የዘውትር ጸሎተ የረቡዕ ባርቶስ Wednesday Bartos (የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር

  Рет қаралды 105,845

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Subscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉ንቁ chat.whatsapp.... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የእመቤታችን ጸሎተ ባርቶስ መፍትሔ ነው ለኮሮና ቫይረስ!
በጸሎተ ባርቶስ ቃል-ኪዳን ያምልጡ ከኮሮና ቫይረስ!
በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ሼር በማድረግ የወለላይቱ ልጆች በጸሎተ ባርቶስ ከወረርሽኝ እንዲያመልጡ አድርጉ!
ተወዳጆች ሆይ ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በኢየሩሳሌም በሚገኘው ባርቶስ በተባለው ቦታ የጸለየችው ‹‹ጸሎተ ባርቶስ›› ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የዓለምን ሕዝብ ለሞት ስጋት እና ብዙ ሺዎችንም ለሞት ያበቃው ኮሮና ቫይረስ እንኳን እኛ ደሃዎቹ ሐብታሞቹ ምዕራባውያንና አውሮፓውያን ለችግሩ መፍትሔ አጥተውለት በኮሮና የመጣውን ሞት በጸጋ ተቀብለው የቀሩት ቤት ዘግተው በእጃቸው ያለው ሕይወት የቀን ጨለማ ከሆነባቸው ሰነበቱ፡፡
በሽታው ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ለእኛም የሞት ስጋት ሆኗል፡፡ በሽታው ወረርሽኝ እንደ መሆኑ መጠን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን በእናቱ በወለላይቱ በኩል ከእንደዚህ ያለ ወረርሽኝ እንድንጠበቅ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡ ይህም በጸሎተ ባርቶስ የአርብ ዕለት ላይ ጸሎቱን ለሚጸልየው ከቸነፈር በሽታ እንደሚጠበቅ እና የቸነፈሩ በሽታ በጸሎተ ባርቶስና በውስጡ ባሉት የአምላክ ስሞች እንደሚጠፋ ጌታ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡
ጌታችን ‹‹ቃሌ ከሚያፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል›› ስላለ እንኳን በማህፀኗ አድሮ ለወለደችው ለእኛቱ ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም ቀርቶ በጸጋ ላደረባቸው ለቅዱሳን የገባላቸውን ቃል-ኪዳን አያጥፍም ሳይፈጽም አይቀርም፡፡ ስለዚህ ጸሎተ ባርቶስ ለኮሮና ቫይረስ አንዱ መፍትሔ ስለሆነ አዘውትረን በመጸለይ ወደ እመቤታችን የአሥራት ሀገር የገባው ወረርሽኝ ወደ ሕይወታችን እንዳይገባ በእምነት ተግተን እንጸልየው፡፡
ጸሎተ ባርቶስን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መደብር በዋናነት ያከፋፍለዋል፡፡
የተዋህዶ መጽሐፍ ስልክ ቁጥር ፦ 0911117235
ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አከባቢ ፦ 0913294389 እና 0910805075 ብላችሁ ብትደውሉ ጸሎተ ባርቶስ የአማረኛውን በቀላሉ ታገኛላችሁ፡፡ እንዲሁም በአራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም እና በተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሸጫ ሶቆች ታገኛላችሁ፡፡
ጸሎቱን ጸልየን በወለላይቱ እመቤት ቃል-ኪዳን ከመጣብን ወረርሽኝ ለማምለጥ ያብቃን!
