የዘማሪት ዘርፌ አነጋጋሪ ድርጊት .... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

  Рет қаралды 1,692,037

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 636
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 3 жыл бұрын
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@sebletsedal668
@sebletsedal668 3 жыл бұрын
እግዚኦ ነፍስ ይማርርርር በጣም አዝነናል
@Sheistymiko
@Sheistymiko 3 жыл бұрын
@sofitofik8944
@sofitofik8944 3 жыл бұрын
Ere mulu band argut dram yale dramer ayamrm
@salaamzachars1755
@salaamzachars1755 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@judyjesus5099
@judyjesus5099 2 жыл бұрын
Hi
@wendayehubefekadu4055
@wendayehubefekadu4055 2 жыл бұрын
ዘርፌ የመዝሙር የፀጋ ስጦታ የተሰጣት ዘማር ናት አግዝአብሔር አባቴ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልን አሜን ።
@teddyefirem3049
@teddyefirem3049 2 жыл бұрын
Betam dasi yemil zemaa new ye menfasi.kudusi zemaa hule masimati degi negr new
@surafelmekonene8963
@surafelmekonene8963 3 жыл бұрын
ዘርፍዬ አንቺ ስታስመልኪኮ ነብስም አይቀርልኝ ሰማየ ሰማያት ነው እምገባው ። አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋው ይብዛልሽ በዘመንሽ ሁሉ በረከቱ እና ቸርነቱ ይከተሉሽ የጠላቶችሽን ደጅ ያስወርስሽ። እንደ ድንጋይ የሆነ ነገር ዘይትን ያፍስስልሽ። ቤትሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር ከፊታቸው ይቅደም። በአምልኮ ደስ እንደምታሰኚን ባላሰብሽው መንገድ እግዚአብሔር ደስ ያሰኝሽ ተባረኪ
@newassong7494
@newassong7494 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@love-ss7rk
@love-ss7rk 3 жыл бұрын
Kkkkkki ahhhhhhhba
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 3 жыл бұрын
ይሄነው የገባኝ ዝንብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግ/ር ማክበር አሜን😪👏👏👏👏👏👏
@ይችላል
@ይችላል 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወድሽ ዘርፍዬ ወጀብና አውሎ ነፋሱ ያላናወጠሽ ላመንሽበት የተሰጠሽ የክርስቶስ ምርጥ ነሽ ጌታ ያብዛልሽ. ❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
እዉነት ነው …ወይኔ ዘርፌ መዝሙሩን ልጠግበዉ አልቻልኩም በየሱስም ነብብሴ እኮናት ጌታ ይባርክሽ ለተጠሙት ሁሉ ገና እንደርሳለን …በየሱስ ስም እጀወት ይፈታ!!! ቤተሰብ እንሁን በቅርቡ ለአገልግሎት እንደርሳለን የጌታየ ልጆች!!!!!!!
@Bornagain1997
@Bornagain1997 2 жыл бұрын
Zemenish Gerta Yibarik. Bemezmurish betam tebarikeyaleyu.
@deborayedamufire2895
@deborayedamufire2895 2 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ እስይይይይይይይይይይይይይይይይይ አባቴ የጌታ ሥራግሩም ነው ተበረክ ጌታ አብዝቶ ይበረክሸ
@sabasaba3547
@sabasaba3547 3 жыл бұрын
ዋው! ድንቅ አምልኮ!!! ዘርፍዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ኪ ቦርዲስቱን አለማድነቅ አይቻልም!!! ይጨምርልህ!!
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 3 жыл бұрын
ዘርፌ ዘመንሽ ይለምልም. .,,,,
@netsanet6568
@netsanet6568 2 жыл бұрын
ነፃነት ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ያብዛልሽ ጌታ ባንች ከዚበላይ ታላቅ ነገር ያድርግ ውድድ አረግሻለሁ
@natinati6754
@natinati6754 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም የሙዚቃ ኮንሰርት ነው። የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ትዝ አለኝ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 жыл бұрын
ክብር ክብሩን ጥሎ ክብር ለሰጠን ለኢየሱስ ይሁን🙏 ኢየሱስ ብቻ ደምቆ ይታይ በኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ሀገር ላይ ተባረክልኝ ዘርፌ እንወድሻለን😘😘
@buritamengesha9437
@buritamengesha9437 3 жыл бұрын
Amen amen
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@abrihamdarebo3677
@abrihamdarebo3677 2 жыл бұрын
Samiche altagbi alku zarfiyyyeee geta ahunim ahunim tsegawn yabzalish yibzabish isst isati yezimare qibat yicamarilish wudi ehite
@Mayaa183
@Mayaa183 2 жыл бұрын
dengel maramm endezaw
@adimasu5514
@adimasu5514 2 жыл бұрын
Geta nwhu
@getahuntadele9270
@getahuntadele9270 3 жыл бұрын
አለማዊትዋ ዘረፌ እግዜር ልቦናሽን ያብራልሽ
@behailuabdissa3223
@behailuabdissa3223 3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ የመዳንን መንገድ ለገለጠላት ላዳናት ለናዝሬቱ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ብትሆንለት ያንስበታል
@birukabrhame4937
@birukabrhame4937 2 жыл бұрын
ጌታ በአንቺ ገና ብዙ ሥራ አለው የአንቺ ጥሪ ለትውልድ ነው ና ጌታ እግዚአብሔር በቃሉና በመንፈሱ አብዝቶ ይባርክሽ በጌታ ፍቅር እንወድሻለን
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 3 жыл бұрын
ሁለም በመዝሙሩ ተስማምቶ አሜን ጌታን ሲያከብር በጣም ደስ የሚል ያምልኮ። ጊዜ ። ሀሌሉያ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻አሜን
@samerwittezera1406
@samerwittezera1406 3 жыл бұрын
ዘርፌ አንቺ እኮ የጥልቁ ነሽ ከአለም ሳትላቀቂ ዘማሪ ልትሆኚ አትችልም ወደሚመችሽ ቢዝነስ ነው ነው የገባሽው በደንብ ዝለይ ብዙ አድናቂ አለሽ እንዴት እንደቀለልሽ ኽ
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
ይሄ፣ጭፈራሽ፣አብታም፣ለመሆን፣ነው፣አንድ፣ቀን፣የጌታዬ፣እናት፣እመቤቴ፣ማርየም፣ዋጋ፣ታስከፍልሻለች
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 3 жыл бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት ድንቅ አምልኮ ዘማሪት ዘርፌ ዘመንሽ ይለምልም❤!
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር ቸር ነው እንደዛ ስሟን ሲያጠፉት ሰይጣን የሰዎችን አንደበት ተጠቅሞ ሲያሳድዳት እግዚአብሔር ግን እንደገና በክብር በሞገስ በውበት ገለጣት የእግዚአብሔርን መንፈስ በሀይል ተሞልታ መጣች አይ ሰይጣን አንተ እኮ የተሸነፍክ ነህ ዘርፌ ተባረኪ ክብሩ ይጨምርብሽ
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
እንደዛ እሷም ለሌሎች ፈተና መሆን አልነበረባትም ሀይማኖት እንደፋሽን መቀያየር መብቷ ቢሆን ግን በትክክል ፈጣሪን ማምለክ አንዱን ከአንዱ በጥቅም ወይ ለጥቅም ማባላት አይደለም ወይ ማበላለጥ አልነበረም ጀግና የሚሳሳቱትን በመሀላቸው ተገኝቶ ያስተምራል እንጂ አይዘልፍም ያወቀም እኔ የተሻልኩ ነኝ ያለም ከፈጣሪ ፀጋ ስለሚሰጠው ችግርን ይጋፈጣል እንጂ አይሸሽም ግለሰቦች ሊያስቀይሙን ይችሉ ይሆናል ህዝብን አንድ ላይ አብሮ መደባለቅ ግን በሱ ፊት ያስቀጣል እባካችሁ የኔ የኔ አትበሉ እሱ እኮ ስለዘለልን ጌታ ጌታ ስላልን አይደለም የሚባርከን የሚወደን ልብን የሚያይን ጌታን እሱ የፈጠረንን ጌታን ሌሎችን በማውገዝ እኔ የተሻልኩ ነኝ ብለን ለራሳችን ንፁነን ብለን 100%ፐርፊክት ስላደረግን እንዳልሆነ የታወቀ ነው ለማንኛውም ሁሉንም የፈጠረ የምድር የሰማይ ፈጣሪ ጌታ በየትኛውም ቦታና ጊዜ የተመሰገነ ይሁን
@ashagirealemayehu7022
@ashagirealemayehu7022 3 жыл бұрын
ዘርፋ፣ ጌታ የሰጠን በረከት፤ ጸጋ ይብዛልሽ!!!!!. ሁሌ የምያስታውስሽ ነገር ብኖር፤ ከምር ቆንጆ ነሽ። ቀለም 100% አያስፈልግሽም። I AM SURE100%። ተባረክ!!!
@abrihamdarebo3677
@abrihamdarebo3677 2 жыл бұрын
Yene geta ka tilikim tilik New amen
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
ከላይ፣ውበት፣የውስጥ፣ውበት፣ይበልጣል፣ድሮስ፣ካዝማሪ፣ምን፣ጠብቀህነበር፣
@hemmelemma5305
@hemmelemma5305 3 жыл бұрын
ብርክ በይ ዘመንሽ በድል የተሞላ ይሁን
@agcell3731
@agcell3731 3 жыл бұрын
ዋዉ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እሰይ ክብርና ምስጋና ለዚህ ጌታ ይሁን ቅዱሳን በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ እሰይ
@eyumann
@eyumann 6 ай бұрын
The keyboard player is amazing God really gifted him!!!
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ድንቅ አምልኮ ዘመናችሁ ይባረክ
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 3 жыл бұрын
amen amen amen hallelujah hallalluje hallalluje hallalluje geta abizito yibarkish
@mamitugeleta1231
@mamitugeleta1231 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah! God bless you abundantly Zerfe! Stay blessed forever!
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ፡ ይባርክሸ ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልሸ ፡ የጠላትን ፡ ደጅ ፡ የምትወርሺበት ፡ ይሁንልሸ
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ቤትሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ሁሉ ይባረኩ በሰማያዊም በምድራዊውም ተባረኪ ዘርፍዬ ስወድሽ እኮ
@belayasefa1552
@belayasefa1552 2 жыл бұрын
ላአንች.የታጋለጠ.ብረሕሃን.ላሌሎችም.ይጋላጥ።
@eweyewey3487
@eweyewey3487 2 жыл бұрын
@@belayasefa1552 ሰለ የትኛው ብርሀን ነው የምታወሪው በሚዳሰሰው ጨለማ ውሰጥ እኮ ነው ያለሸው
@ayinelemalikaso
@ayinelemalikaso 2 жыл бұрын
በአንቺ ውስጥ ያለው እየሱስ ክርስቶስ ነው ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበልሽ
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 5 ай бұрын
የሚገርም አምልኮ ተባረኪ ዘርፌ
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 3 жыл бұрын
ከክብር ወደክብር ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍዬ ዝም ብለሽ ዘምሪ ጠላት ይንጫጫ
@mesfintesema3553
@mesfintesema3553 3 жыл бұрын
wow love this song love hearing it again and again its amazing God bless you Zerfe. from Betty.
@hanaabebe9333
@hanaabebe9333 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይይይ እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታታታታታ ነው አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ ያድናል ዘርፍዬዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና ወሳኝኝኝ ጫከኝኝኝ ለጌታ የቆርጥሽ ጀግና በርቺ የጌቶች ጌታ ከንቺ ጋር ነው ዋው !! ቅዱሳንዬዬዬዬ ሁላችሁም ተባርኩኩኩኩኩኩኩኩ
@ፍቅርተብርሀን
@ፍቅርተብርሀን 2 жыл бұрын
እልል ወይ ጉድ ክክክክክክክክክክክክ
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
ምን፣እነደመትቀምሱ፣እኔጃ፣እኔደዚ፣ምታብዱት፣ቆንጆ፣ዘፈንነው፣በዚህ፣ቀጥይ፣አንድ፣ቀን፣ዋጋ፣ያስከፍልሻል፣ድሮስ፣ካዝማሪ፣ምን፣ይጠበቃል
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አንች የተባረክሽ እህታችን
@gelahegarro3357
@gelahegarro3357 3 жыл бұрын
ይህ በክርስቶስ ሃይል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@molokbety6970
@molokbety6970 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🤭🤭💒🙏
@tewhado7965
@tewhado7965 2 жыл бұрын
Aye be Seytan haile new enjai, chefera bate
@briefkr
@briefkr 6 ай бұрын
ጠቅሊላ ዓቢዳ መዓረይ ይድፋሽ
@HaymiiHaymii
@HaymiiHaymii 3 ай бұрын
Aman
@dawitdaniel2992
@dawitdaniel2992 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ።
@adielmeka6388
@adielmeka6388 3 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ እንደገና በብዙ የገለጥሽ ዘርፍዬ ❤❤❤
@eyobaschalew4355
@eyobaschalew4355 3 жыл бұрын
ተባረኪ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ ከዚ በላይ!!!
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekise tebarki
@temesgentemesgen7411
@temesgentemesgen7411 3 жыл бұрын
Konzert mehon alebet Lemanegnawem Egziabher yeker yebelachu
@emebetkebere9625
@emebetkebere9625 2 жыл бұрын
ውይ በሰማም የቴድሙዚቃ ትዚ አለኝ ልቦናሺን ይመልሰልሺ።
@tigistasmchegyutv1264
@tigistasmchegyutv1264 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር አመለከ ዘመኑ እሺ ይባረክ ሺ አሜን
@helenhailu5014
@helenhailu5014 3 жыл бұрын
Ay Zerfe...
@ሰላሜነሽድንግልዋስትናይ
@ሰላሜነሽድንግልዋስትናይ 3 жыл бұрын
ዘራፌ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠሽ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ልብ ሰቷት ነው ህያው ለሁነው አምላክ የምትዘምረው ጌታ ይመስገን
@adeyabeba2551
@adeyabeba2551 2 жыл бұрын
Love you my sister, women of God!!!! Praise God for giving us such a blessing through your songs! God bless you for honoring the Lord at all the time !!!!!
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@fozia1239
@fozia1239 2 жыл бұрын
ይቺ ያበደች ሸሌ አሁንስ ለየላት ።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@fozia1239 እረ ታድላ ድምጹአ ደስ ሲል ሕዝቡን አነቃቃችው ስጦታዋ ነው እኛ እንደሷ አንችልበትም!
@falemange9538
@falemange9538 2 жыл бұрын
@@mulubirara7956 yosefa
@falemange9538
@falemange9538 2 жыл бұрын
Yosefa
@BlessedSeida88
@BlessedSeida88 3 жыл бұрын
የ በእውነት የተባረክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ You are blessed 😇😇😍😍
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c Жыл бұрын
እሴ ጌታ ስሙ ይክበር ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ለሳም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላት
@rachelneg5576
@rachelneg5576 3 жыл бұрын
እልልልልልል ልዩ አምልኮ ዜድዬ ሃሎልያያያያያ ትልቅ ነህ።አገራችችንን ሰላም ያድርግልን👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🤩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@tenagnegodana1859
@tenagnegodana1859 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ
@mizanteklemichael3364
@mizanteklemichael3364 3 жыл бұрын
Esanat ende yaderegechw. Ye Egzabher haylna xelyliga new. Kbru geta ywsedew
@ንጉሱሊመጣበደጅነው
@ንጉሱሊመጣበደጅነው 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እሰይይ,ዘርፍየ የእግዚአብሔር እሳት ባንች ላይ ነው ፀጋው ይብዛልሽ
@degudemelash5914
@degudemelash5914 3 жыл бұрын
gena tabjalesh fetareshin silekadish
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዘርፉየ ዘመን ህይወትሽ ተባርክዋል
@324media6
@324media6 3 жыл бұрын
ይህ ህይወት ስተቀበል ብቻ ይህ ህይወት የሚገባህ ።
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
@እኔየኦኮኒእናትነኝ 3 жыл бұрын
እየሱሰ ሁል ጊዜ አሸናፊ ነው አሜን እልልል
@zaranega6248
@zaranega6248 3 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመኒሽ ይባረክ
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
ተባረኪኪ ዘርፍዬ
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 2 жыл бұрын
እውነት ለመመስከርግን ድሮ ዘርፌ ስትዘምር ድምጿ እንደዚህ ነበር ፀጋ ሲገፈፍ ፀጋ ትልከሰከሳለች
@asmeretabraha5198
@asmeretabraha5198 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen halleluja elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele
@elias2906
@elias2906 2 жыл бұрын
ርእሱ ላይ የተለጠፈው አይሄድም ከ አምልኮው ጋር አይሄድም ምናለ በሁሉ እግዚያብሄርን ንታከብሩ ምኑ ነው እስኪ አሁን ዓለምን የሚያነጋግረው በጣም ቆንጆ አምልኮ ነው አሰልቺ የይቲዩብ ነጋዴዎች
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁትም እና ይቅር በላቸዉ 😭😭 ዘርፌ ነፋስሽን ይማረዉ ከመብርሃን እቅፋ ሳለሽ እደት ነበርሽ 🙄🙄
@yordanos591
@yordanos591 2 жыл бұрын
የምታደርገውንማ በደንብ ታቀዋለች እሱ የተፃፈዉ ለናተ ነዉ
@HaymiiHaymii
@HaymiiHaymii 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@yordanos591
@tsedalewoldetsadik3714
@tsedalewoldetsadik3714 2 ай бұрын
❤I Love Mercy
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
@@yordanos591 😭
@EyobTamasgen-j6s
@EyobTamasgen-j6s 2 ай бұрын
እየሱስ ብቻዬን ያድናል 🙏
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 3 жыл бұрын
ዋው ጀግና ዘርፌ በጣም የማደቅሽ 🤲👌👌
@wesenderba4575
@wesenderba4575 2 жыл бұрын
Are dat endmtastlu afr belu yewshat hayimanot new yemtnorut
@wesenderba4575
@wesenderba4575 2 жыл бұрын
በጣም ነው የመወታሳዝኑኚ
@alahhaakhv1178
@alahhaakhv1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@ketimtube7579
@ketimtube7579 3 жыл бұрын
ፀጋሽ ከዝህን በላይ ይጨምርልሽ የኔናት ተባረክልኝ
@asegedshemelis8152
@asegedshemelis8152 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤ አሜን ተባረኪ ዘርፌዬ ጌታ ይባርክሽ 😍😍😍😍😍😍
@bafekaradmus4331
@bafekaradmus4331 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@amanuelworku783
@amanuelworku783 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረኪ።
@Mary-uj2if
@Mary-uj2if 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzabihre yebrkshi Tabrikii
@tarikudatsa277
@tarikudatsa277 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@mihretutefera1016
@mihretutefera1016 3 жыл бұрын
ዘርፌ የኔ ዉድ ተባረኪ።ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@Mulu-r8t
@Mulu-r8t 5 ай бұрын
Yalgebaw binded min yigermal tebareki!!!!!
@abelmarkos8589
@abelmarkos8589 3 жыл бұрын
ተባረኪ እ/ር ፀጋውን ያብዛልሽ እወድሻለሁ
@mulujesusmulujesus3165
@mulujesusmulujesus3165 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ምሬየክዳንልጅ
@ምሬየክዳንልጅ 3 жыл бұрын
ኡኡፍፍፍ አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባርክልኝ
@LeykunKassa
@LeykunKassa 10 ай бұрын
አንቺ ዳዊት እንደልቡ እንደልቤ 🌈🌈🌈🌈 ዘእንበለ ህልውና ያለሦሥት አካላት አንድእይታ ያለሦሥትአካላት አንዲት ህይወት
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 Жыл бұрын
አሜንንን ❣️🙏ክብር ምስጋና ለአግዚአብሔር ብቻ ይሁንላትትትት🙏🙏🙏
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 3 жыл бұрын
Zerfya you are sweet woman God bless forever you and your sweet family
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክሽ። በብዙ ተባረክ ነብዩ
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
Musician is back with singer zerfe God bless all
@gutematucho
@gutematucho 3 жыл бұрын
Unexplainable Joy, Glory to Jesus Christ our redeemer and saviour. May Lord bless you and keep you to the end 🙏🙏🙏
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ዋው የሰው ብዛት ጌታ እየሱሰ ያብዛን ደሰ ሰትሉ ዘመናችው ይለመልም
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ 3 жыл бұрын
ብዛት ሳይሆን ጥራት ነዉ የምንፈልገው
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
ገና አለምን እንወርሳለን አሜን በሉ
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
@@ኤፍታህ-ቈ4ጀ ጌታ ይክበር እንበዛለንንንንንንንንን
@MarkosAbute
@MarkosAbute 2 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn eysus geta new​@@meskarmakomar2731
@yoseftarekegn2765
@yoseftarekegn2765 3 жыл бұрын
geta yebarekishi abooooo❤❤❤❤
@mesfinakene7172
@mesfinakene7172 3 жыл бұрын
Waw geta zemensh ybarki ye migerm yegizabhir kibr banch lay ale kezih belay yegeta tega ybzalish
@girmagelano235
@girmagelano235 Жыл бұрын
Geta yibarish yene ehit
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen my sister!!!God Bless You!
@bekeletadele2649
@bekeletadele2649 3 жыл бұрын
engdi geta simelek ymaywod aganint yibesaci geta kibrun yiwused geta zemenishin zerisin hulu yibark tebarkeshi lehulu bereket yadirgishi...
@berhaneguta578
@berhaneguta578 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@asterdana9235
@asterdana9235 3 жыл бұрын
Wuwuuuuuuu amen amen amen amen zerppu geta zemenishi yibarkishi stega yicemirlishi inwodiahaleni
@abdiboru8371
@abdiboru8371 2 жыл бұрын
ትክክል አድርገሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Helen-rx4ti
@Helen-rx4ti 3 жыл бұрын
Glory to the living God!! Zerfe is the blessing to everyone who fear the LORD. A vessel through which God meets the needs of people all around the world. God bless you for your service in his kingdom 🙏💕🇪🇷
@kililaleyu5213
@kililaleyu5213 3 жыл бұрын
እሎልልልልልልየኔጀግናዘርፍዬተባረኪልኝየኔውብ❤❤❤
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 3 жыл бұрын
ተባረኩ ምርጥ አምልኮ
@rozayeenatualij2500
@rozayeenatualij2500 3 жыл бұрын
Esye elllllllllllllllllll geta semu yebarke yene wude tebarki bebezu nebey surafele babiye tebarke agelgeloteh yebareke
@helenbekit536
@helenbekit536 3 жыл бұрын
Amen amen hallelujah 🙌
@mekdi_mama3966
@mekdi_mama3966 3 жыл бұрын
Hallelujahhhhhhh...What a mighty God we serve❤
@Tube-xg5pe
@Tube-xg5pe 3 жыл бұрын
Tebarkiln bzuwochi banchi netsant bmolaw amlko temarkew wediyesus ymlktalew yemtaserna sew bmiln mamlk beysusm tesbern❤
@EyerusalemArega-v9y
@EyerusalemArega-v9y 4 ай бұрын
Geta yebarkesh tebarki zemensh yilemlem
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 11 ай бұрын
Zerfen yesten amlak yebarek setamri eko yene konjo
@Diriba-bf4wn
@Diriba-bf4wn 8 ай бұрын
አሁንም ይብዛልሽ ሕይወት በፀጋውክበር
@debeloderessa9936
@debeloderessa9936 2 жыл бұрын
God bless you Abundantly Sister. We give the Glory to our saver God
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ፅጌ አብረን እንተኛ አለችው. አብርሽ ደነገጠ😱
28:02
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 35 М.
Мамаша, по чём? 🤣🤣🤣 #shorts #сваты
0:48
Кадушка Доброго Кино
Рет қаралды 3,5 МЛН
ЧАЕВЫЕ ДАШЬ??? 💵
1:00
ЗАПАДНЫЙ КОНТЕНТ
Рет қаралды 3,4 МЛН
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
ALWAYS LOVE YOUR MOM! ❤️ #shorts
0:55
LankyBox
Рет қаралды 23 МЛН