''የዘንድሮን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ውጪ ማንም አያነሳውም'' ሱራፌል ዳኛቸው

  Рет қаралды 19,064

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

''የዘንድሮን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ውጪ ማንም አያነሳውም'' ሱራፌል ዳኛቸው
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 27
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
ቃሉን ጠብቆ እመቤቴን እንዳለው ይህው ዋንጫውን በለቹህ ሱሬ ጎበዝ ልጅ
@elshadiysavesisay5171
@elshadiysavesisay5171 3 жыл бұрын
Mik አየሽው ፋሲሎች አሸነፉ እንኩአን ደስ አለን
@bettydarsema9257
@bettydarsema9257 3 жыл бұрын
እመቤቴን❤❤❤❤❤❤
@misganuyigezu-n2h
@misganuyigezu-n2h 9 ай бұрын
best creative player in ethiopia surafel dagnachew😍
@saraymer2584
@saraymer2584 2 жыл бұрын
በመቤቴ ምሎ ቃሉን የጠበቀ የኛ ጀግና ኬበሩልን ፋሲል ደማችን❤
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 жыл бұрын
አፄወች ሁሌም አሸናፊ ናችሁ
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@semucr7myuitፍሲል
@semucr7myuitፍሲል 2 жыл бұрын
ሱራየ ጠንካራ ልደጂነህ በጣም ነው የምወድህ በግሌ ወንጪው ዘንድሮ የኛነው የአፄወች
@eletawi2908
@eletawi2908 2 жыл бұрын
ዋንጫው ወደሚገባው ሳንጅዬ መቷል
@tazebachewbekele428
@tazebachewbekele428 3 жыл бұрын
ሱራፌል እንደማንኛውም የፋሲል ደጋፊ የቡድናችን አባል ስለሆንክ አከብርሃለው። ባልከው ነገርም እስማማለሁ። ነገር ግን በንግግር ብቻ የሚመጣ አንድም ነጥብ የለም። ክለቡን፣ ሙያን፣ ደጋፊውን ማክበርና የሚጠበቅብህን እንደቡድንና እንደተጫዋች ማድረግ ይጠበቃል። ይህንን አድርገህ ውጤት ባይመጣ እንኳ ጥረትን ዋጋ የሚሰጥ ደጋፊ ነው ያለው። ይህንን ያልኩበት ምክንያት ታች አመና ያንን ያህል ግፍ የሰራብን ቡድን ላይ አምና ምን አይነት ጨዋታና ውጤት እንዳመጣችሁ አይተናል። ያስተዛዝባል። ዘንድሮም ከማለዳው ከስኬት ችግር መወራት ጀምሯል። ክለቡን አክብሩ፣. ለሥራችሁ ታመኑ፣ ጣሩ፣ ሁሉም ደጋፊ በመውጣትም በመውረድም ከእናንተ ጋር ነው። በተረፈ ላንተና ለቡድን አጋሮችህ እንደግለሰብና እንደቡድን እንዲሁም ለፋሲል ስኬት እመኛለሁ።
@girumkassa2544
@girumkassa2544 3 жыл бұрын
ታላቅ ሠዉ ።
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
ኮፊደንስ ደስ ሲል
@saladinmahames7345
@saladinmahames7345 2 жыл бұрын
Hi
@lamrof
@lamrof 3 жыл бұрын
ድንቅ ርቱዕ ተናጋሪ ነው። ሲያስረዳ በትኩረት እንዳዳምጠው አድርጎኛል።
@liyatube754
@liyatube754 3 жыл бұрын
አልፈናል።
@wonduxx5355
@wonduxx5355 3 жыл бұрын
ጋዘጠኛ ስርአት መማር ይገባሃል። ነገሩ አንተ ከዚህ በሁኣላ መሻሻል ይከብዳሃል።
@mikiyasmesay5291
@mikiyasmesay5291 3 жыл бұрын
Keshem gazetegna astekakel yekerhalllll
@kid_daniel
@kid_daniel 3 жыл бұрын
ለማንቃት ቡና ከምትጠጣ ለምን ለቡና አትጫወትም ዘላለምህን ትነቃ ነበረ ደሞ ለአርሰናል ብትፈርም ደሰ ይሉኛል
@fnamabi2117
@fnamabi2117 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@GiasBd-uc9jp
@GiasBd-uc9jp 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሆ መብቱ ነው
@abualu8425
@abualu8425 2 жыл бұрын
ለቡና 🤣
@GiasBd-uc9jp
@GiasBd-uc9jp 3 жыл бұрын
ብያ አታውቅም እኔ ባተ ፍቅር ልሞት እደደረስኩ ሱራ
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 3 жыл бұрын
AYI TUNCHA...
@foziadenur9835
@foziadenur9835 3 жыл бұрын
photo nw miyanesaw sura
@abush5346
@abush5346 3 жыл бұрын
Kashim gazetagna mindinaw Kemah naw enede yegabahew minidinaw yamiyatadifeh
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 3 жыл бұрын
Edalhew yehew fasil wesedew
120 ሰከንድ ጥያቄዎች ከ ሱራፌል ዳኛቸው ጋር
2:21
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН
አብሌክስ ምላሽ ሰጠ | ማን ይጠየቅ @ArtsTvWorld
32:36
የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ EBS SPORT
8:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 90 М.