❗️❗️የዘንድሮው ነጭ ጎርፍ ይለያል❗️❗️ዘማሪያኑ ከቤተመንግሥት እስከ መስቀል አደባባይ 2017 ዓ.ም

  Рет қаралды 12,362

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@GenetMtku
@GenetMtku 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል❤❤❤❤❤❤
@EYERusALA
@EYERusALA 3 ай бұрын
እውነት ነው የኔ መልካም❤❤
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 3 ай бұрын
እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@TigGetaneh
@TigGetaneh 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
እንኳን አዴሬሳችሁ አዴሬሴን እግዝአቤሔር ይመስገን ፊፁም ሴላምን ይስጤን አሜን
@EdenEdu-s2q
@EdenEdu-s2q 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን
@absuhais3801
@absuhais3801 3 ай бұрын
እእእእእእእልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለገታችን ለመዳሃንታችን ለአምላካችን ለእየሱ ሲ ክርስቶሰ ብራሃነ መስቀል እእእእእእሰልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በደንብ ተከበረ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ መመኬያዩ ❤❤
@kidane6165
@kidane6165 3 ай бұрын
ዲያቢሎስ እንደተመኘዉ ሳይሆን እንደ አምላካችን ፈቃድ ሁሉም በሰላም ተከናወነ
@EYERusALA
@EYERusALA 3 ай бұрын
እምዪ ሀገሬ እናቴ መልካም በአል የተዋህዱ ልጂች
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 3 ай бұрын
ወገኖቼ እንክዋን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ወገኖቼቾ ❤❤❤ ግቅሩ አይራቀን ☮️🙏🏾🎉❤️❤️❤️🎉🥹✝️✝️✝️🌺🌺🌺
@yhhih3709
@yhhih3709 3 ай бұрын
ኦረቶዶክሰ፣፣ወገኖቸ፣፣፣ብዙተባዙ፣፣፣እንዴትደስ ትላላቺሁ፣፣አዪዛቺሁ፣፣እላህ፣፣ከሁላቺንምነዉ እንዴት፣፣እንደምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KendeAbela
@KendeAbela 3 ай бұрын
የመንግስተ ሰማይ ተምሳሌቶች ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 ай бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረስን የተዋህዶ ልጅዎች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayalewtadesse629
@ayalewtadesse629 3 ай бұрын
ለኛ በውጭው ዓለም ላለነው ኦርቶዶክሳውያን ተአምኖ ራማና አዛሔል ሚዲያዎች የምትሰጡት አገልግሎት ዕፁብ ድንቅ የማያስበል ነው ፈጣሪ አብዝቶ። ይባርካችሁ።ከላስ ቬጋስ ኔቫዳ (USA) አያሌው ታደሰ
@ZenebechBefkadu-h8w
@ZenebechBefkadu-h8w 3 ай бұрын
እንደዘንድሮ ያዘንኩበት ቀን የለም 😢 የኢትዮጵያ ዳንዲራ አንድ እንኳን አይን መጣያ ብቻ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያስብልን ድል ለጀግናው ፋኖ የአባቶቻችንን ታሪክ ይደግማል ኢትዮጵያ በሰንደቅ አርማዋ የምታሸበርቅበት ቀን እሩቅ አይሆንምብ 😢😢😢😢😢
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
We all attend meskel beautiful God blesses Ethiopia
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@BisratBisri-fm2cl
@BisratBisri-fm2cl 3 ай бұрын
ተመስገን!
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 3 ай бұрын
I am a proud Ethiopiawi , I am also proud to be Orthodox Christian!!!
@bizuneshzewelde3059
@bizuneshzewelde3059 3 ай бұрын
God bless Ethiopie ❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@Malefiyabeyene
@Malefiyabeyene 3 ай бұрын
እኛ በድሮን እየተመታን
@atesede744
@atesede744 3 ай бұрын
ellll ezih yaderesen egzeabher yimesgen yeselam amlak temesgen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@awidimamedia
@awidimamedia 3 ай бұрын
እንዴት ነሽ ሃገሬ እንዴት ነሽ ናፍቆቴ ስወጣ ስገባ ስስቴ ጉጉቴ
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 3 ай бұрын
ENKUAN ADERESEN ADERESACHU
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 ай бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 3 ай бұрын
GLORY TO GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ AMEN 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻 👍 ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO 💚 💛 ❤️ GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS 💚 💛 ❤️ ❤❤❤❤❤1🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏻
@kenandinku439
@kenandinku439 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@danielwubet8614
@danielwubet8614 3 ай бұрын
አገልግሎትህ ታላቅ ነው በእውነት፣ እግዚአብሔር ይስጥልን። ነገር ግን ፊት ለፊት ገጽህ ላይ ያለውን ሳየው ከፋኝ፣ ከፋኝ። እኛ ለበአል የምንወጣው ዓለምን ለማስደመም ነው ? እንደዚህ ዓለም ጋዜጠኞች የተጋነነ አርእስት በመስጠት ተማልካች ለማግኝት ነውን ? ምን ያረግልሃል ? እግዚአብሔር የጠራው ይመጣልህ የለ ? ወይ ጉድ !
@yhhih3709
@yhhih3709 3 ай бұрын
ኢትዪብያ፣፣አለቺ፣፣አለቺ፣በናተአረጋገጥኩ ወገኑቸ፣፣፣፣፣ተሰፋቆረጨነበር፣፣፣፣የአላህ ሰትምሩ፣፣ደሰአለኝ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 ай бұрын
ጥቁር ቢለብሱ ጥሩ ነበር
@MekidesAmbaw
@MekidesAmbaw 3 ай бұрын
Minm hateyategna bihon gin orthodox bemehone hulem destegna negn temesgen amlake
@brity2501
@brity2501 3 ай бұрын
እምነትና ፓለቲካ አንድ ላይ አይሄድም ፖለቲካ የደብተራዎች መገለጫ ነው
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 42( BY BRUNO )
43:40
Awra Tube
Рет қаралды 41 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН