የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ስዘፍን እምባዬ ይመጣል፤አለቅሳለሁ

  Рет қаралды 238,969

Mese Show

Mese Show

Күн бұрын

Пікірлер: 495
@TsegayeBerhane
@TsegayeBerhane 4 ай бұрын
ስንቱ ደፋር እየጮህብን እንደዚህ ባለተሰጦዎች ይደበቃሉ!መሴ በርታ 👍🏿👌🏿
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 ай бұрын
Exactly
@tsigedesta5488
@tsigedesta5488 4 ай бұрын
Menfesawe mezemure a lemokrekeme.
@tsigedesta5488
@tsigedesta5488 4 ай бұрын
Tekaze tewedalhe? Lemne?
@finally7664
@finally7664 4 ай бұрын
🤣🤣🤣👏👏👏
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 ай бұрын
ደግሞ እንዳይሰርቁትና እንዳይገሉት መቸም ሰው ሲያልፍለት የሚቀና ብዙ ሰው አለ ..... ለማናቸውም ጎበዝ ነው በርታ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 4 ай бұрын
የኤፍሬም ሙዙቃዎች ቆንጆዎች ናቸው
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 4 ай бұрын
የኤፍሬም ድምጽ ተፈጥሯዊ ነው፣ ምንም አርቲፊሻል ሳይቀላቀልበት ያበረከተልን ድንቅ ስጦታ ነው። በአይዶል ውድድር የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች እንኳን የኤፍሬምን ዘፍነው የተሳካላቸው ጥቂቶች ናቸው። ይሄ ልጅ ግን #1 🙏🙏🙏❤❤❤
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 4 ай бұрын
ይህን ድምጽ ዘምርና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልበል እባክህ ወንድሜ 😢😢😢😢
@EthioVoice
@EthioVoice 4 ай бұрын
ቢዘምር ደግሞ ዘፈን አስመሰለው ብላችሁ ትወርዱበት ነበር 😂
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 4 ай бұрын
@@EthioVoice ይዘምር እንጅ አንለውም
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 ай бұрын
​@@EthioVoiceየምያለት የለም አንጂ
@bineluda7558
@bineluda7558 4 ай бұрын
የኤፍሪምን ዘፈን በዚህ ደረጃ የተጫወተ የመጀመሪያ ሰው የኤፍሪምን ዘፈኖች ለብዙ ድምፆውያን የማይደፈሩ ከባድ የሚባሎ ዘፈኖች ናቸው እና ይሔ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታ👍👍👍 እስከዛሪ ምን ውስጥ ገብተህ ነው ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 4 ай бұрын
ቆንጆ መዝናኛ ጊዜ ነዉ አዘጋጁ ጋዜጠኛዉ ና አንግዳህ አድርገህ ያቀረብከዉ ድምፃዊና intelligent Person አንተም አንገፋዉ intelligent ብያችኃል ጥሩ አቀራረብ ነዉ
@tayeferede3061
@tayeferede3061 4 ай бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው😢 ያለህ ተባረክበት እውነት ለመናገር እኔም ያንተን ዝንባሌ እጋራሀለሁ ቤተሰቤም በዚህ ድንቅ ሙያ ለብዙ ዓመትታትን በሙያው ተክነውብታል ክብርንም አግኝተውበታል ከልብህ ስለያዝከው ያስከብርሀል ተባረክልን ወንድሜ😊❤🎉
@GherGmeskel-p1s
@GherGmeskel-p1s 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው!! ሁለቱም ዘፋኞች አሳንሸ ሳይሆን ከነሱ ድምፅ በላይ የልጁ የድምፁ ቅላፄው ልብ ዉስጥ የሚገባ ድምፅ ነው ያለው👍
@Mimi-q8b3w
@Mimi-q8b3w 4 ай бұрын
የሚገርም ድምጽ ያለው ወጣት!በራስህ ስራ ደግሞ እንደ ምት መጣ ተስፋ አደርጋለሁ!በርታ!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ድምፁ የሚያምርው
@bezubb3137
@bezubb3137 4 ай бұрын
ድምፅ በጣም ቆንጆ ነው በራሱ ድምፅ ነው የዘፈነው ብራቦ👍 ዘፈኑ የኤፍሬም ቢሆንም
@wondehap3799
@wondehap3799 4 ай бұрын
ኤፍሬም ተተኪውን አግኝቷል ብዬ ባወራ ማገነን አይሆንብኝም. አንገትን ደፍተህ እስከ ዛሬ መደበቅህ ብዙ ልምድ እንድታገኝ እረድቶሃል ከዚህ በኋላ ግን የገሃዱን ዓለም ተቀላቀለው. መልካም የመገለጥ ዘመን ::💪
@MuhamedAhmed-t7r
@MuhamedAhmed-t7r 4 ай бұрын
ኤፍሬምን ሚነካብኝ አልወድም አንተ ግን ዝፈን ጎበዝ ጠንክር
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
ኤፍሬምዘፈንአይችልም ይህ ግን ጎበዝ ነው
@shottellfit
@shottellfit 4 ай бұрын
በጣም ትሁት ልጅ ነህ....በርታ....እግዚያብሄር ይርዳህ....ምርጥ የተፈጥሮ ድምጽና ተሰጦ አለህ...
@ghionmulugeta5300
@ghionmulugeta5300 4 ай бұрын
ዎው! እንዳንተ ያሉ ሰዎች በጣም አናሳ እንዲሁም የተደበቁ ናቸው ምክንያቱም ውድ ማዕድን ናቸው። በርታ
@AemiroBekele
@AemiroBekele 4 ай бұрын
በጣም ትልቅ ተሠጦ ፀጋ ነው ፀጋ ማለት ከፈጣሪ የሚሠጥ የማያልቅ የማይሠረቅ ልዩ ስጦታ ነው ስለዚህ ተጠቀምበት ብዙም ሰው አትመን በለጠን ብለው ምቀኞች ይኖራሉና እራስህን ጠብቅ ለሀገራችን ታስፈልገናለህ
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 4 ай бұрын
መሰለ በጣም አድናቂህ ነኝ ቅዳሜ ከሰአት የቀረበችውን ልጅ ጋብዝልን የወሎ ዘፈን የዘፈነችውን🎉
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 ай бұрын
ድምፁ አደኛ ነዉ የምትሉ እስኪ 100ስት ይገባዋል ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@yebichayetadesse7396
@yebichayetadesse7396 4 ай бұрын
ኤርሚ ምርጥ ልጅ እና የግሩም ስብዕና ባለቤት ጀግና በርታ። መሴም እናመሰግናለን።
@MesfinAlamayhu
@MesfinAlamayhu 26 күн бұрын
Wow
@AblomAsmelash
@AblomAsmelash Ай бұрын
በጣም ከሚገባው በላይ ነው የተጫወተው በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ድምፅ የኤፍሬምን በመዝፈንሕ ስው ሑሉ ይወድሐል ምክንያቱም ኤፍሬም ታምሩ በስዎች ዘንድ የተወደደ ስለሖነ እና እኔ በበኩሌ በጣም እፍናቂሕ ነኝ ስልክሕን ብትልክልኝ እመርጥልሕ ነበር ኤፍሬምን ስለምወደው ዘፈኑን በሙሉ የጥላሑንንም በደንብ ዘፍነሕዋል እድናቂሕ ነኝ አባይ ደስ የሚል ስው በማገናኘትሕ በጣም ደስ ይላል መርዳት ብንፈልግ በምን እናግኘው አይዞሕ ወንድሜ በርታ ❤
@HHBC.123
@HHBC.123 29 күн бұрын
what a talented young man, humble and wise!!! Love him and thank you for bringing him out. Can he play Tsehaye ?
@kassahundamita901
@kassahundamita901 4 ай бұрын
በጣም ጥልቅ ንግግር ምራቅን መዋጥ ያስፈልጋል ለብዙ ቀዥቃዣ ያስተምራል የድምፅ ቅላፄው በጣም ድንቅ ድንቅ በርታ ወንድሜ
@arayale-selam299
@arayale-selam299 4 ай бұрын
What a golden voice. Please give us one single at least.👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 3 ай бұрын
Good job !! ምርጥ ድምፃዊ !! ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አስየን !! እግዚአብሄር ይርዳህ !!
@biniyamsemu5802
@biniyamsemu5802 4 ай бұрын
የሚገርም !!!የሚገርም ድምፅ ነው የኤፍሬም ታምሩ ቅላፄህ ያምራል
@yohannesketema6907
@yohannesketema6907 3 ай бұрын
What a voice I don't doubt the talent, and Ephrem should be proud of you. I grew up a number one fun of Ephrem tamiru, but you've got what it takes to reach a goal and beyond . This commitment is from London
@selamsalam5380
@selamsalam5380 4 ай бұрын
በነ ጊልዶ እና ካሙዙ የሚወጡ የጆሮ በሽታዎች ስንሰማ ቆይተን ይህንን መልከመልካም ልጅ ስሰማ ጆሮዬ ነቃ።
@meriddeachono600
@meriddeachono600 4 ай бұрын
የዘረኞች ጆሮ ቀድሞዉንስ መች ጤና አለዉና ነዉ???????
@alemtsehayyaregal6692
@alemtsehayyaregal6692 4 ай бұрын
ቢገርምሽ ስለዘር አላነሳችም ዘረኞዋ ግን አንቺ ነሽ
@JanAbdulmejid
@JanAbdulmejid 4 ай бұрын
ብዙም ሙዚቃ ባልሰም በትንሹ በማቀው ጊልዶ ካሳ ካሙዝ እና አበጋዝ የሚያክክሉ አሉ እስቲ የምር ንገሪን????????
@lulalula7120
@lulalula7120 2 ай бұрын
😂
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 ай бұрын
ምርጥ ነህ ትችላለህ❤❤❤ ኤፍሬምን እኔም እወደዋለሁ እንተ ደግሞ ትንሹ ኤፍሬም ነህ የኔ ውድ በርታ
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 4 ай бұрын
ያደኩት በነኤፍሬም በነጥላሁን ዘፈን ነበር : በርታ ትችላለህ ❤❤❤ ደግነቱ አሁን ዘፈን አላዳምጥም
@hussenseid6056
@hussenseid6056 4 ай бұрын
እኔ የምለው ጎበዝ የተባሉት የደበቃሉ እዴቆርቆሮ የሜጮሁት ይወጣሉ ለማንኛውም ትችላለህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube 4 ай бұрын
