የእግዚአብሔር ፈቃድ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 08,2021

  Рет қаралды 109,166

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

2 жыл бұрын

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
click here Facebook page
Facebook/memhrsamuel-asres/

Пікірлер: 288
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
😥መምህር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ትምህርቶችህ ሁሉ ግሩም ናቸው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 👏👏🙏🙏 ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። ትንቢተ ሚልክያ 4:2
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏👍👍👍👍👍🙏👍👍👍👍😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@almazeyilake9965
@almazeyilake9965 2 жыл бұрын
Amane Kale Hiwete Yasemalene Abatacine
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@kokifikru1800
@kokifikru1800 10 ай бұрын
Amen❤❤❤
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልካም ፌሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🤲😢🕊
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ያንተ ፈቃድ ይሁን ጌታ ሆይ በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk9xz2dg8s
@user-jk9xz2dg8s 9 ай бұрын
ቀለሂወት ያሰማልን መምህር ሣሙኤል እግዚአብሔር ቀሪዉዘመንህን የተባረከይሁን አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብቶ ይስጥህ
@TedyTedy-qm8ib
@TedyTedy-qm8ib 9 ай бұрын
ቃአለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእውነት አጥንት የምያለመልም 😭😭😭😭😭🙏🙏👆እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏የእግዚአብሔርን ፈቃዱን ቃሉን የምናከብር ያአርገን አሜን🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@tsigezeleke6008
@tsigezeleke6008 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀኔን ባንተ ትምህርት ነው የምጀምረው ቀኔም የሰላም የደስታ ነው ተባረክ
@mulufker1052
@mulufker1052 4 ай бұрын
ማርያም ድንቅ መምሕር ከክፍ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እወነት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ማስተዋላን ያድልን አሜን አሜን አሜን
@fantahunligaba6173
@fantahunligaba6173 6 ай бұрын
በእውነት በአንተ አንደበት እግዚአብሔር ስላስተማረን ስለመከረን ስለገሰጸን ክብሩን ይውሰድ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 4 ай бұрын
አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️ ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምራችን ፀጋውን ያብዛልን በረከታችሁ አይለየን😢👏👏👏 ልኡል እግዚአቢሄር አባቴ እደ ፍቃድህ ይሁንልኝ 😢
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n 3 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ልብ ውስጥ የሚቀር ትምህርት ነው የሚያስተምሩን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@Alemz123
@Alemz123 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፍቃዱ እንድንኖር እግዚኣብሔር ይርዳን
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት እደንት ድንቅ ትምህርት ነው
@arohiyesedk446
@arohiyesedk446 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ከክፉ ትጠብቀን
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የምንወድህ የምናከብርህ የተዋሂዶ መምህራችን ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርትህ ተባረክልኝ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@user-zl1fh6un3n
@user-zl1fh6un3n 4 ай бұрын
መምህር ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤናውን ያድልልን❤🙏
@nardismiss1466
@nardismiss1466 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 жыл бұрын
Egziabher yemesgen amen 🙏qelhiwotin yasemln abetu egziabher amlekh hoy hulum neger bante fiqad yehunl be tselotchwu asbugn 😢amen 🙏😢😢😢
@aggJesusisGod3144
@aggJesusisGod3144 Жыл бұрын
Amen🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 እግዚአብሔር በእየሱስ ስም ለዘለአለም ይመስገን 🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shafishafi3812
@shafishafi3812 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን ፀጋሁን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 3 ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንን
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል አስረስ የስደት አባቴ እውድሃለው ስጭንቀኝ ያንተ ትምህርት ነው ምሰማው ሰምቼም እፅናናሎው እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው ያብዛልህ
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግና አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፈጣሪ አምላክቃል ሂውት ያስማልን በርከቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-co1bx4mn3u
@user-co1bx4mn3u 3 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ልብ ውስጥ የሚነካ ነው ትባርካ እግዚኡብሔር ይብርክክ ዛመናካን ህወተካነ ጌታ እግዚአብሔር አበዛተኣ የባራካካ😢😢ፈራሞ ሀና❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✅✅💯💯
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@yalemworek
@yalemworek 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ምህራችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gw9wz2lr6p
@user-gw9wz2lr6p 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልንመምህራችን❤❤❤
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 жыл бұрын
መምህርች እግዚአብሔር ቃል ህወት ያስማልኝ
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 2 ай бұрын
አሜን አምን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@aaaass2462
@aaaass2462 2 жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን/
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Yene abati eskahun ehin yemesele tmhrit balemsmati nebisi tegoditalechi 😥😥amesgnhalew memhri Samuel 🥰le hulim neger ye digil Maryam lj eyesus kirstos ymesgen 🙏🤲🤲
@hhhh3772
@hhhh3772 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤
@yemserachaberra1530
@yemserachaberra1530 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ። አሜን አሜን አሜን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እወነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ያከብርልን አሜን አሜን አሜን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ የስደት አፅናኜ ነህ የኔ አባት
@hewanmamo1079
@hewanmamo1079 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አሜን
@ferayganat5512
@ferayganat5512 Жыл бұрын
@@user-qt3fg1qe5b PDP? PKP 09
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын
በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘማቺሁን ይባርክልን 💙☘️🍀💙🤲
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በውነት ጥሩ ትምህርትነው በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን
@sdgs6877
@sdgs6877 10 ай бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን😢😢😢😢😢
@user-fi8cs7is1d
@user-fi8cs7is1d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን በእውነት ልብን አራሰው
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 2 жыл бұрын
ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ🙏🇪🇹አሜን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን በሂወታችን በኑሮአችን በዘመናችን በእናት አገራችን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሜን 🇪🇹🙏🌾🤲🌾🙌🏿🌾👏
@user-xl9sv2os5h
@user-xl9sv2os5h 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@hollhooll1713
@hollhooll1713 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን
@iurrfgi
@iurrfgi 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏
@azebkeren1020
@azebkeren1020 3 ай бұрын
Amen kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn 🙏 🙏 🙏
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen
@user-cy9dn7gi9h
@user-cy9dn7gi9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-vr4zj7km2b
@user-vr4zj7km2b 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 4 ай бұрын
መምህር የልቤ ስላም ነው ትምህርትህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ::
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
QALE HIWETENE YASEMALENE MEMHERE XEGAWENE YABEZALHE ENAME SEMI JORO ASETEWAYE LEBONA YESEXENE SEMETENE YEMENE TEGEBERE YADERGENE 🙏🙏
@chaltushume360
@chaltushume360 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃላ ሕይወት ያሰማልን
@chcc301
@chcc301 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
@Alemz123
@Alemz123 7 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 Жыл бұрын
Mehemer kale hiwt yasemalen bewnet mengstsemat yawrselen.Amen bewent nefse yemalemelm sebekwt new.🙏🙏🙏
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🤲🙇‍♀️🙏🤲🙇‍♀️😢😢😍😍kale hiwet yasemaln
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስግን እወንት ነው አሜን አሜን አሜን
@wediandaywedianday6575
@wediandaywedianday6575 9 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 жыл бұрын
Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@erahalkasa4390
@erahalkasa4390 10 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወደ መንገዱ እንድንመለስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን...🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@shtoshti9927
@shtoshti9927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nooranoora3191
@nooranoora3191 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@saraabababbnk3107
@saraabababbnk3107 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@etutube7357
@etutube7357 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በፈቃዱ እንዲንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@tesfayebekele2999
@tesfayebekele2999 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ART-td3dy
@ART-td3dy 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን መምህር
@solnayatube-tx8xn
@solnayatube-tx8xn 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን😢
@user-ij2js2ej4z
@user-ij2js2ej4z 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን
@biniambini9327
@biniambini9327 2 жыл бұрын
🙏Amen Amen Amen 🙏
@alya6975
@alya6975 7 ай бұрын
አሜን ቃል ህወይን ያሰማልን
@helenbaryagabr669
@helenbaryagabr669 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህር.
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ♥👍🙏
@user-mi6lz3yv1f
@user-mi6lz3yv1f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።
@soonata670
@soonata670 10 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ey6cl4jx5r
@user-ey6cl4jx5r 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@IeyamesfineMesfine
@IeyamesfineMesfine 8 ай бұрын
Aman Aman Aman 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አሜን
@feruza1355
@feruza1355 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kiyyakiyu6920
@kiyyakiyu6920 2 жыл бұрын
😭Egzaber yebarkachu mameher kaloten yasemalen endearment zemenachew yebarek 👏👏🙏
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር
@alatyon
@alatyon Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማል መምህር 😍
@zewditnigatu2593
@zewditnigatu2593 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@user-jp5ro7wt8l
@user-jp5ro7wt8l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@frezertezera1841
@frezertezera1841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን
@selamawitfisha3048
@selamawitfisha3048 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 9 ай бұрын
እኔ እስከዛሬ ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሁን እርፍ ብያለሁ 😢እግዚአብሔር ይመስገን
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze 2 жыл бұрын
አሜአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን
@ayeli6230
@ayeli6230 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-ro6qe8ru3m
@user-ro6qe8ru3m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን 🤲🙏
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 94 МЛН
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН
🔴መንፈሳዊ ትግል | የመንፈስ ብርታትን የምናገኝበት!! |m.r pawlos preaching | @Pawlosmerewaoffical
39:37
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 942 М.
When Your Chiropractor Owns a Cyber Truck
0:36
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
The abandoned kittens finally found someone to love them, but... #cat #catlovers #ai #aiart #story
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 9 МЛН
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 18 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4 МЛН