ዘማሪት መክሊት ዘምር ዘምር ይልኛል.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

  Рет қаралды 1,908,911

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
For daily update, please don’t forget to subscribe now.
Our Services in Ethiopia:
 Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
 Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
For more information and prayer inquire, please contact us
Email: suraphelabe@gmail.com
Mobile: +251961010101/0961020202
You are loved
THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
#PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

Пікірлер: 393
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@londekazondi7276
@londekazondi7276 2 жыл бұрын
²2
@awetgebretnsae1752
@awetgebretnsae1752 2 жыл бұрын
@@londekazondi7276 al0ll:lp
@tsionalazar3862
@tsionalazar3862 2 жыл бұрын
Vvf
@NiNaNiNa-ge4tx
@NiNaNiNa-ge4tx 2 жыл бұрын
@@awetgebretnsae1752 Tccv
@shegituhayilu4505
@shegituhayilu4505 2 жыл бұрын
@@londekazondi7276 popped;
@rebeccad5561
@rebeccad5561 2 жыл бұрын
አስታዉሳለሁ ሀይለኛ ስለሆንኩ ሰዉ አይወደኝም ብቸኛ የተጠላሁ የተጣልኩ ነበርኩ ዘመድ ጓደኛ አይወደኝም ባጠቃላይ ሰዉ አይፈልገኝም ነበር የኔ ዉድ ግን ወደደኝ እስከአስቸጋሪ ባህሪየ አቀፈኝ አከበረኝ ስሙ ከፍ ይበል
@woyinishetbeyene9144
@woyinishetbeyene9144 2 жыл бұрын
Geta Kewededsh Bekish Nw Damo Iko Be Mikinyat Nw Yihi!
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
አሜ የኤታርክ ይመሲላል ኤኔግን እሲካዉን እያለቀሲኩትነኝ
@GPRS0ng
@GPRS0ng 11 ай бұрын
አይጥልሽ ሆኖበት ነው እንጂ እሱማ ቢቻላችሁ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ብሎ ነበር ትሁት እንድንሆን ዝቅ ብለን እንድንታዘዝ እንጂ ጭራሽ በኃይለኝነታችን እዚህ ድረስ መጥተን እንድንፎክር አላስተማረም 🎉 ባህሪሽን አርሚ እና ልጁ መሆንሽን መስክሪ አታሰድቢው😊
@ZafuFessha
@ZafuFessha 9 ай бұрын
😅😊😅ö
@ZafuFessha
@ZafuFessha 9 ай бұрын
​@GPRS0ng ö7ööööööööööööööööööööööööööööööööiiöööö9öööööö
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
የሚገርም መንፈስ የሚገርም ክብር ደመና ይብዛልህ ክብር አምልኮ ኢየሱሴ🙏
@biniamabera1822
@biniamabera1822 2 жыл бұрын
አስታዉሳለሁ ከየት እንዳነሳኝ ሁሉም ሲፀየፍ ባላየ ሲያልፈኝ thank you lord jesus🙏🙏🙏❤❤
@millionwoticha
@millionwoticha Жыл бұрын
ጸገዉን የብዘልሽ ጌታ አሜን
@millionwoticha
@millionwoticha Жыл бұрын
ይስንኝ ከነ ሕይወት በቀጥታ ምገነኝ ነዉ ጌታ ለዛለለም ሰሙ ከፈ ከፉ ይበል ሀሌሉያ።
@millionwoticha
@millionwoticha Жыл бұрын
ጌታ ይበርክሽ ህይወት ያለመልማል ።
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
"ኢየሱስ ኢየሱስ ድልን አገኛው ስሙን" "ጠርቼ መቼ ተሸነፈኩ በጠላቶቼ" አባ ልዩ ነህ🙏ተባረክ💕😘💕😘
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 7 ай бұрын
ጭፈራ ዳንስ የት ነዉ
@selamawitgetahun8897
@selamawitgetahun8897 2 жыл бұрын
መክሊትዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤️🥰
@saronelias724
@saronelias724 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው 100*የማልጠግበው ነው። መኪዬ ተባርከሻል ❤❤❤❤❤
@marydobamo7433
@marydobamo7433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ዘምንሺ ይባርከ ሰዎድሽ ከልቤ ነው 📖📖❤️❤️
@destadigamo6698
@destadigamo6698 2 жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተበረከ ይሁን፡ከፍም ይበል፡ምገራርም ነዉ፡እንደት እንደት እንደምያስታጥቅ! ➕🙏❤️
@kalebmamo7663
@kalebmamo7663 2 жыл бұрын
tebareki!!
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 жыл бұрын
ነብይ ሱራፌል ደስ የምትል የተወደድክ የጌታ ሰው፡፡
@ebikk3540
@ebikk3540 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እድሜ በሙሉ በጌታ ቤት ይልቅ ዘምንሽ ይባረክ እይምልክሽ ኑር በጌታ ቤት ለዘላለም ❤❤
@wodesenbetbalcha9082
@wodesenbetbalcha9082 2 жыл бұрын
እንድም ዓይነት ዘማሪዎችን ጌታ ስለሰጠን ክብሩ ለሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 7 ай бұрын
ከንቱ ከዚ ይሰዉረኝ😢ለዘላለም😢የምድር ሲኦል ነዉ😢እግዚኦ😢😢😢😢😢
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ጌታ ዘመንሽ ይባረክሽ ተባረክ ፀጋው ያብዛልሽ እጀግ ተባረከሎ ተባረክ
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 жыл бұрын
ኢየሱስዬ ጌታዬ ስምህ ይባረክ፡፡ ኢየሱስ ደስታ ነው፡፡ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው፡፡
@akiabera-8444
@akiabera-8444 Жыл бұрын
Amen Amen Amen tabaraki 🙏🙏
@pakosaliba7514
@pakosaliba7514 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ጌታ ዘምንሺ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ramibirahane4372
@ramibirahane4372 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ!!!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አሜን🙏
@CimbomGalatasaray1905-t6t
@CimbomGalatasaray1905-t6t 2 жыл бұрын
ተባረኩ ብሰማው ብሰማው ውሌ የሚጣፍጥ ትርጉም ይለው ቃል ከውስጥ ይዘንባል እጥፍ ይሁን አገልግሉትሽ ይህን ላረገው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ይእ/ር ሰው ተባረክ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 2 жыл бұрын
ውውውውውውው አሜን አሜን ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ።
@kaderabyyoabyyo8295
@kaderabyyoabyyo8295 2 жыл бұрын
Ameen taberki
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
የማይሰለች መዝሙር ameeeen!
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ወንድም ነብይ ክዝህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ እና በተሰቦዋች እንወዳሃል ዘማሪዋን ጌታ ይባርክሽ በልልን ልክ ሀገር ላይ ሆነን ነው ይሚንከታተል ተባርክ በምድራችን
@gebeyehuashemi7906
@gebeyehuashemi7906 Жыл бұрын
አስታዉሳለሁ ከየት እንዳነሳኝ ሁሉም ሲፀየፍ ባላየ ሲያልፈኝ thank you lord jesus
@HanaAnshiso-r8p
@HanaAnshiso-r8p 9 ай бұрын
በረከትሽን ተቀብለናል እናመሰግናለን
@laithshwagfeh571
@laithshwagfeh571 6 ай бұрын
Ebifamii Ebifamii gooftan siyaa habiisuu
@SeyonBhr
@SeyonBhr 3 ай бұрын
Yegizabeheri sewu Suraphel betami newu miwodiki begeta fiker eghizabiheri zemenhyin dirashyi yibarekewu Agilgilothini betami newu miwodewu Eketatelalewu betami ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@humnesagichile8822
@humnesagichile8822 2 жыл бұрын
I can't stop listening your songs!
@amarmhanna8428
@amarmhanna8428 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️amen amen 😢😢amen ❤️❤Tebareku🔥🔥
@ገነትነኝምህረቱይበዛልኝ
@ገነትነኝምህረቱይበዛልኝ 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ሃሌ ሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክሺ ተባርክልኝ መክዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ❤😘😘
@asterabebe9166
@asterabebe9166 2 ай бұрын
እንዴት ያለ አስቀያሚ መዝሙር ነው ድምጿ ወፍራም በዛላይ መዝለል ብቻ ዘፈን ቤት መሰለ እንዴት ነው በዚህ መዝሙር ለእግዚአብሔር ሰው የሚፀልየው አልበዛም ጬኸቱና ፊፉጨቱ😢😢😢
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
What a lovely sister and worship leader
@DgbfCnvc
@DgbfCnvc 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለስሙ ይሁን የማይሰለች የሚያስደስት መዝሙር እህቴ ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamratTadessegena
@TamratTadessegena 2 жыл бұрын
እሀቴ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@quazencarneshim5857
@quazencarneshim5857 2 жыл бұрын
አቤት አቤት እንዴት የተቀባ ድምጽ ነው፡ Prais God. Meklit she is a big big Rivaivalist, very genuin, daynamic, anointed.
@jambokirub7248
@jambokirub7248 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ተባረኪ
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል😍😍🙏 ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏 መክሊትዬ ከተኬ በላይ ነው የዘመርሽው መዝሙሩን ፀጋው ይብዛልሽ😍😍
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 жыл бұрын
አይባልም ። በእርግጥ በሚገርም መንፈስ አስመልካናለች ግን ተኬንም እንዱሁ እያደነቅን ሰምተን ነበር ። የእኛ ስሜትና ወረት እንጂ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ አዲስ ነው ።
@SaraaSabsibee
@SaraaSabsibee Жыл бұрын
Ihtee tabarkshalii igizabherii yibarkshii❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@martazeleke2041
@martazeleke2041 2 жыл бұрын
ክብርለ እግዚአብሔር ይሁን ጌታይባርክሽ
@baqiralaa2940
@baqiralaa2940 2 жыл бұрын
Amen amen amen 😢😢😢😢😢😢❤❤❤ Amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek tebarek tebarek
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ! እግዚአብሔር ሆይ ይብዛልክ ምስጋና ። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
በቃ ሲለው አበቃ አሜን አሜን 🙏🏻😘👏💕❤️
@abrahamashaherano3569
@abrahamashaherano3569 6 ай бұрын
Geta yibarkish❤❤❤.meketatel be menfes kids endeh.
@YonasAsmelash1
@YonasAsmelash1 2 жыл бұрын
Hallelujah, what an amazing worship song. God bless you more mekli you are so blessed may you live praising God forever
@nebiyatestifanos1580
@nebiyatestifanos1580 2 жыл бұрын
I can't stop to Listing this song. Blesd u Miki.. U r ur blessing ❤❤❤🌹🌹🌹
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
መክሊትዬ ዘመንሸ ይለመልም እወድሻለው
@silkroadforever6004
@silkroadforever6004 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሺን የባልከው
@emmanuelgeneration6317
@emmanuelgeneration6317 2 жыл бұрын
Wawww amazing worship God bless u sister ..and keyboardis is amazing .. HE IS ANOITED
@dominiquedominique6015
@dominiquedominique6015 2 жыл бұрын
May God bless the Grandpa who is worshiping God non stop! May the Lord satisfy him with a long life
@ariaspence267
@ariaspence267 Жыл бұрын
Amen! 🙏🏿
@millionwoticha
@millionwoticha Жыл бұрын
አንድ አንደ ትረዱን ይሆን ወይ?
@HasnaRasho
@HasnaRasho Ай бұрын
Ameni. Tebareki. Beyesusumi
@lovetube2585
@lovetube2585 2 жыл бұрын
Wawww tebareki
@minatube8439
@minatube8439 2 жыл бұрын
ብደጋግመው የማልሰላቸው መዝሙር 🙏🙏
@mikeymusembi3722
@mikeymusembi3722 2 жыл бұрын
Our God is great and mighty. All glory to our Lord and savior Jesus Christ.
@IferanKegna
@IferanKegna 5 ай бұрын
Waanan si faarsuufan qaba God bless you
@selamzeray5345
@selamzeray5345 2 жыл бұрын
Amen amen tebareki mekilit🥰
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል ክብር ክብር ምስጋና ለጌታዬ አሜን
@melkamuhandebo9899
@melkamuhandebo9899 3 ай бұрын
Tsagahun yichamiri 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️
@zermariammedhani5448
@zermariammedhani5448 2 жыл бұрын
Blessed you my sister and your familys 🙏🙏🙏 and Prophet Surafel 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን ዘመንሺ የተባረካ ይሁን ኡፍፍፍፍፍክብር ለእየሱስ ይሁን
@phonetastic8131
@phonetastic8131 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 tebarki❤❤
@abebebonge2231
@abebebonge2231 2 жыл бұрын
Zemenesh yibarek.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 4 ай бұрын
Beautiful Universe ❣️
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ አይልቅበት ሁሌ አዲስ ማድረግ ያውቅበታል።በተለየ የድምፅ አንቺን ሰጠን። እንዳንቺ ሁሉም በተሰጠው ቢያገለግል በረከት አለው ሌላውን ለመሆን ከሚታገል።እህቴ ይብዛልሽ ተባረኪልኝ።
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
እዊይይይይይይይይይይ ቅባት እግዚአብሔር ሆይ ለእኔ እንደዚህ ያለው ቅባት ስጠኝ የኔዋ ቅመም ሱሬ እግዚአብሔር በብዙ በበረከት ዬባረክህ
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
@Nati esh
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Who wanna listen 10 times again and again sister bless you 🙏and man of God surapel u are example everything
@ariaspence267
@ariaspence267 Жыл бұрын
God is great 🙏🏿 Amen Hallelujahweh
@serkalemworkneh8978
@serkalemworkneh8978 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 4 ай бұрын
ምንም አሸተያየት የለኝም። ዝሞ ብሎ ከመቀበል ውጭ። እግዚአብሔር አብቶ ይባርክሾ ውዴ።❤
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
getazamni zalalmishe yebarekeshe
@AlimiraTech-np3tp
@AlimiraTech-np3tp 7 ай бұрын
Tebarkilsh❤❤ amen 💖
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ይባዛለት ክብር ምስጋና🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
@bethelgirma4310
@bethelgirma4310 2 жыл бұрын
Yen enate berek beyelnge kibere hulu legeta yehune.
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Praise him, Praise him, Praise him he is worthy to be praised. We are created to Praise him and Worship him. The power of praises destroy the work of Satan and his demons, and bring us victory from the Throne of God Almighty by the power of the Holy Spirit. Halleluyah amen🙏🏻
@ariaspence267
@ariaspence267 Жыл бұрын
In Jesus name, Amen 🙏🏿
@etefateferiglobal8528
@etefateferiglobal8528 2 жыл бұрын
god bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@robikama1159
@robikama1159 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መክሊት እውደሻላዉ ተባረክ
@eliaszaza176
@eliaszaza176 2 жыл бұрын
Staga Ybzaleshe Abzeto Ybarcshe Inje Lala Min Ybalale
@yeshe7377
@yeshe7377 2 жыл бұрын
God bless u all worshiping the lord forever and ever
@shallommakwakwa
@shallommakwakwa 7 ай бұрын
Ameeen halaluya ❤❤tebarakilinyi zamanishi yibariki lamilimi bayasusi simi
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
የማያልቅበት ፈጣሪ ስለአልኝ አልፈራም !!! እግዚአብሔር ❤
@genetajema5823
@genetajema5823 2 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ይባርክሽ
@PapiDebella
@PapiDebella Ай бұрын
Yene fkr tebarek
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf 9 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@አየሱስጌታነውአሜን
@አየሱስጌታነውአሜን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታበረክ
@beyenebogale4756
@beyenebogale4756 2 жыл бұрын
Singer Meklit You are Blessed .
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
Tebarki 😘
@konjitgosaye7440
@konjitgosaye7440 2 жыл бұрын
I love you my sis geta zemenshn ybark
@mryamm6582
@mryamm6582 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow Amazing Amen Amen Amen Amen Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee yen liyuuuu getaway Jesus
@mesiejerso547
@mesiejerso547 2 жыл бұрын
getaye yibarkish widdee
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so abateee tabarki eteee 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bizutariku1941
@bizutariku1941 6 ай бұрын
Egthaybher ybarksh meklitye !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! እልልልልልልልልልልልልልልል
@edlovfikir560
@edlovfikir560 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@hiwotdadhii4267
@hiwotdadhii4267 2 жыл бұрын
Ameen amee lelelelelelelele tebarki👍👏🙏 betam new miwudish abo xisesh hij minem endeyizesh beyesusim
@moetmooti3430
@moetmooti3430 2 жыл бұрын
Elele....sitil tareka nber minew eleltwan aqomech ibarekibalew🥰🥰🥰
@jaydannychawaboy5418
@jaydannychawaboy5418 Жыл бұрын
love it❤️... amen 🙏🙌....
@BetiQueen-i8h
@BetiQueen-i8h 26 күн бұрын
Tebareki
@ganettiganetti3982
@ganettiganetti3982 2 жыл бұрын
Amen 🙌🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌 amen 🙌 amen 🙌🙏🙏🙏💖
@zolamkhungo7559
@zolamkhungo7559 2 жыл бұрын
Please come to South Africa. Am always blessed to listen your gospel songs. Am praying for you 🙏🙏
@NourNour-vm3ox
@NourNour-vm3ox Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💙💙💙
@ZedKnjo
@ZedKnjo Жыл бұрын
wowwww.tebarki.melketei.geta.yetbekeshi.❤❤❤❤❤❤
@deborakonjo7279
@deborakonjo7279 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen tabarakiiiii ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen hashuuuuuuuu illlllllllllllllllllllllll illllllllllllllllllll illlllllllllllllllllllllll illllllllllllllllllll illlllllllllllllllllllllll illllllllllllllllllll haleluyaaaaaa ameeeeeeeeeeen tabarakiiiii tsaga yichamar bayesusim tabarakiiiii
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ተባረኪ በብዙ እሰይ የኔ ጌታ ያንሰብሀል አባ የኔ ወዳጅ
@ytbareklera
@ytbareklera 2 жыл бұрын
des Yemil Worship... Fete wesagn sew Keaboardu yalesu ayhonm... Bring back #Fete Presence
@sebleabraham9029
@sebleabraham9029 2 жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
መክሊትዬ ድምፅሽ ሲያምር በማርያም እውይ እወድሻሎ ኦርቶዶክስ እህትሽ ነኝ😘ምን አለበት በበግና እና በክራር በከበሮ ብቻ ብትዘምሪ😭
@yanettesfaykuma4324
@yanettesfaykuma4324 Жыл бұрын
Beflgnew new egzyabhern yemnamwlkew eshi
@ከምቀደምየለኩን-ጀ2ፐ
@ከምቀደምየለኩን-ጀ2ፐ 9 ай бұрын
ኣንድ ነገር ልንገርሽ ፡ ሶርያ፡ኣርማንያ፡ እና ግብጽ ኦርቶዶክሶች ናቸው፡ ግን በኪይቦርድ ጊታር ሞደርን የሙዚቃ መሳሪዎች ናቸዉ ሚዘምሩ ምን ድነው ልዩነቱ ብቻ ቆኖና የሚባል የ ቤትክርስትያን ሕግ ስለ ኣለ ነው እዛ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ቤተክርስትያኖች ልዩ ያለ ቆኖና ነው ፎሎው ያረጉ ያለው ስለዚ ሁሉ ኣንድ ነው ማለቴነው
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 45 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ "ያም አለፈ እንዳለፈው @MARSILTVWORLDWIDE
18:55
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 45 МЛН