በስርጎ እለት ስርጎ ወደ ሀዘን ተለወጠ እናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ።

  Рет қаралды 166,712

19 Media

19 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 393
@NigistEthopia
@NigistEthopia Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው ለኛም ፅናት ይስጠን😢😢😢😢
@AsXx-z6g
@AsXx-z6g Күн бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ምን ይሳናታል🙏🙏🙏 ማሪያም አማላጅ ናት❤
@NigistEthopia
@NigistEthopia Күн бұрын
አሜን፫እግዚአብሔርሆይእኔኃጢያተኛውልጅህም ፅናቱ ስጠኝ አባቴ😢😢እግዚአብሔርይባርክሽእህታችን
@ErimiyasSetegn
@ErimiyasSetegn 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት ለሁሉም ነገር ትግስት ያሰፈልጋል
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ፅናት የሰጠሽ ምክንያት አለው።
@yab-y8n
@yab-y8n 4 сағат бұрын
ስሰማው በጣም አለቀስኩ ያንተ ትግስት እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ማረልክ❤❤❤❤❤❤
@RedietDerso
@RedietDerso 2 сағат бұрын
የኔ እህት ደስ ትያለሽ ትግስትሽ ለሁላችንም ትምህርት ሁሉናል እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@EphremWende
@EphremWende 9 сағат бұрын
አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በቸርነቱ ይጎብኘን
@YeshiharedTefera
@YeshiharedTefera 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!
@Yehuala-c4z
@Yehuala-c4z 3 күн бұрын
,አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነትም መታገስ ዋጋ እንዳለው ነውር ያስተማርሽን እግዚአብሔር ትዳርሽንም ልጆችሽንም ይባርክልሽ
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 4 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መድሃኒዓለም እንደዚህ አይነት ፅናት ይስጠን በእውነት ❤
@HabtamuGirma-c9y
@HabtamuGirma-c9y 4 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።
@tigaethio
@tigaethio Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር አሰራር ነው እሱ ከእኛ ይልቅ ያውቃል አምላካችን ትግሰት የመግሰት ሰማያት መግቢ በር ናት ትግሰት ይሰጠን
@TSEGA-21
@TSEGA-21 10 күн бұрын
ይህ ገራሚ ትግእስት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ይጠብቀን
@19-media
@19-media 10 күн бұрын
Amen
@galmam-p4f
@galmam-p4f 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@samiraWeit-c3j
@samiraWeit-c3j 8 күн бұрын
አሜን
@sebelegember5830
@sebelegember5830 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@meazanegashgebre7684
@meazanegashgebre7684 3 күн бұрын
P +-❤​@@19-media
@AmarechSahile
@AmarechSahile Күн бұрын
በእውነት ገና ሳዳምጠው ነው እንባ የተናነቀኝ ምን አይነት ሰው ብትሆን ነው ታድለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ሰጥቶሀል ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ❤❤❤❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 2 күн бұрын
ጌታ የተባረከ ነው እደኛ ኣይደለም ወደሱ ስትቀርብ የተሻለ ይሰጥሃል የነሱ በረከት ለሁሉም ይድረስው
@WeyesusJemal
@WeyesusJemal 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ሀዋርያ ነች እንደዚ ያለእምነት ፈጣሪ ያድለን
@MeazaTestifanos
@MeazaTestifanos Күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen egziaber ysitelign kalehiwoten yasemalin
@محمد-ش2ه7م
@محمد-ش2ه7م 23 сағат бұрын
እግዚያብሔርለሁላችንንም ልቧና ይስጠን
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትግስቷ ፅናቷ ግረም ነው
@SelamBogale-ph3nx
@SelamBogale-ph3nx 3 күн бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ጠብቆ የሚያፍር የለም ስሙ ይባርክ
@WubayehuMeseret-y4p
@WubayehuMeseret-y4p 5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ። እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆን
@AlazareWelda
@AlazareWelda 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችዊ
@SerkiMinda
@SerkiMinda 4 күн бұрын
በጣም ይገርማል እግዚያብሔር ሁሌም ድቅ ነው የሚጠቅመንን ነው የሚሰጠን የህታችንን ጥንኳሬ በጣም ይገርማል
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 10 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ለበጎ ነው ያንን የከለከላት እርስዋም ጎበዝ እግዚአብሔር ን ያወቀች ናት የተባረከ ያርግላት
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x 3 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@AnAn-fy4vg
@AnAn-fy4vg 7 сағат бұрын
ከባድ ነው እመብርሀንን ብቻ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚያአብሔር በምክኒያት ነው የሚያደርግልን እህታችን እግዚያአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂❤
@TirsitDerese-u9n
@TirsitDerese-u9n 21 сағат бұрын
Amen amen amen egziabher yimesge n endanchi aynet tigist yisten
@TeshibelaybelachewEmey
@TeshibelaybelachewEmey 3 күн бұрын
እግዛብሄር ለሁሉም ነገር ይመስገን
@AminaDubai-w2p
@AminaDubai-w2p 18 сағат бұрын
ፅናት እምነት ተስፋ❤❤❤❤
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 8 күн бұрын
ወይኔ ደስ ይላል ብዙ ትምህርት ወስደንበታል እግዚአብሄር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤ትዳራቸውን የአብረሀምና የሳራ ያርግላቸው
@KdusanWeldu
@KdusanWeldu Күн бұрын
እግዚኣቢሀር ማስተዋሉን ይስጠን።
@tigabuchekol6433
@tigabuchekol6433 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉ ሁሌም ድንቅ ነዉ፡
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 9 күн бұрын
በጣም በጣም ይግርማል ሴቶ ግን በጣም በጣም ድንቅናት እግዚአብሔር ያግዛት አሜን 🙏✝️🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲❤✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@HaymiSime
@HaymiSime 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራውድንቅነውእውነት ❤ሙሉንአድምጡት❤ እህታችንለኛምለተዋህዶልጆችበሙሉማስተዋሉንያድለንእግዚአብሔር ❤ፅናቷያስተምረናል
@meseratkumelachaw
@meseratkumelachaw 4 күн бұрын
እግዝአብሄር ለኛ የሚገባንን ነው የሚሰጠን
@TsehayDinku-o8u
@TsehayDinku-o8u 6 күн бұрын
እውነት በጣም የሜግርም አሰተማሬ ነው እግዝያቤር ይመሰገን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 10 күн бұрын
እግዚሃበርይ. ይመስገን. ስለ. ሁሉም. ነገር.
@SamrawitsolomonEmire
@SamrawitsolomonEmire 3 күн бұрын
እግዚያቤሰ ሆይ እኝያልነዉንሳይሆን አተእሚጠቅመነነስጠነ
@hjii1398
@hjii1398 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ትእግስት ለኛም ስጠን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@Aster-ts9yf
@Aster-ts9yf Күн бұрын
እግዚአብሔር የህታችንን ማስተዋል ያድልልን በጣም ይደንቃል
@RahelAmare-x5z
@RahelAmare-x5z 9 күн бұрын
ያንቺን ልቦና ያፀና አምላክ የኛንም ልቦና ያፅናልን
@FhfJcjg
@FhfJcjg 5 күн бұрын
እህቴ ላንቺ የሰጠሽን ልቦና ለኛም ይስጠን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TgstMullu
@TgstMullu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር።ይመስግን
@Alemtsehay-t5y
@Alemtsehay-t5y 4 күн бұрын
አሜን ፅናትና ትዕግስትን ተምሬአለው
@ChilotHi-j2c
@ChilotHi-j2c Күн бұрын
ፈጣሬ ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ
@elisabethberhanu355
@elisabethberhanu355 10 күн бұрын
እህታችን በጣም ደስ የምል ፅናት ፈጣሪ ሰጣት የተባረከ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd 7 күн бұрын
እዉነትነዉእግዚአብሔርአይሳሳትምለእሷአልመረጠዉም
@m.e-c3g
@m.e-c3g Күн бұрын
ዋዉ ጠካራ ሴት😢❤❤❤🙏🙏🙏ይመስገን
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Күн бұрын
ትልቁን ፈተናውን አለፈችው ስይጣንን ድል መተዋለች እግዛብሄር የፈቀደው ይህን ነውና አድርጎታል አምላክ አይሳሳትም ጥንካሬንና ቆራጥነትን ያስተምራል በስውነትም ከባድ ፈተናነው
@BayushKindu
@BayushKindu 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Saradesy-y2e
@Saradesy-y2e 19 сағат бұрын
gerame. tegiset❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtabezgizawMersha
@EtabezgizawMersha Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ድንቅ ሥራው ፣ የእህታችንን እንባ አብሶ የሷ የሚሆነውን በጊዜው ስለሰጣት ክብር ለሱ ይሁን፣ እህታችንም እንኳን ደስስስ አለሽ፣ ቤተሰቦችም አባቶችም እንባችሁ ወደ እግዚአብሔር ደርሶ እንዲህ በአማረውን በተክሊል ጋብቻ እንዲፈፅሙ በማድረጋችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ፣ ሙሽሮቹንም በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናቸው !!! በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሼር ያደረክልን!!! 🤲🙏🤗⛪️✝️💙💗💚💛❤️💚💛❤️
@GeteKebede-o6d
@GeteKebede-o6d 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ድግልማርያም መጨረሻች ሁንታሳም ረዉ
@EmebetAdane
@EmebetAdane 7 күн бұрын
እህታችን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽን የአብርሀም የሳራ ያድርግልሽ ሁሌም ቅን አበባ ሁኝ የኔ ቆጆ ኑሮሽ ሁሌም በእግዚአብሔር ፍቅር የተሞላ ይሁን አሜን❤
@ወለተማርያም-ለ6ሠ
@ወለተማርያም-ለ6ሠ 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 8 күн бұрын
ትግስቷ በጣም ደስ ይላል አደለም ይሕን ያክል ተበድለን ምክንያት ፈልገን እግዛአቤሔርን የምናማርር እደዝሕም ለምስጋና ምክንያት የማይፈልግ ሠው አለ ለኛም የኛ የሆነውን እስኪሠጠን የምንጠብቅበት ትግስት ይስጠን
@شيب-ح3م
@شيب-ح3م 2 күн бұрын
አሜን😢🙏♥😌የኔ ትዕግስተኛ ሴት♥🙏
@nalaals6496
@nalaals6496 6 күн бұрын
አሜን እግዚያብሔር ሁላችንም ያበርታን🙏
@HabtamuBelay-q1d
@HabtamuBelay-q1d 4 сағат бұрын
እግዚያብሕእናተጋይሁን
@GenetGeto
@GenetGeto 8 күн бұрын
አህታችን አውነት አግዚ አቤሔር አብዝቶ ይወድሻል ያንቺ በረከት ለኛም ይድረሰን ንፅህናሽ ትግስትሽ የሚገርም ነው ጌታ ሆይ ለኔም ትግስቱን ማስተዎሉን ስጠኝ
@ShetoGetenet
@ShetoGetenet 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሑሌም ስራዉ ድንቅ ነው
@Yosebeny
@Yosebeny 7 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ሰጠን
@HirutalemshetHirute
@HirutalemshetHirute 8 күн бұрын
ደስየሚል ትዕግስት እግዚአብሄር ልቦናሽን አይቀይረው የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@bezakebede6562
@bezakebede6562 10 күн бұрын
እህቴ የልብሽ ፅናትሽ ለኛም እንዲህ አይንፕቱን ፅናት ይስጠን ❤❤❤❤❤
@biriehaile-j5i
@biriehaile-j5i 2 күн бұрын
እኛም እነደዝ ጥንካረና ትእግስት ይስጠን ግታሆይ ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️💒🌿💙👏👏
@GgfGgf-l1g
@GgfGgf-l1g Күн бұрын
ፃድቃኔ ማርያም እናቴ እኔንም ለዚች የመዳን ቀን አብቂኝ በቃበይኝ እናቴ🤲🤲🤲
@AlemneshTigst-c4z
@AlemneshTigst-c4z Күн бұрын
አሜንንን
@AAa-ee6if
@AAa-ee6if 3 күн бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን
@nathalieekmekjian7375
@nathalieekmekjian7375 2 күн бұрын
እኔ የታየኝ ምንአሀል እግዚአብሔ አስተዋይ ልቦና እደሰጣት ነው እም በግዛብሔር የተማመና መቼም አይወድቅም አሁንም ዘራቸውን ያብዛላቸው
@SerkeDemise
@SerkeDemise Күн бұрын
ተመስገን
@temesgengebrehiwot9378
@temesgengebrehiwot9378 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለኛም የሷን ሴት አይነት ትግስት ያድለን❤❤❤❤
@mesksremhabesha3894
@mesksremhabesha3894 9 күн бұрын
እግዚያብሔር ይነስገን እግዚአብሔር እንደዚህታሪክ ይቀይራል ጽናቶ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የያዘ ሁልጊዜም መልስ አለው ተመሰገን ተመስገን ተመስገን
@TenagnAbera-q6v
@TenagnAbera-q6v 8 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@ledateSisaye-fh5pn
@ledateSisaye-fh5pn 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላል
@SolomonGeremew-p6c
@SolomonGeremew-p6c 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል
@NnNn-j8s
@NnNn-j8s 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው ደስሲል ❤❤❤❤❤❤❤
@AYALEWAKALU-k2h
@AYALEWAKALU-k2h Күн бұрын
Ameen yatags ayiwadiqim
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 9 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን😢😢🤲🤲🤲
@FikaduWakjira-c5d
@FikaduWakjira-c5d 3 күн бұрын
እግዝአብሔር የፈቀዴዉ ይሆናል
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ፍጻሜቹህን ያሳምርልን❤❤❤❤
@user-xw9hc6li3p
@user-xw9hc6li3p 11 сағат бұрын
እግዝኣብህር ኣይሳታትም ለሷ የለው የት ኣይሀድባትም የሀው
@NetsanetAnime
@NetsanetAnime Күн бұрын
ፈጣሬ ይመስገን ቃላት የለኝም
@HabitamTadese
@HabitamTadese 8 күн бұрын
አንች ልክ ብለሻል የእግዚአብሔር ትግስት የከበበሽ ነሽ እሱ ይመሥገን🎉🎉🎉
@AregashTadesse-o2r
@AregashTadesse-o2r 7 күн бұрын
አያድርስ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጨብቀን
@MahletEnyew
@MahletEnyew 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@SelamBirhanu-u6r
@SelamBirhanu-u6r 9 күн бұрын
ዋው ሚገርም ፅናት ነው እግዚያብሔር ይጠብቃቸው እደ አብርሀም እና እደሳራ ያር ግላቸው ለኛም አስተዋይ ልብ ያድለን እመብርሀን አትለያቸው
@AliganeshiAbebe
@AliganeshiAbebe 4 күн бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ተዳሪሽን ይባሪክልሽ
@YerimawaNegn
@YerimawaNegn 9 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
@Umboy-n4v
@Umboy-n4v 9 күн бұрын
እህቴ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ጽናቱን ይስጥሸ
@BekeleArgaw-dn9xe
@BekeleArgaw-dn9xe 9 күн бұрын
በጣም,የሚገርም,አሥተማሪ,ታሪክ,ነው,አቡሥ,ለወጣቶች,ፅናተ,ይጠቅማል,
@senaitberhane2280
@senaitberhane2280 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ መዳህኒያለም አፅንቶሽ ለዚህ በቃሽ ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ያፀናላችሁ ታላቅ ነው እምነትሽ ተባረኪ
@AlemBelachew-p4q
@AlemBelachew-p4q 9 күн бұрын
የኔቆጅ
@AnnyeQatar
@AnnyeQatar 7 күн бұрын
በጣም ጽኑ ሴት ነች ጌታ አሁንም በቤቱ ያጽናሽ
@AbebuMulatu-b1n
@AbebuMulatu-b1n 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
@KaseBiru
@KaseBiru 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እህታችን ፅናትሽ ያድለን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 👏🥰
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በደል የሚደርስብን እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ሲያዘጋጅልን ነው።
@brhaHh
@brhaHh 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚሀብሄር፣ያልፈቀደው፣መቼም፣አይሆንም፣ጽናት፣ይኑረን፣በጽናቷ፣እግዚሀብሄር፣የሷን፣ስጣት፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@Zahra-uq1nt
@Zahra-uq1nt 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜም መልካም ነው በስራው አይሳሳትም እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
የጋለሞታ ሰርግ !! 😂 ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
24:20
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 57 М.