ሁሉም ነገር እየተበላሸ ነው 🥺

  Рет қаралды 147,050

haileye royal

haileye royal

Жыл бұрын

መለያየታችን ነው 🥺

Пікірлер: 2 100
@user-yw4pl7cs9z
@user-yw4pl7cs9z Жыл бұрын
ዮርዲ አንደኛ ስዎድሽ እኮ ዮርዲ የምትዎዱ በላክ አሣዩኝ❤
@natiboy3551
@natiboy3551 Жыл бұрын
Gedel tegeba ekon eso tersatalek bakk brooo eyhedech esom set hona tebrabk wedelg chegru eko kelk belay mafkerachn new eyehech
@user-wf9hx3pt4o
@user-wf9hx3pt4o Жыл бұрын
Yekertana andun medegef lelawen menkefe sayehone benegeger mefetehe mefelege yeshalale fikerachew endemelese
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ብራክንወቢሎሁለትኛአላይም
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ውበቱናት
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
wowwww she have confednce yodi love you❤❤❤
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf Жыл бұрын
የሴት ጀግና. ተው የሚፀፅትህ ነገር አትናገር ብላህ ነበር ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ለጓደኞችህም እንደዛው
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
😢😢
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
ትክክል አዎ ብላሌች
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ድራ ማ ነው አትሸወዱ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
ትክክል አዎ ብላለች ግን እስካሁን አላመንኩም ፕራንክ እየመሰለኝ ነው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y በትክክል እኔም እንዳች ነው የማስብ😂❤
@sekinatube
@sekinatube Жыл бұрын
ልክ ልካችንን ተናግረዉ ይቅርታ የሚሉት ነገርስ ዮርዲየ ጀግና ሀቢበቲ ሴት ልጅ አስተዋይ መሆን አለባት❤
@nunusha8971
@nunusha8971 Жыл бұрын
ሢጀመር አውቀውነው
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
ውድ እህት ወድሞቼ እንኳን ለላሊቀመማማርክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ባአል አደረሳችሁ /አደርስን ስውን ስው በመሆኑ ብቻ እንውደዴ❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ውሸት ሰለቸን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እምትሉ እደኔ የተናደደባቸው ማነው ገና ለይታብለው ዘጉኝ😮
@mrmm9874
@mrmm9874 Жыл бұрын
ፕራንክ አሰልቺ አትሁኑ ይደብራል
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 Жыл бұрын
እኔየም😏😏
@yeabt3097
@yeabt3097 Жыл бұрын
Weym eko teketatay film kehon ers bisetut tru nber😅😅😅
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
ካላስተካከሉ የእጃቸውን ነው የምንሰጣቸው
@destatube8480
@destatube8480 Жыл бұрын
ሁላችንም ሰብስክራይባችንን እናሳ ተጃጃሉ በጣም እኛ መቀለጃ አይዴለንም
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች አላህ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ😘😘❤❤🤲
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
አሚን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Are Amin legam yegilachen hiwet tiseten
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 አሜን
@zamaaarsii1178
@zamaaarsii1178 Жыл бұрын
አምን ❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ዮርዲዬ የኔ ቅመም ጀግናዬ ነሽ❤🎉🎉ከአንዴም ሁለቴ ለምናሃለች ስነ ምግባር የለህም ከሁሉም ክብር ይቀድማል 😏
@zinetzinet5907
@zinetzinet5907 Жыл бұрын
በፍቅር ላይ መተማመን ትልቁን ቦታ ይወስዳል ወንድም ሲበዛ ግልፍተኛ ነህ ጥፋት ካለባት ካሜራ ደቅነህ እዩልኝ ስሙልኝ አይጠቅምም።ስራ ሌላ ህይወት ሌላ ነው ሚስጥር የሚባል ነገር አለ።ለራሷ ንገራት እንጅ ለሰው አሳልፈህ አትስጣት
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n Жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ጉዳያችሁን በውስጥ ጨርሱ ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ አይወራም
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ድራማ ነው😅
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Жыл бұрын
ለይታ ብለው እኮነው
@Hgjf-qr2qd
@Hgjf-qr2qd Жыл бұрын
ረብራቸዉነዉኡፍነገርጥሩአደለም
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 Жыл бұрын
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈woowowoooooooooowwowowowowoooowowowooooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
100k እንዴት ይግቡ😂😂😂😂😂😂
@alhamdulillah6264
@alhamdulillah6264 Жыл бұрын
ናሂንና ዉብዮን ይቅርታ ጠይቅ እነሡን ማክበር ነበረብህ ለማንኛውም ፈጣሪ ወዴ መጀመሪያ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ ከፍቅር በላይ እምነት ይቀድማል😢
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
እረበፈጣራቹ ይቅር ተባባሉ ያለንበት ጊዜ ጥሩ አይደለም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@abonshe9173
@abonshe9173 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@nardosengeda1100
@nardosengeda1100 Жыл бұрын
ሀይልዬ ወንድምነት ደግሞ መልካምነትህ እንዳለ ሆኖ ትንሽ መብሰልና ትዕግስት ያንስሃል ይሄን ማንነት ለማስተካከል ሞክር ይመችህ ወንድምነት
@hawaendris7959
@hawaendris7959 Жыл бұрын
የማዳም ቅመምች በያላችሁት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዋናው መታረቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👍👍😥
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይነ ጥላ ነው እንዲህ የሚያርግህ ፀልይ በመቁጠሪያ እራስህን ቀጥቅጥ በነገራችን ላይ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ብሎ የሚያቀርበውን የህይወት ታሪክ ገብታቺሁ ስሙት በጣምም ትምህርት ይሰጣል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ አዎ ተከታተሉት❤❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Жыл бұрын
እሽ ❤❤❤
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@sadaahmed252
@sadaahmed252 Жыл бұрын
ክክ😂😂ድራማ እየሠሩብንነዉ
@tigistkifle
@tigistkifle Жыл бұрын
Be tikikil ❤
@ksaksaksaksaksaksa7210
@ksaksaksaksaksaksa7210 Жыл бұрын
አዬሀው ሀይሊዬ አሁንም እሷ ያለችው እቅርታ ስቲለኝ አምናሀባታል ወይ ነው ምትልክ ትክክልነት ምክንያትም ወደ ፊት ብተጣፋ እንኳን እቅርታ እንዳማታዳርግለት ነው የሚያሳየው ሁለታኛው ደግሞ በነ ውቤ ታናግራ በሳው ታናግራብክ ልትቃባለት ፊቃዳኛ አናባርከም ጢላሀት ሄትከ ዳሞ ሂጂ አልከት አሁንም አምናሀባት እቅርታ ብጠይቃት አንድ ብትሄኑ ደስ ይለኛል
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ፆለት አድትግ ወድሜ ሁላችንም እንሳሳታለን ❤❤❤መለያየቱ መልካምነው
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
ታረቁ የርድየ ኧረ ተስማማምታችሁ ስራችሁን ስሩ ሀይልየ የሠው ነገር አትስማ ወንድሜ ሰው ፍጹም አይደለም እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
ሙድ ምትይዙብን ከሆነ አትጃጃሉ ለሰው ክብር ይኑራችሁ ስራ አጥተን አይደለም እናንተን ምናየው ለእናንተም የገቢ ምንጫችሁ ነን ሲቀጥል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርክ እቃ አይደለችም ስትፈልግ ምታነሳት ስትፈልግ ምትጥላት የሰው ልጅ ቴክስት አደረገች ብለክ ነዉ ጓ ያልከው ማገጠችብኝ አይባልም መማገጥን የሚያውቀው ግንኙነት የጀመረ ሰው ነው ስስለዚህ አደባባይ ሳታወጣ እዛው ተነጋግራችሁ መፍታት ትችላላችሁ ሁሉን ነገራችሁን አደባባይ አታስጡት እሺ
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Stupid.new.😮😮😮😮
@jemilmustefa2256
@jemilmustefa2256 Жыл бұрын
ስራ አጥተሽ ነዉ እንጅ ምትከታተይዉ ስራ ፈት
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
@@jemilmustefa2256 ማን ጠራሽ ?🤔 አሽቃባጭ 🤣መደበሪያ ሳጣ ነው ማያቸው እሺ 😏 I'm busy for my life🙌
@gsara6348
@gsara6348 Жыл бұрын
ዮርድየ❤❤❤ ሥወድሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልሥላችሁ😢😢😢 የእውነት እየቀለዳችሁ እንደሁ በጣም ነው የማዝንባችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ከልብሽ የምትወጂው ከሆነ ይቅርታ አድርጌለት ማማየ
@user-et4oh7sd3j
@user-et4oh7sd3j Жыл бұрын
ሀይልዬ አይዞን ነገሮችን አሁንም በደንብ አስበክ ድጋሚ ይቅርታ ጠይቃትና ተማመኑ መለያየቱ ምንም አይጠቅምም አስብበት እሷንም ተረዳት እውነት ስላላት ነው መቼስ ይቅርታ የጠየቀችክ ተስማምታችሁ እንደምትመጡ ተስፍ አደርጋለው
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-og1hc2cw4g
@user-og1hc2cw4g Жыл бұрын
አሜንንን❤🤲❤
@sadhasadha8706
@sadhasadha8706 Жыл бұрын
አሚንንንን 1
@abonshe9173
@abonshe9173 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤🙏🙏✌️✌️🌺🌺🌺
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@user-rc9hi8zf2i
@user-rc9hi8zf2i Жыл бұрын
ዮርድዬ የኔ ጃግና ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቂሽ አንተ ለ ሴት ክብር ይኑርህ እሺ
@sula2025
@sula2025 Жыл бұрын
ዮርዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እስከዛሬ ድረስ አስተያየት ሰጥቼባችሁ አላውቅም ምን ልላችሁ ወደድኩኝ መሠላችሁ ሰው ከሰው ይጣላል ወንድ ልጅ ደግሞ ከሴት ያነሰ ማገናዘብ ነው ያለው ስለዚህ እባክሽን ይቅር በይው ኢሄ እኔ ካጠፋውት ጥፋት ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ እባክሽ ዮርዲ ሰላማችሁን መልሱትና የነበረው ነገር የሚቀጥልበትን ነገር አመቻቺ አንቺ በጣም ብልህ ና አስተዋይ ልጅ ነሽ ለዛም ነው የምትመቺኝ ሌላው ሀይሌ ወደ እራስክ ተመለስ የምታረገው ነገር ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ የልጅ ነገር ነው በዛላይ የዚህ ቪዲዬ መጨረሻ ላይ ያረግከው ነገር አግባብ አይደለም በዛላይ ወንድ ሆነህ እንዴት ተስፋ ትቆርጣለህ እባክህ እባክህ ከቀልብክ ሁን ዮርዲን እንዳታጣት
@AskalDejene
@AskalDejene Жыл бұрын
ተከታታይ ፕራንክ😂😂😂😂 በቃቹ አዛጋችሁን ታረቁ አሁን ደሞ አንድ ሰሞን ፍቅራችሁን አኮምኩሙንና በሌላ ምክንያት ትጣላላችሁ ፕራንክ ይቀጥላል❤❤❤
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
አሁን ዝም ብላችሁ እባካችሁ 100K ለመሙላት ነው አግዙን ብትሉ እኮ እኛ ችግር የለብንም የስንቱን ከ100 በላይ አድርሰናል በተረፈ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 🙄
@yohannestesfaye-zn4gi
@yohannestesfaye-zn4gi Жыл бұрын
exactly endeza nw yemimeslew
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ትክክል ሃሃሃሃሃ
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ትክክል
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 Жыл бұрын
አችነሽ የገባሽ😅😅❤❤
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
ነገሮችን ከልብ መፍታት ትክክል ነው ዮርዲ የጥርጣሬ ኑሮ አያስፈልግም የሴት ጀግና ቆራጥ ስለወደፊቷ የምታስብ ሀይልዬ ከስህተትህ ታረም❤
@samriqonjo
@samriqonjo Жыл бұрын
Zim blash sayigbash atqzanyi
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
@@samriqonjo kegbash aserjigne
@samriqonjo
@samriqonjo Жыл бұрын
@@ayelukasu-wq9bb lela wand ayajanajanach nawa
@user-xk8ck3wi8z
@user-xk8ck3wi8z Жыл бұрын
​@@samriqonjo😂😂😂ina lik aydelachem inde yordi yene jegna
@nardosengeda1100
@nardosengeda1100 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዮርዲዬ ትለያለሽ እኮ ጌታን ያለሽ አቋምና ቆራጥነትሽ በጣም ነው የሚያስደምመኝ ጌታን ጀግና ሴት ነሽ የአቋም ሰው እጂግ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሞክሸዬ❤❤
@gjvv664
@gjvv664 Жыл бұрын
ሀይልየ እጂግበጣም ታናዳለህ ግን ታረቁ ባንድ ሥትሁኑነው የሚያምርባችሁ ግን የጂህነው ያገኘህው
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
አች ልክ ነሽ በተናገርሽው ነገር ሳያምንበት ይቅር ቢልም ነገም መደገሙ አይቀርም ግን ደግሞ በግልፅ ተነጋግራችሁ ለመፍታት ሞክሩ 😘😘😘😘😭😭
@user-ef9ps7xq4u
@user-ef9ps7xq4u Жыл бұрын
ውይ አረ እናንተ ስትፍቀሩና ስትስቁ እንጂ ስትጣሉ አያምርባቹም ጥላቹንም ወደ ሚድያ ባታወጡት ይመረጣል አንቺም ከልብሽ ካፈቀርሽው ፍቅርሽን በግልፅ አሳይው ተስማሙ እናንተ የሚያምርባቹ ፍቅር ብቻ ነው 🥰🥰ተስማሙ በቃ🥰🥰
@lemmalage383
@lemmalage383 Жыл бұрын
Prank ከሆነ ችግር የለውም ነገር ግን እውነቱ ከሆነ I advice you As your brother Haileye ትግስት ልኖርህ ይገባል! ምክንያቱም ላንቴም ጥሩ አይደለም ፣ዕሬፍትም አይሰጥህም ፣ልብህም አይሬጋጋም so ስለዚህ ምን ለማለት ፈልገ ነው ፣ነገሮቹን በትግስት ማጣራት አለብህ።ዮርድ እንደ እኔ ጥሩ ልጅ ናት አስተዋይም ፣በጣም ትግስትም አላት so immediately ለ ውሳኔ አትግባ I know ስለምትወዳት ነው ።ወንድ አይደለህም እንዴ በቃ! ያንተ ከሆነች ያንተ ናት ያንቴ ካልሆነች ፣እትዮጵያ ውስጥ በ billion የምቆጤሩ ቆንጆ ሰቶች አሉ don't worry about that Man! But እባክሽ ዮርድ ስለምወድሽ ነው እንደዚህ የምሆነውና ኣንችም እሱን የምያስከፋ ነጌር አታደርጊ የኔ እህት! እወዳቸዋለሁ ቀጣይ video ላይ ደስ እንድለን ታርቃቹ ኑልን።
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
አረ ሀይልዬ ዮርዲ ግን እዲ የምታደርግ አይመስለኝም ብታጠፋ እንኩዋ በውስጥ ፍቱ
@masibiruka1254
@masibiruka1254 Жыл бұрын
የኔ ቅመም የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ እንደዚ ቆፍጠን ማለት ነው እንጂ የምን እዬዬ ነው ግን ይቅር ማለት አለብሽ አንድ ሺ ግዜ ቢያጠፋም አንድሺ ግዜ ይቅር በይ እሺ አምላክ እኮ እስካሁን ይቅር እያለን ነው በሕይወት የኖርነው ይቅር በይው ❤❤❤❤❤❤
@hagerimedia
@hagerimedia Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች እመብርሀን ትጠብቃችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@simonzewdie5775
@simonzewdie5775 Жыл бұрын
ያሉበት በሰላም ይኑሩ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@fotyantara9672
@fotyantara9672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@saadaethiy700
@saadaethiy700 Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤
@yonasbelste7794
@yonasbelste7794 Жыл бұрын
Atlmetmet bro..... Neka bel enji akuam yenurh.... Techebach balhone neger tenesth... Endi mehon yelebhm.... Demo atastebabl.... Erasih lk negn bleh batasb melkam new....koften bel endewondochu🥰🥰🥰
@user-hb2ss1qs2e
@user-hb2ss1qs2e Жыл бұрын
እሰዮ የኔ ጀግና ስታለቅሽ አልቅሸነበር አሁን ደስ አለኚ አሁንም ጥፌት ከሌሌብሽ ጥፋቱን ዮመን ከዛ ይቅር ተባባልሉ ታረቁ ❤
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
እስየ የኔ ጀግና ሲቀባረር አሁን እንደ አይጥ ቅልው ቅልው ኧረ እሰይ የኔ አንበሳ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ፕራንክ ይቁም እምትሉ 👍👍👍
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 Жыл бұрын
ዮርዲ ጀግና ጎበዝ ይሄ እንደሚመጣ አውቄያለሁ ለይቅርታ ቦታ ሳትተው እንዴት እንዳደረገህ እንዲህ ባጭር ቀን የምትመለሥ አይመሥልም ነበር በትክክል ጥፋቷን ነግረህ ካመነችበት ነው አለባብሶ ነገም ያው እንዳይሆን ለማንኛውም ይቅር መባባል የእግዜአብሔር ነው
@endejems8988
@endejems8988 10 ай бұрын
አሁን እናንቴ ተለያይታችሁ እንደት ቻላችሁ የምር በጣም ምያስቀና ፍቅር ነበራችሁ ግን በጌታ ታሬቁ
@user-wq9pw4bg6o
@user-wq9pw4bg6o Жыл бұрын
ጭራሽ ምንም እየገባኚ አይደለም ድራማ ነዉ ወይስ እዉነት ተጣልታችሁ ነዉ የገባችሁ ካላችሁ ንገሩኚ ለማንኛዉም እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ❤❤❤ አባታችንን ላጣን ፈጣሪ ነፍሳቸዉን ይማርልን😢😢😢😢
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ዝም ብለን ማየት ነው
@user-qm7vn7di3x
@user-qm7vn7di3x Жыл бұрын
ፍትህ ለተመልካቾች 😢😢😢
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ድራማ ነው ሞኚ አትሁኑ እነሱ መቶ ኬ ለመግባት ሩጫ ላይ ናቸው
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w Жыл бұрын
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ሳ ይጫወቱብን ገባ እኳ
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
ፖራክ ነዉ ብለዉ ይመጣሉ 😂😂
@soleshadi7401
@soleshadi7401 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ምንም ዋስትና የለሽም ልጁ ጨለሌ ነው😊❤
@amentube9168
@amentube9168 Жыл бұрын
😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u Жыл бұрын
አይይ ሙዳችሁ 100K ለመግባት ፈልገዉ ነዉ ንቁ የመዳም ቅመሞች እናስገባቸዉ አይከፈልበትም😊
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 Жыл бұрын
አንች አግንተሻቻወል😂😂
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u Жыл бұрын
@@etessamkedir7951 አወ ክክክ
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
😂😂
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሀይልየ ስው እኮ የሚወዳችሁ ፍቅራችሁ እኮ ነው አቀራረባችሁ ብቻ አይደለም እኔ እንደፊልም መአት ግዜ ነው ማያችሁ አሁን ስትኮአረፉ ደሞ እንድራሴ ብሽቅ ቅሽቅ ነው ያረጋችሁን ሎርድየ ባክሽን ፀልይበት በቁርባን በተክሊል ተጋብታችሁ ማየት ምሳሌ ሆናችሁ ማየት እንፈልጋለን እብደ ልጅ እቃ እቃ መጫወት ይቅር ሎርድየ ባክሽ ባክሽ አብራችሁ እደጉ 2ታችሁም ቆንጆዎች ናችሁፀሎት ፀሎት🙏🏾🙏🏽
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እኔ ወንዶች ግን የምትገርሙ ይቅረታ ስትጠየቁ እቢ ትላላችው የሰው ቅስም ትሰብሩና ሲያልፍላችው ይቅረታ ትላላችው እኔስ መቸም ተስፋ ቆረጫለው በወንድ ከምወደው ልጅ ዋጋ የከፈልኩለት ሰው በማላቀው ነገር ተለያየን ለማንኛውም አብራችው ቀጥሉ ይወርዲየ የኔ ቆራጥ ስወድሽ ❤❤❤❤
@lidoyamuluneh1360
@lidoyamuluneh1360 Жыл бұрын
ምንም ነገር ስታረግ አገናዝበክ ብታረግ አሪፍ ባዩ ነኝ ሴት ልጅ ቆርጣ ከሄደች አትመለስም
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
@@lidoyamuluneh1360 በጣም ሴት ልጅ እስክትቆርጥ ነው የሚከብዳት
@butukaniketuu
@butukaniketuu Жыл бұрын
አረ እመቤቴ ድግል ማርያም ፍቅራችሁን ትመልስልኝ ማርያምን በጣም እኮ ነው የምወዳቹ ❤️❤️❤️🙏🙏❤️
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
😂አውቀው ድራማ እየሰሩብን
@bertemios3103
@bertemios3103 Жыл бұрын
ዮርዲ አይዞሽ ሚሰራው ቪዲዮ አቶ ነው አንቺን ይስቀየመሽ ከሱየበለጠ ሰው ይመጣልሻል
@user-mf6zh3xd6v
@user-mf6zh3xd6v Жыл бұрын
ጎበዝ ነት ወዶች ስትጋለበጡ ማለ ዬለቹም በጣም ሲበዝ የሴት ልጅን ልብ መሥበር ደስስስስ ነው ሚለቹ ግን ለምን ምን አደረግነቹ በወደድንበት ሴት እኮ እነት ነት ደሞ አታ ተማር ብለነው አዴ ይቅር ትልሀለች ሁለት ከረክ እደ ማትምርህ እወቅ ንግግርህን አርም በጣም ትውት ልጅ ነት
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Жыл бұрын
ዮርዲ 😘😘🥺አንተ ልጅ ግን ይችን የመሰለች ልጅ መያት አታቂም... ዮርዲ ስትናገር ራሱ አነጋገሮዋ ይጣፍጣል 🥰😘😘ግን ለኛ ስትሉ ተታረቁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏... ሁለተኛ ግዜ ታርቃቹሁ እንደምት መጡ ተስፋ አለን 😳
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Жыл бұрын
እኛ እማዳም ቤት ከሥራ ጋር ነዉ የምንከታተላችሑ አክብረናችሑ እናተ ጌን እደጅል ታጃጅሉናላችሑ እዴ አይደብራችሑም እዴ በኛ እኮ ነዉ በማዳም ቅመሞች ብር የምናሥገኝላችሑ አክብሩን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Жыл бұрын
ያሳን ነገሪልኘማ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Жыл бұрын
@@user-rs8is4pe5o እያቼዉማ ወላሒ እደጀል ነዉ የቆጠሩን ወላሒ ከመቶ 80/ ፐርሠንቱ የማዳም ጀግኖች ነን የምናያቼዉ እነሡ ግን ሞኝአረጉን
@selaletube9535
@selaletube9535 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ❤
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
በትክክል
@horihori4103
@horihori4103 Жыл бұрын
ሃይልየ ግን ኣንተ ነው የተሳሳትከው በዚ በትንሽ ነገር እንደዚ መንጣጣር ኣነጋገርክ ራሱ ልጅ ነክ ዮርዲ ግን ኣስተሳሰብዋ ብልጥ ናት ነገ ሌላ ብፈጠር ኣትቀበልም ማለት ነው ትዳር ሁሉም በማኩረፍ ሳይሆን ሰምተህ እንዳልሰማክ ማለፍ እና ትግስት ይቅርታ ማለት ኣለብህ ስለ ቤተሰብ ደሞ ማሰብ ኣለብህ
@Hana-29
@Hana-29 Жыл бұрын
ሰው ያጠፋል ይቅርታ ብላህ ነበር አተግን የለለ ተጠባረርክ ዩርዲዬ የኔሚስኪን ❤❤❤
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለእግድሁ በፍቅር እደምመጡ ተስፋ አረጋለሁ ይቅርታ የእግዝአብሔር ነው ተለያይታችሁ አያምርባችሁም በፍቅር ውስጥ ውጣ ውርድ አለ ያነን ግድ መታገስ አለባችሁ በተረፈ እወድአችዃለሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
ድራማው ተጠናቀቀ ግን ስጠብቃችሁ ነበር ሳስታውሳችሁ ነበር እካንን ደህና መጣችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔም ስጠብቃቸው ነበር
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
😂😂😂
@enatbayou3465
@enatbayou3465 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
ዲራማናዉ
@ayinalem6227
@ayinalem6227 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
እርተው ግን በተስፋ እየጠበቅናችው አትቀልዱ እፋ በትዳርምሃል የሰው ወሬ አትስሙ የወርድየ አይዞሽ የኔውድ❤❤❤😢😢
@DileayawuAbate-om1wy
@DileayawuAbate-om1wy Жыл бұрын
ሀይሊዬ አንተ ደነ ነህ ግን? ምን ጊዜም ሰዉ በምነገረዉ ነገረ ፍቅረን:ትደረ :ህይውትን መምራት ከበድ ነዉ! በራስ ጭንቅለት እንጅ በሰው አትማረ !ትለንትና ከለአንች ህይውቴ በዶ ነዉ ስትል አልነበረም እንዴ? ጥፈትህን እማን ና ይቅረታ በለት:: ፍቅረ ሩሁሩ;ይቅረ በይ ልብ ይፈሊገል:::
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
እኔምለው የሱቅ እቃ መሰለችህ እንዴ ሲፈልግህ ሂጂ ሲፈልግህ ነይ የምትላት የኔና ያንቺ ጉዳይ አብቅቷል ምናምን እያልክ ስታስለቅሳት አልበረም የሰው ልብ መስበር እንደዚህ ቀላል ነው እንዴ ባክህ ምናለ ደሞ ተፀፅተህ ከልብህ በጠየካት ያስታውቅብሀል እኮ ከልብህ እንዳልሆነ ዮርዲ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽ በደምብ መቀጣት አለበት❤❤❤❤❤❤
@eduderiba8484
@eduderiba8484 Жыл бұрын
ዮርዲ በጣም ውብ ምርጥ ልጅ ናት አንተም በጣም አበዛህው ሰው ፊት አስለቀስካት ተመልሰህ እደምትለምናት አውቅ ነበር
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
❤❤❤ ጀግና ሴት ነሽ የኔ አስተዋይ በጣም ምርጥ ሰዉ 🥰🥰🥰🥰
@zamzamaliyu6940
@zamzamaliyu6940 Жыл бұрын
Yordi Bravo jegna Anegagersh hula mizanawi I swear betamnw yadenekush konjiye
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын
ሀይልየ ከልብህ አምነህ ይቅሬታ ጠይቃት የሠዉን ወሬየ አትሥሙ ፈጣሪያችሁን እመኑ ፍቅራችሁ ይበልጣል
@bizu831
@bizu831 Жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሲጀመረር መጀመሪያ በሰራችሁበት ቀን ቲክቶክ ላይ አብራችሁ ሰትጨፍሩ ፕራክ ነው ብዬ አስቢለሁ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
ለተመ
@mohammedaminyhya9403
@mohammedaminyhya9403 Жыл бұрын
ምን ያድርጉ ያጃጅሉን እንጂ የገቢ ምንጫቸው እኮ ነን እኛው አፈምሰን እኛው ላይ ተጃጅለው ደግ አደረጉን
@AM-m44
@AM-m44 Жыл бұрын
በስመአም የኔ ቆንጆ አየ አንደበት ሩቱ አሱን ተይው አፍ አለኝ ብሎ ያወራል አንዴ ኮተት ላንቺ ሳይሆን ይቅርታ አያለ ያሎው ለ ህዝቦች ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዮርድዬ ሳስባችሁ ነበር እውነት አንቺ ልክ ነሽ ሳያምኑበት ይቅርታ መደራረጉ ትርጉም የለውም ኃይልዬ አንተ ለነገሮች ሁሌም ታረፍዳለህ እሱዋ ባለፈው ይቅርታ ስትልህ ይቅርታ ብታደርግላት ይህኔ ነገሩን ፈታቹ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ፍቅራቹ የእውነት ከሆነ ያስማማችሁ 🙏
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c Жыл бұрын
ዮርዲ የኔ ማር አይዞሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤
@GEBRETENSAETsehaye
@GEBRETENSAETsehaye Жыл бұрын
በባለፈው ሐይልየ አጥፍቷል የማይካድ ሐቅ ነው ዮርዲም ይቅርታ አድርጊ በቀድም እሱ ሲያጠፋ ተቆተናል አሁንም ይቅርታውን ተቀበይ! ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
አረ አትሞኙ ድራማ ነው
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Жыл бұрын
ማሪያምን ትክክል ናት እኔንም አናደህኝ ነበር ደግ አርገችህ ኮሽ ባለ ቁጥር ተመልካች ይስማው አትበሉው አዳድ ነገሩች እማይነገሩው አሉው ደሞ በጠርቤዛ ዙሪያ ቁጭ ብላችሁ አውሩው እኛ እሚስቅ ነገር ካልሆነ እሮሮ ስልችቶናል ያገራችን ጉዳይ እራሱው እሚስጨንቀን ይብቃ ውናተ ደሞ ኮሽ ባለ ቁጥር ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉው ምነው ሽዋ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
አይልዬ በጣም ትችኩላለክ እውነት ለማፍቀርም ለመጣላትም ምን አይተህ ተጣላክ
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
አረ በአላህ ተው ከልብ ፍቅር ካለ እናተጋ አትለያዩ ያማል በጣም ወላሂ ያማል ህመሙ ከባድ ነው ይቅር ተባባሉ ውዶቸ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
አረ
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ተዉ እኛ ላይ አትጫወቱ ግፍ ነዉ የምር የመዳም ቅመሞች ከጠላን ጠላን ነዉ ተጠንቀቁ ዩርዲ ግን ከስደት ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስወድሽኮኮኮ❤❤
@fireteferi9665
@fireteferi9665 Жыл бұрын
ደግ አረገችህ አንት ሳውጋ ማኖር ከፈልክ መጀመሪይ ትግስት ይኑር😮😮
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
ዩርዲ ግን በደንብ መማርሽን ያሳያል ንግግሮችሽ ሑሉ የሴት ጀግና ሴት ልጅ በክብሯ ሲመጡ ነብር ነች
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Жыл бұрын
ጀግና ነት በእዉነት ይቅር ያለቦታው ህርከሺ ነው ምክንያትም ምንድነው እያለች ነው 😃👍❤
@feesaum6832
@feesaum6832 Жыл бұрын
ሀይልዬና ዮርዲ በጣም ነበር እምወዳችሁ ሳያችሁ ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤ አሁን ግን በጣም ነው የጠላሗችሁ ምክንያቱም ለሠው ክብር የለ የውሸት ጥር አለፋችሁ ሁሌም ውሸት እረ ይደብራል😢😢😢😢
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Жыл бұрын
ፕራንክ 3 ነው በሚቀጥለው 4ኛውን እንጠብቃለን ወንድ ልጅ በምንም መስፈርት ሴትን ፕራንክ ቢሆን እንኩዋን በዚህ መልኩ ማበሻቀጥ በጣም ያስጠላል ሰው ስለ አንተ የሚኖረውን ግምት አስበሀዋል እራስህን በምን ሂሳብ ገምተህ ይሆን በየቪዲዮ ላይ ምንጭቅጭቁዋን ስታወጣት ነው የሚያሳየው ደሞ የሱዋ ትእግስት አንደበቱዋ እርጋታዋ በጣም ድንቅ በግብረገብ ለታነፀች ጨዋ ልጅ ይሄ አይገባትም አሁንም ባልዋለችበት ለወነጀልካት ይቅርታ አልጠየክም ውሳኔዋ ትክክል ነው
@ahabshedejcd9237
@ahabshedejcd9237 Жыл бұрын
ዮርዲ በጣም ጀግና በፈለክበት ቀን ነይ ሂጅ ማለት የምትችል ይመስልሐል እንዲያ አንተ ዮርዲን አትመጥንም እምትወዳት አይመስለኝም ሣታጠፋ አጠፋች ብለህ መተዉ ፈልገህ ነዉ ሌላ ምክንያት የለክም
@tube-xu3un
@tube-xu3un Жыл бұрын
ለተከታታዩቻችሁ ምንም ክብር የላችሁምሀይልየ
@mimiayele2936
@mimiayele2936 Жыл бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ሀይልየ ስጠብቃችሁ😘😘❤❤❤❤❤😢መጣችሁ እሰይ ዮርዲየ
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k Жыл бұрын
እህ ውደ ይቅር በይው የሰው ልጂ ነው አጥፋተን ከይደል ጌታችንን ይቅር በለን የምንል በቃ ተሳስቶል ይቅር በይው ውስጡ ላች ያለው አስተሳሰብ ሌላ ላያስብልሽ ይችላል
@tigtub8751
@tigtub8751 Жыл бұрын
ጀግና ዮርዲ ሴቶችዬ እደዚህ እራሳችሁን አክብሩ እሺ አሁን ዝም ብላ ይቅርታ ሲላት ብትቀበለዉ ሁሌም ትቶት እየሄደ ሲመጣ የሚአገኛት ነዉ የሚመስለዉ ብዙወቹ እደዚህ ናቸዉ😏
@fayroosalnssr2078
@fayroosalnssr2078 Жыл бұрын
ታረቁ በቃ ከሰውልጅ ስተት አየጠፋም
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ለማንኛውም ሰውን ሳታስቀይም ማሰብ አለብህ እሽ ሀይልየ በጣም ነው ያዘኩብህ ዮወርዲ ሰወድሽ እኮ የኔውድ ለበጎ ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
ስንተኛው ፓርት ደረስን የማዳም ቅመሞች ምርጥ ተከታታይ ድራማ 😂😂
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
3ኛ😂😂😂
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
@@titititi6005 ክክክ ይቀጥላል እድሜ ለማዳም ቅመሞች
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 Жыл бұрын
አንች ብቻ ነዉ የገኜሻቻዉ😢😂😂😂😂
@AaAa-bv3hl
@AaAa-bv3hl Жыл бұрын
ሀይልዬ አታባብላት ከሷ የበለጠች ልጅ ታገኛለህ ። ሲጀመር አሁንም ቢሆን እሷ ላንተ አትሆንህም አትመጥንህም
@mulubedru6573
@mulubedru6573 Жыл бұрын
😁😁😁
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 Жыл бұрын
ደግአረግሽ ወድዎች መለማመጥ አይወዱም ስለምኝው እቢብሎ ልመና አይወዶች ጀግናነሽ እሽ በሉ ታረቁ አሁን
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 Жыл бұрын
እውነት እውነት ነው ይቅርታ ከልብ ነው በጣም አስለቅሳሃታል እውነቴን ነው እጃ ላይ ነው ያለው ስልኳ ማየት ቁጭ ብላችው መነጋገር ትችላላችው ዩርዲን ብቻ ሳይሆን ብዙ ተመልካችህንም የምታጣ ይመስለኛል ሠውንም እየሠማህ አንዳንዴም እኔ ብቻ አቃለው ገደል ነው የሚከተው እና ወንድሜ እነ ናሂንንም ይቅርታ ጠይቅ ላንተብለው ህፃን ልጅ ጥለው ለማስታረቅ ነበር የመጡት አሻፈረኝ አልክ ሃይልዬ መጀመርያ ከራስህ ጋር ታረቅ ከዛ …………………
@user-kd9uv2eo5n
@user-kd9uv2eo5n Жыл бұрын
ታረቁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ👍❤
@ahgahg6633
@ahgahg6633 Жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@hanakasa9528
@hanakasa9528 Жыл бұрын
ድራማው ይቀጥላል. እኛም እጠብቃለን
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ተጫወቱብን እኮ ሆ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ደግየ
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
ዮርዲ ጌታን አከበርኩሽ እውነቴን የምነግርሽ ይሄ ልጅ እህቱ ገብታበታለች ስለዚህ እመኚኝ አይሆንም ሂወትሽን ገሀነም ማረግ ካማረሽ ሂጂበት ያኔ ትዝ ይልሻል በመዳኒቱ ፕራክ ስታረጊው እህቱ ጋር ነው የደወለው ያላትን ቃል አልደግመውም አያምንሽም እምነት ደሞ የፍቅር መሰረት ነው።
@ethioamharatube1651
@ethioamharatube1651 Жыл бұрын
ልጅቱ ጀግና ናት እውነትም እዳላት ያስታውቃል ሀይልየ ትንሽ ችግር ያለብህ ይመስለኛል እራስህን ብትፈትሽ አሪፍ ነው ምንም ብታጠፋ እንኳ ያኔ ስትለምንህ ብቻህን ቀርበህ እሷን መረዳት ማስረዳት ነበረብህ ግን አንተ እዴት አበሻቅጠሀት እደሄድክ አለም አይቶሀል እዱዛ ልቧን ሰብረ ህ ነገስ እደዛ ላለመደረጓ ምን ዋስትና አላት
@tigsititekleab1554
@tigsititekleab1554 Жыл бұрын
Yordi, my treasure, you are fine, I really admire your whole structure, but everything is overcome by his love. Accept his apology. And Hailey, admit your mistake, she is speaking exactly for your future. You both really love each other from the bottom of your heart and don't listen to anyone else's words. Above all, there must be faith. Much Love Beautiful Couples 💕🙏💕🇪🇷
@henahena2720
@henahena2720 Жыл бұрын
😊😊😊😊
@amytube3926
@amytube3926 Жыл бұрын
😂😂Tigi I appreciate you for your positive words.... But, I think it is a drama 😂😂
@tigsititekleab1554
@tigsititekleab1554 Жыл бұрын
@@amytube3926 Are sure , I can't believe it 🙏
@aburezan8382
@aburezan8382 Жыл бұрын
መቶ ሽህ ለመግባት ይሄን ያክል ማሟረት ቱ😅😅😅😅😅
@tizita12
@tizita12 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልሰው ዮርዲዬ የኔ ጀግና ስዎድሽኮ❤❤❤
@teybanuriya6170
@teybanuriya6170 Жыл бұрын
ማሸአላ ሀይልየ ዋናው ይቅርታ ማለትህነው ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል ይወርድየ አንቺም የሱን ስህተት እንዳትዴግሚው ይቅርታ የትልቅነት ምልክት ነው ይቅርታውን ተቀበይው የምትሉ እኔ ተቀበይው ባይ ነኝ
@muniramuni115
@muniramuni115 Жыл бұрын
ታረቁ ፈጣሪ ኢቅርባዮቹን ይወዳል አላህ ፍቅር ይስጣቹ
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል 4 ይለቀቅ እምትሉ ላይክ 👍👍👍👍
@zzandh9487
@zzandh9487 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ጀግኒት ነገስ ምንዋስትና አለሽ ላንችም ይሁን ለተመልካች ምንም ክብረየለውም የጨለለ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
ተው ብላህ ነበር አሁን የምን መቅለስለስ ነው እነ ናሂና ወብየ ሲለምኑህ እቢ ብለህ ዩዲየ ጀግና
@ethiopiaworld5952
@ethiopiaworld5952 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ድራማችሁ ቀጥሉበት ፓርቱ እዳያጥር አደራችሁን🎉❤😂😂
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
በጣም😂😂😂😂
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
ትወና አንደኛ
@nabeathousen
@nabeathousen Жыл бұрын
Liknesh yordi❤❤❤
@asetertube1903
@asetertube1903 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልምነው
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
አንዠቴን አራሰችልኝ😂😂😂😂😂 ባለፈ እንዴት እዳናደደኝ ዮርድዬ የኔ ቆንጆ
@salamebito7678
@salamebito7678 Жыл бұрын
አሺ አዳትይው ምክናቱንም ሲፈልግ ሄዶ ሲፈልግ መምጣት አያስፈልግም አይልዬ በአውነት ተናደድኩብክ ምክናቱንም አዲ አይደለም ጥፋቷን በአግባብ ነው መናገር ያለብክ ሰው አስመጥታ አስክታወራክ ድረስ ለመነችክ አናተ ወዶች ግን ብዛት ስሜታቹን ነው የምታዳምጡት ነውር ነው ሴት ልጅ ናት ስትለምንክ ስታስለምንክ አቢ አልካት ሰውን አትናቅ ለሰው ከብር ይኖርክ አናደከኝል በአውነት ነው የምልክ
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እውነቷን ነው ይበልጥ ሴፍቲ እንዲሰማህ ብለህ መሰለኝ እንጂ ምንም ያጠፋች አልመሰለኝም ሀይልዬ ይህን ሚዲያ ላይ ባታወጡት ጥሩ ነበር
በጥፊ መታችኝ ይቅር ተባባልን 🥺
17:04
haileye royal
Рет қаралды 183 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 117 МЛН
የእኛ ቀናት #185 ቅዱስን ሆድ እየባሰን ሸኘነው!
17:40
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 35 М.
ደሀ ብላኛለች ይቅርታ አላረግም 🥺
15:34
haileye royal
Рет қаралды 178 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 145 М.
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 260 М.
ዪርዲ በሩን ሰበረችው 🥺
12:08
haileye royal
Рет қаралды 147 М.
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 25 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,9 МЛН