የዩርዲ ማንነት የተፈተነበት ትልቅ ቪድዩ 🥺

  Рет қаралды 199,801

haileye royal

haileye royal

Жыл бұрын

የሀይልዬ እንባ አሳምኖኛል 🥺

Пікірлер: 1 600
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
በአንድ ነገረ የሰው ልጅ ማንነት ይፈተናል ብዬ ባላስብም ዪርዲ ለኔ ያላትን ጥልቅ ፍቅር እስከየት እንደሆነ አይቼበታለሁ ❤
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Жыл бұрын
ምች የሆንክ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
መጥፎ አስተሳሰብ ነው ያለህ
@user-zh5gi4fj8d
@user-zh5gi4fj8d Жыл бұрын
አይለያችው
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Жыл бұрын
እኛንም አሳድገን ሀይልዬ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
ክክክክክክ ክፉ ነህ ለቀጣይ ሰርፕራይዝ አድርጋት
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
የኔውድ ዮርድ ትለያለሽ ማሪያምን የምወድሽኮ በምክኒያት ነው ሥት ወላጅ ያጡ ልጆች አሉ እናሣድጋለን አላለችም የኔ ቅመም እሥኪ በማሪያም የዮርድ አድናቂወች በላይክ አሣዩኝ ሥወድሽ የኔምርጥ እህት ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Жыл бұрын
የኔ ማር ዮርድ እግዚአብሔር ይበራክሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌🥰🥰🥰🥰😢😢😢
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb1gz7cs6c
@user-sb1gz7cs6c Жыл бұрын
የምር ዮርዲ አውቃ ካላጠፋች እና እህቷ ሀሳቧ ላይ ካልገባችባት አስተዋይ ልጅ ነች
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እስቲ ስጦታ ይስጣት የምትሉ የእኔ ውድ አላህ አይለያያችሁ❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ ጀግና ነሽ አስታዋይ ሴት የሴትምሳሌ እና የፍቅር ጥግና የትዳር ምንነት የገባት ሴት ነች እመቤቴ ትጠብቅሽ
@abelpublictube7197
@abelpublictube7197 Жыл бұрын
ዮርድ በጣም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ይመች ። እንዳች ያሉ ሴቶችን ያብዛልን!!!
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤👌👌👌
@user-ve1sn8bk6t
@user-ve1sn8bk6t Жыл бұрын
❤❤❤❤
@selambogale8824
@selambogale8824 11 ай бұрын
አረ አላን
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Жыл бұрын
ኢትዮጵያ🇪🇹 ለዘላለም🇪🇹❤ ትኑር🇪🇹❤ የምትሉ በኮመት አሳዩኝ ፍቅር አሳዩን😭🙏
@FhwwGrf
@FhwwGrf Жыл бұрын
ትክክልነው
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜን😢
@alemtshayabebe371
@alemtshayabebe371 Жыл бұрын
ዞሮ መግብያችን ነው 🇪🇹🇪🇹 😢
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q Жыл бұрын
መጠራችን❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@FhwwGrfደምሪኝ ❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ይወርዲየ ምንልሁንልሽ የኔ ቅመም አሁን ሀይልየ ስጦታ ስጥልን ይስጣት የምትሉ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 Жыл бұрын
Iwnet🙏❤️
@hanagadisa6885
@hanagadisa6885 Жыл бұрын
ማርያምን የዛሬው ትልቅ ትምህርት ነው ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን ❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 Жыл бұрын
❤S a w❤
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@nuriyahus5350
@nuriyahus5350 Жыл бұрын
S a w
@Fozi254
@Fozi254 Жыл бұрын
SAW SAW SAW❤❤
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl Жыл бұрын
SAW SAW❤❤
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
ዮርዲየ የኔማር የዮርዲ ወዳጆች እስኪ እንያችሁ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩኝ የኔማሮች❤❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
❤የወርዲ ቆጅየ መልካምሠውነሽ ማርያምን❤❤
@MedlnaSuraj
@MedlnaSuraj Жыл бұрын
እኔንም በነካ እጃቹ ስወዳቹ❤
@saraaa1697
@saraaa1697 Жыл бұрын
ማርያምን የዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ አርትስቶች እራሱ በዚህ mekinat የሚለዩ ዮርድ ልዩ ቤት ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ያደርግላቸው😢❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 Жыл бұрын
ዮርድዬ የኔ እናት አንቺ እኮ ነብስ ነሽ ትለያለሽ ሀይልዬ የሴጣን ጆሮ ይደፈን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ውለዱ ክበዱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Жыл бұрын
የዛሬው ትልቅ ትምህርት አለው የብዙዎቹ ሂወት መፍረስ የሆነበት😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በትክክል
@gshgdh1030
@gshgdh1030 Жыл бұрын
✅🙏
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Жыл бұрын
@@sebelyoutube ደመረኩሽ
@ebtisamyoutube6328
@ebtisamyoutube6328 Жыл бұрын
አንተ አበዛክው ወላሂ በቃህ ከዚህ በሃላ ጊፍት ያስፈልጋታል ❤❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Yo ካልተጋበዘች ቤተስብ እናዝናልል አስደስታትት
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Yo ካልተጋበዘች ቤተስብ እናዝናልል አስደስታትት
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@MingotTsegaye-zk3eh
@MingotTsegaye-zk3eh Жыл бұрын
የኔ ማሮች እውነት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ወሳኝና ፈታኝ ፕራንክ እውነት እናመሰግናለን ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት አለሁ ኑርልን♥️
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹ኑ
@hgfdggff4594
@hgfdggff4594 Жыл бұрын
ትክክል ፈጣሪን እናመስግን
@FhwwGrf
@FhwwGrf Жыл бұрын
ትክክል🎉🎉
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
ትክክል ሁሴናችን እደትናህ❤
@Fozi254
@Fozi254 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ❤❤
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l Жыл бұрын
ፕራንክ የሚባል ነገር ያጥፋል አረ ክፉ ምኞት አትመኙ ይቅር ይበላችሁ አምላክ 😊
@tiruneshortibo9333
@tiruneshortibo9333 Жыл бұрын
ሰው የአፉን ነው ምበለው ተውው ግን 😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ስንቶች በልጅ እጦት የሚስቃዩ አሉ እንደሚወራው ቀላል አይደለም
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
❤❤❤❤እያለቀስኩ ነው ያየሁት ዮረዲየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በመታ ልጆች ይባረካችሁ አይለያችሁ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 9 ай бұрын
ayzosh atalkishi astereye konjo ene alewelesh lanchi yene konjo
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
የኔ ውዶች አብራችሁ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i Жыл бұрын
የኔ የዋህ ቅን ልብ የሆንሸ ዮርዲ የትልቅ ትንሸ የሆንሸ እ/ ግ ይጠብቅሸ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o Жыл бұрын
የትንሽ ትልቅ ብለሽ አስተካክሊዉ
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
የርዲዬ የኔ ማር እኔን ኡፍፍፍፍፍ እረ ተዋት አሠቃየካት እኮ ውይ የኔ እንስፍስፍ😭😭 እንዴት እንዳሣዘነችኝ እግዚአብሔር ወልዳቹ እንድትስሙ ይፍቀድላችሁ ሐይልዬ ልጅቷን አታሠቃያት❤ በተረፈ እንወዳቹሐለን
@user-bg5hi3dp1r
@user-bg5hi3dp1r Жыл бұрын
በእውነት ይኤ ትልቅ ትምህርት ነው አደኛ ዬርርዲዬ አስተዋይና በሳል የሆንሽ ነሽ በትዳር መካከል ልጅ አኳን ባይኖር ወላጅ የሌላቸው ልጆችን እያሳደጉ መኖር አደሚቻል የገለፅሽበት መገድ በጣም አስተማሬ ነግር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ
@user-rc9hi8zf2i
@user-rc9hi8zf2i Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ጌታን ትለያለሽ ዮርድይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ዉድ እንዴት እንዴ ሚዎደውሽ ❤️❤️❤️❤️
@wudealemu-bk6kd
@wudealemu-bk6kd Жыл бұрын
እኔም ደረሱብኛል ጓደኛዬ ወታደር ነበር በዛን ጊዜ በደረስብች አደጋ መውለድ አልችልም አለኝ፡ ለልጅ ያለኝን ፍቅር ያቃል እሺ ችግር የለም የዘመድ ልጅ እናሳድጋለን አልኩት ከልብ መውደድ ያንተን ሁሉን ነገርክን ትቀበላለች ሚሲጥርክ ሚስሲጥሯ ነው
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
የኔ ምርጦቼ እንኳን በሰላም መጣቹ ሀይልዬ እደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀር ይሻላል በጣም ከባድ ነገር ነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@seidahmed996
@seidahmed996 11 ай бұрын
ውይ አረ ምን አይነት ልጅ ነሽ ወላሂ ትለይያለሽ የኔ እመቤት አላህ ይጠብቅሽ ሃይልዬ እንዳታጣት በጣም ተጠንቅላት አረ በጣም የምትገርም ልጅ ናት በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት እንቁ ማግኘት ከባድ ነው
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ሀይልየ አብሬአችሁ አለቀስኩ😢ልጂ የክርስቶስ ስጦታ ነው
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን በሠላም መጣችሁልን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ እህቴ❤
@alemalex4454
@alemalex4454 Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ብትመኝ መልካም ነው ሃይልዬ እንወዳቹሃለን የሚል ይለይከኝ❤
@MeqidelawitFanta
@MeqidelawitFanta Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዬርዲ አስተዋይ ልብ አለሽ❤ ሀይልየ ግን ስሜቶን ጠብቅላት የእውነት አትጉዳት ለዳግም ትልቅ ሰፕራይዝ አድርጋት
@SelamEthio-dd8cx
@SelamEthio-dd8cx Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የኔ መልካም ነሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጠብቅ ውድድድድድድ
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ብራክ ይቅርባችሁ ሀይልዬ አሳቀቅሀት እኳ ዪርዲ የኔ ማር እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እባወቀርብአይ
@Misgemarkose
@Misgemarkose Жыл бұрын
ቆንጆ ፕራንክ ነው የምትለው እስከ..... 👍
@zabootube1769
@zabootube1769 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቃላችሁ ሰወዳችሁ❤
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው በጣም ልዩ ነው የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ ትልቁ ምክንያት ሀይልዬ ጎበዝ ፕራንክ ተብሎ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Жыл бұрын
የኔ ቆንጅ የኔ አስተዋይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን ሳላደንቅሺ አላልፍም በርቱ ሰብ አርጊአችኋለሁ 🌹
@Genet-pm8tp
@Genet-pm8tp Жыл бұрын
የኔዉዱች መፈተን ያለነው እንወድሀለን እሸ ❤❤❤❤❤ሀይልየን አትስደብት😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ሐይልዬ በጣም ምስኪን ነው 💞
@dsteaber7121
@dsteaber7121 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 5 ай бұрын
የኔመልካም ሃይልሼ❤😢
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችው መዳናለም አይለያችው ❤❤❤❤❤❤ልጅን ፈጣራይ ነው የሚሰጠው እና አይዞችው
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ወረሀዊ በአል አደረሣችሡ ❤❤
@azebtekalgne9556
@azebtekalgne9556 Жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@azebtekalgne9556ደምሪኝ❤
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c Жыл бұрын
ዮርዲ የኔ ማር ፈጣሪ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ጭራሽ ምን ጉድ ይዘህ መጣህ መቸ ሞከርከው ሞክርና አለመውለድህን እናረጋግጥ ክፍ 😂😂😂😂እባው ከየት መጣ ምች ትወና ዋው ሁለታችሁም ውድድ ምን ታመጣላችሁ❤❤
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@workitye539
@workitye539 Жыл бұрын
ማን ያዉቃል
@bikiltumegersa6584
@bikiltumegersa6584 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😔
@GshGseh
@GshGseh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜
@ofanhyan7111
@ofanhyan7111 Жыл бұрын
ዮርድዬ የኔ ማር ጌታን እዳቺ አይነት ሴት ማግኘት ይከብዳል የምር ታማኝ ሴት ነሽ
@tefoanchprivat2639
@tefoanchprivat2639 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ሙሉ የሆሺ ሰዉ ዋውው በቃ አሄን ናዉ እዉነተኛ ፍቂር አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ
@WediEfrem
@WediEfrem Жыл бұрын
I don't have words to explain your smarts & honestly yordi. You are a true lover 🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
@user-od2yg7ki3s
@user-od2yg7ki3s Жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ ስወዳችሁ ፈጠቅራችሁ የተባረከና የሰላም ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
እውት በጣም ያሳዝነበር አስተማሪነው አያምጣው ውዶችዬ በርቱ❤❤❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
የዛሬው ትምህርት አለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን 👌👌👌ዮርዲ የኔ የዋህ 🥺
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔውድ እህት ሴት ልጅ ስታፈቅር እዲህናት ዪወርዲ የኔማር ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigsititekleab1554
@tigsititekleab1554 Жыл бұрын
Oh, this is a very hard test, Haile, I really cried 😂with you.From now on, please stop such hard things.I call you Yordi, beautiful, honest,❤ loving, and intelligent. Thank God for creating you like this , I want to call you an example of these women today.❤ I would like to ask you and Hailey and yordi wish you to be an example to the current generation throughout your journey.❤ Much Love Beautiful Couples ❤❤❤❤❤
@rahmaumer6356
@rahmaumer6356 Жыл бұрын
በውስጡ ትልቅቁምነገርአለዉ ይመቻችሁ❤❤❤ዮርዲየ ሀይልየ❤❤❤❤ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Жыл бұрын
የኔ መልካም የፍቅርን ጥግ ያሳየሽ እሱን ለማረጋጋት ያደረግሽው ጥረት የሌላ ሰው ልጅ ወስደሽ ለማሳደግ መልካም ነሽ ትለያለሽ እወድሻለው አይለያቹ
@flkirtetamru5880
@flkirtetamru5880 Жыл бұрын
ዮርድዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ፍቅራቹን የብዛላችሁ የኔ ዉዶች በርቱልኝ ❤️❤️🥰🥰😊
@salamyotube5621
@salamyotube5621 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ዮርድ ጃግና ነሽ ሶው ባእምናት .ባፍቂር ማኖር ብቻ ❤❤❤100%.አዳንክሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዮርዲ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ እውነት ትለያለሽ አስተሳሰብሽ የሚገርም ነው ፍቅር መሰዋትነት ይፈልጋል ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን የኔ ዉዶች ሀይልዬ ዛሬ ጥሩ ነው ያደርከው ትምህርት አለው ስሜቱን በጣም ከባድ ቢሆንም 🙏🥰
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሰት ነሽ በዝህ ዘመን ሰው ራስ ወዳድ በሆነበት ዘመን ከራሱዋ ተርፋ ለእሱም ለሌላውም ሆናለች በልጅነት እድሜ
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
_ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀይልዬ የናተን ደስታ ስለሚያስደስተኝ በሶስት ስልክ ነው ስብስክራይብ ያደረግኋችሁ በተረፈ በርቱ❤_
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g Жыл бұрын
እዴት እደደነገጥኩት ዮርድየ የኔ ለዋህ😢🎉❤
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 Жыл бұрын
ወይኔ ዮርድዬ የልጅ አዋቂ ❤❤አንድ ነገር ልበልክ ሃይልዬ ዮርዲ ልባም ናት የእግዚአብሔር ገፀበረከትክ ናት በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳትሆንብ ተንከባከባት መፃሕፍት ቅዱስ ምን ይላል መሰለ ልባም ሴት ማን ያገኛታል ዋዉ ዮርዲዬ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤ተባረኪ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ዮርዲ ጎበዝ በውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መልካም ሴት እደዚህ ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aklilesayse8879
@aklilesayse8879 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይ ሀይልዬ ምን ስትል አሰብከው ይቅር ይበልክ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቃላችሁ ዉድድድድድ❤❤❤❤
@saramakdos5234
@saramakdos5234 Жыл бұрын
ፍጣሪን አትፍታተኑት 😢 በተረፈ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ❤ በቀጣይ ሀሪፍ ነገር ይዛችሁ ኑ❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
አዎ ት/ ት አዘል ቢሆንም ግን አምላክን ማሳወን ጥሩ አይደል አንደበት መጥፎ ነው ይባላል
@user-ee7hk3lj2x
@user-ee7hk3lj2x Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የተገኘሽ ድንቅ እና አዋቂ ልጅ። ለአንች ስል ዩቲዩብ ላይክ አደረግኩኝ 🤙🤙
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ የኔ እንቁ ሤት ትለያለሽ በፈጣሪ ያመነ ምንም አይፈራም 😥🙏🙏🙏👌💋💋
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ዮርዲዬ የኔ ሴት ከልብሽ ሰው ነሽ ብዙዎች ከዚህ ቪዲዮ መማር አለባቹ
@user-cw8rb4pl7l
@user-cw8rb4pl7l Жыл бұрын
ዮርዲ በጣም መልካም ቅን ልጅ ናት እግዚአብሔር ልብሽን አይቀይረው
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl Жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ የተሟላ ልጅ ነሽ ቄንጅየ ማሻ አላህ ❤
@toeybiakonjo
@toeybiakonjo Жыл бұрын
ዩርድየ እንዳንች ያለ ሴት ያብዛልን የኔ ዉድ አንችኮ የፍቅር ሰዉ ነሽ❤
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 Жыл бұрын
ውይሥወዳት ተከባከባት ተባረኪ❤❤❤❤
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
የኔ ውድ ዮርዲ ምስኪን ትልቅ ትምህርት አለው በርቱ❤️❤️❤️❤️
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
በጣም ጣፍጭ ናቹ አልላህ ይጨምርላቹ በጣም ካባድ ትምርት ነው ♥️♥️♥️😍😍😍😍😍🇪🇹
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Жыл бұрын
ዮርዲ የእኔ ምሥኪን ትልቅ ቦታ አለሽ ❤❤❤❤
@user-yu3zz7xe4x
@user-yu3zz7xe4x Жыл бұрын
ሀይልዬ አላህ ይቅር ባይነውና ይቅር ይበልህ ጥሩነገር ተመኝ
@etafererta581
@etafererta581 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ አበሣጨለት ወይ ይህ ብራክ የሚባል ነገር ወርዲዬ ግን አደኛ ሰውነሺ ወድድድ በማያልቀው ፍቅሩን ያብዛላቺሁ❤❤❤❤
@user-jq8fj1jw4i
@user-jq8fj1jw4i Жыл бұрын
አይልዬ ጠበቅ አርገህ ያዛት እድል እብድ ናት፡ዮርዲዬ በጣም ነው ምወድሽ፡አቺ አደኛ ነሽ❤❤❤❤❤
@user-yt6hx8br1i
@user-yt6hx8br1i Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነች
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያዘልቅላችሁ ወድቸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Hananeguse-ul2fi
@Hananeguse-ul2fi Жыл бұрын
ገና ዛሬ የማይረሳ ትምርት ነው ያስተማራቹን የወርዲ ትለያለሺ ማርያም እግዚአብሔር ያክብርሺ እህቴ
@djjdjj6482
@djjdjj6482 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ እንዴት አስተዋይ ናት ታድለህ ሀይልዬ
@awetwelehawerya7007
@awetwelehawerya7007 Жыл бұрын
ዮርድየ ምርጥ ሰው ነሽ በእውነት
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
😂😂😂 ስታለቅስ አያምርብህም ሀይሌ😅 አይይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂 ዮርዲ ትወዳሃለች.....!! ምርጥ ሴት ናት ሁል ጊዜ እሷን የሚያበሳጭ ነገር አትስራ እባክህ? በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ:: ( ❤❤❤ ) በቅርብ ኢትዮጵያ ስለምመጣ ስልካችሁን እፈልጋለሁ:: አገልግል ምግብ እንድጋብዛችሁ::
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 Жыл бұрын
😂😂😂እውነት ነው
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
በእዉነት ትለያለሸ የረዱዩ እመቤቴ ትጠብቅሸ የኔ መልካም💖💖💖💘
@hdhdhdhdhbdjs8710
@hdhdhdhdhbdjs8710 Жыл бұрын
የኔ ውድ ዮወርዲየ ማሪያምን ይበልጥ ወደድኩሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤😘😘😘😘
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
😅😅😅😂 የተመታህ ሀይልየ ዪርዲ የ የኔፍልቅልቅ በሌላቪደወ እጠብቃለን
@gghy7847
@gghy7847 Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገና አልተረዳህም መሰል? ዮርዲዬ♥️
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜአቺሁን ያሳምርላቺሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ በትክክል ፍቅር ያሸንፋል 🥰❤️❤ግን ፍራካችሁ ከባድ ነዉ የኔ ማሮች ሽልማት ያስፈልጋታል ይወርዴ 🥰ምርጥ ጥዶች💯🙏
@hayathayat4616
@hayathayat4616 Жыл бұрын
ማማየ ጥሎብሽ ይኸን ሞዛዛ 😉እሷ ማሻ አላህ ናት ጎበዝ😮😮
@Yefikersew
@Yefikersew Жыл бұрын
ይቅር ይባል በመፅሐፍ ቅዱስ እንድህ ይላል የአፉን ፍሬ ትባላለ ይላል አንተ ግን አይዝናልሁ 😢😢😢😢እጭ በልጅ ይቀለዳል
@tiruneshortibo9333
@tiruneshortibo9333 Жыл бұрын
በትክክል ልቧና ይስጠን 😢😢😢ስንት ያማይውልድ አሉ 😢😢😢😢አንድ ነገር ለማውራት 3 ማሰብ አለበት ።
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዮርዲዬ ትለያለሽ እኛ ሴቶች እኮ ለምንወደው ሰው መሰዋትነት እንከፍላለን ግን በጣም ትምህርት አለው በዚህ ምክንያት ብዙዎች ይለያያሉ ዮርዲ ግን ዋው ብስል ያልሽ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn Жыл бұрын
የኔ ውድ ልዩ ነሽ እኮ እመብርሃን በጤና በፍቅር ታኑራችሁ
@user-qf6ri3iw9i
@user-qf6ri3iw9i Жыл бұрын
ስወዳቹህ የኔማሮች ጎበዝ ዮርዲ ዮጀግናናት ❤❤❤❤
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
ትንሽ ስረአተ ያነሳቾል
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 Жыл бұрын
ሴትልጂ ለፋቅረ ብዙ ነገሮችን ትከፋላለች ይብላኝ ለወዶች
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
even boys they pay many things
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ውይ ሎርዲየ የኔ ፍልቅልቅ ኡፍ አለች ገዳም እንሂድ እንፀልይ የሰይጣን ጆሮ የኔ ቆንጆ እንትፍ እንትፍ ትፍ!!!!
@user-ji4wb7ec8x
@user-ji4wb7ec8x Жыл бұрын
ልዩ ሥጦታ መሠጠት አለባት የኔ ቆጆ ሥወድሽ😻😻😻😻😻
@EyerusAwugchewu
@EyerusAwugchewu Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዮርዲ አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tn3of1qx6y
@user-tn3of1qx6y Жыл бұрын
እኔየሚገርመኝ ከየት ይመጣል እባቸው😂😂😂😂😂😂
@friehunbaz6690
@friehunbaz6690 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ!! ሀይልየ ያለቀስከው ለዬርዲ አዝነክ መሆን አለበት። ሀይልየ እንደዚህ አይነት ነገር አታድርግ ሀይልየ ብዙ ተኩላወች ባሉበት ጊዜ እንደዚች አይነት ሰው መገኘት ከባድ ነው። በቃህ ቀቃህ በቃህ ሀይልየ የሰው ፊት ውስጥ አታስገባት። አትፈትናት ትነጠቃለክ ተረጋጋ ሀይልየ
@ndn9008
@ndn9008 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቅ ትምህርት ነው
ዪርዲ በሩን ሰበረችው 🥺
12:08
haileye royal
Рет қаралды 146 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
ሁሉም ነገር እየተበላሸ ነው 🥺
12:40
haileye royal
Рет қаралды 146 М.
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
25:50
ሁለቱንም ሰራሁላቸው ሜርኩሪ አበደች 😂
21:20
Besebe Tube በስቤ
Рет қаралды 61 М.
ሀይልዬ በእጅጉ አስከፋኝ ማገጠብኝ 🥺
17:46
haileye royal
Рет қаралды 200 М.
ዪርዲ መጣች በጣም ተጣላን 🥺
20:22
haileye royal
Рет қаралды 219 М.
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 4,6 МЛН