መጋቢት 19/7/12 ዓ.ም
አዲስ አበባ

Пікірлер: 462
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን ኤርምያስ መኮነን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
አሜን አሜን! እንኳን አደረሳችሁ የመቤታችን ወዳጆች ፎቶዬን በመጫን ልዩ የሆኑ የበአል ምግቦች አሉ ይጎብኙና ቤተሰብ ያድርጉኝ እመቤቴ በየቤታችሁ ትጎብኛችሁ::መልካም በአል ይሁንላችሁ::
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግልማርየም ልጅ ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመብረሐን በረከታ ቸርነታ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 жыл бұрын
ሰላም አባታችን ይፍቱኝ አሜን አመን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ድግል ማሪያም በረከት ያደርብን አሜን አሜን 💒💒🙏🙏❤️❤️
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን ይችን ቀን ያሰየን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስግን
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አከባበር በአንጋፋው ጽርሀ አርያም ቅ/ሩፋኤል kzbin.info/www/bejne/j6TXe3uPg7Z_oKs
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን አባታች ይፍቱን አባታችን➕➕🕯🕯➕➕
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
እባታችን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ganatyeshixaa1882
@ganatyeshixaa1882 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን አሜን አሜን አሜን
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 жыл бұрын
*Dislike የምታደርጉ ጤነኛ አትመስሉኝም እመብርሃን ምህረቱን ትላክላችሁ ሌላ ምንም አልልም*
@buzibuz2722
@buzibuz2722 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሉት አስቡኝ
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ይፍቱን በፀጋው ያኑርልን እግዚአብሔር ወለቴኢየሱስ ብለዉ በፀሎቶ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@kwaitea3672
@kwaitea3672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጸሎት መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ጸሎቷ በረከቷ ያደርብን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነይሁንልን ይደረግልን 👐👐👐👐👐👐👐👐🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇ቃለህይወት ያሰማልን
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 4 жыл бұрын
Selam abatachin be tselotachu asebun Welete selassie ena Welete birhan .
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችንይፍቱንአባታቸን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን 🙏🙏😭 አሜን🙏🙏😭 አሜን🙏🇪🇹 አሜን🙏🙏😭አሜን 🙏🙏❤ አሜን🙏🙏❤🇪🇹 አሜን ይደርግልን አሜን ፫🙏🙏🙏🇪🇹❤❤🌻 አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🌾🌾እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሰላም አዉርድልን አሜን ፫🙏🙏🇪🇹 አባ በፀሎተወት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ በስደት እያመሠኘ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🌾🌾🌾
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወተ ያሰማልን አባታችን በረከታቹ ይደርብን ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ! መምህር ምህረት አብ አሰፋ በድሬድዋ አቀባበል kzbin.info/www/bejne/a6GVkICldsqJq9k ተዋህዶ ለዘላለም ናት !!!!
@mintesnot
@mintesnot 3 жыл бұрын
ጸሎተ ባርቶስ የክህደት ነው እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ የድንግልን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ነው ብዙ ስህተቶች አሉት እኔ አቃጥዬዋለሁ ይሄንን ቪዲዮ እባካችሁ አጥፉት
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 жыл бұрын
ለማህበሩ ብቻ ባይሆን የሚጸለየው..ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ቢባል.
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰⛪️🙏🙏🙏
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemalen
@hailemersha2123
@hailemersha2123 3 жыл бұрын
የጸሎት አቀራረባችሁን ወድጄአለሁ እውነትም ንቁ
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ናይ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎታን በረከታን ይደርብን አሜን፫
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችንይፍቱን
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋና በረከቱን ያብዛልን እድሜ በቴና ይጠብቅልን አባታችን
@adimasuadema8012
@adimasuadema8012 2 жыл бұрын
Maaza Mahray 1 year ago አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤
@አይኒወለተስንበት
@አይኒወለተስንበት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ወለተ ስንበት እያላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ.
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን👐👐👐እቁ ባታችንእድሜ እናጤና ይስጥልን. ፆለታችንን. ልእል እግዚ አብሔር ይቀበልልን🙏፡✝️✝️☦️✝️✝️✝️✝️
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እስከ መጨረሻው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ይስጥልን።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዉረስልን በፀሎት አሰብኝ ወለተ መዲህን ነኝ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ሐመምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታቹ አሥቡኝ ከነቤተሠቤ ወለተማሮያም እህተማስያም ሀብተሚካኤሎ ወልደ ለና ወለተኪዳነምህረት ከነቤተሠቧ እንዲሁም አጎቴ ሞቶብኛል ሀብተሚካኤል ብላቹ ሁልጊዜ ፀሎታቹ እንዳይለየው
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin Abatachin nurulin Egzabhare emesegen 🙏🙏🙏💕💕💒💒💒💒💒
@filmonkidane2273
@filmonkidane2273 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🇪🇷🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪💒💒⛪💒⛪💒⛪💒💒⛪💒⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@እሙሁሴን
@እሙሁሴን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር አይለዬት መልካምን ሁሉ ይግጠሞት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saramiatola5543
@saramiatola5543 Жыл бұрын
አሜን ይፍቱን አባታችን
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችን
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananegasi5630
@hananegasi5630 4 жыл бұрын
Amen amen amen Welta maryam Welta sylsy Geber egzaber Abtchyn Beslot Asben Amen
@hananegasi5630
@hananegasi5630 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wasli8257
@wasli8257 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ይፍትን በፀጋው ያንርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemalen
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርሶት ለዘልአለሙ ከክፉ ይጠብቖት ጌታ በጥበቃው በቀኙ ያኑሮት ንቁዎችና የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የፀሎት ፍሬዎችና የማህበሩ መስራች ወንድማችን ወልደ ገብርኤል የዚህ ፀሎት ኤዲቲንግ በጣም ደስ የሚል ነው የሰሩትን አመስግንልን ሌሎችም እንዲሁ ቢያደርጉ ጥሩ ነው ከጀርባ ያለው ድምፅ ምጥን ያለ ነው ፀሌቱንም እሱንም በደንብ ማዳመጥ ይቻላል እጃችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናቴ እሩህሩሀ ከኔ አትራቂ
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 2 ай бұрын
Amen .3.embat.maryam.einat.mare.yekrtan.mertn.salamn.etheiopy.tabek.klejshe.gar.astrk.ezbn
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 жыл бұрын
Ameny. Ameny. Ameny. 💜💛💚💟💞
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍትኚ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samirabh8469
@samirabh8469 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን አባታችን ➕➕🕯🕯➕➕
@meri147
@meri147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እመቤቴማሪያምአማላጄነች
@እመቤቴማሪያምአማላጄነች 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማሪያም ሆይ ወደኔ ነይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተገብርኤልየማርያምልጅ
@ወለተገብርኤልየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ምርት በረከትዋና ቃል ኪዳን ፀሎት ልመናዋን አለየን ለሀገራችን ሰላም ይውርድልልን አሜን። አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልልን ይፍቱኝ አባታችን።
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
🍀🌿☘️🌱🌾💐🤲🌼🌻🥀🌹🌺🌷⛑❤️አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🕊🕊🕊💚💛❤️
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን፫///ዕድመና ጤና ይስጥልን
@welitemariyamgdhd8132
@welitemariyamgdhd8132 4 жыл бұрын
Aman yehun yediregilin Tselot milaket yasemalin Aman Aman
@ሰብለደርበ
@ሰብለደርበ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኔም ለሀፂያተኛዋ ባሪያህ መርጋጋትን ሰላምን ፍቅርን አድለኝ አቤቱ እግዚአብሄር አምላኬ ሆይእባክህን አገራችንን ኢትዮጲያን አስባት በቃችሁ በለን😭
@እግዚአብሔርታላቅነውl
@እግዚአብሔርታላቅነውl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hhhhhhhh6832
@hhhhhhhh6832 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይፍቱኝ አባታችን
@mamimami1739
@mamimami1739 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@mysweet9568
@mysweet9568 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@hailemersha2123
@hailemersha2123 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጸሎት ነው በመጽሐፍ መልክ የተዘጋጀ
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በአድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ✋✋✋✋✋✋✋📚⛪💚💛❤🌻🌻🌻🌻🙇🙇🙇✋✋✋
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
በፀሉት አስቡኝ አባቴ እህት ወንድሞቼ አሞኛል
@annaannann8060
@annaannann8060 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ድንግልአናቴአንቺንአይንኩ
@ድንግልአናቴአንቺንአይንኩ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mssalma1136
@mssalma1136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን፫
@ruhamatube3913
@ruhamatube3913 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን *✝️🕯️✝️
@emuugirma9913
@emuugirma9913 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የጸሎት መላእክት አባታችን አሜን
@kooll6611
@kooll6611 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መልአክት ያሰማልን አባታችን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@mssalma1136
@mssalma1136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@shibrakonjo
@shibrakonjo 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@astatekushima3539
@astatekushima3539 4 жыл бұрын
አሜን፡አባታችን፡ቃለ፡ሕይወትን፡እግዚያብሔር፡ያሰማልን።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።ድንግል።ማርያም።ድንግልን።ማርያም።ድንግል።እሜንንን ።ድንግል።ማርያም.።እሜንንን እሜንን እሜንንን ።እሜንን ።እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባቶችችን።እሜንንን እሜንንን እሜንንን
@mssalma1136
@mssalma1136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን
@bezamengista9551
@bezamengista9551 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነቱ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemalin egeziyabher Edemena tena Yakoyelen memehrachin amen ❤❤❤
@kalikdenzewedu8114
@kalikdenzewedu8114 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወይት ያስማልን ላአባታንኝ
@webnet8175
@webnet8175 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ✝️✝️✝️
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማል መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 жыл бұрын
Ameny. Ameny
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
Kaleheyeweten Yasemalene Amen Amen amen amen Amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰማል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ayala2176
@ayala2176 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
@saramekonen6760
@saramekonen6760 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና በረከት አይለየን አሜን ይሁን ይደረግልን
@alam6559
@alam6559 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲💕🤲🤲💕🤲 kale Hiwet yasemalin Abatachin nurulin rejim edme ena Tena ystlin Temesgen Amlake Sle hulum neger Teamrh buzu newau ena Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll 🤲💕🤲💕🤲,🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹Yemetachin Tselote Bereketa Ayleyen bezemenachin hulum guze ena seats Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll Zerem zeweters Keber Ena Mesgana Le Esraal Amelake yhun Amen Amen Amen 🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜንንን
@yowhannesgebrelibanos3717
@yowhannesgebrelibanos3717 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Yftun Abatachin Haileslase negn Y
@yazedmazen1b215
@yazedmazen1b215 2 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ይፈቱን አባታችን*✝️🕯️✝️
@mayazafaantenekeshitasfayi8256
@mayazafaantenekeshitasfayi8256 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat Amen Amen
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Keduse egeziyabher yetmsegen yehun amen memeherachin kale hiywot yasemalin amen qeduse egeziyabher Edmen ketena Gar yeisetelin amen
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Amen amen amen yehun Yehulen Yedergelin amen Memeherachin kale hiywet yasemalin amen egeziyabher edmena tena yestelin amen ❤❤❤
@alemkabed9540
@alemkabed9540 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜት ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ይሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በአድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜንንን
@ቤዛነኘ
@ቤዛነኘ 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህወትያሰማልን
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
የረቡዕ ጸሎተ ባርቶስ yerob tselot bartos
19:24
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 63 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 626 М.
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘረቡዕ /Arganone/
44:15
🔴👉"ኣርጋኖን ናይ ሶኒ"(ብትግርኛ) መንእሰያት ስምዕዋ
1:01:04
Bemnet Nkhu ብእምነት ንቅሑ
Рет қаралды 146 М.
የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
40:23
masresham
Рет қаралды 813 М.
ሰይፈ ሥላሴ ሐሙስ - Seife Silassie Hamus
16:24
masresham
Рет қаралды 288 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН