የሐበሾችን እውነተኛ ማንነትና የኢትዮጵያን እውነተኛ ዕድሜ የዘረመል (DNA) ሳይንስ አረጋገጠ

  Рет қаралды 98,456

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Күн бұрын

Пікірлер: 746
@HatetaChannel
@HatetaChannel 18 күн бұрын
Support Hateta: www.gofundme.com/f/support-hateta-to-spread-knowledge-and-information
@idrishassan5149
@idrishassan5149 18 күн бұрын
አቦ ዝም ብለህ ታሪክ ትርጉም እያልክ ታሪክን አታጣም ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ መሆኗን አትዘንጋ የኛማንነት ከ4 ሚሊዮ አመታት በፊት ስንሆን ሐበሻ በወክቱ ህዝብም መንግስትም የነበራት ሐገር ናት አንተግን ስለ አምስትሺ አመት ታሪካችን ብቻ ታወራለህ ይህ በኔ ግምት ማስተማር ወይስ ማደናገር? የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀሬ ነውና ጥናትህን እንደገና revise ብታርገው መልካም ይመስለኛል😮
@mekbibAbebe
@mekbibAbebe 18 күн бұрын
አድናቂህ ኙኝኡንተየታሪክፈርጥነህሰዎቹአቋሬጭብቻስለሆነኦዘውቀታቸውያንቀላፉ፣😢
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 17 күн бұрын
ልጅ ተድላ በቲውተር እንደምፈልግህ ፅፌልህ አልመለስክልኝ በወሬ ነው አማራ አማራ እምትሉት በተግባር ዜሮ😊😊😊
@kabilyonas2299
@kabilyonas2299 16 күн бұрын
እኮ ኢሰያስ የሚባል ኤረትራዊ ሙር ነው ረቶ
@kabilyonas2299
@kabilyonas2299 16 күн бұрын
ዶሞ መጀመርያ ሰው የተፈጠረ በ ኤረትራ ውስጥ ነው
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 18 күн бұрын
ጤናይስጥልኝ ልጅ ተድላ ፣ስለ ኢትዮጵያ መልካም ሲነገር ከልባቸው የሚናደዱ አሉ። እንዲህ አይነት መልእክት ጠቃሚ ነዉ።
@sebleasnake866
@sebleasnake866 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ መላኩ ታሪካችንን አመጣጣችንን ስላስረዳኸን: knowledge is power!
@getishmikael1930
@getishmikael1930 18 күн бұрын
ተባረክ ይህን የመሰለ ዕዉቀት ስለሰጠህን አንተንና ቤተሰብ የረጅም ዕድሜና ጤና ቸሩ እ፡ብር ይስጥልን
@ewnat3462
@ewnat3462 17 күн бұрын
I absolutely agree I have been known this story since I was 7 years old my great grandfather have told me and I read and digging on story and find this is true
@hannabelachew101
@hannabelachew101 6 күн бұрын
God bless you and well done digging for proof .
@TeresaTem
@TeresaTem 18 күн бұрын
ለምታረገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@addisgirma8211
@addisgirma8211 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እርጋታህ ይገዛል ተባረክ 🙏
@WoldeBerihn
@WoldeBerihn 18 күн бұрын
እንዲህ አይነት እውነተኛ ታሪክ ሀበሻ የሆነ ሁሉ ሊያውቀው እና ሊገነዘበው ይገባል በጣም ያኮራል ያስደንቃል እናመስግናለን ሀተታ
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 16 күн бұрын
Thsnk you It's an important and highly informative.❤❤❤
@KifleLegesse-u6i
@KifleLegesse-u6i 18 күн бұрын
ው ድ ወንድማችን የቁርጥ ቀን ልጅ ነህና አክብሮቴ ጥልቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ማንነቱን የካደ ሆድ አደር ትውልድ የተፈጠረባት አሳዛኝ እገር ናትና ፈተና ቢበዛብንም የእግዚአብሔር ከኛ ጋር ነውና ምንም ሀይል ቢመጣ ሊያሸንፈን አይችልም
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ድንቅ ነው። ማንነትን ማወቅ የማይፈልግ ትውልድ ነው ያለው ያሳዝናል
@Israelxox
@Israelxox 18 күн бұрын
Thank you 🙏 King! I appreciate your TIME & Research 🙏
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 18 күн бұрын
ማንነትን ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው ዋናው ደግሞ ቅይጥ አስተሳሰብን አቻችሎ አገርን ወደ ቀደመ ክብሯና ሥልጣኔዋ መመለስ መቻል ነው።
@jaletube5602
@jaletube5602 8 күн бұрын
መላጣ ሀበሻ የለም የራስህን ፊት እያሳየህ የምታብራራ ጀላራስ!!!
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 18 күн бұрын
ጎልጉል ወንድሜ ታሪክ እና ማንነት ጥልቅ ዉስጥ ቢቀበርም እንደ ክርስቶስ ይነሳል ህያዉ ነዉ። ለሁሉም ጥረትህ እናመሰግናለን። ተባረክ ❗♥👍
@WendesenGirma-mz2ge
@WendesenGirma-mz2ge 16 күн бұрын
አናመሰግንሀለን ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ
@eshetesolomon4784
@eshetesolomon4784 16 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ !! የእግዚአብሔር ቃልም የሚለው ይኸንኑ ነው። ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 13!!! 🙏❤🙏
@YoannesGebramedhin
@YoannesGebramedhin 17 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውነተኛ ታሪክ የሚያውቅ አይጥፍ
@sinafkishhailu2394
@sinafkishhailu2394 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድም ተድላ🙏
@selenasuau2613
@selenasuau2613 10 күн бұрын
We all know we r different race❤❤❤❤but no mater what we r Ethiopia that set❤❤❤❤❤❤thank you bro🙏
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ። ጥናቶችህንና ምርምሮችህን በመጽሐፍ ብታሳትመው ሁሉም ለማንበብ ይችል ነበር።
@mfikru
@mfikru 18 күн бұрын
Thank you! Much needed topic to bring forth especially at this time!!❤love learning from you!
@okom6307
@okom6307 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን እናመሰግናለን ድቅ ትምርት ነዉ ይቀጥል
@YYalemloveYYalemlove
@YYalemloveYYalemlove 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ነጮች ሀበሾችን ዝቅ አድርገው ይመለከቱን ነበር ❤❤
@ladaylyn
@ladaylyn 18 күн бұрын
ወንድማችን ተድላ ዕድሜ ይስጥልን። በእውቀት ማነስ ይህንን መረጃ የሚቃወሙት በእውነት ያሳፍራሉ። የእንድ ግለሰብ የመራመሩ መደምደሚያ ምንም እንደማያውቅ ማወቅ ነው ብሏል አንድ ፈላስፋ። ድሮም ትንሽ እውቀት አደገኛ ናት። በርታልን!🙏
@solomonayele849
@solomonayele849 18 күн бұрын
አማራው እንደዚህ አይነት ስቃይ ውስጥ የገባው ማንነቱን ባለመማሩ እና ታሪኩን ባለሙቁ ነው .የአማራው ምሁራን አማራውን ባለማስተማራቸው የሐሰት ትርክት ተራኪዎች እና ሀሰተኞች አማራውን ለእንደዚህ አይነት ስቃይ ዳርገውታል. ስለዚህ አማራው ታሪኩ ማወቅና መማር አለበት .
@kirubeltamene2302
@kirubeltamene2302 18 күн бұрын
ምን ያገናኘዋል ገንዘብና ጸረ ኢትዮጵያ ለሆኑ ባንዶች ስለ አሸረገድን ነው እንጂ የእኛስ አያት አባቶችስ ጀግኖች ነበሩ(የሁላችን)
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 18 күн бұрын
Thank you. ZEREGNANET YEWEDEM. ANDENET Endedurache. Amen 🙏
@Rab-j7n
@Rab-j7n 17 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 17 күн бұрын
ታሪክ አላን ስትሉ አልነበር አሁን ገባችሁ የውሸት ታሪክ እንደተነገራችሁ 😂😂😂😂 እንኳንም እውነቱን አውፕቃችሁ
@solomonayele849
@solomonayele849 17 күн бұрын
@smarthabesha3170 ጋላ ነው ታሪክ የሌለው አማራ ታሪክ አለው ባለታሪክ ነው
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 18 күн бұрын
እውነት ነው ! ይህን እውነት የሚቃወሙ ሰዎች ባይኖሩ ነበር የሚደንቀው፡ የነሱ ተቃውሞ እውነተኛ ማንነትንና ታሪክን ሊሸፍነው ወይም ሊያጠፋው ስለማይችል ተዋቸው ከጠቀማቸው በተቃውሟቸው ይቀጥሉ።
@AbduRahmanSeidMussa
@AbduRahmanSeidMussa 15 күн бұрын
እውነትህን ነው ወአንድም የግንዛቤ ማነስ ያለባቸው ናቸው አለማወቅ ነው
@gezahegngetachew4293
@gezahegngetachew4293 18 күн бұрын
ልጅ ተድላ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ያድልልን እጅግ አድርገ እወድሀለሁ ። ለዚህ ዘመን አረም የሆነ ትውልድ ማንነቱን ለምክድ አንተን እግዚአብሔር አነሣሣህ በርታ አትታበይ ተከታይህ ነኝ ።ከኢትዮጵያ አርባ ምንጭ ። መልካሙን ለሉዓላዊነት እመኝልሃለሁ ።
@አክሱማዊት
@አክሱማዊት 15 күн бұрын
ስለ ቀደምት ኢትዮጵያ በ ትግርኛ ሕብረተስብ በሚባር የትምህርት አይነት ፑንታውያን ሴማውያን እያሉ ሲያስተምሩን አስታውሳለው ''' የዛሬው አያድርገው እና ስማርት የሆኑ መማህራን ነበሩን ክብር ለመምህራኖቻችን
@AbebaTesfaye-rm1oe
@AbebaTesfaye-rm1oe 17 күн бұрын
ዋው እውነት ድንቅ ነው ። ይህ በቋንቋ የተከፋፈለው ህዝባችን አንድ ሆኖ ማየት ነው የናፈቀኝ። በርታ ወንድሜ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል። በርታ።።።
@Yayaya.45
@Yayaya.45 17 күн бұрын
30አመቱ ነው የተከፋፈሉት ዱሮ አናቅም
@abunbasore2169
@abunbasore2169 18 күн бұрын
It is true when they descavering America they know what they did but we have God chosen us we are great people. ❤My brother. It is True even our mothers are very nice ones.
@FerewKefle
@FerewKefle 18 күн бұрын
❤❤❤ልክ ነህ።እኔ መስታወት ሳይ እንደዚህ ነው የሚሰማኝ❤🎯
@ايمنعبود-ر2ذ
@ايمنعبود-ر2ذ 4 күн бұрын
هذا اتاريخ مكتوب في تاريخ العربي انا اثيوبي يمني قريت الكثير ولكثير عن الحبشة وشكرك لشرحك بلغة الامهاريا
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 18 күн бұрын
Thank you, surely you are educated and mature; I appreciate such scholarly discussions to come foreward, keep up bro!
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 18 күн бұрын
አባትህ በተለይ ኢትዮጵያ ባሉ የእህልና የአትክልት ዘረ መል ብዙ ጽፈዋል።አንድ ሰሞን የጦቢያ መጽሐት ላይ በየወሩ በሚያቀርቡት ሀሳብ አንባቢ በጉጉት የሚጠብቀው ነበር። አባትህን ነፍስ ይማር።
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 17 күн бұрын
የሶፈኔው ወንድመችንን ነብስ ይማር ።
@Habeshakin1
@Habeshakin1 18 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገረ ነው የምትነግረን እናመሰግናለን ወንድማችን። ሰሞኑን እኔም ስለ utopia ምንነት ሳጠና ያገኘኋቸው ነገሮች በጣም አስገርሞኛል። ኢትዮጵያ " UTOPIA" የተባለውን ልቦለድ ታሪክ መነሻ የሆነች እውነታ መሆኗን አለም ያውቀዋል። እኛ ሰምተን እንኳን አናውቅም።
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 18 күн бұрын
I agree with this man .
@hudamultimedia1980
@hudamultimedia1980 17 күн бұрын
Bro... I think you are been confused about the origin of the two words. Both words are not related and has totally different meanings when you see their originality. አልተገናኝቶም!
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 17 күн бұрын
የየመኖች ከኛ ጋር መቀላቀል አይነሳም ወይ ?
@AbebeAbuhayAbechu
@AbebeAbuhayAbechu 18 күн бұрын
እውነታውም ታሪኩም የሚለው ይሄንን ነው genetics with phylogenetics totally describes the profiles of a given community historical backgrounds and the data based on genomics 100% accurate sciences to clarify the phylogenetic back history of #Ethiopian, #HABESHA PEOPLES 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉 THANK YOU‼️‼️
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 13 күн бұрын
Thank you so much for the information!!
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 18 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@Ambassel
@Ambassel 11 күн бұрын
አሁንም ማንኛውም ሃበሻ ቀይም ጥቁርም ልጅ ይወልዳል::በጣም እናመሰግናለን!
@temesgenwondimu7301
@temesgenwondimu7301 11 күн бұрын
Leba moa Anbesa😢😢😢😢
@tfisseha
@tfisseha 15 күн бұрын
Absolutely agree 💯 professor more this kind of problems please 👏👏👌
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 15 күн бұрын
Brillant ❤️🇪🇹❤️🙏💯
@AmlesetYohannes-s3t
@AmlesetYohannes-s3t 13 күн бұрын
Take you wadem ❤❤❤❤God bless you
@haileblatta
@haileblatta 7 күн бұрын
Thanks 🙏
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 17 күн бұрын
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 17 күн бұрын
Lij Tedela what could you say about Cushitic and semetic groups..it would be great if you could tell us something on this
@workudagne397
@workudagne397 9 күн бұрын
መማር ካልቀረ እንደአንተ ነው መረጃና ማስረጃ ላይ የተመሠረተ እውቀት ሀገርንና ሕዝብን በእውነት ላይ የሚያቆም
@EthiopiaZenawi
@EthiopiaZenawi 18 күн бұрын
Wow, what a nice message. I wish I can learn more.Thank so much
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 14 күн бұрын
ጀግናዉ እንደምናለህ፡ በርታ ተባረክ፡፡
@SophiaS-c4m
@SophiaS-c4m 18 күн бұрын
ቸር የሰማህ። ወንድማችን እንደዚ መልካም የሚጥም ትክክለኛ መረጃ እንደሰጠኽን ተባረክልን።
@lilrmmusic
@lilrmmusic 18 күн бұрын
He just talked about fact from sceasentific research. Okay, do you think they lied. To say they are wrong, you need to research yourself, okay😅
@thebible3663
@thebible3663 16 күн бұрын
አቀራረብህ ግልጽና የማያሻማ ለሰሚ የሚገባ ነው። ይዘቱ ላይ ደግሞ አብልጠህ ከሰራህ ራስህንም ሆነ የሚሰሙህን መጥቀም እንደምትችል አስባለሁ። ማንነት ምንድነው? ማንነትን ማወቅና መረዳት አስፈላጊነቱ ምንድነው? ትክክለኛውን ማንነታችንን እንዴት መረዳት እንችላለን? ለሚሉት ጥያቄዎች እውነተኛ መልስ የምናገኝበትን መንገድ ለመጠቆም ያህል፤ 1. የሰውን ልጅ እውነተኛ ማንነት ምን እንደሆነ ለማወቅ ሳይንስ (ከምድራዊ እውቀት ዘርፎች አንዱ) በራሱ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ የሚታመን ነው። 2. ለመግለጽ እንደተሞከረው ማንነትን ጠንቅቆ አለማወቅ ጉዳቱ ከፍተኛ መሆኑ ብዙ ማስረጃ የማያስፈልገው ጉዳይ ቢሆንም፤ ማንነትን በትክክል የማወቅ አስፈላጊነቱ ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር በቀጥታ ይገናኛል። የአንድ ግለሰብ ታሪክ ትልቁ ክፍል ከወላጆቹ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ስጋው ከነፍሱ እስከምትለይበት (እስከሚሞትበት) ቀን ድረስ ሲሆን የአጠቃላይ የሰው ልጅ ታሪክ ንዑስ ስብስብ ነው። የሰው ልጅ ታሪክ ደግሞ ከመጀመሪያው ሰው ልደት (መፈጠር) እስከ የመጨረሻው የሰው ሞት የሚቀጥል ሰፊ ይዘት ያለው ነው። ስለ እነዚህ ነገሮች እውነቱን መረዳት እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። 3. ስለ እነዚህ ነገሮች እውነተኛውን እና የተሟላ ይዘት ያለውን (holistic) ትምህርት የምናገኘው ከቅዱሳን መጽሐፍት ነው። 4. በአጠቃላይ የሰው ልጅ ማንነት ክፋት፣ ራስ ወዳድነት፣ አመጽ፣ ወዘተ ሆኖ እናያለን፤ ነገር ግን ከመጀመሪያው እንዲህ አልነበረም። ኃጢአት የሚባለው ነገር ማንነቱን ቀይሮታል። የማንነት ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል ቅዱሳን መጽሐፍት ያስተምራሉ። ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3፥1-13 አመሰግናለሁ!
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 18 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ
@EshetuAyalew-o5j
@EshetuAyalew-o5j 16 күн бұрын
ትክክለኛው ታሪክ በትክክል የተብራራ አይመስለኝም:: ወንድማችን ከተናገርካቸው ነገሮች ዋነኛው ነጥብ ግን እኛ እርስ በርስ ስንብላላ ዓለም በስልጣኔ ብዙ ጥሎን ሂዷል ያልከው ብጣም ትክክል ነው:: ይልቁን ለዘመናት አብረን ስንኖር ይህ ሁሉ ችግር አልነበረም:: ለሁላችንም ያለችን አገር አንዲት ኢትዮዽያ ናት:: ሌላ ኢትዮዽያ የለንም:: ችግራችን ችግር አድርገን በአንድነትና በመከባበር ይችን አገር የዓለም ሕዝብ ወደሚገሰግሰው የእድገት ዘመን እኛም ወደኃላ የቀረችውን አገራችን ወደፊት ብናራምዳት የተሻለ ይመስለኛል::
@hunegnawtesfaselassie9183
@hunegnawtesfaselassie9183 17 күн бұрын
Thank you❤❤❤❤❤
@tigistmerin
@tigistmerin 18 күн бұрын
ወንድሜ የሚቃወሙት ጥቂት ሆድ አደሮች አይምሮአቸው በገዘብ የታጠቡ ናቸው:: በጣም ያሳፍራሉ:: ማንበብ ታሪክ መስማት የያዛቸው (እርኩስ መንፈስ ያንቀጠቅጣቸዋል:: በርታ ወድሜ:: እነዚህ የአይምሮ ሽባ የሆኑትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው::
@Yordanos-qh3dc
@Yordanos-qh3dc 14 күн бұрын
Thank you very much brother you are 💎. You are ✅
@getfre
@getfre 18 күн бұрын
Thank you, brother. God bless you.
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 17 күн бұрын
Many thanks for sharing history of Habasha. By the way can you research and let us know why and when it is called middle east instead of being a part of Africa. I appreciate you
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 17 күн бұрын
Tank you for the information ℹ️
@NazerthDesalgn
@NazerthDesalgn 18 күн бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ በርታልን
@abebea1397
@abebea1397 18 күн бұрын
ሁለት አማራጭ ነው ያለን ወይ የሉሲ የልጅ ልጆች ነን ካለዚያ የአዳም የልጅ ልጆች ነን፣ አሁን ያስቸገረን የአበሻ ማንነት ሳይሆን ቋንቋን መሰረት አድርጎ የተቋቋመው ህገ መንግስት ነው፤ ለዘመናት የኢትዮጵያ ህዝብ ሲቀላቀል ነው የኖረው፤
@beletetegegnework3841
@beletetegegnework3841 18 күн бұрын
ይህን ሀተታህን ሄደህ አማራን እየመረጡ ለሚያርዱ ንገራቸው
@Beti-n5j
@Beti-n5j 18 күн бұрын
ሉሲኮ ሰዉ አደለች ጦጣ ነች😮😮😮 😅😅
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 17 күн бұрын
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 18 күн бұрын
Thanks
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ኢትዮጽያዊት በደም ውስጥ ያለ ልበ ሙሉነትና ታማኝነት ነው
@enactfaa
@enactfaa 13 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ አሁን ምን ሁኑ ነው ? መታወቂያ ሊወጣልን ነው? ወይስ ለሰሞኑ የነዳጅ ቀውስ መፍትሄ አለ
@houdnahili
@houdnahili 18 күн бұрын
I can see your feature is closer to Lebanese than Africa. Fair enough. Can you please tell us the indigenous Africans who used to live there before Middle East and South Asian migration?
@HatetaChannel
@HatetaChannel 18 күн бұрын
It's West Asia, not South Asia. As to who was there, it would have been dispersed Nilotes.
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 17 күн бұрын
I can tell you cushitic people,but not gals were living there before semetic people migrated.
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 18 күн бұрын
እውነት ስለኢትዮጵያ አማራ መረዳት ለሁችንም አስፈላጊ ነው።ታሪካችን ሊጠፉ ተነስቱ ይህ ይወቁት።በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@compassion.profit
@compassion.profit 16 күн бұрын
Amhara tarik mesrek enki mawrat aychlem gura becha nw weregna leba🤗
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 16 күн бұрын
Bla bla bla
@osama-809
@osama-809 12 күн бұрын
ትግሬ😂
@compassion.profit
@compassion.profit 12 күн бұрын
@ ዐየህ አብዛኞቻቹ ዘረኝነት፣ቅጥ ያጣ የበታችነት ስሜትና ታሪክን ማዛባት ከአባቶቻቹ የወረሳችሁት ነው። ትግሬ እንደሆንኩ በፅሁᎊ ነው ያወቅከው?😂
@osama-809
@osama-809 12 күн бұрын
@compassion.profit አዎ ኦሮሞ እና ትግሬ እንዴት እንደሚፅፍ አቃለዉ, ኦሮምኛ ስለተማርኩኝ አቀዋለሁ, ኦሮሞ ብትሆን werenya እንጂ weregna አትፅፍም ደሞ በነገራችን ላይ አባቴ ኦሮሞ እናቴ አማራ ነች, እኔ ደሞ ትግሬዎችን በተዐምር አልጠላም, ከ15 አመቴ ጀምሮ ትግሬ እና የትግሬን በህል እወዳለሁ, እንደዉም ቤት ሰቦቼ ትግሬ ነዉ ምታገባዉ ይሉኛል, ዘረኝነት እኛ ቤት የለም
@tigist23445
@tigist23445 18 күн бұрын
የበታችነት የሚያሰቃያቸው ናቸው የማያምኑት
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 18 күн бұрын
እነሱ የባርበሪክ ተጽእኖ ያለባቸው ናቸው
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 13 күн бұрын
Exactly !!
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 18 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@kassa4882
@kassa4882 18 күн бұрын
❤❤❤❤ thank you.
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew 17 күн бұрын
የአማራ ማንነት ቀዉስ እኛ እስራኤላውያን ነን ኸዛም አልፎ የነገደ ይሁዳ ነን የሚለዉ ትርኽት ነው።
@abunbasore2169
@abunbasore2169 18 күн бұрын
How thought them to made injera you see how they are great. Also our fathers the way of respect their wife and children we can not found family like Ethiopia all of them have ordered to help each other they are not selfish. ❤
@Tkatel-e9t
@Tkatel-e9t 18 күн бұрын
ጥሩ ነዉ። ስለዝህ አሁን ከድህነት እንዴት እንዉጣ??
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 18 күн бұрын
ያለ ዘረኝነት በሰላምና በስራ።በተጨማሪም ለአገራችን ሁላችንንም ተቆርቋሪ መሆን።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 17 күн бұрын
ወይድህነት ተይውና ወንድሙን ተወኝ እያለ አጋድሞ የሚገለውን በቆመልን
@Welaya9
@Welaya9 17 күн бұрын
ልክነህ ወንድሜ ስለኢትዮጵያ ዊያን መጽሐፍ ቅዱስም ይመሰክራል
@Lijsolmonyeshi
@Lijsolmonyeshi 18 күн бұрын
ከድህነት ለመውጣት መስማማት አለብን ለመስማማት መነጋገር አለብን ተነጋግረን ካልተስማማን 19:11
@EwnetDesalegn-g7m
@EwnetDesalegn-g7m 3 күн бұрын
,ትክክል ነህ
@lemlemabrham22
@lemlemabrham22 17 күн бұрын
ማንነታችንን፣እንድናስብ፣ስላደረከን፣አመሰግናለሁ፣ አንተ፣የምትናገረው፣ትክክል፣ነው
@hananimanetu5954
@hananimanetu5954 16 күн бұрын
ታሪኽ በደምቢ መጽናት አለበህ ሃበሻ ካአረብ የመን የመጣ ነው ንግስቶ ሳባ ከየመን ነው
@User-pw5cq
@User-pw5cq 17 күн бұрын
እውነትንና ማንነትን ማወቅ ድንቅ ነገር ነው የሚገርመው አለም ከተፈጠረ በ8ኛው ሺ ማወቃችን ነው። ክብረት ይስጥልን ከዚህ በላይ እንደምታሳውቀን ተስፋ አለኝ። ሌላው ግን ከአሁን በፊት በሰማሁት ኢትዮጵያ የኩሸቲክ እንደሆነች ነው። እባክህን ያለውን ነገር እስቲ አብራራልኝ አመሠግናለሁ።
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 18 күн бұрын
Thanks for sharing this vital information, lij Tedla ❤🎉
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 17 күн бұрын
ሀበሻን/ኢትዮጵያውያንን ከሌሎቹ ዘሮች የሚለያቸው ዋናው ነገር አንዲት የሀበሻ እናት የተለያየ ቀለም ያላቸው ልጆች መውለዷ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ 'ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ይለውጣልን'ተብሎ ተጽፏል።
@mimiassefa2230
@mimiassefa2230 17 күн бұрын
My grandfather told me the ancient Egyptians asked our king 'Piankee' to rule over them because of the pea e and prosperity we had. As a result 5 successive Kings of Tobia/Punt ruled Egypt but their history is never acknowledged by the Egyptians or whites. BTW modern Egyptians are not the original Egyptians. If you visit the Nubians in Egypt, they look identical to Highland Ethiopians, Amhara & Tigray. Thankyou my brother, continue your great work.
@Alamniesharew
@Alamniesharew 5 күн бұрын
It is true Ethio ruled
@DanielDagnachew-ly9de
@DanielDagnachew-ly9de 18 күн бұрын
እግዚ አብሔር ይስጥህ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 18 күн бұрын
እውነት ሊሆን ይቅላል የአረበኛ ቃላት ውስጥ ከተለያየ የሀገራችን ቃንቃውስጥ ይመሳሰላል
@solomontsadik2245
@solomontsadik2245 17 күн бұрын
I think todays Ethiopians divided in to three parts. 1st those who grown up in colonial generation family’s. 2nd those grown up in resant expansionist migrant family’s who heat everything about Ethiopia who benefited more than natives. 3rd, do to political an suability the generations of the last 80 years the children never thought proper history in school and in there parents home. This makes as different and creat negative opinion between as. Let not surprise , there was a time when we forgotten our self let alone our history. So with a people like you and others we will be batter in a future. Thank you.
@eshetudeneke9823
@eshetudeneke9823 14 күн бұрын
አገላለልጽ በዘመናዊ ሳይንስ ከተረጋገጠው ጋር በእጅጉ የሚጻረር ነወ።ደጋግመህ ማስረጃህን አጢን።
@zeyinebtemam1270
@zeyinebtemam1270 7 күн бұрын
ብዙ የግዕዝ ቃላት ከጉራጌ (ወለኔ / ገደባኖ) ቃላት ተመሳሳይነት አለው። ወሪ( ጨረቃ) : ከተረ (ከለከለ)
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 9 күн бұрын
We all one brother
@bd-vf7zl
@bd-vf7zl 18 күн бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ምርት የአማራ ልጅ
@danielshiferaw1278
@danielshiferaw1278 18 күн бұрын
🙏 Did zat include today's Punt land(Somali)?
@fuhdhfudhd7020
@fuhdhfudhd7020 14 күн бұрын
Bravo it is good history go on
@halyluya4023
@halyluya4023 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@melodiess2
@melodiess2 18 күн бұрын
Thank you for letting me know who I'm and where I came from!!!❤
@DfgF-v1b
@DfgF-v1b 18 күн бұрын
ትክክል ነዉ ታሪኩ ነብዪ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከ1400አመት በፊት ተከታዮቻቸዉን ወደ ሀበሻ ሂዱ ፍትሃዊ ንጉሥ አለ ሀበሾችን ታልነኳችሁ አትኳቸዉ ብልዉ ለአረቦች ተናግረዋል ሀበሻ እሚለዉ ስም ደግሞ እስራኤላዊያን ኢትዮጵያ ገብተዉ ስለተዋለዱ ቲሳደቡ እስራኤላዊያን እናንተ ዘራዝሁ ተደባልቋል እኛ አልተደባለቅንም እያሉ የሚሳደቡበት ስም ነው ሀበሻ ማለት ድብልቅ ልክ እንደ አሁኑ አማራና ኦሮሞ ተጋብተዉ እሚወልዱት ልጅ ማለት ነው
@yomamasofat2596
@yomamasofat2596 17 күн бұрын
አማሮች ልዩ ስለሆናችሁ በርቱ አሁንም ወደ ኋላ ተመለሶ የእናንተን ከንቱ ምኞት የምሳማ ትዉልድ አይኖርም አትልፋ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 16 күн бұрын
Kerfatam yetanabhe yebesbsek gala manenet yelelhe abageday yemetlew yewend kula eyekorete genbaru lay melatafe bahelhe ne menem bhel yelahem AMARA MHON ATECHELUM
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 16 күн бұрын
ተባረክ እኔ ይሁዲያዊ ሀበሻ ነኝ❤❤❤❤❤
@Konelene
@Konelene 13 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ለተጀረም ዘመን የኖረ ሕዝብ መሆኑ በጆርጂያ ዩኒቨርስቲ በደም ምርመራ ሳይንሳዊ መንገድ መታወቁንያጠኑ እና ያረጋገጡ ሳይንቲስቶች አሉ። ፈላልገህ ብታሳውቀን።
የኩሽ ጥንታዊ ምድርና ሥልጣኔ የት እንደነበር
18:09
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 7 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የታፈነው ታሪክ፥ የአክሱም ሥልጣኔ ባለቤትና የትግራይ ፖለቲካ የውሸት ድር
39:54
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 46 М.
ሐሳዊው ትርክትና ትክክለኛው አስተምህሮ
17:20
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 11 М.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 152 М.
ሳባውያን፥ የሐበሻ የጥንት አያቶች
17:01
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 9 М.
የታፈነውና እውነተኛው የአማራ የዘር ግንድ (ደማዊ ማንነት) ሳይንሳዊ የDNA ማስረጃ
35:10
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 40 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 417 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 382 М.