የዮሃንስ አረፋ እና ሽመልስ አብዲሳ፤ ''...አማራና ኦሮሞን ማፋጀት ነው'' ዐቢይ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 72,828

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 сағат бұрын
ያዬ ላንተ ቃላት አጠረን ! ኑርልን🙏ኢትዬ ፎረማችን የህዝባችን የልብ ትረታ👍🏼የኝህን ጉደኛ መሪወች እንዲህ አጋልጡን✌🏾ወይ አገሬሬሬ🥱
@BlindnessAbaGaredew
@BlindnessAbaGaredew 21 минут бұрын
መደምደሚያህ ሁሉ ትግሬና አንተ ትክክል አማራ ሁሉ የተሳሳተ ነው። አማራ እንዳንተ ያለ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛና ወራሪውን ትግሬ አይረሳም
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r 2 сағат бұрын
"ጋዜጠኛ ባንተ ብቻ ሲያምርብህ ወላሂ 'የጋዜጠኞች መምህር ነህ ለኔ👌👌
@BlindnessAbaGaredew
@BlindnessAbaGaredew 18 минут бұрын
መደምደሚያህ ሁሉ ትግሬና አንተ ትክክል አማራ ሁሉ የተሳሳተ ነው። አማራ እንዳንተ ያለ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛና ወራሪውን ትግሬ አይረሳም
@DerejeMuluneh32
@DerejeMuluneh32 2 сағат бұрын
በፍጹም አገር መምራት አይችሉም!! መጨረሻችን ምን ይሆን ግን በጣም ከባድ ነው።😢
@DanielTewodros-m3i
@DanielTewodros-m3i 4 сағат бұрын
የአማራ ሕዝብ ላይ ከአማራ ብልፅግና ቀጥሎ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የቀለደበት የለም...ግን እነሱ ሁልግዜም ሕወሀት ወያኔ እያሉ እኝኝኝኝ ይላሉ...አፈር እየበላ ካባ ሚሸልም ሕዝብ አማራ ብቻ እኮ ነው
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 3 сағат бұрын
ለሽመልስ ካባ የሸለመው የአማራ ህዝብ ነው ብለህ ታምናለህ የብልፅግና አማሮች የብልፅግና ጓዶቻቸውን ካባ ሸለሙ በቃ ይሄ እንዴት የአማራ ህዝብ ሊሆን ይችላሉ
@DanielTewodros-m3i
@DanielTewodros-m3i 3 сағат бұрын
@abiyadefris8473 የመጀመሪያውን ዙር ሕዝቡ ነው የሸለመው ከዛ በሁዋላ በተደጋጋሚ የተሸለመውን ግን የብልፅግና ገረዱ ብአዴን ነው የሸለመው
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 сағат бұрын
ልክ ብለሀል። አማራ ወያኔ እያለ ማለቃቀስ ይቀናዋል። "እባካችሁ የትግራይ ሐይሎች አግዙኝና ጃዊሳውን እናጥፋው" የሚል ጥሪ መጥቶ ወያኔ "አንተባበርም" ብለዋል። ይሄንንኳ ክሬዲት ከመስጠት ይልቅ ሽመልስን ካባ እየሸለመ Tplf ን ማውገዝ የሚቀለው ሕዝብ ነው። በመጨረሻም ተጠቃሚ አይሆኑም።
@HaymiZewudu-t8s
@HaymiZewudu-t8s 2 сағат бұрын
ወሬ አለባቹ የሚሸልሙዓቸው አባቶቻቹ ያስጡቸው አሻንጉሊት እንደሆኑ ታውቃላቹ የራሳቹን መላ በሉ 😂😂
@AbdurezakAwel-h5r
@AbdurezakAwel-h5r 2 сағат бұрын
Really bro 👍
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 3 сағат бұрын
ጀግናው ያየስው ምርጫችን ነህ ሁሌየም ❤❤🎉
@BlindnessAbaGaredew
@BlindnessAbaGaredew 18 минут бұрын
መደምደሚያህ ሁሉ ትግሬና አንተ ትክክል አማራ ሁሉ የተሳሳተ ነው። አማራ እንዳንተ ያለ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛና ወራሪውን ትግሬ አይረሳም
@derejealemu7245
@derejealemu7245 2 сағат бұрын
እኔ ድሮ ካባ የክብር ልብስ ይመስለኝ ነበር ግን አሁን አማራ ክልል ላይ ለመጣው ለሄደው ሁሉ ሲጠለቅ ሳይ ድግስ ላይ የሚቀርብ የእጅ መጥረጊያ ሶፍት መስሎ ነው የሚታየኝ።
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 2 сағат бұрын
ያየሰውየ እና መላው የኢትዮ ፎረም ቲም ምስጋና ይገባችኋል ክበሩልኝ🙏😍❤❤
@Eleni-g3j
@Eleni-g3j 4 сағат бұрын
ዮሀንስ የእጅህን ነው ያገኘህው
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 3 сағат бұрын
ምናባህ አደረገህ እውነቱ ነው የንገረህ
@mulu65
@mulu65 3 сағат бұрын
የእውነቱ ውጤት አገኘ​@@abiyadefris8473
@solomongselassie5435
@solomongselassie5435 3 сағат бұрын
​@@abiyadefris8473ምን የእጁ ብቻ፣ የእግሩም ጭምር እንጂ። በጥላቻው ፍሬ ልክ አሁን በደንብ እምቧቧቧ ይበል😜😜😜
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 сағат бұрын
​@@abiyadefris8473እናኮ መጨረሻው ያው አብቹ አቃጣሪ አይወድም ወደ መቀመቅ ወረወረው። ግልፅ የሆነ ጥላቻን ሲሰብክ የነበረ ዝነባም ዋጋውን አገኘ።
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 4 сағат бұрын
#ለተላላኪ እና ለአብይ አማሮች የሚሆን ከአሁን በአማራ ምድር ቦታ የለም።#አማራ በአዲስ ትውልድ ይተካል ✌️✌️🇪🇹
@Ameyu-p1f
@Ameyu-p1f 3 сағат бұрын
Be anat tetekel 😊
@ባንተአምላክ
@ባንተአምላክ 4 сағат бұрын
የሚቆምሩት የደም ማዕበል ጎርፍ ሁኖ እንዲወስዳቸዉ እመኛለሁ ዋነኛዉ ችግሩ ደግሞ ሳይከፈላቸዉና ስለጉዳዩ ምንም እዉቅና ሳይኖራቸዉ አራጋቢዎችና አጨብጫቢዎች የሆኑ ማስተዋል የተሳናቸዉ ሰዎች ናቸዉ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 сағат бұрын
ያዬ የእኔ ጀግና የእውነት ሰው ክበርልን❤
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 2 сағат бұрын
ያ አራፍ ነው ያሉት ሃይል ጎርፍ ሁኖ ወሰዳቸው❤
@mebrahtubahta9274
@mebrahtubahta9274 2 сағат бұрын
ለዮውሃንስ ባያሌው ደግ አደረጉት
@BlindnessAbaGaredew
@BlindnessAbaGaredew 17 минут бұрын
መደምደሚያህ ሁሉ ትግሬና አንተ ትክክል አማራ ሁሉ የተሳሳተ ነው። አማራ እንዳንተ ያለ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛና ወራሪውን ትግሬ አይረሳም
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 сағат бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርታ
@SadaAmanan
@SadaAmanan Сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
@seydwollo1462
@seydwollo1462 3 сағат бұрын
በዚ ዘመን አሳፋሪና አነካኪ መጥፎ ሰዎች ናቸዉ ስልጣን ላይ ያሉት
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ሰው ሁሉ እናንተን ለመስማት ይጎጎል ምክንያት እውነተኛው ዜና ከናንተ ስለሚገኝ ብቻ በርቱልን።
@ArayaBrhane
@ArayaBrhane 4 сағат бұрын
ያየ ጀግና ጋዜጠኛ ❤
@SadaAmanan
@SadaAmanan Сағат бұрын
ያዬ በቃ ምን ልበል ኑርልን ብቸኛው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አንተ ነህ በርታ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 сағат бұрын
I don't like to give a comment but today I want say something because your report is amazing and all theose people speech to hear is great.🤲🏽💕❤
@WeynituDerese
@WeynituDerese 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ መጦሪያ አጣችሁ አላህ ብልፅግናን ያንሣልን ዲል ለፋኖ❤❤❤❤
@zekariaskiros-iz4ri
@zekariaskiros-iz4ri 3 сағат бұрын
አራስ ለመጠየቅ የመሬት ካርታ ኦዲፖ ይዘው ይሄዱ ነበረ የሚለው ተመችቶኛል ።
@mikeyfutbol3561
@mikeyfutbol3561 2 сағат бұрын
ማስቃ ንፁሀት ተጋሩ።
@arayahailu8762
@arayahailu8762 2 сағат бұрын
My brother , I invite you to listen. Kiros 's " Kulu limir ay, mikinay mikinay "❤😂😂😂
@mikeyfutbol3561
@mikeyfutbol3561 29 минут бұрын
@@arayahailu8762 I love that song 😂
@Btybe
@Btybe 2 сағат бұрын
ለምን እንደዚህ አለ የሚለውን ባታምራራም አቀራረብህ ወገን የለየ ይመስላል በጣም ጎበዝ ጸሐፊ
@bestgeze
@bestgeze 20 минут бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን ብሎ ያብራራልህ
@getachewgebru1659
@getachewgebru1659 3 сағат бұрын
I am proud of you, Thanks.
@boremohammed5824
@boremohammed5824 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አሻንጉሊት ነው ማንም የፈለገውን የሚያደርገው ህዝብ ባለስልጣንም ባለሀብትም የሚፈነጩባት ሀገር
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 2 сағат бұрын
ጀግናው፡ ጋዜጠኛው፡ ያየሠው፡ እግዚአብሔር፡ ይጠብቅህ።
@BlindnessAbaGaredew
@BlindnessAbaGaredew 17 минут бұрын
መደምደሚያህ ሁሉ ትግሬና አንተ ትክክል አማራ ሁሉ የተሳሳተ ነው። አማራ እንዳንተ ያለ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛና ወራሪውን ትግሬ አይረሳም
@danihoek7341
@danihoek7341 3 сағат бұрын
🎉 God Bless You 🎉
@aidarusfarah1
@aidarusfarah1 3 сағат бұрын
Thank you, Ethio Forum.
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 3 сағат бұрын
አንተ ነህ የአብይ ሴራ ያወቀው ይሄ ጅል ህዝብ ግን ሆብሎ ደገፈው መጨረሻው ግን ይሄ ሆነ ቀረ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Сағат бұрын
ፈረንጆቹ እንደሚሉን ዘገምተኛ ህዝብ ለመሆናችን ይህ ደምበኛ ማስረጃ ነው።
@demismuktar
@demismuktar 2 сағат бұрын
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@danielhadgu23
@danielhadgu23 Сағат бұрын
ያየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Сағат бұрын
ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም በርቱልን ያገር ባለውለታዎች
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Сағат бұрын
Yaye wonderful analysis !thank you so much.
@TadeleBayou
@TadeleBayou 2 сағат бұрын
This is a very matured coverage. Thank you for encouraging unity. That is the only way to win History shows that no winner while fighting between our people. Only dirty politicians benefit Thank you again for the responsible coverage.
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 4 сағат бұрын
Welcome welcome welcome yayesew ምርጡ ጋዜጠኛ ኢትዬ ፎረሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsseyGezmu-gy3ym
@EsseyGezmu-gy3ym 4 сағат бұрын
ጀግናው ያየ 🙏🙏🙏
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 18 минут бұрын
Thank you Ethio Forum ❤❤❤❤
@maminewuhabte3326
@maminewuhabte3326 2 сағат бұрын
Thanks a lot ethio forum
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 59 минут бұрын
ንፁሐን የኦሮሞ ተወላጆች በግፍ አለቁ በማያዉቁት ታሬክ ከወንድሞቻቸዉ ጋር ደም አቃቧቸዉ።
@luelyene8913
@luelyene8913 3 сағат бұрын
ይሄን ሚስኪን ሽማግሌ ገደሉት በቃ ወይኔ አባቴ😢😢😢
@lanteTV1
@lanteTV1 3 сағат бұрын
😳💔
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Минут бұрын
ማነው ሽማግሌው ዮሐንስ ባያለውን ነው? ደፋር ከኣብይ ጋር እኩያ ነው
@በሺሪመሀመዱ
@በሺሪመሀመዱ 3 сағат бұрын
❤❤❤ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው
@YitbarekMamo-vf3mp
@YitbarekMamo-vf3mp Сағат бұрын
100% tikikil! Thanks bro. ❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 3 сағат бұрын
እነዚህ ሁሉ ፖለቲከኞች ግን የአንድ አገር ዜጎች ናቸውን???
@YasinAhmd
@YasinAhmd 3 сағат бұрын
ጋዜጠኛው ዋው ትንታኔው👈👍👍
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 45 минут бұрын
ያየ ሰዉ👍❤️
@zola-b5k
@zola-b5k 13 минут бұрын
ያያ ሰው ሁሌ ብሰማክ አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 4 сағат бұрын
ይህ የመጀመሪያ ድምፅ ያሰማኸን ይህን ቃል በይፍ ሲናገሩ ለመሆኑ የአንድ ሐገር ጊዜ የተሰጣቸው ባልስልጣን ናቸው ይህየተቀረፅ ድምፅ እኮ አንተ እጅ ሌሎች ሰለህዝብ የሚጮኹ ቃላቸውን ሰለዛሬ መኖር በማያስቡ ህዝብ አሰተምሮኛል የሚሉ የክፉ የህዝብ ቀን ሞያቸኞች መኖራቸውን አላሰተዋሉም ልበል?እኔ ዛሬ ሰለተተፉ የአማራ ባለስልጣን የነበሩ ሕዝባቸውን ለእለት ጥቅም ሸጠው ዛሬ ዘብጥያ የወረድትን እባክህ አታሰማን አደራ
@TsehayM-p8d
@TsehayM-p8d 3 сағат бұрын
ሰው አድር ጎበእምሳሉ ፈጥሮናልና እናስተውል መገፋፋት አይበጀንምና።
@mulukensiyamregn
@mulukensiyamregn Сағат бұрын
Tnx yayese your great documentary.
@gezunegash789
@gezunegash789 3 сағат бұрын
ምርጥ ሥራ ነው
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw Сағат бұрын
ያዬ እግዚኣብሔር ይባርክህ ኣንተን ኣይ ያላዋቂዎች ጭብጨባ 😂😂😂😂😂
@SaadaMahmmed
@SaadaMahmmed 3 сағат бұрын
የይቀምርህ. በንፅሀት. ደም. መፍሰስ. ቁማር. አደረከዉ. ይድፋህ. አገር. አሳልፈህ. ለሻዕብያ. ለሱዳን. መስጠት. ጀግነት. አደረከዉ. ወራዳ አላህ ያዋርድህ
@dawitlemma8500
@dawitlemma8500 3 сағат бұрын
Besmam men largachu benatachu Ethio forumoch. Fetari yebarkachu. Sew Sew new metshetut. Ehe program beteleye melku le amara lehikan temert behonachew ena kelb basgezachew
@kebadmeda
@kebadmeda 2 сағат бұрын
የጋዜጠኛ ልክ🎉🎉🎉
@sisayli7562
@sisayli7562 4 сағат бұрын
I feel proud to be the first to comment and like… BRAVO ያየ
@אשנאפי
@אשנאפי 3 сағат бұрын
አሁን ላይ ለአማራ ህዝብ ሁኔታ ከሱዳንና ከሶሪያ የተለየ የአይደለም ሁሉምን ነገር ለምዶል መኖር ያለተፈቀደለት የአማራ ወጣት ወደ ፋኖ በመቀላቀል በክንዱ መከበር አለበት‼️‼️
@abeba2241
@abeba2241 2 сағат бұрын
የሀዝቡ መንቃት ደስ ይላል 👍
@temesgenworku2544
@temesgenworku2544 3 сағат бұрын
Gentle man and best expresion
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 10 минут бұрын
ግን በምን አይነት ሰዎች እጅ ነው ኢትዮጵያ የወደቀችው ያሳዝናል
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 3 сағат бұрын
መረጃ አያያዝህ የሚገርም ነው
@germayhagos2563
@germayhagos2563 4 сағат бұрын
ሽመልሽ ፡ ጆከር ፡ ጥሎ ፡ በላቸው ፡ እውነትም ፡ ቁማርተኛ😂😂😂😂
@negabirhanbaye6116
@negabirhanbaye6116 3 сағат бұрын
You are so wonderfull go head i like it❤❤❤
@berhanemesfin9994
@berhanemesfin9994 Сағат бұрын
ዮሃንስ እንኳን ሶስት ግዜ ብአንድ ምላስ ለመናገር አበቃህ በሉት ።
@mugu-v3v
@mugu-v3v 4 сағат бұрын
የአብይ አህመድ አማሮች """አሁን እየተበሉ ቀጥለዋል"""😂😂😂😂
@GelaMeteku
@GelaMeteku 3 сағат бұрын
Ethio forum betam enamsegnalew
@Sarahj962
@Sarahj962 53 минут бұрын
I ❤ EthioForum
@CrazyTimelikeYouTube
@CrazyTimelikeYouTube 3 сағат бұрын
ሽመልስ የጅል "ጀግና" ነው።
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx Сағат бұрын
Excellent reporting!
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Сағат бұрын
መሪ ህዝብን ለማጋጨት ስራ ካደረገዉ የመምራት አቅም የሌለዉ ክህዝቡም ከሀገርም ስልጣኑ ይበልጥበታል።
@kiduhaileseyoum274
@kiduhaileseyoum274 3 сағат бұрын
ለዝች እናት ምን አይነት ነገር ነው የሜያጸናናት። እግዚአብሔር አጸናኙን ይላክላት።
@Semubam
@Semubam 3 сағат бұрын
እኔ የምለው እነዚህ ሰዎች እናታቸውን አይወዱም እንዴ? የሽመልስ እናት አማራ ናቸው፣የአብይም እናት አማራ ናቸው። የሚገርመኝ ሽመልስ ስሙ የአማራ የው።
@Eleni-g3j
@Eleni-g3j 4 сағат бұрын
ሌላውም ጊዜውን ይጠብቃል እንጂ አይቀርም
@dawi6131
@dawi6131 Сағат бұрын
አመስጋኝ ነኝ
@NigistiFerede
@NigistiFerede 2 сағат бұрын
I can say, Ethioforum is a brand hallmark symbol of fact and truth based media which almost non in the country. No more no less
@generalredwan
@generalredwan 53 минут бұрын
ይመቻቹ 👍
@TigistHaile-s4p
@TigistHaile-s4p 3 сағат бұрын
አይን ቀቅሎ የበላ ሺመልስ ጠቅላላ የአንድ አባት ልጆች ናቸው
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 3 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ እንደተጨፈጨፈነው ደኩ ወገኔ ድል ለፋኖ🎉🎉🎉ሞት ውድመት ለፋሽሽቱ ብልፅግና ይውደም😢😢😢😢😢😢
@realeagent
@realeagent Сағат бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ😢😢😢😢
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 4 сағат бұрын
አረፋ አረፋ አጫወታቸው እኮ !!!
@michalgebre1289
@michalgebre1289 3 сағат бұрын
ፋኖ ፋኖ አያዞኝ
@ZelalemDesta-k1r
@ZelalemDesta-k1r 4 сағат бұрын
We'll come ❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 4 сағат бұрын
Ethio Forum ❤
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 2 сағат бұрын
አነጀቴ ቀቤ ጠጣ 🤤🤤🤤🤤 ኡፍፍፍፍ ....😏😏😏😏
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 сағат бұрын
ሳያፍር እኮ ነው የሚነጋረው ግን ጀሮው የተደፈነውና ሆዳሙ በአዴን አማራውን አደነዘዙት እኔ የሚስጠላይ ተጋብተናል ተዋልደናል የሚለው ቃል የበቁሎውን የእናቱንስኪድ አባትህ ማነው ሲለት ፈርስ አጎቴ ነው የሚለውን በመለስ ሚስትና በአብይ ሚስት አማራን እንደ በቁሎው አማራን ካዱት
@haftamuasmerom4586
@haftamuasmerom4586 4 сағат бұрын
Yaye❤
@girmayalabash4658
@girmayalabash4658 53 минут бұрын
Thaks
@AhmedUmer-d6e
@AhmedUmer-d6e 28 минут бұрын
ኢትዬ ፍሮም አማራ እና ኦሮሞን ለማባላት ከበፊት እስከ አሁን ወደፊትም የሚተጋ ሚዲያ
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 27 минут бұрын
ያየሰው በጣም የማደቅቅ ጋዚጠኛ ነክ ግን ወያኒን ታመልከዋለ የአማራ ህዝብ በወያኒም ሲቀጠቀጥ ኑሮል የአማራ ህዝብ ከትግራይ ህዝቡ ችግር ያለበትም ከስረአቱ እንጂ እነዪንስም ወያኒን ስራአቱን ነው ሲታገሎ የነበሩት 🇪🇹🇪🇹
@HorusAbdi
@HorusAbdi Сағат бұрын
PP make us Ethiopian 1.enemy of each others 2.inhuman 3.people with no future
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx 36 минут бұрын
Thanks 👏👏👏👏
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 4 сағат бұрын
ሁሉም አረፋ ሆነ እኮ። ማን ቀረ !!!
@CrazyTimelikeYouTube
@CrazyTimelikeYouTube 3 сағат бұрын
እረ የእንዶድም ሆነ የሳሙና አረፋ እድፍ ይዞ ጭልጥ ይላል።
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Сағат бұрын
ይሄ አሰቀያሚ አፉ አሰቀያሚ
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 4 сағат бұрын
አማራን ነዉ ቁማር በላነዉ የሚሉት
@RahelAlemayehu-t4r
@RahelAlemayehu-t4r 17 минут бұрын
❤❤❤ Thank you very much
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 3 сағат бұрын
'ይደመሰሣሉ' የሚለዉ የፉከራ ቃል ለደብረፅዮንም አልበጀ ሺመልስም ቀኑን ይጠብቃል ። ረጅም ምላሱን ቋቅ እያለዉ ይውጠዋል ።
@YiheyesseranikereteSerani
@YiheyesseranikereteSerani 45 минут бұрын
ያያ ሰው ለንተ ቃላት ነው ያጠረኝ
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 43 минут бұрын
👍🏽Meret gazeteja neh sele Ato Yohanes boyalew tenetena betam teru new yesetehew ye Abiy kuter 1 achebechabe neber . Behola gen gebe aderegut ahunem ena Arega kebede kesu bemaru teru new 😢😢😢😢
@emnetyibeltal5361
@emnetyibeltal5361 Сағат бұрын
እዚህ ደረስን😢😢😢
@ahmedJi-xd3yy
@ahmedJi-xd3yy 4 сағат бұрын
ኢትዮጰያዊው ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 51 минут бұрын
😢Shemeles yetebale aremen menew ye oromo hezb endet zem telalachu behola betarek tewekesalachu:: men ayenet tuncha ras new segete derk zerja 😢😢😢😢
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 7 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 35 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
EMS ዜና Wed 27 Nov 2024
25:59
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
🔥 ዕቑባ ሓቲቱ ድዩ ? ጉዳይ ጥንሲ ዊንታ መልሲ ሂባ
53:01
Новости дня | 27 ноября - дневной выпуск
11:34
Euronews по-русски
Рет қаралды 33 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 7 МЛН