የ coffee house ስራ ሚስጥሩ ብዙ ሰው እንዲመጣ ይህንን አድርጉ

  Рет қаралды 38,376

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

#coffee #ethiopia #work

Пікірлер: 246
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ቤተሰቦቼ ጥያቄያችሁን ምመልስበት ሁለተኛው ቻናሌ ላይም መረጃዎች ለመከታተል ተቀላቀሉ መልካም ጊዜ kzbin.info/www/bejne/rXrZhYyne82lkMUsi=fQiQhp4U_YPJIW8H
@HaniHailu-xs6ue
@HaniHailu-xs6ue 4 ай бұрын
Epoxy asjemiregn benatik ye lij inat negn seriche imelisalew please
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 4 ай бұрын
tbarke gobze nke
@SmilingBuffalo-kh8cc
@SmilingBuffalo-kh8cc 3 ай бұрын
ስልክህን እፈልገለውኝኝ በአላህህ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት የተናገርከው ስለ ቡና ትክክል ነው በደንብ መታጠብ አለበት እና ሲቆላም ቡኒ መሆን አለበት እና በተለይ በተለይ አቆላል ይጠይቃል
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 4 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ስራ ወዳድ ቅን ወጣት ነህ ሀብትሽ ማሻአሏህ ቅን ስትሆን ለሰው አንተም ባላሰብከው መንገድ ይከፈልሀል videoዎችህን ስትፖስት ሰአት ለይ እይታው እንዲጨምር በርታ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
እሸ
@bamlakgetnet3747
@bamlakgetnet3747 Ай бұрын
ብዙ ግዜ እከታተልካለሁ የምታቀርበው መረጃዎች በጣም ጥሩ ነወ። እኔ የጽዳት አገልግሎት ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምንም እውቱ የለኝ በዚህ ዙሪያ መረጃ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል።
@FatumaMohammed-k6s
@FatumaMohammed-k6s 4 күн бұрын
በትክክል ቡና በደንብ መታጠብ አለበት ❤❤
@sem3945
@sem3945 4 ай бұрын
ተከታታይህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ። ተስፋ አረጋለው የብዙ ወጣቶችን አይን እንደምትከፍት ። በርታ !
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
ሃብትሽዬ የኔ መልካም ጎበዝ እኔ ወደ ሃገር ስመጣ ቤቴን የሚያሰምሩ ትልክልኛለህ አንተን የወለዱ እናት የተባረኩ ናቸው ቤተሰብ ጥሩ ከሆነ ልጅም ጥሩ ሆኖ ይቀጥላል ❤❤❤❤
@messilebanon5167
@messilebanon5167 2 ай бұрын
በኡነት ያተቻናል ከተከታተልኩ በኃላ አሑን የጀበና ቡና ጀምረ ፈጣር የተመሰገነ ይሑን ጡሩ እየሔደልኝነዉ ተባረክ አብድ እኔ ግን ስደትላይ ነኝ ባለቤተ እየሰራነዉ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Gobez berta beyiw yidewulliligni engobegnewalen
@SeadaSiraj-o3d
@SeadaSiraj-o3d 4 ай бұрын
የዛሬው ትምህርትህ ለኔ ነው ወድሜዋ አመሰግናለሁ እኔ ከብዙ አመታት ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው መስራት የምፈልገውም ይሄን ስራ ነው ግን ክፍለ ሀገር ነኝ መስራት የምፈልገውም ክፍለ ሀገር ነው ክበርልኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ትችያለሽ
@bintbaba5716
@bintbaba5716 4 ай бұрын
በርታ ሁሉም ሰው እንዳተ ቅን ቢሆን ሀገራችን በበለፅገች ነበር ግን ቅን ሰው ሳይሆን ቅንቅን የበዛባት ሀገር አላህ ያስተከክለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አብ ሽር ይስተካከላል
@KalikdanKassa
@KalikdanKassa Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@NardosDebere-py5ny
@NardosDebere-py5ny 3 ай бұрын
Thank you sooooo much🎉🎉i will do it for my mam❤❤❤❤
@AbebaTesfaye-rm1oe
@AbebaTesfaye-rm1oe 4 ай бұрын
ዋው ሐብትሸ ተባረክ። ሐብት እኔ ትንሸ ሱቅ አለቺኝ እና ሸቀጥ በቅናሸ የሚሸጥበት ቦታ ብትነገረኝ? አሹ እጅግ በጣም መልከካም እና ንፁህ ሰው ተባረክ አንተ የደሃ ጠበቃ ነህ በርታ ወንድሜ።
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Merkato
@haymanotzemere7915
@haymanotzemere7915 4 ай бұрын
አንተ ግን በጣም ትለያለህ ❤ መልካም ነህ ጥሩ ልብ አለህ ይሄ ከፈጣሪ የተቸረህ እና እየተጠቀምክበትም ነዉ ሁሌም መልካምነትህ አይለይህ በርታል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ.
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Amseginalhu amen
@hibuhamudi9667
@hibuhamudi9667 Ай бұрын
ይመችክ ኢትዮጵያ ስመጣ እናወራለን ወነድም መሻላሀ አላህ ይጨምርልክ
@tesfayebulto6220
@tesfayebulto6220 2 ай бұрын
It is good Idea! Thank you!
@LamrotEndale
@LamrotEndale 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ብዙ ነገር አስተምረሀኛል ወንድሜ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Thanks
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 4 ай бұрын
ጫት ይጨምሩበታል part ወላሂ 3 ጊዜ እየመለስኩ ሰማሁት ሆዴን ይዤ ነው የሳኩት 😅😂😂😂😂😂😂ወላሂ የእውነት ሰው ነህ ምታቀርብልን ሁሉ ጠቃሚ ነገር ነው🙏🙏
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Thanks
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 4 ай бұрын
ቡና ወንድሜ ሀ ለ የለውም ብቻ አቆላሉ እሳት ሳይበዛ ከተቆላ ዋው!!
@NureFaris
@NureFaris 10 күн бұрын
Habtish enamesegnalen
@munafetena4472
@munafetena4472 4 ай бұрын
በናታችሁ ይሄን መልካም ሰው ላይክ ሰብስክራይብ ሸር እያደረጋችሁ አበረታቱት ስለውነት ወንድማችን እዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አብሽር
@adengetachew6472
@adengetachew6472 4 ай бұрын
አመስግናልሁ❤❤ እውነትህን ነው አንድም አልተሳሳትህም🎉🎉🎉
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ስለምትሰጠን መረጃ በቀጣይ ስለ የሠርግ ቬሎ ልብሶች መረጃ ስራልን ❤❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 3 ай бұрын
ተባረክ ምርጥ ሰው ነክ👍ባአካል ላገኝክ ፈልጋለው🖐
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
ሀብትሽ ቅን ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ እረ ደስ ብሎናል ያቀረብክልን ፕሮግራም እስኪ በነካ እጂህ ስለዲኮር ቪዲዮ ስራልኝ ደግሞ ንፁሁ ቡናና ማር ከፈለክ ላስመጣል እችላለሁ ያዉ አንተም እንደ እኔ ፀዳ ያለ ነገር ወዳጂ ሰለሆንክ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አብሽር
@Mintewab19
@Mintewab19 4 ай бұрын
አሁን እኔ ልሰራ ያሰብኩት ስራ አመሰግናለሁ
@SaadaAdam-lr2cb
@SaadaAdam-lr2cb 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@fedilaabrar118
@fedilaabrar118 4 ай бұрын
አላህ ፈቅዶልኝ ኢትዮ ገብቼ በአካል ባገኘህና መስራት ለማስባቸው ስራዎች አንደ ወንድም ባማክርህ በጣም ደስ ይልኝ ነበር ምክንያቱም የምታመጣቸውን የስራ ቢዚነሶችን ሳይ ቶሎ ወደ ሀገሬ እኝድመልስ ይገፋፋኛል ወላሂ የአንዳንዶች ኢትዮን መለመለስን ቀረቶ ማሰባችን እራሱ እብደት ነው የሚያስብሉን ግን ስለምታቀርባቸው አይዲያዎችህ በጣም ነው የማመሰግንህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አብሽር
@Alemtube2
@Alemtube2 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መርጃ ነው ያካፍልከን
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 4 ай бұрын
Thank you so much❤❤❤
@EtsubdinkGirma-z9r
@EtsubdinkGirma-z9r 3 ай бұрын
Thanks for advice ❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Always welcome
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ፣ ጥሩ መረጃ ነዉ ።
@ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
@ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ እኔ የህፃናት ልብስ ቤት አለኝ ደብረ ብርሀን ግን ትርፌ ትንሽ ናት 50ብር በዛ ከተባለ እኔ የማመጣው ከነጋዴ ነው እና የሚያከፋፈሉበትን ቦታ ብትጠቁመን ከአዲስ አበባ ነው የማመጣው ከዚህ በፊት
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Eshi አፈላልጋለሁ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 ай бұрын
መቁሊያ በኤሌክትሪክ አለ በተለይ አረብሀገር ያላችሁ ከሺኤን ግዙ በጣማ አሪፍነው ።በጣም ያምራል ይጣፍጣል እኔ ስላየሁት
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
ምንድነዉ የሚባለዉ ሰሙ?
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ጎበዝ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 ай бұрын
እረኢቶም ሞልቶዋል
@FevenAsrat-v9e
@FevenAsrat-v9e Ай бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እከታተልሀለዉ አሪፍ አቀራረብ ነዉ
@Hani.A.M.M
@Hani.A.M.M 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@g.haweriag.tsadik7846
@g.haweriag.tsadik7846 4 ай бұрын
berta betam good information
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
OK thanks
@zinab8199
@zinab8199 4 ай бұрын
ቡና አዋጭ ነው ግን ከትልቅ ከተማ ሰው የሰለጠነ ስለሆነ ኢተርኔት ብቻ ተጠቅመው ቡናቸውን ጠጥተው ይወጣሉ የገጥር ከተማ አካባቢ ደሞ ጫት ይዘው ተወዝፈው ሲውሉ ነው የሚታየው ብዙ ጊዜ እናመሠግናልን ሀፍትሽ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ያው ማዘመን ነው እስከመቼ
@zinab8199
@zinab8199 4 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman ኢሻአላህ
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዎንድም
@JIJIKUMA-j2v
@JIJIKUMA-j2v 22 күн бұрын
Woow Ameseginalew bemigeba gize new mikirihin yagenyehut.
@MihretAmaru
@MihretAmaru 3 ай бұрын
Betam ameseginihalehu Wendime melikam sew neh bewunet❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Thanks
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 ай бұрын
ተባረክ
@temesgenduresa6283
@temesgenduresa6283 Ай бұрын
Gobez, sile kininetih geta yibarkih
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman Ай бұрын
Amen
@aminayasin4428
@aminayasin4428 4 ай бұрын
ሰብስክራብ ማድረግ ሲስህ ነው ቅን ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን በጣም ጥሩ ነው ወድጀዋለሁ ኢንሻአላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ምን እሰራለሁ የሚል ጭቀቴን አስወግደህልኛል ጀዛህ አሏህ ኸይር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Shikuren abshiri
@user-Manatube
@user-Manatube 4 ай бұрын
Thanks 👍
@HiwotJojo
@HiwotJojo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@akmam5900
@akmam5900 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለምትነግረን በሙሉ ያነቃል ለሥራ አንተም በርታ እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
እሽ
@RozinaAfework
@RozinaAfework 3 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለው
@KedijaAdem-sk5iq
@KedijaAdem-sk5iq 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ ስለምታቀርብልን ሀሳብ በቀጣይ ስለ ናፍታ ወፍጮ እና በመብራት ስለሚሰራ ወፍጮ ስለስራውና አጠቃላይ ካፒታሉን ስራልን ❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Eshi
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 3 ай бұрын
እረ ወድሜ ቡናን ማጠብ ይዘቱን ያሳጣዋል ከታጠበ ደሞ በደንብ መድረቅ አለበት ሲል አንድ ባለሞያ ኮሜዲያን እሸቱ ያቀረበው ሰው ሲያወራ ሰምቻለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
ህልም እንደፈችው ነው እኔ የማቀርበው የተዋጣላቸውንና ብዙ ልምድ ዬላቸውን ነው
@meserettekie1421
@meserettekie1421 8 күн бұрын
አኔም ሰምቻለሁ
@AnoleEshetu
@AnoleEshetu 2 ай бұрын
Wow
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d
@HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d 4 ай бұрын
great!!!!
@lemlemdamtew-z5z
@lemlemdamtew-z5z 4 ай бұрын
Egziabhere yebarekehe endesemeke behabte lay habte yechemereleke❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Amenn
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 2 ай бұрын
በዚ ቪዲዮ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ ወንድሜ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Ok thanks
@kalbashoyoutube4603
@kalbashoyoutube4603 Ай бұрын
መሸአለ አለህ ይጠብቅህ ሰዉ መጥፎ ነገር የስተለልፋል አታ የምተስታለልፈዉ መልክት ይማቻል
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman Ай бұрын
Thanks
@BrktiMiki
@BrktiMiki 4 ай бұрын
❤❤❤❤thanks
@MareguMaregu-x6b
@MareguMaregu-x6b 7 сағат бұрын
በቅርቡ እከፍታለሁ ከሸቀጣሸቀጥ ወደ cofee house ልከፍት ነው
@MaryamMohamed-eu6iq
@MaryamMohamed-eu6iq 3 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ግልፅ አነጋገር
@Zuhafamily
@Zuhafamily 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን
@UmuSobriety
@UmuSobriety 4 ай бұрын
ጎበዝ በርታልን እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኽይር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ሽኩረን
@MimiMimi-iu3yj
@MimiMimi-iu3yj 4 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው
@Amina-z2w
@Amina-z2w 4 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ይጠብቅህ እውቀትህን የብዘልህ እድሜ ጤነህ ገንዘብክን አላህ ይበርክልህ ቅን ሰው እኔ በበኩሌ ከመንም የለገኘውትን ተስፈ ሞረን ከንተ አግኝቸላሁ የንተን ቢዲዮ መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ መጨነነቅ ትቸላሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Abishir
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 4 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ሽኩረን
@hawwahawwa812
@hawwahawwa812 4 ай бұрын
በርታእናመሠግናለን😊
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Ok
@bereketWogayehu
@bereketWogayehu 4 ай бұрын
Wow በጣም ምርጥዬ ነሽኮ ፦ ይመችሽ ወንድሜ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Thanks
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ የስራ ሰው
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ወዲማቺን በርታልን ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አሜን
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 4 ай бұрын
Bro 👍❤️
@ToibabintMohammed
@ToibabintMohammed 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረብክልን አላህ ይጨምርልህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Amen
@fortunaalemseghed230
@fortunaalemseghed230 4 ай бұрын
Deg sew ❤
@muluabate4574
@muluabate4574 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
አሜን
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 3 ай бұрын
Betam tiru chanl new.
@meharitsehaye3430
@meharitsehaye3430 4 ай бұрын
በርታልን እናመሰግናለን
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰ይመችህ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 ай бұрын
እድሜጤናይስጥህ
@getnetlisanework-zk3zy
@getnetlisanework-zk3zy 4 ай бұрын
በርታ ❤ ከተቻለ የሚቀጥለውን አትክልት ቤት ( ጁስ ቤት) ብትለቅ
@BurtukanHafte
@BurtukanHafte 2 ай бұрын
ይህንን ካፋሀው ለመክፈት ይበቃል አጠቃላይ የቤቱ ክራይስ
@kumeebba
@kumeebba 4 ай бұрын
Tebarek wendime
@Mhrete
@Mhrete 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን በቀጣይ ደሞ የሸቀጣሸቀጥ ስራ አቅርብልን እሱን መስራት እፈልጋለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
OK
@ፋፊyasin
@ፋፊyasin 4 ай бұрын
ጀዛከላህህህ ኸይርርር
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 4 ай бұрын
ፍላጎት አለኝ ልምድ አለኝ ብርም በጥቂቱም ብሆን አለኝ ግን ጤና የለኝም ለዛውም ሰው ሀገር ነኝ እንዴት ልሁን
@TgTg-jv9uf
@TgTg-jv9uf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ
@NatiDemeke
@NatiDemeke Ай бұрын
waw yeleyale
@kassahunyohannes462
@kassahunyohannes462 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@mikeyasaid7466
@mikeyasaid7466 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@tigisttsadik5048
@tigisttsadik5048 3 ай бұрын
egzabher ysth wendme
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Amseginalhu
@SeadaMd-l8h
@SeadaMd-l8h 4 ай бұрын
ሳይክ ትልቅ አሊም የምትመስለን ነገርስ ጀምሮ ጀዛ ኸላህ ኸይር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Shikuren
@SadaSss-c8c
@SadaSss-c8c 4 ай бұрын
ማሻአላህ ♥♥♥
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 4 ай бұрын
Ameseginalew ante dink sew asibe nebere lemekifet ena yebelete ergitenga endihon adrigehengal ena amakifihalew kibret yistiling 🙏🙏
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
Thanks
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 4 ай бұрын
ቡና በዋናነት አቆላሉ ነው የሚያጣፍጠው እሳት ሳይበዛ በትንሹ ቀስ እያሉ መቁላት ከዛ ዋው!!
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
ጥሩ
@hananhassan-p8t
@hananhassan-p8t 4 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ
@BezawitSolomon-c2b
@BezawitSolomon-c2b 4 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 4 ай бұрын
Berta all Masha Allah!!
@Hawa-qs9yt
@Hawa-qs9yt 4 ай бұрын
አህለን👍👍👍
@abe740
@abe740 3 ай бұрын
If the house is decorated exaggeratedly , people may think that the coffee that is selling in that house is very expensive so it should be decorated moderately.
@g.haweriag.tsadik7846
@g.haweriag.tsadik7846 4 ай бұрын
would you please review the steam type of coffee machines from large to small?
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
OK
@sintayehumamo1771
@sintayehumamo1771 4 ай бұрын
You are hero
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 4 ай бұрын
O thanks
@umuhib
@umuhib 2 ай бұрын
በምን እንጠበው ቡናውን የመክፈት አላማ አለኝ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ከትንሽ የጀመረዉ የጀበና ቡና
6:35
Fana Television
Рет қаралды 70 М.