KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የእስክንደር ቁጣ! ፋኖ ድርድር?፣ ፌድራሉ ስለጌታቸው ረዳ፣ የሀጂ ጉዞ እጥፍ ጨመረ፣ በድሮን 70 ሰዎች ተገደሉ
15:39
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
27:30
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
የዐቢይ በሻሻና የጅማው ስብሰባ፤ ''ሌላው ሕዝብ እንደ ጅማ አይደለም'' ዐቢይ |ETHIO FORUM
Рет қаралды 159,986
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1 МЛН
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Күн бұрын
Пікірлер
@HAFTAMTube-k6k
17 сағат бұрын
ያላህ እናቶቻችን እዳለቀሱት የልጆቹን ስቃይ አሳየዉ ይሄን ነፍሰ በላ ያረቢ😢😢😢😢😢😢
@AbdulazizIsmail-e9r
18 сағат бұрын
የምታየኝ ነገር አለህ አብይ አህመድ ወላሂ ተስፋ እንደ ቆረጠ ይታየኛል
@Mismitiku
17 сағат бұрын
Aynih ayayim bro
@motivationalspeech384
16 сағат бұрын
Mesloh nw😂😂😂😂
@AbdulazizIsmail-e9r
16 сағат бұрын
@@Mismitiku ለማንኛዉም አብቹ የዛሬ 6 ዓመት በፊት የነበረዉ የህዝብ ድጋፍ ዛሬ የለዉም እኔ ሱማሌ ነኝ ጅግጅጋ ነዉ ያለሁት የምሉሽ ብትሰሚ ወደ ገበያ ባት ወጪ ነበር አይነት ነዉ ክክክክክ
@AbdulazizIsmail-e9r
16 сағат бұрын
@@Mismitikuከ6 ዓመት በፊት የነበረዉ የህዝብ ዲጋፍ አሁን ከ3 አንደኛው እንኳን የለዉም ለአንተ እሱን አይታይህም
@tesseberhan7947
14 сағат бұрын
@@AbdulazizIsmail-e9r እውነት ነው አሁን እናቶች ቤታቸው የፈርስባቸው እናቶች ሁሉ በየቤቱ አብይን ይድፋው እያሉ እያለቀሱ ነው እንኳን ሊድግፉት አሁንም ይድፍው ብለናል
@BerbereBerbere-m6h
19 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@hmppphhhbb5111
19 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ እሄሰሰዉየ መላ በለን
@samsomtesfa
18 сағат бұрын
ግዜ ኣለው ኣይዞን ግን ቅርብ ነው
@TheEthiolion
17 сағат бұрын
Ere yihen kolet kortacheu talu
@yonasbiset898
19 сағат бұрын
እኔ ግን ህዝቡ በጤናው አይመስለኝም እንደ ሐገር የተጨሰብን ማደንዘዣ አለ
@Capemuri
16 сағат бұрын
ጂማ ልጅ ነኝ ጉድ ነው ያልኩት ከጠቅላይ የሰማሁት የካሳ ጉዳይ 😅 ለማንኛውም የሆነው ሆኖዋል ሰላም ለሀገራችን 🥰
@Sofdertuvxf2
19 сағат бұрын
ያዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን እውነተኛ መረጃ ስለምታደርሰን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በብዙ ኑርልን 👍👍👍
@meyesawdage1156
19 сағат бұрын
ገደል ግባ። ቸሩ መድሃኒአለም እድሜህን ያሳጥርው።
@MMatthewEbo
18 сағат бұрын
😂😂 he is telling the truth God help Ethiopia gave us new leader
@jemilnesru5769
18 сағат бұрын
ደንቆሮ 🤮
@mulatwaalemu7071
18 сағат бұрын
ልንገርህ የጅማ ልጅ አልወጣም ፣ህዝቡም፣በኮሪደሩ ልማት እያለቀሰ ነው እውነታው ይህ ነው
@b.6015
3 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ሞት ለአብይና መሠሎቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbubekerNassir-sf3gu
18 сағат бұрын
ያየሰው እኔ ተወልጄ ያደኩት በዚሁ በጂማ ዞን በአንዳ ወረዳ ለዛውም በትንሽዬ ንዑስ ቀ/ገ/ማህበር በዋናው እስፓልት መንገድ ዳር ስሆን አባቴ ከዛሬ ሃምሣ አመት ገደማ በሠራው ቤት ውስጥ ነው የሚንኖረው አባቴ ካለፈ በኃላም እናቴና የተቀረው ቤተሠብ ይኖርበታ ከዛሬ አርባ አመት በፊት መንገድ ዳር ያሉት ቤቶች የቀበሌ ስሆኑ ከመንገድ ተንሽ ገባብሎ ነው ቤቱ ያለው እንደ ነገሪ የቤቱ ዙሪያ አጥር እንደ ማንኛውም የገጠር ቤት በቆርቆሮ ዙሪያ የተከለለነው በአሁኑ አሠራር ት የቆርቆሮ አጥሩ በሙሉ እንድፈርስ ተደርጎ ቤቱ የለአጥር ክፍት ሆኖ ቁጭ ብላል ምነው ስባል እንኳን እዝህ አዲስ አበባ እንኳን ፈርሣል ተብለን በተከበርንበት አገር ተዋርደን ነው ያለነው መንገድ ዳር ብሆን እንኳን ጥሩ ግን ወደውስጥ ገባብሎ
@MulukenTiruneh-x8b
15 сағат бұрын
😢
@خديجهخديجه-م3غ
15 сағат бұрын
ያዬ የእኔ ጀግና አንተ እኮ ትለያለህ የምንለው በበቂ ምክንያት ነው ።ፈጣሪ አብዝቶ ዕድሜ ና ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤
@godlover7602
19 сағат бұрын
ዶር አብይ እውነት ይዘገያል እንጂ መገለጡ አይቀርም ነውና ድሮም በውሰጥህ ከ81 ብሔር ለአንድ ዘር ወይም ብሄረ ሰንቀህ የመጣህ ሰው ይህውልህ ሀገር ከመምራት ወደ መንደር መግባትህ አንደነቅም ለምን already ሥላወቅነህ ምንም ችግር የለም አንድን ኢትዮጵያዊ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እያጋጨህ ለጊዜው ልትቆይ ትችላለህ መውደቄህ ግን ቅርብ ነው
@tsegayetefera526
9 сағат бұрын
"ያየ እውነትም ያየ" ዘገባዎችህ ወቅታዊና በቦታው ላይ የታየውን እውንታዎች ስታቀርባቸው ከምንም በላይ መሳጭ ጋዜጠኛነትህን አደንቃለሁ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@YeMariamlijMariamenate
19 сағат бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አማላኬ ሆይ ሃገራችንን ሰላምን ስጣት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ayatullah602
12 сағат бұрын
ያየ...እኔም የጅማ ልጅ ነኝ ጉዳዪ ሰውዬው እንደሚያወራው አይደለም ህዝቡ ያለበት ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነው Down Down የሚጀምረው ከጅማ ና ከ አጋሮ አንደሆነ አትጠራጠሩ ያየ አንተን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤
@lovegod8859
3 сағат бұрын
Why this people didn't say any thing most of this guy guards are from this place and killing the Ethiopian people what kind people are
@lovegod8859
3 сағат бұрын
,እና የጅማ ህዝብ ለምን ዝም አለ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር መተባበር ያቃተው የሰውየው ጠባቂዋች እኮ ከጅማ ነው መልምለው እንዴት ሰው እደሚገድሉ አብዳቤ ሄደው የሰለጠኑት እና ኢትዮጵያን ህዝብ እየገደሉ ያሉት እኔ ወንድሚ የተገደለው በነዚህ ሰይጣኖች ነው ለምን ይበቃል ማለት አቃታችሁ ጅማዋች
@ykt4447
18 сағат бұрын
ያየ ሰው ጨጓራችን ተላጠ እኮ ፈጣሪ መቼ ነው ይሄን ሸክም የሚያነሳልን "Oh my GOD"
@BishKek-j1p
18 сағат бұрын
15 ሺህ 2 ቤተሰብ ቢኖረው 30ሺህ ሰው ነው ማለት ነው በፍላጎት አፍርሰው የሄዱት...... የት ሰርተው ገቡ ወዴት ሄደው አረፋ እኚህ ህዝቦቸ
@jacob-vh8fe
13 сағат бұрын
ፋኖ ብልፅግናን አዝረከረከው💚💛❤️✊✊💪
@lisaftaddesse8883
19 сағат бұрын
ለሄደው ለመጣው አጨበጭባለው ገና ለሚመጣው ተዘጋጅቻለሁ አጨብጫቢ ነኝ አለም ያወቀኝ አለ ቀልደኛው አስጨብጭብ
@BelayeBelahwe-wf6bb
19 сағат бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@sultannmani4176
19 сағат бұрын
እኔ አብይ አይመቸኝም ግን እነዚ ደሞ ፋኖ ምናምን የምትሉት መደርተኛ ሳይ መልሼ ብልፅግና
@AmilakieAlelign
19 сағат бұрын
your prop is not necessary.we all are fano.you will support when you know the truth.
@henoktesfaye-i8r
18 сағат бұрын
ጥላቻ አማራላይ መሆኑ ፍትው ብሎ ይታይብሀል@@sultannmani4176
@kibiroessa2215
18 сағат бұрын
ይሄ መሀይም ግለሰብ የሚወገደው አማራ እና ትግራይ ሲታረቁ ብቻ እና ብቻ ነው።
@motivationalspeech384
16 сағат бұрын
Atafrim niftam😂
@AbdurezakAwel-h5r
17 сағат бұрын
"የትምህርት ዘመናቸውን ወደጠናቀቁበት አጋሮ እስከ ሰባተኛ ክፍል ነው አይ ያየ 😂😅
@SebleAsrat593
19 сағат бұрын
ያዩ አንተ ጀግና አንተን የወለደች እናት ማፀኗ ይለምልም‼️
@BuzayehuBuze-bm5xl
19 сағат бұрын
እስኪ እንዲ የዘለሉበት መጨረሻውን እናያለን የሱም መጨረሻ እንደ ሳዳም ያርግልን
@alemneshtaye5739
13 сағат бұрын
ዓሜን
@GS-ph6iz
17 сағат бұрын
"የትምህርት ጉዞአቸውን ወደ ጨረሱባት አጋሮ."..... ተመቸኅኝ።
@fiametafilabela1584
17 сағат бұрын
እስከ 7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸው የተጠናቀቀበት ማለት ነው።
@خديجهخديجه-م3غ
15 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amiharina2063
13 сағат бұрын
7+0
@alemneshtaye5739
13 сағат бұрын
😂😂😂
@TesfayeTt-h4x
18 сағат бұрын
እጆችህ ታስርው በጭንቀት ህዝብ ፊት ቆመህ ማይበት ቀን
@shilemesbelete4477
19 сағат бұрын
አጅግ በጣም የሰለቸንና ልንሰማውጽሞ የማንፈልገው በዚህ ምድር ላይ የአብይን ውሸት መሆኑ አለም ሁሉ ይወቅልን፣፣
@bereketzerihun8000
3 сағат бұрын
ያየ ሰው ጨጓራችን ተላጠ እኮ ፈጣሪ መቼ ነው ይሄን ሸክም የሚያነሳልን "
@amanuelkahssay
18 сағат бұрын
ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ጉዳይ ምነው ዝም አልክ ምነው አምላኬ እረ የዚህን ሰውየ ነገር መላ በለን ዝምታህ በዛ የሸኮቹ የመኖክሴዎቹ የእናቶች የኣባቶች እምባ ምነው ዋጋ አጣ እረ ተው አምላኬ በቃችሁ በለን😥😥😥💔🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ማርያም-ኰ7ጸ
18 сағат бұрын
የእኛ የዎጣቶች ክፋት ከመንገዱ ስለ ወጣን ይሁን አምላክ ዝም ያለው አይይይ
@endalemera25
18 сағат бұрын
አምላክ፡ምን፡ያድርግ፡ችግሩን፡ፈጣሪ፡እኮ፡ሰው፡ነው፡እኛ፡ወኔያችን፡ከተሰለበ፡ታዲያ፡አምላክ፡ነው፡እንዴ፡መንግሥትን፡የሚቀይረው፡እንደዚያማ፡ቢሆን፡አምላክ፡እኮ፡ሴይጣንን፡ገዥ፡አድርጎ፡አያስቀምጥም።
@demismuktar
19 сағат бұрын
አብይ በመጨረሻ የበሻሻ መንደር ፖለቲከኛ እየሆነ ነው። የአምባገነኖች መጨረሻ ይኸው ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@HymiDag
19 сағат бұрын
ወዳጠናቀቁባት የምትለዋ በጣም 1ኛ
@gjbd9805
17 сағат бұрын
ኣይይይ ያየሰው ባለ ብሩህ ኣእምሮ ኣብይ ኣህመድን በቁሙ እርቃኑን ኣወጣሀው
@qatarqatar9515
17 сағат бұрын
ያየስው በጣም እናመስግናለን እህህህህህ ይሄ ህዝብ ሶስት ግዜ አይደለም አንድ ግዜ መብላት እያቃተው አሁን ሲያስመስል ማየት ይከብዳል ግን በየቀበሌው ተገደው ነው ።
@TsegayGebrekrstos-o7k
4 сағат бұрын
❤❤ያየ❤❤ ኣንተ ጅግና ነህ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ የህዝብ ወገን ነህ እና እድሜና ጤና ይስጥህ ለስራህም ስኬት ያርግልህ ❤❤❤ እንወዳሃለን
@tesseberhan7947
15 сағат бұрын
አብይ አህመድ😂😂 አንተ የመንድር ዱርየ በቅርቡ አብደህ ኢትዮጵያን ትለቃለህ የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ ፈሶ አይቀርም
@HussenBekele
19 сағат бұрын
የዘመኔ ብልህ ጋዜጤኛ ይመችህ ያየ ሰው
@GirumZewdu
19 сағат бұрын
ሶየው አፍሪካ ምድር ላይ ቦታ አቶነው ወይስ ጠቦት የሰውን የቅድመ አያቶቹን የናት አባቱን መቃብር እየፈነቃቀለ፣መኖሪያውን እየናደ አበጀህ ሚለው ሚፈልግ ምን አይነት መሀይሙን አዘዘብን ፈጣሪዬ።
@goegamer9237
17 сағат бұрын
ያረብአገራችችንሰላሟንመልስልንወይአብይ😢😢😢😢
@BzuneshHailu
18 сағат бұрын
ተዓምር የሆነ ዘገባ በርታ
@sharu265
18 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ❤❤❤🎉🎉ሊዩ ነህ ከንተ ብሰረ ደስ ይለኛል
@HabtamuTsegaye-p5r
19 сағат бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ስለተቆጣ ይኸን ነፈሰበላ ሰውዬ ለቅጣት ጣለብን ይህም ያልፋል!
@hailedube
18 сағат бұрын
ewnet new biqota ji alyama yhe mnamte enkuan bemkinyat endihu fetari mnysanew neber beka yibel ji yegnan lib sayy
@bruktadesse1832
19 сағат бұрын
#የረገጠው እና የነካው ምድር ስቃይ ነው የሚመጣበት።#ሲያደንቅ ሊያጠፋ ነው ...ጅማም ተረኛ ነች።#አማራ💪💪💪🇪🇹
@DeerMoose
7 сағат бұрын
እኔ ያየሰው ሽመልስን እንዴት አድርጌ ላድንቀው❤❤❤❤❤❤❤❤???? አቅም የለኝም ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤❤❤❤!!!!!
@bithanyagetu4068
17 сағат бұрын
ያዬሰው ለአስተውሎህ ተወዳዳሪ የለህም በርታ አብይ በበሻሻ ባገኘው የድጋፍ ጩኸት በጭንቀት ያጣውን እንቅልፍ ማጣት ለ 5 ሰከንድ እንቅልፍ ለማግኘት ይረዳው እንደሆን እንጂ እየመጣ ያለውን ችግር ሊፈታ ግን አይችልም በቃ ፀሐይ እየጠለቀች ነው ዘረኝነት በፈጣሪም በሰውም የተወገዘ ነው !
@HussinSaide
17 сағат бұрын
የአባ ገነኖች ስራ ይህ ነዉ እተወለዱበት ሰፈር ሂደዉ ፎቶ ይለቃሉ አብሮ አደጎቻቸዉን ለማሰለፍ ይፈልጋሉ
@የሰውጭካኔ
16 сағат бұрын
ሰላም ኢትዮ ፍሮም አረ በስመአብ ይሔ ጠቅላይ መድሐኒያለም በረዳን የሚወገድበት ቀን ባቀረበልን
@tilahun5421
19 сағат бұрын
Ethio forum❤ኢትዮ ፎረም❤❤
@LijjChina
19 сағат бұрын
ጅግና ገዜጥኖች ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ያሆንች እንቴ ነው
@PrinceKidus
16 сағат бұрын
አረ ፈጣሪ ሆይ መቼ ነው የአገራችንን ሰላም እምናየው?
@AnoodAlfayez-o1g
16 сағат бұрын
😢 ያረቢ መቃብርም አልቀረ ሲያፈናቅል
@shimlisyimam
19 сағат бұрын
የበሻሻው ወሮ በላ ኮለኔል አብይ አህመድ አሊ አላህአልም ያርግህ
@Kedir-s3f
18 сағат бұрын
አሜንን አሜንን ያአሉት ሁሉ ይሁንን
@sarahmiller9655
19 сағат бұрын
ያየ ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godlover7602
19 сағат бұрын
ጋዜጠኞው ወንድሜ በጣም አደንቃለሁ
@SaidHussen-ct4sy
18 сағат бұрын
ያየሰው❤❤❤❤🎉🎉
@Tinsaeweldekidan
4 сағат бұрын
ኢትዮ ፎርም ውስጤ ነው በርታ የህሊና ሰው🥰🥰💪💪
@shemsusultan6006
18 сағат бұрын
እነደው አነተንየወለደችእናት እድሜናጤና ይጣቸው እውነትሌላጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ነኝየሚል አሀያ ነው የምለው ወነድሜ እድሜህ ይረዘም
@TeferaSakuma-x4l
19 сағат бұрын
ያየሰው ሽመልስ ክበርልኝ❤🙏
@cherkostafere2469
19 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ናቹ ነገር ግን አንቱ ለሚገባው ብቻ አንቱ/እሳቸው በሉ
@BuzayehuBuze-bm5xl
19 сағат бұрын
የኛው ጉድ ናቸው የት እንጣላቸው ማርያምን ተመችቶኛል ያዬ በቅድሚያ ግን ሰላም ብዬሀለሁ
@BilalSeesay
19 сағат бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ
@saramengst1309
13 сағат бұрын
ጀዝባ እስኪ እዛ የለመድከው ኮተት ሚዲያ ሂድ እና ሸልል እሄ ፊትሃዊ እና ሚዛናዊ ሚድያ ነው ልንደናንተ እይነቱ እይሆንም
@yohannesmenilik1217
18 сағат бұрын
ትከከል አሰተውለሃል መልካም እይታ
@AddisalemYohannes
18 сағат бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ውድ ጋዜጠኛ
@bsquadtvworldwide
19 сағат бұрын
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@yohannesmenilik1217
18 сағат бұрын
ጉራጌ ስልጤ አማራ ትግሬ ና ሌሎች በአብዛኛው ነዋሪ ነው ድምፅ ቢያሰማ የኦሆዴድ ካድሬ መልሱን እናውቃለን
@aziebsolomon7360
19 сағат бұрын
Ethio Forum ❤
@abalemou
15 сағат бұрын
አዎ ይችላል ዐቢይ ይችላል። መዋሸት ይችላል። ይችላል ዐቢይ ይችላል። ዜጉችን መግደል ማፈናቀል ይችላል። ይችላል ዐቢይ ይችላል የሃገርን ክብረት የዜጎችን ደህንነት መቀመቅ ማውረድ ይችላል። ኧረ ስንቱ ..............ሁሉንም የክፋት ጥግ ከሰይጣን በላቀ ብቃት ይችላል ዐቢይ ይችላል።
@ደሳለኝተስ
19 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@BertukaBe
3 сағат бұрын
የአብይና ግብረ አበሮቹ መጨረሻቸውን ያሳየን አይይ 😢😢😢
@estifotekle-ij1ee
19 сағат бұрын
ጅማ የኦሮሞ ብቻ አደለም የየም የኩሎ የከፋ የውራጌ መጸኢ አድሏ ሪፈረንደሞ ከዚያ ያከትሜል ጅሜ የሐይማኖት አክራሪ መናሐሪያ ኦርቶዶክሶች ለመጀመሪያ ጊዜ ታርደዉ የተገደሉት ጅማ እንደኋነ እንዳንረሳ
@abuhaile6517
19 сағат бұрын
እንኳን ጅማ አዲስ አበባንም የኛ ብቻ ነው እያሉ አይደል ወይ ? ጅማ የቡና መገኛዋ የከፋ province ዋና ከተማ ነች።
@DijanAbdu
18 сағат бұрын
Ikek
@mekonengetachew
16 сағат бұрын
Cheger masetawese degemo lemebedat nw
@Merkorious2468
15 сағат бұрын
የፍሽስት አብይ መንግስተእ ከመውደቅ አይድንም!
@JimmaworkWaktole
17 сағат бұрын
የጅማ ህዝብ በረሃብ እና ወባ እያለቀ ነው እሱ ግን ገደብ በሌለው ውሸት ቱሪናፋውን እየነፋ ነው::እቤቱ የፈረሰበትማ ሜዳ ላይ ወድቆአል ማን ዞር ብሎ አየው!?
@afriman-fv7lg
19 сағат бұрын
👍🏽waw waw ypu ar the best reporter with out any mistake of speach. Thank you brother you are so talented jouralist. Egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💚💛❤️
@WilkaKennedid
14 сағат бұрын
Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet ASAp 🌍🇪🇹
@andeghergiseyasu9036
18 сағат бұрын
የኢዮጵያ ህዝብ እንደ እስራኤል ጌታ ከሰማይ ማና ምግብ እንድጥልላቸው የጥክቶት ጸሎት🙏🙏🙏🙏 ያስፈልጋል... ጠቅላይ ምኒስተር ኣብይ አሁን ልክዕ እንደ የፈረንሳ ፕርንሰስ ምን ሆነው ነው ስሉዋት መልሱ ርባቸዋል ነበር ያልዋት ታድያ ለምን ብስኩት አይበሉም አለች. ኣብይ ለራሱ ስለጠገበ ረራበ ሕዝብ ያየው ኣይመስለውም.... ጌታ የጥክቶች ጸሎት ሰምቶ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢደ እስራኤል ከሰማይ ምግብ ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏
@WilkaKennedid
14 сағат бұрын
Sawyaw eko Ebd naw 😡🌍💫✍️
@YAYATHELIDETA4945
3 сағат бұрын
እየሆነ ያለው ነገርና የአምላክ ዝምታ የሚነግረን ነገር ቢኖር ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ላይ ምን ያክል እንዳመጽን ማሳያ ነው።
@yibeltalfetene
19 сағат бұрын
ስንኖር ኢትዮጲያዊ ስንሞት ኢትዮጲያዊ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@samsamsun367
19 сағат бұрын
ስንሞት ኢትዬጲያዊ ስንኖር ጅማ😂😂😂😂😂
@yonasaraya3212
19 сағат бұрын
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
@MikiBercy-cp7su
19 сағат бұрын
Selam selam yayesew abebe all ethio forum family selamachu yebza hullem
@Anegas-b1h
16 сағат бұрын
በግድ ያወጡት ህዝብ
@hithere4939
7 сағат бұрын
Ethio forom yaye sew weddddddd ❤❤❤11111111👌🤴🙏
@behailuad2727
18 сағат бұрын
Please,የሰውዬውን (አብይ) ድምፅ እንደው ባታሰማን፡እንዴት ቋቅ እንዳለን፡፡
@dan-opia
3 сағат бұрын
#የወለጋ_እና_የቦረና ቂም ይዘውበታል ስለዚህ እነዚህ ህዝቦች ይበቀሉታል ። #የጅማ_ህዝብ ብቻ አያስቀረውም ! 😱😭😡
@SolomonSeyoum-lc8yg
17 сағат бұрын
ወለጋ ቢገለኝ...ጅማ ዘም አይልም ያሉትን ንግግር አስኪ አሰማን..
@PrinceKidus
16 сағат бұрын
ቢያሰማህ ምን ልታረግ ነው?😂
@DejeneWerku-q8h
18 сағат бұрын
እንዳንተ መደርተኛ አለ እንዴ አብይ መንደሬ
@hayatabdu9702
18 сағат бұрын
መቀሌን በሻሻ ጅማን ሮም አሉን ደሞ የጅማ ጓደኞቼ ወዳጆቼ ጨንቋቸዋል ጠቅላዩ ደሞ
@TsigeredaTade-
19 сағат бұрын
ይገርማል ጅማ ከቤት ዉጪ የሚኖር ህዝብ ማለት ነዉ?
@BefekaduGebereMechael
3 сағат бұрын
የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ያዪ
@henokgelan8091
19 сағат бұрын
Tebark wedema keep it up for the great work ❤❤❤❤
@ketemawelde7793
18 сағат бұрын
ኢትዮጲያ እዚህ ህፃን ልጅ ላይ ብስክሌት መንዳት ያልጠገበ ጨቅላ ላይ ጣላት ወይ መድሐኒአለም ይቅር በለን።
@tariku470
19 сағат бұрын
ዋው አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ
@MMatthewEbo
18 сағат бұрын
God help Ethiopia gave us new leader
@cheruworknhe4287
18 сағат бұрын
የጅማ ህዝብ እኮ ደም አልቅሷል ነገር ግን ፕሮፖጋንዳው ሸፍኖት ነው።ከአዌቱ እሰከ ኤርፖርት ያለው መንገድ ሲታጠብ የነበረው ሌላው መንገድ እኮ እንኳን በመኪና በእግር አያስኬድም .....
@ethiopiafreedom1388
6 сағат бұрын
የጅማ ህዝብ ቤቱ ሲፈርስ መተንፈስ እንዳይችል ትንሽ ከጠየቀ ደግሞ ምን እንደደረሰበት ህዝቡ ያዉቀዋል የጅማ ህዝብ ስቃይ ግዜ ይፍታዉ !!
@NebiyatT
15 сағат бұрын
Your are a perfect journalist ያየሰው!!!
@birratedhowai6799
14 сағат бұрын
ጭንቀት መርዝ እንደ በላች ውሻ ይሯሯጣል::
@Spiritual-12-g
7 сағат бұрын
አብቹ የአፍሪካ ታላቁ መሪ ናቸው!❤ ገና አፍሪካን ለ100 ዓመታት ይመራል!!
@Dereje32
17 сағат бұрын
ክርስቶስን ትችላለህ በጣም ፩ኛ ነህ ...ጀግና በርታ ሁሌም!!! wow
@elenitadesse6372
18 сағат бұрын
አቢይ ይሄን ሲል አለማፈሩ እንደ መንግስት ቤት ሲያፈርስ ካሳ ከፍሎ መኖርያ አዘጋጅቶ ነው ይሄ ሰውዬ ሰባተኛ ክፍል የደረሰ አይመስለኝም
15:39
Ethiopia - የእስክንደር ቁጣ! ፋኖ ድርድር?፣ ፌድራሉ ስለጌታቸው ረዳ፣ የሀጂ ጉዞ እጥፍ ጨመረ፣ በድሮን 70 ሰዎች ተገደሉ
Feta Daily News
Рет қаралды 44 М.
27:30
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 9 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
16:11
ልጃቸውን ከጅብ መንጋጋ የፈለቀቁ አስደናቂ እናት
EthioInfo
Рет қаралды 10 М.
30:09
500 ሺ ብር ከፍዬሽ ከኔ ጋር ተዝናኚ …የከተማ ጽዳት ስራሽን አቁሚ እኔ እከፍልሻለሁ… ስራ ክቡር ነው እቃ መሆን አልፈልግም | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 384 М.
15:20
የኃይሌና የዐቢይ አውሮፕላኖች፤ ሚዲያዎች እንዳይዘግቡ የተከለከሉት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 177 М.
16:22
የደራ ከበባና ሞቶ የተገኘው ጀኔራል፤ የተከዱት ወታደሮችና አዛዦች | ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 178 М.
21:27
“የትግራይ ከተሞች እንዳይወድሙ አድርገናል” ብልፅግና፣ የድንበሩ ዉጊያና የድርድሩ ምላሽ፣ “ዐቢይን እጨብጠዋለሁ” ልደቱ፣ በትግራይ የተጣሱ መግለጫዎች| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 206 М.
1:00:01
የመኖር ተስፋዋ መንምኖ የነበረው ልብ ታማሚ ህጻን ሀሴት መጨረሻ ምን ሆነ ? የሰይፉ ስለት ደርሶ ይሆን?ዶ/ር ተስፋዬ እና ዶ/ር ኦብሰኔት SeifuonEBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 156 М.
19:32
''ቀጣይ ፕሬዚዳንት እሆናለሁ'' ፤ ሊደራደር የተዘጋጀው ፋኖ የቱ ነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 232 М.
13:02
‹‹እስክንድር ከአገር ሳይወጣ ይመታ››? እነ ዘመነ | ቁርጡ ቀን ሲመጣ ጀነራሉ የገቡበት ጠፋ | እስክንድር በ4ኪሎ ስልጣን ጠየቀ? | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 2,6 М.
19:04
TDFና የዐቢይ ቀጣይ እርምጃ፤ ጌታቸው እንደ ይልቃል ከፋለ? ፋኖ+ TDF+ OLA = ዐቢይ? ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 320 М.
9:54
ሰበር: ስለድርድሩ እነ ዘመነ እና ምሬ ምላሽ ሰጡ | በሽዋ ጄነራሉ ጉ.ድ ሆኑ | የወሎ እና የጎንደር ፋኖዎች በጋራ ከተማዋን ተቆጣጠሩ
ዱካ ኒውስ - Duka News
Рет қаралды 18 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН