የእሼ ሰርግ 2:-በባለ 5 ኮከቡ ሆቴል* አናስገባም ሰርገኛ::የነበረው ትእይንት!!

  Рет қаралды 1,067,490

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክልን አሽየ መልካም ሰው የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጣቹሁ በፍቅር ያኑራቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@evaevaadam2267
@evaevaadam2267 2 жыл бұрын
💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇 🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦 🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ 2 жыл бұрын
እሽ አችም ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜት አድርጊልኝ አደርግልሽ አለው
@mekdesshiferaw4965
@mekdesshiferaw4965 2 жыл бұрын
@@sebelyoutube
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
@@mekdesshiferaw4965 ወይ ደምሪኝ
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ
@zufanዙፋንአይኒዩቱብ 2 жыл бұрын
@@sebelyoutube ቢደምሩሽም አትመልሽም 😏
@muhibun8776
@muhibun8776 2 жыл бұрын
ውይ እሸቱዬ ወላሂ ላንተ እኔን እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ሰው እስኪ እሸቱን የሚወድ👍👍
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 2 жыл бұрын
Me too ,so nice to see with his mum.
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
ስብስክራይ አርጉኝ
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 2 жыл бұрын
የሼንየሚጠላ ሸይጧን ብቻነዉ
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ውዴ እኔና አንቺ እንደማመር እኔ ደምሪሻለእ አንቺን ደምሪኝ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ ማዕረግ አላህ ያብቃችሁ
@shamsu6910
@shamsu6910 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 2 жыл бұрын
አሜን sis
@ራሕመትይማም
@ራሕመትይማም 2 жыл бұрын
አሚን☝
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rukiyalove4805
@rukiyalove4805 2 жыл бұрын
የሽቱ ድስታ ያስደስተው በላይክ አሳዩኝ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አበባ በቅንነት ደምሪኝ
@Ameinat.askar.Amestori
@Ameinat.askar.Amestori 2 жыл бұрын
ሰርግ በጣም ደስ ይላል
@የፍቅርሰው-የ9ዘ
@የፍቅርሰው-የ9ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ♥♥♥
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
መብሩክ፤yገባሀን፤አተለንጹህ፤ሰዉለነህ፤ተባረክ
@merawit3
@merawit3 2 жыл бұрын
God bless you more beautiful ❤️ 🙏
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 2 жыл бұрын
ከዚም በላይ ይገበሀል አንተ ምርጥ ሰው ።ሁሌም ደስተኛ ሁን ከባለቤትህ ጋር ። አምላክ ይባርካችሁ በሁሉም ነገር ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@zizuyoutube
@zizuyoutube 2 жыл бұрын
የእሸቱ ማግባት ያስደሰተው ማነው 👍 አፈሰችው ይሄን ምርጥ 🇪🇹 ኢትዮጲያዊይ ጀግና
@betekidusan
@betekidusan 2 жыл бұрын
እሱም አፍሷታል
@tibebtadesse3485
@tibebtadesse3485 2 жыл бұрын
tfafesewal eswam lek endesu nat
@demibelcitytub8876
@demibelcitytub8876 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው መልካም ጋብቻ እሼ ውለድ ክበድ ❤️❤️❤️
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
ወዴት ስብስክራይ አርጉልኝ
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውዴ አደርግልሻለው
@demibelcitytub8876
@demibelcitytub8876 2 жыл бұрын
@@haymacookingstyle9533 ግቢ በኮመንት ❤️
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችዉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችው ❤❤❤❤
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 2 жыл бұрын
Egziyabeher tedarachun yebarek
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 2 жыл бұрын
ማን ይሁን እንደኔ ሰርግን እየተመኛ የቀረው በስደት ምክንያት 😥እሼ ለንተ በጣም ደስ ብሎኛል ቀር ዘማናቹ በደስታ የተሞላ ይሁን ውላዱ ክበዱ 😍😍😍
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
እኔአለሁ😭
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Ine allaha yiwofikesh sidate sayihon allaha silalelo new
@irizzvera8041
@irizzvera8041 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕♥️💕💕💕💕💕❤️💕♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕❤️💕
@زمزماندرس
@زمزماندرس 2 жыл бұрын
እንደ ታልሄድን አይለቀን ምኞት አያልቅም በኔ አደም ለቀቅ አርጊው ወዷ
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 2 жыл бұрын
@@زمزماندرس አይሞላ ኑሮ አይለቅ ስደት እንድሁ አለቀ እድሜያችን 😥😥😥
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
ምንም ድምፃቸው ሳይሰማ ደግሰው እንዲ ካለቀ በኃላ ቪዲዮ መልቀቃቸው በጣም አሪፍ ነው:: የማንም ዩቱበር ላይቭ ገብቶ በየፌስቡኩ መነጋገሪያ ሳትሆኑ የራሳችሁን ዘመድ ጏደኛ ብቻ ጠርቶ እንዲህ privacy በተጠበቀ መልኩ መደገስ ደስ ይላል:: እንደኔ ግን በቤተክርስቲያን ብታደርጉት ይበልጥ ያምር ነበር:: ሰንበት ት/ቤት እንደማደግህ እና ገዳማትን እንደመርዳትህ:: ግን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ!! ❤
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 2 жыл бұрын
እሼ አንተ መልካም ሰው ነህ ከዚህ በላይ ይገባሀል ዘመንህ ሁሉ ይባርክ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ
@አላህነውወኪሌ-ጠ3ረ
@አላህነውወኪሌ-ጠ3ረ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አይቶ ሳይጠግብ ቪድወው ያለቀበት? ደስ ሲሉ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
እኔ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይችን ሰአት በጉጉት የጠበቀ መልካም ጋብቻ ❤️❤️❤️🙏🙏
@2127
@2127 2 жыл бұрын
እኔ🤣🤣
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ይመችሽ ብቻየን አይደለሁ😌
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
የኔ ውብ አበባ በቅንነት ደምሪኝ ስውድሽ
@maekel6789
@maekel6789 2 жыл бұрын
እኔ አይዞን ከሰደመልስ ኸይረኛ ይወፍቀን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ሙሽሪት ልመጂ ከእናትሽ ከአባትሽ ባልሽን እሼን ውደጂ የአብርሃም የሣር ጋብቻ ይሆንላችው ውለዶ ክበሮ 🙏ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችው 🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@tewabechbekele389
@tewabechbekele389 2 жыл бұрын
እሼ ወንድማችን የአባቶች ፀሎት ምርቃት በኑሮህ በትውልድህ ይደር የለፋህላት ቤተክርስቲያን እድሜህን ከጤና ከተቀደሱ ልጆች ጋር ታድላች፡፡ ቆንጅዬዋ የእሼ ሚስት ተባረኪ በሀይማኖት በምግባር ይበልጥ ከዚህ በላይ ሰርታችሁ በክብር ላይ ክብር እንዲጨመርላችሁ በርቺ፡፡ የስራ ባልደረቦችሁ የሚወደዱ የተባረኩ ናቸው ደስ ሲሉ ደሰታቸው ሲታይ ባንተ ሰርግ
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
ጆከኛ ቀልደኛ ሰው በአለሙ ላይ ወይም በጋብቻው ቀን ላይ እንደዛው ይመስል ነበር የእሼ ግን ከዚህ የተለየ ነበር ድብልቅልቅ ያለ ደስታ ድንጋጤ ሩህሩህነት ብቻ ሁሉም በአንድነት የደስታ ቀን ምልክት ናቸውና እሼና ሜላት የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን የትዳር አለም ያድርግላችሁ❤🙏
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
ካንገቷ መስቀሉን ሳየው እንዴት ደስ ኢንዳለኝ በማርያም፣ የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራቹህን ያብርሃም የሳራ ይድርግላቹህ🙏🙏🙏🙏
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 жыл бұрын
እኔም
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 жыл бұрын
የ አብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውብ አበባ በቅንነት ደምሪኝ
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 жыл бұрын
@@zediyoutube7810 አንቺ ብለሽኝ✅✅
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
@@mesimesi2950 ውድድድድድ የኔ ልዩ
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 жыл бұрын
@Sebez Mereja ሰበዝ መረጃ እረረ ምን ገዶኝ ያገሬ ውቦች✅✅✅
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 жыл бұрын
@@zediyoutube7810 💖ክበሪልኝ እኔም ውድድድ ላላገባችሁ እንደ እሼ አይነቱን ቅን ሰው ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ማነው የአሼ ደስታ እንደኔ ያስደሰተው እልልልልልልልልልልልል
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
ወዴት ስብስክራይ አርጉልኝ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ሸ8ሠ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ሸ8ሠ 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እውነት ደስታ ያስለቅሳል የእናቶችን ደስታ ሳይ ያስለቅሳል የደስታ ልቅሱ ደስታህ ደስታየ ነው አሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@lidacall2510
@lidacall2510 2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ብቻ ነው ሰው ሰርግ ሲደግስ በጣም ይሸወዳል እሼ ግን ሰርግን የሸወደ የመጀሪያዉ ኢትዮጵያዊ
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 2 жыл бұрын
✝️ማህተብሽ እስከመስቀሉ ስታምሪ የተባረከ የትዳር ዘመን እንኳን ደስ አላችሁ.. የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ለዚህ ክብር እንዲያበቃኝ ምኞቴ ነው🙏
@liyumedia-9430
@liyumedia-9430 2 жыл бұрын
የሙሽሮች ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ደስታችሁን ግለፁላቸው
@mulu1621
@mulu1621 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እሼ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁን የማዳም እንቁ ቅመሞችዬ እናተም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
አሜንውዴ❤🙏🌹
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
ወዴ ስብስክራይ አርጉኝ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
የኔ ውብ አበባ በቅንነት ደምሪኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@haymacookingstyle9533 demerign melesalewu
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 አርጌልሻለው የኔም እንዳትረሺ ውዴ
@genetgetaneh3084
@genetgetaneh3084 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንዳገባ ነው የቆጠርኩት የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም አንተ መልካም ሰው ነህ ሙሽሪት እሼን በደንብ ተንከባከቢ ብዙ አደራ አለብሽ ማስኮረፍ ማበሳጨት በህግ የተከለከለ ነው ምክንያቱ እሼ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ይመችህ ወንድሜ
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
አፈሠቺው ይህንን የመሠለ ቀልጣፋ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ
@romantakel1326
@romantakel1326 2 жыл бұрын
የእሼ አድናቂ ነኝ! እንደህፃናቱ ሁሉ የሱን ማግባት ሁሌ እጠብቅ እመኝ ነበር:: ዛሬጊዜው ደርሶ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሔር በመልካም ነገር ሁሉ ይባርካችሁ! አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@emanmami5968
@emanmami5968 2 жыл бұрын
እሼን የለደች ያገባች ሴት ከነ ቤተሰቦቻ ፈጣሪ የመረቃቸው ናቸው ሙሽሪት አድሎሻል ማሻአላህ በፈጣሪ ስም የተሞላ የደስታ ባለቤት ያርጋቹህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@etsubdinkaklilu2056
@etsubdinkaklilu2056 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ወንድም እመቤቴ እንኳን ለዚ ቀን አደረሰችህ! ጋብቻችሁን የ አብረሀም እና የሣራ ያርግላችው
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
እሹቱ ወንድማችን እንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሙሽሪት እህታችን በአንገትሽ ላይ ያለውን ማህተብ ከፍ ብሎ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል ማርያምን የአብራሃም የሳራ ያድርግላችሁ ደስታቹህ ደስታዬ ነው እሹቱ መልካም ስው ለመላው እድናቂዎችህ ለቤተስቦችህ እንካንም ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 2 жыл бұрын
እሼ የተባረክ ሰው የምታመልከው አምላክ ትዳርክን ይባርክልክ ወንድምዬ። ትዳርክን እንደ ሳራ እና እንደአብረሐም ይባርክልክ ዘርክን እንደ ያእቆብና ሊያ ያብዛልክ ቆንጅዬ ናችው ሁለታችውም 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏
@fafitube6702
@fafitube6702 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለናተ ልቤ በደስታ ተሞላች አላህ ሂይወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ውለዱ ክበዱ ❤
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤❤❤👏👍👈
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
ደስስ የሚል ኮመንት አንችንም ደስስ ይበልሽ ማማየ
@fafitube6702
@fafitube6702 2 жыл бұрын
@@natytube3604 አሚን
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሁልግዜም መልካም ነገር ሲያረግ ፈጣሪም ሂወቱን መልካም ያረገዋል አሼ የናንተ ደሰታ የሁላችንም ደስታ ነው ትዳራቹ ይባረክ ጅማሪያቹ እንዳማረ ፈጣሪ መጨረሻቹንም ያሳምረው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ🌷🌷🌷🌷🌷
@jemiladoha3223
@jemiladoha3223 2 жыл бұрын
ፍቅር መስላኝ ነበር እሸቱን የምትወዱ በላይክ ግለፁ😍😍😍😍
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ፈጣሪ ያርግላችው ወልዳችው ለመሳም ያብቃችው 😍😍😍😍😍😍
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ!!!!የኛ ተወዳጅ እሼ እንኳን ለዚህ ለተባርከ ቀን አደርስህ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይህች ቀን የናፈቀው እሼና ሜሉ ትዳራችሁ ይባረክ ተጋቡ ተፈቱ ከሚባል ወሬ ይሰውራችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ በላይክ ግለፅ መልካም ጋብቻ
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 2 жыл бұрын
እሼ እንኳን ደስስ አለህ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ልክ እንደ እናተ መልካም እና ደጋግ ኢትዮጵያዊ ልጆች ተኩልን ውለዱ ክበዱ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችህን ይባርክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችህ ደስታችህ ደስታችን ነዉ ❤❤❤
@እቱገላ-መ3ፀ
@እቱገላ-መ3ፀ 2 жыл бұрын
እሼ ድንቅ ሰው የኛ ሙሉ ሀበሻ መልካም ገብቻ የአብርሃም የሰራ ይሁን ወልዳቹ ሰሙ 😍
@ETechMedia1
@ETechMedia1 2 жыл бұрын
*የእሽቱ ደስታ ያስደስተው ብቻ ሳይሆን በጣምምም ያስደሰተው እስኪ ላይኳን ገጭ*
@ሕይወትየስላሴልጅ
@ሕይወትየስላሴልጅ 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የመዳምን ስራ ተሎ ተሎ የጨርሰወ የእሼ እና የሚላትን ሰርግ ለማየት ስራ የጨርሰዉ መልካም ጋብቻ እሼ እና ሜላት❤👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
እንደማመረ ውዴ
@ፀሀይየማርያምልጅ-በ6ዘ
@ፀሀይየማርያምልጅ-በ6ዘ 2 жыл бұрын
ማንው እንደኔ የሸቱ ደስታ ያስደሰተዎ እሸቱ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ
@kef1613
@kef1613 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ ምርጦችየ እምወዳችሁ♥💋😘 በይሰሞን እናንተ ናችሁ ድንቅ ልጆቻችን አስደስቱን ድንቅ ልጆች እስኪጀምር በጉጉት እንጠብቃለን እሸ ምርጥ ሰው 😘
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ የእነ አብርሃም እና የሳራ ይሁንላቹ 🥰🥰🥰🥰
@እኔማነኝ-ፐ7አ
@እኔማነኝ-ፐ7አ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነን የመዳም ቅመም ለእኛም ያድለን ያገሬ ልጆች
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
😂😂😂
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን🥰🥰🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@Sebez Mereja ሰበዝ መረጃ እሺ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
የኛነገረተይውአንችው፣ሁልግዜበመዳምኩሺነ፣መረመጥመጥ፣ክክክክክክክ
@kiyaethio
@kiyaethio 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ 😍😍😍🌹
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ለዚች ቀን አላህ ይብቃችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ ፈጣሪውን የሚፍራ ለፈጣሪው የሚታመነውን ጥሩ የትዳር አጋር ይስጣችሁ የኔ ስደተኞች አይዞን አልፍም እንዳትሉ ያልፋል አሼ ምርጣችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
የዎልየ ቆንጆ ውድድድድድድ የኔ ውብ አበባ በቅንነት ደምሪኝ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Ammiin lachim allah yiwofikesh
@vipvp4386
@vipvp4386 2 жыл бұрын
አሚንን
@vipvp4386
@vipvp4386 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ
@meklitmengiste5680
@meklitmengiste5680 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር እበቃችሁ ትዳራችሁን የእብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤️❤️❤️
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 2 жыл бұрын
እሼ መአልካም ሰው ነአክ እንኳን ደአስ ያለክ
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 жыл бұрын
እሼየ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ደስታህ ደስታችን ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ እስቲ እንያችሁ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የእሼ ደስታ ያስደሰተው እስኪ በላይክ ፍቅራችውን አሳዩኝ ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ለሡ መልካም ጋብቻ የምንወድክ❤
@yegnatube7556
@yegnatube7556 2 жыл бұрын
እሹዬ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ 💚💛❤😍 በፍቅር ኑሩ ሽ አመት 👍😍 ሙስሊም ክርስቲያን ብለህ በበጎ ስራህ የማትከፋፍል መልካም ሰው ነህ 🕌💒🇪🇹 ትለያለህ እውነት እሹዬ 😍👍
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 жыл бұрын
ደሰ ብሎናል እናተ መልካም ሰዎች ያብራም የሳራ ያርግላቹ አሜን ውለዱ ክበሩ አብራቹ ጃጁ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@fentadagnew6375
@fentadagnew6375 2 жыл бұрын
ወደር የሌለው ስርግ ነው የሚወለደውም የተባረከና እንደእንተና እንደ ውድ ባለቤትህ ላገሩና ለቤተስቡ ታዛዝና አገልጋይ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!!!!!!!!!!!!!!!
@wegayehuabebe7749
@wegayehuabebe7749 2 жыл бұрын
እሽዬ ሜላትዬ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ❤❤❤❤
@tigistgetabalew384
@tigistgetabalew384 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለቹ ! የአብረሃምና የሰሣራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤❤
@አፀደማርያምየድንግልልጂ
@አፀደማርያምየድንግልልጂ 2 жыл бұрын
❤😍😘 ለምን እንደሆነ ባላቅም በእሸ ሰርግ ደስታየ ወደር የለዉም ቅመም ሁኑ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
ሜሉየ የኔ ውብ አበባ የኔ ልእልት ውድድድድድድ በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል የእብራህምና ሳራ ያርግላቹሁ ዉለዱ ክበዱ የኔ አስተዋዮች እስቲ በእሼ ሰርግ የተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ
@ጨዋታከሸገርልጅጋር
@ጨዋታከሸገርልጅጋር 2 жыл бұрын
ይገባካል ምርጥ ሰው ነህ ወልዳችሁ ለወግ ለማእረግ ያብቃህ ገና በለጋ እድሜ ለኢትዮጵያ የደከምከውን ዋጋ የአባቶቻችን አምላግ ዋጋህን በልጆችህ ይካስህ❤ እንወድካለን ህሌም ደስታክ ደታችን ነው
@abditube35
@abditube35 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ደስታህ ደስታችን ነው እንኳን ደስስስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🥰🥰
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ በሀብት ተትረፍረፉ የድንግል ልጅ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያደስተው በተለይ የሸቱ👍😍
@sameeramohammed6231
@sameeramohammed6231 2 жыл бұрын
የደስታ እንባ እያለቀስኩ ነው ወላሂ😭😭😭 መልካም ጋብቻ እሸቱ
@jonathanmaurer9629
@jonathanmaurer9629 2 жыл бұрын
እሸቱ ወንድማችን ምርጥ ኢትዬጵያዊ እና መልካም ሰው ስለሆንከ ፣ ትዳርህንም ፈጣሪ የተባረከ እንዲያደርግልህ ከልብ እመጝልሀለሁ።
@evejandi3167
@evejandi3167 2 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም በዓለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ ሜሉም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጨዋ 🥰🥰
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 2 жыл бұрын
የሸቱን ደስታ ያስደሰተዉ like ያርግ💓💓💓💕💖
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ስሜታችን አታቆርጡት ደቂቃ አርዝሙት መቸም አመት ይፈጃል ደስታህ ደስታችን ነው😍😍😍😍
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Teketatay filim nw
@amena3575
@amena3575 2 жыл бұрын
@@Dimbi378 😂😂😂😂
@kemliatube2034
@kemliatube2034 2 жыл бұрын
አብዛሀኛው እመጨርሻው ለይ በጠም ነው ያናደዱኝ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ። የማዳም ቅሞች እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን።🙏🙏
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
እሽዬ የኛ መልካም ትሁት ወንድማችን እንኩዋን ደስ ያለህ ይሄ ላንተ ሲያንስህ ነው የመልካም ሰው ጥግ ነህ ትዳራችሁ የተባረከ እድሜ ልካችሁን የማያልቅ ፍቅር ያብዛላችሁ
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 2 жыл бұрын
እሽዬ ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል, ጋብቻን ሁሉን ይሚችል ጌታ ይባርክልህ, እንዳንተ ቅን ዘር ይስጥህ
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
በደስታ የተጋቡ ጥንዶችን እንደማየት የሚያስደንቅ ነገር የለም። በተጨማሪም ደስታዎ ሁልጊዜ በፊትዎ ላይ ባለው ፈገግታ እና በአይንዎ ውስጥ ባለው ደስታ ይንፀባርቃል! ሩሁስ ጋማ ብለናል ከ Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 መልካም የሠርግ ዓመት!
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእሁንውዴዋ
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
የሠው ደሶታ የሚያስደስተው 👍 እሸት እንኳን ደስ አለህ እግዝአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ያስምርላችሁ በልጅ ተባረኩ💝💝💐
@sadatube6206
@sadatube6206 2 жыл бұрын
ጀግና እኳን ደሰ ያለህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ ለዚህ ጀግና በላይክ አሳዪ እሰኪ
@Ekram475
@Ekram475 2 жыл бұрын
🥰🥰👍👍
@medinabetgerage6156
@medinabetgerage6156 2 жыл бұрын
አሽዬ አስተዋይ የውኩል ሰው አላህ እስከ መጨረሻው ያሳምርልክ ወልደክ ለመሳም ያብቃክ ያተ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው ደስታ ከግንክ አይለይ ኢሻ አላህ
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ዋዉዉዉዉ በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ሠርግ። ምነው ወይ አልጠራኸን ቪዲዮህን እንኳን ለቀቅ አርገህ ብትለቅብን ደስ ይለን ነበር። ለማንኛውም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!
@tghabesha4662
@tghabesha4662 2 жыл бұрын
ማርያምን በደስታ ልሞት ነው 😍😍😍😍 ቀጣይ ቶሎ ይለቅቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 2 жыл бұрын
ጌታሆይ እኘንም ለዚህ ያብቃን የማዳም ቅመሞች😍🙏
@selniስልኔ
@selniስልኔ 2 жыл бұрын
ላቺ ያለው የትም አሄድም 👍👍👍💐
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@selniስልኔ ደምሩኝ❤
@Asiatube
@Asiatube 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ኢትዬጲያ ሀጠራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገር ሰላም ስትሆን ሁሉም እንደፈለገ ይንቀሳቀሳል በስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን በቅርብ ቀን ፈረጃውን ያቅርብላቸው በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ አላህ በቃ በላቸው በላይክ አሳዩኚ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 2 жыл бұрын
የኔ ውብ አበባ በቅንነት ደምሪኝ
@rahelnega5640
@rahelnega5640 2 жыл бұрын
ትዳራችሁን ያብርሃንና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እሸቱዬ። ልጀ ግን በጣም አዝናለች የሸቱ ሰርግ ሣልጠራ ብላ መልካም የትዳር ዘመን
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 2 жыл бұрын
ጋብቻው ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ቀን ነው ውለዱ ክበዱ 💐💐💐💐♥♥♥♥
@seadatube6699
@seadatube6699 2 жыл бұрын
ከአላህ በታች እውነተኛ ፍቅር ጥንካሬ ና ሀይል ነው! ተፋቀሩ ተዋደዱ ተጋቡ ተዋለዱ ዘራችሁን አብዙ 🇪🇹🇪🇹💞
@ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ
@ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የእሸ ቱደስታ ያስደሰተው👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እሼ❤ሜሊየ❤እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ❤ የመዳም ቅመሞችየ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን❤🥰🥰ዛሬ ግን ከፍቶኛል በላይክ አፅናነኑኝ😭😭😭😭😭
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Abshire mareko inem asariye akitelo lidafagn new iski dua argulign
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
አሜንአይዞሽማር አይክፋሽ ያልፋልሁሉም
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሂቴ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
@@hdbbcbgfg916 እሽ አመሠግናለው❤
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 😭እሽ አደርግልሻለው አይዞሽ ፈጣሪ የእራሳችንን የሆነ ነገር ይስጠን😭😭😭የሰው ፊት ከባድ ነው መረረኝ
@tigstetekle768
@tigstetekle768 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሼ ምርጥ ሰዉ
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 2 жыл бұрын
እሽ ምርጥ ሰው እንኳን ደስስስስ አለህ ደስስስ ብሎኛል የምር ስወድህ እናቴ የወለዳችህ ያክል ይሰማኛል 😘😘😘🌹🌹🌹
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
ማነው እሸቱ እደኔ የሚወደው እስታ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍😍
@ebbaftube
@ebbaftube 2 жыл бұрын
ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ፤ መንታ መንታ ወልዳችሁ ለወግ ለማዕረግ አድርሱ።
@robaberhanu22
@robaberhanu22 2 жыл бұрын
Ameen ebbafiye 🙏
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
ትዳራቹ ይባረክ መልካም ጋብቻ
@mekidesmekidesmolla3387
@mekidesmekidesmolla3387 2 жыл бұрын
እኔ የተዳርኩ ነዉ የመሰኝ በደስታ ልፈነዳ ነዉ እሼ የኔ መልካም ሰዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🙏🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
እሸ እና ሜሉ ጋብቻሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያብርሀም እና የሣራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ እሸ መልካም ሠው እኮን ለዚህ ክብር አበቃህ
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ጋብቻቹ የአብረሀም እና የሳራ ይሁን ♥♥♥
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 жыл бұрын
ለዛ ያለው : ስርዓት ያለው ደስ የሚል ሠርግ!!! የእግዚአብሔር መንፈስ አብሯችሁ ይኑር:: የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ::
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ
@ዜድዩቱብ-ጠ9ኰ 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu እሸቱ የምረኝ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እኳን ደስ አላችሁ የሸቱ አድናቂ ለሆናችሁ በሙሉ 😍😍
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እሼ የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
የአለም የሲሳይ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ከበሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እመቤት ተጠመቃችሁ 🙏❤️ ውድ ሙሽሪት ወንድማችንን አደራ ምርጥ ሚስት እህት ናት ጓደኛ ሁሉ ነገሩ እንደ የምትሆንለት ተስፋ አረጋለሁ ወንድማችንን አደራ 🙏❤️
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
የእሼ አድናቂዮች እስኪ እንያችሁ መልካም ጋብቻ የምትመኙለት እስኪ👍 እንያችሁ😍😍
@hailahails8365
@hailahails8365 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@wudineshhailu7015
@wudineshhailu7015 2 жыл бұрын
Congratulations to both of you. You both looked stunning. May God bless your marriage. Eshuya, i am sue every Ethiopia people would be so proud of you with your kind heart and accomplishment. May God bless your journey with your beautiful wife. I hope to see you soon with God’s Grace .
@esaid9829
@esaid9829 2 жыл бұрын
May all those prayers you two have received from the elders at the weeding materialize into your lives together . Eshetu have been bringing so much joy to Ethiopians through his comedy shows, KZbin programs and spreading those unforgettable humanitarian works to those in need during a very difficult times our country have been facing. Thank you for sharing this weeding video Best wishes " Ye'zare amete ye Mamitu/Mamush Abat ena,natte" Amen! 🌠
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
እንደማመረ
@esaid9829
@esaid9829 2 жыл бұрын
@@sebelyoutube ?
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
@@esaid9829 🙄
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
እረ ሙሉዉን ልቀቅልን ለማንኛዉም እንኳን ደስ አለህ እሼ ትዳራችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Aterira3106
@Aterira3106 2 жыл бұрын
እሼዬ የምወድህ እንኳን ደስ አለህ። በጣም ደስብሎኛል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ፈጣሪ ደሞ። እሼ እኛ ቤት እሼ ፍርፍር ነው የምንበላው በብዛት ስለዚህ ከቤታችን ስምህ ጠፍቶ አያቅም። ❤😇
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН