KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ
34:56
❌ዲያቆን እያለው ማጥመቅ ጀመርኩ ✅ኮማንዶ የነበሩት መነኩሴ ጳጳስ // የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
23:10
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
#የዛር
Рет қаралды 4,239
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 62
@ttyy6198
Жыл бұрын
በእውነት ወድሞቻችን ቃልህይውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@mulu1270
4 ай бұрын
Amen Amen Amen kalote yasamlen
@ተፈስሒማርያም
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን አይዟችሁ በርቱልን እኛንም የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን 💒✝️🙏🙏🙏
@destadesta8840
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Guyhh-fk3vb
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚያብሄር በናተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚገስፀን ልውል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤❤❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
Жыл бұрын
በእውነት ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@aaliyabh8959
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤ ቤተሰቦቻችን እደዚህ ህይወት ዉስጥ ከመጣን መዉጫዉን ብትነግሩን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@DhJ-nk5wf
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@דמוסאיאלו
9 күн бұрын
አድርስሏቸው ለሚንቁት እሄን ትምህርት እኔ ያደኩት ገጠር ነው እና ጎረምሳ በሆንኩ ግዜ ከአዴት ልጅ ጋር ተፍቀርን ከዛ ቤተሰብ ሳማክር እጩልኝ ብየ አይሆንም አሉኝ ለምን?ስል እናቷ ዛር አለባት አሉኝ ።መቸም ትምህርቱን አዳምጠው እዳትሉኝ ማህበራቸውን እንኳን ሚባርክላቸው በቂ ካሀን የላቸውም ግን እሄን ያክል በገጠርማው ክፍል የሚያስተምራቸው ቢያገኙ እደ ከተማው ሰው በጥቅም የተሰረ ስላልሆነ በፍጥነት ይለወጡ ነበር 🙏🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
Жыл бұрын
የቡዙ ሰዎች ዛር ስብስብ ይሄው ትምህርቱን እና ኔቶርኩን እየበጣጠስ እንዳንሰማ እና እንዳንሳተፍ ሁሊንም አይነት እንከን ፈጣሪ ክፉ መንፈስ ሁሉንም ነገር አምካኝ ነው።
@EemiEemi-i7i
9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን
@Sasa-ds8qf
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቻችን
@Yenantwtube.
9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ። እረ አለ ኦኦኦኦ ቦዥ ,ንቧር ,ደሟሚት ሲባል እሰማለሁ እኔ እኔ እንዴት እንደሚከበር ባላውቅም ። ቦዥ የሚባለው መብረቅ ከቤት እሳት ካነደደ ማንም አይነካውም የሆነ ሰውዬ ተጠርጦ ነው የሚያጠፋው ደግሞ እዛው ሆነው ይጨፍራሉ ይበላሉ ይጠጣሉ ቤት ለቤት እየተዞረ ይለመናል።😢😢😢
@Agegnewwaga
Жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላቹ
@meseret6982
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛችሁ ወንድሞቼ
@alemayehulakew3642
Жыл бұрын
ወንድሞቼ ቃለሕይወት ያሰማችሁ
@samarsamar5837
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እምየ የፈሰሰ የሰማሁ እባክህ በመቤቴ ማርያም እለምህ አለሁ
@bereketchere7418
Жыл бұрын
አባታችን ሆይ ጸሎት ላይ የእመቤታችን ጸሎት ስንጸልይ የማሕጸንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ብለን ብንጸልይ ጥሩ ነው የማሕጸንሽ ፍሬ አማኑኤል ወይ ኢየሱስ ባይጨመር ምክንያቱም የማሕጸኑዋ ፍሬ እሱ ብቻ ስለሆነ ያንን የጨመሩት ለሌላ አላማ ስለሆነ መጠንቀቅ አለብን
@Yenantwtube.
9 ай бұрын
አባትቻችን ፀፈው የሰጡንን እኛ መሰረዝ ለምን አስፈለገ እኛ የማህፃኗ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በሉቃስ ወንጌል ያለውን ነው እዛ ላይ የተፃፈው።
@thdhgheh4573
10 ай бұрын
ቃልህይውት ያስማልን😢❤
@firhiwatdejena1193
Жыл бұрын
Egzhbher yetbkachu bewent des yemil tmrt genzab yelhu tmrt nw ezbuhye nku nku kalhiwat yesmaln ❤❤
@HaimanotAsefa-mg5si
4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን
@DhasthaDhastha-l7q
Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@Ra7ilRa7il-gt4jx
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@usersams-mr1ml
Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin ❤
@ፊደልፍቅር-ገ2ነ
Жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን ወንድሞቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@mendayemeko3604
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማል ወንድሞቻችን
@سندالراشد
Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያስማልን ወንድማቻችን ❤❤❤❤❤
@absuolvshs4815
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@EemiEemi-i7i
9 ай бұрын
በትክክል ተገልጿል እየቀደመ እይወታችን ያበላሻል ካልነቃንበት
@EemiEemi-i7i
9 ай бұрын
በርቱ
@gjgbjryihu9656
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sarahawler1292
Жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህ ምንም ሊወጣለኝ አልቻለም
@mametekola
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በቲክቶክ መከታተል አልቻልኩም ነበር አሁን አገኝሁት ❤❤❤
@EemiEemi-i7i
9 ай бұрын
ይሰማል
@ZelalemTemesgen-j4q
Жыл бұрын
ይኸው በቤተሰብ የመጣ 8 ወነድምችና እህቶችን በትኖናል ከፊሉ በቤተሰብ ይመለክ የነበረውን በመፍራት ይከተሉታን ጥቂቶቻችን ነፃ ወጥተናል። ግን ወንድሞቼና አንድ እህቴ እንዴት ተላቀው አንድ እንሁን ይ የዘወትር ልመናዬ ነው።
@alemsise6833
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛላችኹ 🙏መልካም ቆይታ ነበረን በርቱልን 🙏
@Agegnewwaga
Жыл бұрын
ወንድሞቻችን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@zemaritkonjit8535
Жыл бұрын
Super Belo yegeba menfese new
@tseonyadamyoutube6625
Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalen wenimocgachen EGZIABHER tsegawun yalabsachu bewunet❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tseonyadamyoutube6625
Жыл бұрын
Be tiktok biyameltenim baze silagegnenachu des bilonal bertulen bewunt bazi bewetatinet zemenachu be erkus menafist layi endi yal menekakatin silamitastemirun Egziabher yibarkachu❤❤❤❤❤🎉
@eregatnizgi6324
Жыл бұрын
Egzabher tsegwen yabzalachu
@HaileTasewu
Жыл бұрын
ፀጋው ያብዛላችሁ
@1momona
Жыл бұрын
DENK temhert new🙏🙏 tsgawen yabzalachu🙏🙏 endet naw ye telegram bemen kuter enagegnachu ?? Europe newari nen
@DagDesba
9 ай бұрын
ዕዑን ነው የየውት ስልክ ዖንዴት ዖናግኝ❤❤❤❤❤❤
@aaliyabh8959
Жыл бұрын
ቴሌግራም ሊክ አስቀምጡልን
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
Жыл бұрын
እባክህ ስልክህ
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
Жыл бұрын
ስልክህ እልሰራ አለኝ
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
Жыл бұрын
ስልክህ እፈልጋለሁ
@KalAmara-rp6uo
Жыл бұрын
ዛር መንፈስ አለ ይመለካል እንም እምመለክበት ቦታ ነው ያደኩት የተወለድኩት እና ይኖርብኛል ማለት ነው
@immissyoueto
Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ሰልክ ላኩልኝ በማምላክ ሰም
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
መውጫውን በቀጣይ አስተምሩ 😢😢😢😢😢ማለት አሁን ያለተወ ቤተሰብ ያለው ሠው ምን ማርግ እዲለበት አስተምሮ እኔ አሁን ስጠይቅ አትመልሱልኝም በተሰቦቸ ያመልካሎ በዛላይ እስላምናቸው እኔ በምን መንገድ ብሂድ እራሴን አላቅቂ መኑር እችላልሁ ኢንስግራም ላይ መልሱልኝ 😢😢😢😢😢😢ቴሊግራም😅
@Agegnewwaga
Жыл бұрын
ቁጥሩ ምንም የለም ኮመንት መስጫው ላይ ፃፍልን ወንድሞቻችን
@simertberhane7136
11 ай бұрын
እንደምን ዋልክ እባኮትን ስልክ ቁጥሮች ላኩልኝ ?
@Agegnewwaga
Жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቻናላችሁን እንዴት ነው የማገኘው
@AnnaMariya-r5b
Жыл бұрын
Getemeng bilesh feligew ehite
@Mekde.2126
Жыл бұрын
እንደምን አመሻችሁ ወንድሞቼ ጸጋወን ያብዛላችሁ,አባካችሁ እኔ ሰራ አንዳልሰራ,ከ ስው ጋር አንዳልገናge,ትራንስፖርት ላየም አንድዝህ በዑሉም ቦታ መጥፎ ሽታ አያሽተge ተቸገርያሉu ብቻዬን አሰክርቶgale አሁን ልዬ እራሴን በጣም አያመመኝ ነው ምን ትመክሩላችሕ?
@meseret6982
Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ላይ ገብተሽ ተማሪ እማ ( ገጠመኝ መንፈሳዊ ማህበር አለ እዛ ላይ መልስ ታገኛለሽ )
@zenabethsolomon4387
Жыл бұрын
kካለ ሀወቴ ያሰማለን .tተያቄ አለገ በፈት enamelkhewaln..ገን aአዑን ተትን ቆራቤ ሆነዋለ ገን አጋ አድገት አጥነ zዘም bብሎ lልፋቴ nኗ በዛለይ አናቴን ሁሎነ ነግሬ አርሰታልሀ በሀ አሱ ኗ ? wወየሰ ሀመም ኗ ?
@gjgbjryihu9656
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EemiEemi-i7i
9 ай бұрын
ይሰማል
34:56
ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 4 М.
23:10
❌ዲያቆን እያለው ማጥመቅ ጀመርኩ ✅ኮማንዶ የነበሩት መነኩሴ ጳጳስ // የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 551
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
52:10
"የጠቋር መንፈስ ምስጢርና አሰራር ሲጋለጥ" ከቤተክህነቱ፣ቤተመንግስቱ፣ማህበረሰብ ውስጥ ትውልዱን ያጠፋው ጠቋር አስደንጋጩ አሰራር ተጋለጠ!በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 21 М.
13:34
#ጠቋር ምንድነው ክፍል 1 || ከሌሎቹ በምን ይለያል
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 3,5 М.
18:18
ዛር ምንድነው? እንዴት ወደ ሰው ይገባሉ በጣልያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu # 684 subscriber #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 26 М.
54:38
ባለቤቴ ሶላት ስለማይሰግድ ፍቺ መጠየቅ እችላለሁ ወይ? ባለቤቴን በንዴት በ3 ፈታሁሽ አልኳት ትፈታለች ወይ? ሌሎችም | ጠይቁ | ክፍል 283
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 1,4 М.
15:44
#ኑ ልደታ ማርያምን በጋራ እናሰራ ታላቅ የበረከት ስራ
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 41
1:27:29
146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
14:34
የክፉ መንፈሶች ድርጊት ከአይን ላይ የሚነሳ መንፈስ ቡዳ በማለዳ መያ ዝ ቅጽ 1 ከገፅ 73-83
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 24 М.
1:56:09
እመቤታችን ድንግል ማርያምን የመስደብ መንፈስ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
40:34
📛እርኩስ መንፈስ እውነትን ይናገራል?? የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,1 М.
19:40
🛑በስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንያዝ
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 790
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН