"የጠቋር መንፈስ ምስጢርና አሰራር ሲጋለጥ" ከቤተክህነቱ፣ቤተመንግስቱ፣ማህበረሰብ ውስጥ ትውልዱን ያጠፋው ጠቋር አስደንጋጩ አሰራር ተጋለጠ!በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።

  Рет қаралды 21,602

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 3 жыл бұрын
ለአፀደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦ ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ. Hagere selam A/M/B/H/A Commite. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ. Account number. 1000416327468. Swift code CBETETAA
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
መህምር ስልክ ቁጥርህን በማሪያም አስቀምጥልኝ
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
የርሶን ቁጥር እንዴት እናገኝ
@bbbw34790
@bbbw34790 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም ፈልጌ ነበር ልልክ ነበር ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል አሉኝ እባካችሁ ተባበሩኝ የበረከቱ ተካፋይ ልሁን
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 3 жыл бұрын
+251920931372
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ስፈልግ ነበር ቁጥር አገኘዉ
@tarikneshtegenie8493
@tarikneshtegenie8493 Жыл бұрын
የዛር የሉሲፈር የክፉ መናፍሰት የመሸኘት ፀጋ ያላቸውን አባቶች ብትጠቁመኝ መምህር
@habtamenshbelay432
@habtamenshbelay432 3 жыл бұрын
ከቻላችሁ በየቀኑ ልቀቁልን ነብሳችንን እንቀይራት አቤቱ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ሐናየሚካኤልልጅ
@ሐናየሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ይህን ቻናል ካወኩት ወር አልሞላኝም ግን ብዙ ነገር ተምሬ ተለውጬበታለሁ 🤗😇
@gebrestudio
@gebrestudio Ай бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ማግኝት እችላለሁ በ ስልኮትን
@zainbmm1061
@zainbmm1061 Жыл бұрын
እህተ ሥላሤ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
ቀሲስ መድሀኒአለም ፀጋውን ያብዛሎት ጨምሮ ጨማምሮ ይባርኮት ! እንደኔ ብዙዎች በርሶ ትምህርት ልቡ በርቶ ጠላታችንን አውቀን እንድንዋጋ በረከታችን ጤናችን እንዲመለስ ምክንያት ሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን በሽታችንን አውቀናል ፈጣሪ ደሞ ጨርሶ ይፍታን በፀሎቶ አስቡን
@gena15
@gena15 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርልን የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን ፡
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
ቃልሂዎትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለህይወትንያሰማልንተስፋየምናደርጋትንመንግስተሰማያትንያዋርስልንእኛም በሰማነው በልቦናችንያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@kokomare2308
@kokomare2308 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ትምህርት ነው እራሴንም እያገኘሁት ነው ለርሶ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ለተቸገርነው ይድረስልን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክሎት
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀስሲ ሄኖክ ዘሚካኤል ጉሩም የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የማከብርህ ካአንተ ብዙ እውቀት ብዙ ትምህርት አግንቸ አለሁ ስለዝ ህ ነፍሴ ሁሌ በደስታ ትሞላለች ።ምክንያቱ የሚያስፈልጋት ስለ አገኘች ።
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሔኖክ ቃለሕይወትን ያሠማልን የለመለመ ጸጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን አሜን አሜን
@selameshetu6583
@selameshetu6583 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህን ✅✅✅🙏💖👏👏👏👏👏👏👏
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
አሜን መመህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ይህን ከክፉ መንፍስ እግዚአብሄር አምላክ ከህይወታችን ያውጣል
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠህ እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ መምህረችን በታችል ተሎ ተሎ አቅረበልን ይህ ትምህራታ የነፈሰ ትምህረት ነው
@ሄኖክወርቅነህ
@ሄኖክወርቅነህ 3 жыл бұрын
ቀሲስ ከጀርባ ያለዉ የመዝሙር ክላሲካል ትንሽ ሀሳባችንን እየከፋፈለ ስለሆነ ባያደርጉት ፣ ወይ ደሞ ትረካ የሆነ ታሪኮችን ሲያቀርቡ እሱ ላይ ቢጠቀሙ መልካም ይመስለኛል ! እግዚሐብሄር ይስጥልን!!!
@عبداللهعمر-ص5ط
@عبداللهعمر-ص5ط 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@ቅድስትወለተማርያም
@ቅድስትወለተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደህና መጡ ሁለየም ከተመቻችሁ ትምህርት ልቀቁልን መምህር በጣምኮ ጠፋችሁ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡል ። መልካም የመማር ሰአት ይሁንልኝ አዳምጬ እመልሳለሁ ።
@gmdinentrfe3524
@gmdinentrfe3524 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን በትምህርቱ ሂወታ ችን አየቀየር ነው ወለተሰማኢት በትጸለታች ኣስቡ
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ምንግስተ ስማያትን ያዋርስልን እወነት ነው ያልክዉ በጣም
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 3 ай бұрын
❤❤❤ቃልህይወትየስመዐልና
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
በሰማነው ትምህርት የምንለውጥ ያድርገን እግዚአብሔር አምላካችን ክፉውን መንፈስ ከውስጣችን ያውጣልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@habtamenshbelay432
@habtamenshbelay432 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምራችን
@ሰርካላምግርማ
@ሰርካላምግርማ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን እንደቀሲስነት አባታችን የምታስተምረን ሁሉ በህይወታችን ላይ ሲከሰት እያየን እንዴት እንደናነቃ ብቻ እግዚአብሔር ይወቅልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰሜም በውጭው አለምም ለዝና ለጥቁሮሽ የተሰጠን ኃይል እንጁ እንዲህ ብለው እየጠሩ black magic የሰይጣን መንፈስ አይመስላቸውም በፈ ላይም ያሰሩታል በጥንቆላ መልኩ
@muluaerykoboyoutubmulu1187
@muluaerykoboyoutubmulu1187 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
አሜን፫ እኔ የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልኝ
@tegisthailu2844
@tegisthailu2844 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህርችን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏
@amlaml5371
@amlaml5371 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር አቤት በነፍስ ፍርሃት ጭንቀት እግዚአብሔርን እመቤታችን እንዳላመሰገን ያረገኝን ወለተ ሩፋኤል በለው ያሰቡኝ
@bbbubbb1749
@bbbubbb1749 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@mahlasa7731
@mahlasa7731 3 жыл бұрын
መምህራችንእኳንደህናመጣህልን፣እዉነትህንነዉ፣በተለይ፣በገጠረ፣ያሉ፣ደብተራወች፣፣እግዚአብሔር፣ይገስፃቸዉ፣በተኮል፣የሚሠሩትን፣
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
,አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነጻ ያውጣን ቀስስ ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን አስተማሪ ነው ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshiyemariyam3145
@yeshiyemariyam3145 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@helmanlenur430
@helmanlenur430 10 ай бұрын
አቤቱ ማረነ
@nigatudubale8284
@nigatudubale8284 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@digafetamrat6893
@digafetamrat6893 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማል ኣባ ይፍቱን ይባርኩን ።
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@merehaile2615
@merehaile2615 3 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሄኖክ
@munaaustin6772
@munaaustin6772 3 жыл бұрын
Amen kal heywot yasmalen memher
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አባቶቼ በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@yeshemeda
@yeshemeda 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በሰማነው የምንጠቀም ያድርግልን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ሰላምሳሙኤል
@ሰላምሳሙኤል 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከእኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ ፃድቅ ነኝ
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ቀሲስ እመ አምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅልን!!
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ ህንክ እግአብሀሔረ ይመሰገን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 3 жыл бұрын
አባታችን በርቱ በዚሂም ቀጥሉ ኑሩልን
@freweynigebereslas2900
@freweynigebereslas2900 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ቃለህይወትያስማልን
@ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
@ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝👐👐👐👐👐🙌🙌🙌💒💒⛪⛪⛪🙏🙏🙏መምህር
@የማርያምልጅኤልጃና
@የማርያምልጅኤልጃና 3 жыл бұрын
ሰላምሰላምወንድማችንመምራችንመምህርሄኖክወንድሜበርታ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@christianvujacic5721
@christianvujacic5721 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@tigisttesfay8533
@tigisttesfay8533 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መማህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህርችን ፈጣረ ይበረክህ
@እመንእጅአትፍራ
@እመንእጅአትፍራ 3 жыл бұрын
በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጉጉት እንጠብቃለን ለዛችቀን ያድርሰን አሜን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chdfhd1581
@chdfhd1581 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ በፆም በጣም ይፈትናኛል ያስገድፍኛል ግን አያስበለኝም አልጋበኝም ጠቋር መሆኑ
@mahlasa7731
@mahlasa7731 3 жыл бұрын
መምህረበፀሎትአስቡኝበስደትላይነኝወለተሠበት፣
@tigisttesfay8533
@tigisttesfay8533 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን
@asmraa8521
@asmraa8521 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር ወንድማችን
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 3 жыл бұрын
Amen yegezeabehar semu yibarek ena yaneten demes sesema betam neber yemebesachaw ahun teneshe perogeram new meketatel yejamerekut yetekor menefes eyasekayegne new beselotew asebgne
@derarabyata5901
@derarabyata5901 11 ай бұрын
እንደመላክ መሆን የሚችል ከሆነ ምኑን ተረፍን ታድያ እግዚአብሔር ሃይሉን ካልነጠቀው :;
@kehab0408
@kehab0408 3 жыл бұрын
AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN qalehiwet yesmeAlna. bxeletkumn hasubuni abona kesete brhan elkum. amen
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Kesis Henok Hoy ,, !!! Timhirtu ejig betam tiru new ,, eyeteketatelin new ty ! Gin ,,! ebakwo Abatachin ((Raswon kemetebeq gar yehun )) sile Betemngistim yehun ,,, sile Politkegna bayanesu yemeretal !!!! yetenqequ ,, Gize ena hunetaw yehenin ayfeqdim !! ye Egzeyabher tibeqa ayleyot Amen . Lenem Askale Maryam bilew ,, yetsliyulign ebakwo ?
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 3 жыл бұрын
Igzeber yibarkh Memirachin
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ 3 жыл бұрын
Amman Amman Amman
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 3 жыл бұрын
Amen Kale hiwot yasmalen memherachin
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Qalahewot yasaman mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 3 жыл бұрын
Amne amneAmne
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
መህምር ስልክ ቁጥርህን እባክህን
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 3 жыл бұрын
Kaleyitina yasemalina mamira
@kebide2231
@kebide2231 3 жыл бұрын
Kele hiwot yasemalen
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 3 жыл бұрын
Amen....3
@TemesgenYesgat-x6o
@TemesgenYesgat-x6o Жыл бұрын
bertuln
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እባካህ ስልክ ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ👏👏👏
@yz2483
@yz2483 3 жыл бұрын
Mamher I hope you can translate it in Tigrinya language, because I don’t understand Amharic and your lesson are very important. Please
@robelbelay1836
@robelbelay1836 3 жыл бұрын
Pls upload part 2
@karimakarima474
@karimakarima474 3 жыл бұрын
Egezabhre yemasegne Abatachne
@tube4746
@tube4746 3 жыл бұрын
በጣና ዙሪያ ነገዴ ወይም ወይጦ የሚባሉ ሰዎች የሰኔ ሚካኤል ባልሳሳት ወይፈን ወይም ኮርማ ጣና ዳር ያርዳሉ ልክ እንደ እረቻ ባል
@ניביםטגהוה
@ניביםטגהוה 2 жыл бұрын
אמן אמן אמן
@dengellijdengellij6525
@dengellijdengellij6525 2 жыл бұрын
Tsega yabezalot
@tsiyon3908
@tsiyon3908 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@የማርያምልጅኤልጃና
@የማርያምልጅኤልጃና 3 жыл бұрын
ሰላምለአንተይሁንወንድሜበፀሎትአስበኝአስካለማርያምብለስደተያነኝ
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ማታ ማታ ስተኛ እየተጫነ ሚያስጨንቀኝ እርኩስ መንፈስ አለ የትኛው እርኩስ መንፈስ ይሆን?
#የዛር መንፈስ ምንድነው? የዛር መንፈስ ያለበት ሰው ጠባያት
1:43:49
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 4,2 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ
1:10:00
Memhir Girma  መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?
1:34:57
#መስቀሉን_ይረገጥ? #ዝምታዉ_ለምን_በዛ@NEGASHMEDIA
43:32
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.