የዞረ ድምር - Ethiopian Movie Yezor Demer 2022 Full Length Ethiopian Film Yezore Demer 2022

  Рет қаралды 110,100

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

የዞረ ድምር - Ethiopian Movie Yezor Demer 2022 Full Length Ethiopian Film Yezore Demer 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 52
@TomReact2024
@TomReact2024 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያደርግልን መጨረሻው ያምራል በርቱ 💙🦋💜🙏
@zahramohammed1809
@zahramohammed1809 2 жыл бұрын
ኡፍ አስለቀሳቹኝ እንድህ ላሉ መልካም ጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ናቹ ከምናገረው በላይ ነው ደራሲና ተዋናዮችን ከልብ አመሰግናለው አቦ ሴቶችዬ ጥንካሬን ከዝህ ፊልም መማር ግድ ነው ይሄ ቁማር ሱስ ታሪክ አለበት ተባረኩልኝ ለኔ ጃግኖች ናችሁ እኔም የናተ አይነት ሞር ቆራጥና ጠንካራ እድሆን ስለሃበዛችሁኝ ከልብ አመሰግናለው ክበሩልኝ ድል ለሴቶችችችች።
@officialvictoriamm1555
@officialvictoriamm1555 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፀውም ቀጥሉበት....
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ የሚል አጨራረስ ጀግና እናት ኡፍፍፍ በጣም ያምራል መጨረሻው በርቱልን
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
አንደኛ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏😍
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
ዋው ከቃል በላይ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልጂቱ መዳኑ ደስ ይላል እናትየዋም የከፈለችው ዋጋ በቃ ምን ልበል የክርስትና እናት ጀግና ነሽ በቃ ከቃል በላይ ነው በርቱልን
@helujunta9026
@helujunta9026 2 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ፍልም ነው ይመቻቹ አቦ 😭👌🥰🌿💗
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
Great movie. Love 💝 it!!!
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow betam arfi new enamsegn alen bertu
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም ከነሱ መካከል ያድርገን የሰው ዴስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!ኑኑ
@emandaemu9514
@emandaemu9514 2 жыл бұрын
Demrang ❤️🙏🇪🇹
@jarrimesfin884
@jarrimesfin884 Жыл бұрын
ጥሩ ፍልም ነው
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ያምራል በረቱልን እናመሰግናለን
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 2 жыл бұрын
Betami. Desi. Yilal. Gobezochi. ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ያላል ጀግና እናት
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 2 жыл бұрын
በጣምአሪፍነዉ
@linalina5554
@linalina5554 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@lmanql6586
@lmanql6586 2 жыл бұрын
betam arif new bertu
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 2 жыл бұрын
ጀግና እናት 😍😍😍😍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው በርቱ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ዋውው ያምራል ሀሪፍ ነው
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
Wow arif new
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
በጉጉት ነበርየጠበኩት አናም ምርጥ ነው
@AlamAlam-wg6de
@AlamAlam-wg6de 2 жыл бұрын
Arif new
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው ግንባሯ ላይ ጥቁር ያለባትን ተዋናይ ስወዳት😍
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ነዉ ለልጇ ስትል መስዋዕት የሆነች እናት !!!
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🤳⛪
@tgsfgege7021
@tgsfgege7021 2 жыл бұрын
ዋውውውው ይላይቹ እዩት
@tedelekenore9411
@tedelekenore9411 2 жыл бұрын
Hi
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@senyettebebu1888
@senyettebebu1888 2 жыл бұрын
Yerase techiyaleshi ye deri ferete banchi ekoralen
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c 2 жыл бұрын
የቆየ ነው
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 2 жыл бұрын
Nefish. Yimar. 😭😭😭😭😭Rip
@milismrt1863
@milismrt1863 Жыл бұрын
Ymral
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ💚💛❤🥰🥰🥰
@amanYouTube-yz5lq
@amanYouTube-yz5lq 2 жыл бұрын
ይህ ሠዉየ ስጠለዉ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@zahramohammed1809
@zahramohammed1809 2 жыл бұрын
እስኪ ልየውና አስትያየት ልስጥ እደጅምሩ ሙሉ ይመር እስኪ
@belayketema3461
@belayketema3461 2 жыл бұрын
Qan naw
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🇪🇹📖📖
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ውዶችየ ደምሩኝ እመልሳለሁ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
በርቱ ቆጆ ፊልምነው
@samuelshewangizaw5117
@samuelshewangizaw5117 2 жыл бұрын
beewnetegha yemotechiwn asaychn eco
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
ሲጀምር ጥሩኝ🙄
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 жыл бұрын
ጀምራል
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እሺ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
Yeltesebere (ያልተሰበረ) Full Amharic Movie from DireTube Cinema
1:34:29
የክረምቱ አይኖች - Ethiopian Movie Yekeremetu Aynoch 2024 Full Length Ethiopian Film Summers Eyes 2024
1:22:25
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
The Noodle Stamp Secret 😱 #shorts
00:30
Mr DegrEE
Рет қаралды 66 МЛН
መስቀል  የጎመን ክትፎ
6:15
Gurage Zone Communication Afairs Department
Рет қаралды 7 М.
ፍቅር ቅኝት - Ethiopian Movie Feker Qegnet  2022 Full Length Ethiopian Film Fikir Kegnet 2022
1:04:27
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 319 М.
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
1:46:34
Как всегда выигрывать в «крестики-нолики» 😂 #shorts
0:27
Владислав Шудейко
Рет қаралды 3,6 МЛН
Lemon Juice Confusion: The Bottles Surprise 🍫😮 #Shorts
0:16
Cheesy Adventures Co.
Рет қаралды 10 МЛН
ToRung comedy: baby solve math exercises
0:42
ToRung
Рет қаралды 117 МЛН
Saito09 funny video 😂😂😂 #shorts
0:30
Saito
Рет қаралды 14 МЛН
Испытала свой автомобиль🤯
0:43
WORLD TOP
Рет қаралды 12 МЛН
WHO?!😱😱 КАК ВЫЗВАТЬ СОФЯНКУ. ЛАЙФХАК
0:13
Anastasia Kosh
Рет қаралды 7 МЛН