የዘመነ ካሴ ቡድን የተከተለው አደገኛ የጥፋት መንገድ!

  Рет қаралды 18,602

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የዘመነ ካሴ ቡድን የተከተለው አደገኛ የጥፋት መንገድ!
follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
x.com/ACM_Addis24
t.me/+8dPbAqLe...

Пікірлер: 149
@atadesse
@atadesse 20 күн бұрын
Ermias you are doing great keep it up! I am a halfcast Abbichus cadre!!❤❤❤❤
@alemubeka70
@alemubeka70 19 күн бұрын
ገለቴ አይዞሽ የማይለመድ ነገር የለም ትለምጂዋለሽ። 😅😅😅
@AkiliuZewdeh
@AkiliuZewdeh 19 күн бұрын
አታልቅስ አታለቃቅስ 😂😂😂😂
@wesenyel
@wesenyel 19 күн бұрын
ኤርሚያስ ልጁ እኮ ትክክል ነው ስጋቱ ።
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 20 күн бұрын
አሁን ወለጋ አማራን ሲገል የኖረ ማን እንደሆነ ታወቀ
@abrhamease6175
@abrhamease6175 19 күн бұрын
Hahh fara boti afi we proud to be amhara wait fano coming every where
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 19 күн бұрын
@ ቅዘን ጉራ ብቻ መጀመሪያ ክልልህን ነፃ አዉጣ. We don’t need your support
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 20 күн бұрын
አሁን ኢትዮጲያ የሚሞላላት ነው የሚያስፈልጋት ማጉደል አይደለም በአለፈው 100 ዓመት በላይ ብዙ ባንዳዎች በውጪ ተቀጥረው ኢትዮጲያን ሲጎረጉሯት ንሮዋል ይበቃል አሁን ኢትዮጲያ ተባብሮ ከፍታዋን ማድረስ ነው የሚያስፈልገው በርቱ ፈጣሪ ይርዳቹህ
@hailugebru9894
@hailugebru9894 19 күн бұрын
Why are you so curious for the 450 years narratives while you never mentioned about the 150 oromo narratives when they were aggravated by the oromo elites
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 20 күн бұрын
አቶ ኤርማስ ጥሩ ውይይት ከአንተነህ ጋር የነበረ ለኢትዮጲያ የጎደለው የሚሞላ ነበር እንደሌሎች ማቋሸሽ ሳይሆን መምሏት ጎደለው መደገፍ በጣም ያለው ለተካታታዮች ውነቱ በማስረጃ ደግፎ ማስረጃ ጠቃሚ ነበር
@badhoogoobee3392
@badhoogoobee3392 19 күн бұрын
ኤርሚ በጎጃም ስልጠና ወስደው ትጥቅ ተሟልቶላቸው ወደ ወለጋ የገቡ ብዙ የፋኖ አባላት ከሁለት አመት በፊት ነበር በተጨማሪ ከወለጋ ዞኖች የአማራ ወጣቶች ጎጃም ህደው ሥልጠና የወሰዱም አሉ
@arrarsodelel
@arrarsodelel 19 күн бұрын
@@Purpose.Driven1And then all OROMIA is going to be AMHARA!!! Long live super Amhara!
@arrarsodelel
@arrarsodelel 19 күн бұрын
And then soon all OROMIA is going to be AMHARA!!! Long live Supreme Amhara!
@AddisAshara
@AddisAshara 19 күн бұрын
ከጭፍጨፋው ሸሽት የሄዱት ናቸው ሰልጥነው የተመለሱት
@lulakebede2255
@lulakebede2255 20 күн бұрын
Thanks to Woyane! This is it’s legacy. You should have arguid 30 years ago protesting ethnic politics. Whatever you say now only magnify your selective hearing
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 19 күн бұрын
የወያኔን ጦስ ውሰድ, ያንተን የበላይነት ከስክሶ ሁሉንም እኩል ስላረገ ነው? በልክህ ኑር ድፍን ሀገሩ የኔ ነው አትበሉ
@endalekumsa
@endalekumsa 19 күн бұрын
የኔ ዘመች ድስኩር ማለቂያ የለዉም በቁም እየቃዡ ነዉና ተዉአቸዉ
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 19 күн бұрын
ሕዝብ ከዚህ ጊዜ ይልቅ በሠላም ይኖር የነበረው በጠቅላይ ግዛት ጊዜ በሠላም ይኖር ስለነበረ ለዚህ ይደግፈኛል በለው ነው "ጠ/ግዛት" ብለው የሚጠሩት!!!
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 19 күн бұрын
ኤርሚያስ ዘመነ ስላደረገው ነው እብድ የሆነው እጅ እሱ ቢያደርገው ኖሮ ምንኛ በታደለ ነበር፡፡
@yoftahe21
@yoftahe21 19 күн бұрын
ማንኛዉም ሰው በሀገሩ የመደራጀት፣ ራሱን ከመሞት የመከላከል በፓለቲካም የመሰባሰብ መብት አላቸው። እዛው ተወልደው ያደጉ ልጆች እንጂ ከጎጃም አይደለንም ብለው መግለጫ ሰጡ ግን ሲደራጁ ከየትኛውም ከአላማቸው ጋር ከሚጣጣም አጋር ድርጅት መስራት ይችላሉ ። ነው እራሳቸውን መካላከላቸው ነው ያንገበበህ ኢርሚ???
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 19 күн бұрын
I really appreciate Haileyesus analysis . Government better to understand the issue as he said, the report the PM may have got not true . Tnx Ermias!
@SimachewAyalew-w9m
@SimachewAyalew-w9m 20 күн бұрын
ሀይሌ በተወሰነ መልኩም ቢሆን ሚዛናዊ እሳቤህና ወደፊት የሚያመጣውን ውጤት ማየት በመቻልህ በጣም ያስመሰግንሀል ተባረክ!!!!
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 18 күн бұрын
yamara hodam and gelite h/eyuesis is b Ermi megaleb yasafralem yasekalem!
@getachewemirie5913
@getachewemirie5913 20 күн бұрын
Hahaha... keep it up, Hailyesus. Today's analysis is good regarding the interaction and relationship of Gojjam and Wollega.
@HenokWubishet-kx1pt
@HenokWubishet-kx1pt 20 күн бұрын
ኤርሚያስ ቢቀርብህ ይሻላል አሁንማ የብልፅግና አቃጣሪ ሆነሀል ። አልቆብሀል ድሮ ለሰማንህ እራሱ ይቆጨናል ።
@husenjaa7617
@husenjaa7617 19 күн бұрын
ኤርሚ ገና ደቡብ ላይም ሊመሰረት ነው እኮ ትግል ይስፋፋል እኮ ምን ችግር አለው እርር አልክ
@Kako-x2b
@Kako-x2b 3 күн бұрын
ይህ አደረጃጀት የአማራ ፋኖ በአንድ ኮማንድ ስር ቢሆንና በዚህ ኮማንድ የተደገፈ ቢሆን እንደ እስትራቴጅ ሊወሰድ የሚችል ይመስለኛል ነገር ግን በጓጃም አማራ ፋኖ የተገፈ መሆኑ ጉዳዩን ውስብስብ ያረገዋል። ለምሳሌ የሸዋ/የወሎ ፈኖ ለግዜው ይሄ የኔ እስትራቴጂክ አጀንዳ አይደለም ቢል ከትርፍ ይልቅ በክልሉ በሚኖረው አማራ ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊደቅን ስለሚችል ፋኖ ከሁሉ በፊት በአንድነቱ ላይ ሊሰራ ይገባል።
@AlexAbiyu-z2p
@AlexAbiyu-z2p 19 күн бұрын
እየመረረህ ዋጠው የዋቅጅራ ልጅ
@abenetassefa1536
@abenetassefa1536 19 күн бұрын
አማራው ሲጨፈጨፉ የት ነበራቸሁ።።
@Forward42
@Forward42 20 күн бұрын
So what? Deg aregu!!! About time
@Jan_bakos34
@Jan_bakos34 19 күн бұрын
ሃይለኢየሱስ በወለጋና በጎጃም አካባቢ ያለው ትስስ ላይ ባልከው እስማማለሁ የአጎቴ ልጆች የእኔም በዚያ አካባቢ ናቸው ለጥቃት የተጋለጡት ሁሉም ናቸው ማለት ይቻላል።ግማሾቹ ለቀው ጎጃም ገብተዋል።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 20 күн бұрын
ሃይለየሱስ ጉዳዩ እምብዛም አላሳሰውም። ለተደራጀው ፋኖ ወገንተኝነቱን በግልፅ አስረድቷል።
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 20 күн бұрын
Gojam Amhara and wolega Oromo are like family. Let me explain for wolega Oromo gojam Amhara is his neighbors they trade each other more than gojam - gonder or wolega - jimma
@tirusewtegegne5228
@tirusewtegegne5228 16 күн бұрын
ያመጣህው ዋናሆዳሙ ሙዝፊትነው ሌላሰው አተህነው ሙጥሙጠፊት የምታሰማን ወይሰውሲጠፋ ይመለመላል ጎባጣ
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 20 күн бұрын
ኤርሚ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ሀላፊነቱን ትወስዳታለህ
@yh4es
@yh4es 18 күн бұрын
ጨፍጫፊው እኰ የጐጃም ፋኖ ነው ያም ሆነ ይህ ይሄ አካሄድ በኢትዮጵያ ጠላቶች በነ ጉብፅ የተቀነባበሩ ኢትዮጵያን ከካርታ ላይ የማጥፋት ዘመቻ ነው ሆዳቸውን ብቻ በሜያስቡ ፅንፈኞችና እንደ ከብት ለሚወዱት መንጋ ጥሩ የማጋደያ ቅመም ናት
@Fanaoli
@Fanaoli 20 күн бұрын
Haile got the point, they want to revok oromo youth on Amhara live in Wollega so they can get Amhara support. Be wise Oromo and OLA.
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 19 күн бұрын
የዘቀጠ የወረደ ሀሳብ ነው የምታቀርበው
@ENSEMAABEBA
@ENSEMAABEBA 18 күн бұрын
የጎጃምና የዘመነ ጥላቻ ያለበት ኤርሚያስ ኣትድከም ሁሉም በታሰበው መልኩ አየሄደ ነው
@rttr3992
@rttr3992 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 19 күн бұрын
ዳሞት ሌላ ኦሮምያ ላይ አለው ወይስ የዎላይታውን ነው??
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 20 күн бұрын
ለዛ እኮ ነው የትግራይ ልጆች ወለጋ የተወለድት የአማራ ቤት በቀይ ቀለም እየለቀለቁ አድረው ሳምሬ በተባለው በወያኔ የሰለጠነ በኮነሬል የማነ የምፍርያት አርቲሰቶ አባት አማራን ሲጨፈጭፋ ያደሩት የኑፁሀን ደም ይፍረድ አቱም ሩጉማን ጨካናት ደቅ ሰብሀት ደቃሉ
@lanteTV1
@lanteTV1 20 күн бұрын
ሻዕቢያ ነሽ 👀😂
@flowers-pg
@flowers-pg 19 күн бұрын
ሀይለየሱስ እስከዚች ሰአት እደምናውቀው ፋኖ ነው ድንበር እየጣሰ እየመጣ ሰው እየገደለ ያለው እስቲ OLA ድንበር ተሻግሮ አማራ ክልል ገብቶ ሰው የገደለው ገድሎ ገደሉኝ የሚለው የአማራው ፋኖ ትርክት ነው ዛሬም አንተ እየነገርከን ነው
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do 19 күн бұрын
VIVA FANO WATER AMARA MANENEM DANKORO ATESMA
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 20 күн бұрын
Ye fano shinfetin yasmeleket nw🎉🎉🎉
@TsfayGoshu
@TsfayGoshu 20 күн бұрын
ሃይልሽ በተወሰነ መልኩ ለኡነት የቆሞክ ተመስላለ ሚድያ ቀይር
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 19 күн бұрын
ተንኮልና ሴራቸውን ህዝብ ስለአወቀባቸው ተቀባይነት ለማግኘት አዲስ ዕድሜ ማቆያ አጀንዳ መሆኗ ነው ዲያስፖራና መንጋውን ታሳምን ይሆናል እንጂ ይቺን እውር ድንብሯ የወጣች ማጭበርበሪያ የኢትዮጽያ ህዝብ ያቀዋል ስለዚህ አታጭበርብሩ
@Kako-x2b
@Kako-x2b 3 күн бұрын
ኤርሚ የሃይለየሱስ አናሊስስና ስጋት ትክክል ነው? ሌላው ደብረብርሃን ያለው አማራ ከየት የተፈናቀለ ይመስልሃል? እስኪ የኦሮሞ ተፈናቃዩች የት ነው ያሉት?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
ፋኖ እስከ አሁን የአብን አራጆች ወራሪዋች ወሮበላ ወዘተ ስብስብ መከላከል ላይ ነዉ ገን ገና ማጥቃት ሳይጀምር ያዙኝ ልቀቁኝ ከተባለ ማጥቃት ሲጀመር ምን እንደምታደርግ ለማየት ቸኩያለሁ ::
@Kako-x2b
@Kako-x2b 3 күн бұрын
ዘመነ የሜጫ አማራ ነው። እንደውም ቅደመ አያቶቹ ኦሮሞዎች ናቸው።
@SelamyihunAlem
@SelamyihunAlem 20 күн бұрын
ሀይለየሱስ ሚዲያ ምረጥ! ምንም ንባብ ከሌለው ሰው ጋር ነው ጊዜ የምታጠፋው❗️
@margirma6
@margirma6 19 күн бұрын
ኤርሚያስ ፍርሃትህ ገብቶኛል። ይሁን እንጂ 500 ዓመታት ወደኋላ ሄድክ 50 ወይም 5 በሜንጫ መቀላቱ አይቀርም። ምንም ዘመን ያልቆጥሩ፡ ታሪክ ያጠቀሱ፡ ናቸው እኮ ዛሬ ድረስ የሚታረዱት። ያበጠው እፈነዳዳ ነውና ከፈራህ ተመለስ።
@bestIlikeGod
@bestIlikeGod 20 күн бұрын
አምላኬ ሆይ የድድብናህ ጥግ የቅሽምናህ ጥግ ቃል የለኝም ኤርሚያስ ተብየ ደቆሮ ምሃይብ ምን አይነት ቅሽምና ነዉ ወለጋ ላይ ፋኖ መኖሩ ለምንድን ነዉ ላማራ ህዝብ ስጋትሚሆነዉ ሸዋ ላይ ያ ሁሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ወለጋ ላይ በሃያሽወች ሲጨፈጨፍ አማራ ክልል ዉስጥ የነበረ ኦሮም ስጋት ነበረበት እኔ ፋኖ ኦሮሞን ይግደል እያልኩ አይደለም በሲቪልያን ላይ እሚደረግ ጭፍጨፋ ተቀባይነት የለዉም አተደደብ ቀሺም እደሆንክ አስረግጨ እነግርሀለሁ አተ ጀዝባ እግዳ ተብየዉም ደቆሮ ምሃይብ ነዉ
@yietayalberhanu4010
@yietayalberhanu4010 19 күн бұрын
Ayyyyy gena men ayetachehu gena ere gena
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf 19 күн бұрын
ሃ !ሃ ! ከማሽ ቤኔሻንጉል የሰራ የዛን አካባቢ ሁኔታ በደምብ ያውቃል :: ቪቫ ፋኖ ወለጋ ( ቢዛሞ )
@ketemaejeta7763
@ketemaejeta7763 20 күн бұрын
ካበዱ አይቀር እንደዚህ ጨርቅ ጥሎ እብድ ማለት ነዉ።
@BilalOmer-px2yn
@BilalOmer-px2yn 19 күн бұрын
🖒🖒🖒🌷
@nahiliwaloo
@nahiliwaloo 18 күн бұрын
Haileyasus is also part of that agenda bc he claimed the FANNO'S allegations as a new response to the Oromo nationalist.This is wrong.This is the old agenda of Amhara extremist to blindly claim what is others.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 20 күн бұрын
በወያኔ ተዘርቶ የበቀለ ክፉ ዘር በተለይ ዓባይ ትግራይ በማለት ኢትዮጲያን ዘርፈው ትልቋን ትግሬ በአማራ ርስት መሬት ለመመስረት ይፈልግ አሉ የክፋት ሥራቸው ኢትዮጲያን እያመሷት ነው
@Kako-x2b
@Kako-x2b 3 күн бұрын
ኦሮሞ ፊንፊኔ የኔ ነው ብሎ ኦነግ ብሎ ተደራጅቶ የለ እንዴ?አማራው ኢዛሞ የኔ ነው ብሎ ቢደራጅ ምንድነው የሚገርመው?
@wesenyel
@wesenyel 19 күн бұрын
ኤርሚያስ ክስተቱ ድንገነት የተፈጠረ ትርክት አይደለም እያለክ ነው ቀደም ባለው ጊዜ አሆን የፋኖ አይል ነን ብለው የገለፁት ፉኖ የሚል ስም ሳይኖራቸው እያለ ነው ።
@yadetataye2199
@yadetataye2199 20 күн бұрын
Believe me there will not be any problem on Amhara people living in Oromia. Oromo is highly consciuous in politics not like what Fano is making now
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
ሰዉየዉ ያሳረድከዉ ንፁሀን አይበቃህሞ ወይ አሁን ሌላ ወንጀል ለመስራት ለምን ትጋጋጣለህ :: ፋኖ ከተነሳ ማንም አያስቆመዉም ::
@MedhanitMengistu
@MedhanitMengistu 20 күн бұрын
ቀርቦ ማንም(ፋኖ) ለመደራደር ሳይሞክር የመንግስትን አቋም በግምት መግለፅ ሐሳብ መቃረን ነው
@arcominnab2871
@arcominnab2871 19 күн бұрын
ኢርምያስ ዋቅጅራ ኢያለ ያለው ኣማራ ሆነህ ለመብትሕ ከተደራጀህ የኣብይ መንግስት የኣማራ ህጻናትና ሴቶችን የመግደል መብት ኣለው ለዚህም የትግራይ ኢናቶችና ህጻናት ምስክሬ ናቸው ኢያለ ነው።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
ለለሀጫሙ ኤርምያስ ሶፍት አቀብሉት ለሀጩን መጥረጊያ የሱን ለሀጭ ለቅሶ ለቅሶ ያዙኝ ልቀቁኝ ማየት ሰለቸን ::
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 19 күн бұрын
ማን አባህ የከለለውን ክልል ነው የምታወራው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከዳር እስከ ዳር አገሩ ነዉ። ፋኖ የሚታጋለው ለዛ ነው።
@NasiradinAliyi
@NasiradinAliyi 19 күн бұрын
ቅራቅምቦ ነገር ተስፋፊ
@flowers-pg
@flowers-pg 19 күн бұрын
ኤርሚ ሀይለየሱስ እመነኝ ተለውጣል ልብ ብለክ ተከታተለው መግቢያቹ ላይ ፋኖ እየገሰገሰ ነው ብላል እደዚ ማለቱ ለምንድነው የሆነ መልክት ለማስተላለፍ ነው ዛሬ የመጣው እመነኝ የዛሬ መልክቱ ይሄ ነው በተረፈ ሰው እየገደለ ያለ ሀገርን እየሸጠ ያለው even ከነአኤርትራ ጋር እስከዚች ሰአት ድረስ እየተባበረ ያለውን ፋኖ ሀይለ የሱስ ለማውገዝ ሲገዳደረው አይተናል ከዛ ይልቅ ኦሮሞን ሲያወግዝ ነው የቆየው
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 18 күн бұрын
ከአማራ ህዚብ ላይ ለምን እጃችሁን አታነሱም ለምን አትተውንም ኤርምያስ ? ይሄ ደግሞ የገዛ ወንዲሙን በመርዚ ያስገደለ የውሸት የአጋንት ልጂ ለምን አፎን አይዘጋም ?
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 16 күн бұрын
ሰውየውን ፡ማየት፡ጨነቀኝ፡ጣራው፡አናቱን፡የጨፈለቀው፡ይመስላል።
@halimanesrohassen6d190
@halimanesrohassen6d190 20 күн бұрын
ፈጠ-ጋር የሚለው ቃል ወይም ጥምር ቃል የአማርኛም ሆነ የኦሮምኛ ቃል አይደለም ። የቃሉም ሆነ የአከባቢው ባለቤቶች ሌሎች ሕዝቦች ጥንትም ነበሩ አሁንም ኣሉ
@SamielHaileslasie-l6h
@SamielHaileslasie-l6h 19 күн бұрын
ትግራይ እዚ ኣታስገባ እዛው የራስህ በራስህ ጨርስ
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 19 күн бұрын
ወንድም ኤርሚያስ ላስታውስ በወለጋ ያሉ አማራዎች ተደራጅተው እራሳቸውን መከላከል ከጀመሩ ሁለት ዓመት ያለፋቸው መሆኑን እኮ በቀድሞ ሚዲያ እያለህ ታውቅ ነበር። ምነው ዛሬ ቦታ ስትቀይር አዲስ ሆነብህ?
@maekelw5590
@maekelw5590 19 күн бұрын
Ayi Ermias eza ye diaspora butito werie yemisema yelem ezih. Call and ask your parents.
@HabibBerisso
@HabibBerisso 19 күн бұрын
የአንድ ወይም የሁለት መንደሮች ወሬ 🥶🥶 አየሥፈልገንም ። አለም አቀፋዊ ጉዳይ ካላችሁ አዉሩን ። ከሌላችሁ ግን ወለበል 😂😂😂
@Saver19
@Saver19 20 күн бұрын
ይህ የወያኔ ሴራ ነው...
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 19 күн бұрын
First they were the local milisias supported both by oromia and federal state to fight OLA.
@lenchodekema6689
@lenchodekema6689 20 күн бұрын
ይህ አዳገኛ አከሄዳቸው መንን ዋጋ እንዳምያስከፍል ወዳፍት የምታይ ስሆን ኦሮሞ ከምን ግዜውም በለይ ሁኔታዎችን በጥልቀት የምገመግምበትና እየመጠብን ያለውን ኦሮሞን የማጥፋት ዘማቻ ራሱን ከጥፋት ለመዳን ተገብውን የስና ልቦና ዝግጅት መድራግ እንዳለበት ሁኔታዎች ፍንትው አድርገው እያሳዬን ነው
@YetinayetYilma
@YetinayetYilma 19 күн бұрын
አረ እምታወያየው እራሱ የተደራጀውን ፋኖ ደጋፊ ነው ንግግሩ ያሳብቅበታል
@AnidbelenGetaye-h4b
@AnidbelenGetaye-h4b 19 күн бұрын
አማሮች ደፈር ብለው አከም ወልቴ የማይሉት ለካ ለዚ ነው
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 19 күн бұрын
ምን አንደ አገር እንደ አገር ትላለህ ምን አገር አለህ
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 19 күн бұрын
So were Damot and Gizamo were not amharas? Clearly those names were not an amharas they were other nationalities! The problem of amhara elites is expansionist, they will fight with all regions of the country!
@flowers-pg
@flowers-pg 19 күн бұрын
አረ ሀይለየሱስ አንደራደርም ያለው እኮ ፋኖ ነው እሰከዚች ሰአት ድረስ ምንድነው እያልከን ያልከው ከተወሰነ ጊዜ በሃላ ሁሉ ነገርክ እየተለወጠ ነው ኤርሚያስ የሚጠይቅክ ሌላ አንተ የምትመልሰው ሌላ
@YohanesLemlem
@YohanesLemlem 19 күн бұрын
አታልቅስ ሰጋትህ ገብቶና የአማራ ፋኖ ሙሉ አቅም አለው ሕውሐት ከኦነግ ገር ሊሠራ ይችላል እንጂ ፋኖ ከህውሐት ጋር የሠራ አይችልም ህውሓት እና ኦነግን በአላማ አንድ ስለሆኑ ኢርምያስ ግን በዘዚህ የውይይት መድረክ የሚጋጭ ሀሣብ እያራመድክ ስለሆነ ነገሮችን ወዳልሆነ አቅጣጫ ለመውሰድ እየፈለክ ነው።ሥጋት ጥሩ ቢሆንም በሠውነትህ ሞግት እንጂ!!
@YishakChurko
@YishakChurko 20 күн бұрын
እዛ ተወልዶ ያደጉ እኔ ማቃቸው የክፍለ ጦር መርዮች አሉ ነው ያለው
@gudukassa5088
@gudukassa5088 20 күн бұрын
እነዚህ የአብይ ሸለመጥማጦች የተለመደ መርዛቸዉን እየረጩ ነዉ!
@jonnnnymedia
@jonnnnymedia 20 күн бұрын
አሁን የወለጋና የጎጃም ግንኙነት ማጋነን ምን አመጣው? እነዛ የሚሉትን በስልታዊ አማርኛ እየደገመው ነው ጓደኛህ። ሌላ ሰው ብታደርግ ይሻላል። አልገጠማችሁም።
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 19 күн бұрын
Ante sew zemenn lekek adrgew
@hussenyimamu4632
@hussenyimamu4632 19 күн бұрын
Eaghnan yemiagenaghnen keminilik jemero yalew new
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 19 күн бұрын
Where ever ther are amharas there is fano
@yitayehMulualem
@yitayehMulualem 20 күн бұрын
ኦረሞ ራሱ ባመጣው ወለጋ እንደ ጎጃም
@TgGtteshome
@TgGtteshome 19 күн бұрын
አቶ ወቅጅራ የቢዛሞ ሰው ናቸው እንዴ?
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 20 күн бұрын
ወዳጀ እነሹርቤ ገብተው ድራሻቸውን ያጠፏቸዋል እንኳን እነሱን እጅ ያልሰጡ የጃን ማሮ ተዋጊወችንም ወግተው ይበትኑታል
@Atni-v8x
@Atni-v8x 19 күн бұрын
They have to organised and defend themselves that is natural right. Pls think before you speak
@adu-official-v9j
@adu-official-v9j 19 күн бұрын
ቆይ ሃይለኢየሱስ ምን እያልክ ነው ሁሌ ምታወራው ደንበኛ ድርድር ምናምን እያልክ ነው ፋኖ ሚባለው የደንቆሮ ስብስብ እሺ አንተ እንደምትለው ቦታ ይምረጡ አደራዳሪም ይምረጡ ጥያቄያቸውን በሰነድ ያዘጋጁ .....ከዛ ወጭ መንግስት ምን እንዲሆን ነው ምትፈልገው???
@tsigealemu9276
@tsigealemu9276 19 күн бұрын
አሁን ወለጋ ላይ ማን ጨፍጭፊ እንደሆነ ታወቀ
@KeteAbdi
@KeteAbdi 20 күн бұрын
Zare gizehu derese ewnetu wota
@derejeabebe2967
@derejeabebe2967 20 күн бұрын
Ermiyas enquan already neftam newe esum yawekewal, enquan endih aynet wore agegneto endihum check newe hamet newe yemiwedew ke eweket netsa newe
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 20 күн бұрын
እና ማንን ይጎዳል ኦሮሞ አማራ ክልል አይኖር
@bobjaha4623
@bobjaha4623 19 күн бұрын
ችግራቹህን መፍታት ሲቅታቹ ፊታቹህን ወደ ህውሓት ህውሓት ህውሓት አይደብራችሁም ትንሽ
@Habesh-t6f
@Habesh-t6f 20 күн бұрын
Erimyase esk yememoget sew b story asegeb , ante yemetfelgewn atewere😂😂😂
@assefakessito7436
@assefakessito7436 19 күн бұрын
ዳሞት፣ ቢዛሞ፣ ወዘተ... አማራ አይደሉም። እነዚህ ሕዝቦች ጥንት የጎንጋ ሕዝብ በመባል የሚታወቁ ናቸው።
@derejeabebe2967
@derejeabebe2967 20 күн бұрын
Ermi dipper gezetekal gene? Sosetegnawe megelecha siweta yawe live ke hospital endemetezegeb aterseawena
@romankebede6548
@romankebede6548 19 күн бұрын
ወለጋ ላይ ያለውን አማራ መከራ ውስጥ ለማስገባት ነው
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 20 күн бұрын
Ye amaran hizb elqitin eyaweju new oromo wiste yalewin amaran yalamakere nw litasebebet ygebal
@hussenyimamu4632
@hussenyimamu4632 19 күн бұрын
Earmias pleas ayanan akirbew
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 20 күн бұрын
Welega oromo nw🎉🎉 amara iydelem🎉🎉
"የኢትዮጵያ መንግስት በማሰልጠኛ ጣቢያ የሚያሰለጥናቸው የሻዕቢያ ተቃዋሚዎች"
1:11:30
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ከግራ-ዘመም ወደ ኒዮ-ሊብራል?
1:15:35
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
ሰበር ዜና
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 551
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН