስጠላፕሮግራምማሪያምንያስፋዉንእናየራኬልንሙሉበሙሉየኮረጁኮራጆች
@robaayano6987
@robaayano6987 5 жыл бұрын
የማየት ግዴታ ኦኮ የለብሽም ደደብ ነሽ illiterate, anyways we like it አንቺ ካስጠላሽ ግን ተገልበጪ በአናትሽ
@tihunyilmayilma2204
@tihunyilmayilma2204 5 жыл бұрын
እንዴ ምን ሆንሺ እማ አለማየት መብትሺ ነው ።
@ሉባባአብዱs
@ሉባባአብዱs 5 жыл бұрын
በጣም አሪፋነው
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 5 жыл бұрын
Almayate teceyalse sedebuni mini amatawe
@kamelazenu5389
@kamelazenu5389 5 жыл бұрын
እረ ይደብራል አለማየት መብትሺ ነው ወይሀበሻ መቸይሁን ሰወችን የምናበረታታው ሁሉም ምርጥፕሮግራም ናቸው ምንይጠለታል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 5 жыл бұрын
ይህፕሮግራም ብዙም አይጥበኝም ኢራኬብ እና አስፋዉ መሸሻ ናችዉ የሚያዝናኑኝ
@duosos5942
@duosos5942 5 жыл бұрын
እስይ አገራቺን አርትስቶች እስፖርት ላይ 00000000 ናችው
@konjokonjo3338
@konjokonjo3338 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍነው
@TheFhdude
@TheFhdude 5 жыл бұрын
ወንዱ አቅራቢ ግን ፒጃማውን አድርጎ ነው እንዴ የመጣው? 😂 😂 በጣም ነው ግን የምትመቹኝ የቅዳሜ ከሰዓት አቅራቢዎች፤ ሁለታችሁም።
@eliesfeir2126
@eliesfeir2126 5 жыл бұрын
Se
@bluesticker3762
@bluesticker3762 5 жыл бұрын
ኢሄ ሁላ ሠው ስራ ፈቶ ነው እናንተን ቁጭ ብሎ የሚያየው
@user-fw3cu2ng8p
@user-fw3cu2ng8p 4 жыл бұрын
ፈሳችሁ ቁቅ እንዳይል ሥትበላቀጡ
@yedingillij8333
@yedingillij8333 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ዮጋ እስፖርት አይደለም:: ከባእድ አምልኮ ጋ የተገናኘ ነው:: መናፍስት ሚጠሩበት ነው:: በጨረቃ እና በፀሐይ የሚያምኑ ናቸው በብዛት ይህን ሚያደርጉት :: ሰይጣን ግን እስፖርት ነው እያለ በሰበብ እሱ ይመለካል :: ይሄ ያሳያችሁት ደሞ ዮጋ አይደለም :: ይሄ ማንኛውንም ስፖርት ከመስራታችን በፊት ሰውነታችንን የምናሟሙቅበት እንቅስቃሴ ነው:: የማያውቀውን ህዝብ ዮጋ ብላችሁ አታጃጅሉ ::
@bkiyaa8539
@bkiyaa8539 5 жыл бұрын
ነው እንዴ እኔ በእ እስፖርት ሂሳብ ነው የተረዳሁት.
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ሀሀሀ
@bkiyaa8539
@bkiyaa8539 5 жыл бұрын
@@destakeremela3591 አያስቅም
Вот это спорт! ЙОГА-СПОРТ
14:29
Беларусь 5
Рет қаралды 2,1 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 61 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
Fisum T - Pretty Woman - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:17
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,7 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 61 МЛН