ጊዜው ነው።
@Hopes4u-b2i
@Hopes4u-b2i 4 ай бұрын
Oh my goodness what!!! I love this Amazing so beautiful 🎉🙏🙏🙏🙏
@hemen468
@hemen468 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ምንም ቃል የለኝም ካንተ ብዙ እጠብቃለው የኔ ፍቅር ስዎድህ የኔ ደስታ ነገ ብዙ ነገር እጠብቃለው ውድድድድድድድድድ ፍቅርርርርር ነው እማደርግህ 😘😘😘😘የኔ አንደኛ ዘላለም ኑርልኝ እናመሰግናለን አባይ ቲቪ🥰🙏🙏🙏
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 4 ай бұрын
Fikirachihun yezelalem yarglachihu ehty❤
@Badema1991
@Badema1991 4 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ፍቅረኛሽ ነው ወይስ በወንድምነት ነው ፍቅር ፍቅር አበዛሽ??
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 ай бұрын
ቲቪውን ነው ማንን ስትፀፊው ስሜታዊ ስለሆንሽ ማንነቱን ? በነገራችን ላይ መሳይ የአገሬ ልጅ ነው ግን ለህዝቡ ያልቆመ ከሃድን የእናቴ ላይ ቢሆንም
@וובטדטסה
@וובטדטסה 4 ай бұрын
😂😂😂😂😅​@@Badema1991
@SimChance21
@SimChance21 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ሁሌም ካንተ ጋር ነን ቤተሰቦችህ ምኞትህ ይሳካልህ
@aghsepda
@aghsepda 4 ай бұрын
በጣም የሚያምር ባለ ድንቅ ከለር ድምጽ ባለቤት ነህ። በጣም ጎበዝ ነህ በርታ!👏👏👏
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 4 ай бұрын
በጣም የሚገርምና ለመስማት ደስስስስስስ የሚል ድምጽ ነዉ ያለህ!!! የሌሎቹን ዘፈን ከመዝፈን እንደምንም ብለህ ለራስህ ሲዲ ስራ በጣም ችሎታው አለህና!!! በርታ ወንድሜ!!! መሰለ ደግሞ ይሄንን አይነት ችሎታ እያለህ ኢቲቪ ላይ የዉሸት ዜና እያነበብክ መቆየትህ በጣም ያናድዳል! ይሄ አሁን የጀመርከዉ ስራ በጣም ለአንተ ፐርፌክት ስራ ነው በእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስለመጣህ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል በርታልኝ ወንድሜ!!!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 4 ай бұрын
ኡፍፍ ጥላሁን ገሰሰ አልሞተም ምርጥ ድምፅ ❤❤
@RomanB-s5d
@RomanB-s5d 3 ай бұрын
A fantastic soud🎉 god bless you and you will be One of the best artists in the world ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jvhdyfbnuzrdycy
@Jvhdyfbnuzrdycy 4 ай бұрын
መሴ እወዳሀለሁ በርታልኝ ትልቅ ሾዉ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 Күн бұрын
Am eritrean, I like ur program U are so humble
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 ай бұрын
ዋው...! ዋው...! ዋው...! እጅግ የሚገርም እፁብ ድንቅ ማራኪ ድምፅ"* ❤❤❤
@MelkamuWubie-mn3px
@MelkamuWubie-mn3px 3 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ኤፍሬም ጋ ተጠግተሀል የተወሰነ 25% ቱን ሰርተሀዋል ኤፍ ድንቅ ዘፋኝ ነው አይዞህ በርታ እሽ ወንድሜ❤
@DejeneDamo
@DejeneDamo 4 ай бұрын
ኤፍሬም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የዘፋኝ ውሃ ልክ !!! የሙዚቃ ውሃ ልክ !!!!! አንተ ግን....... በርታ !!!!!!
@WalelignAdebabay
@WalelignAdebabay 4 ай бұрын
1000% ከ 100 👌👌👌 እጅግ ድንቅ መረዋ ድምፅ 👌👌👌 ሙሴ በርታልን 👌
@kirubelgeb
@kirubelgeb 4 ай бұрын
You really did nice to Dr. Tilahun’s song!!!!
@themane9894
@themane9894 4 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ነው የኤፍሪም ድምፅ በጣም ከባድ ነው ጥሩ ቀርቧል የራሱን ዘፍን ቢሞክር ጥሩ ቅላፄ አለው በርታ
@GutaMegersa-n8s
@GutaMegersa-n8s 28 күн бұрын
So smart and exactly musician Mese
@ZhareSeild
@ZhareSeild 4 ай бұрын
ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን ይሄ ዘፈን ህመሜ መሆን እደት ልግለፀው የውነት ያገበግበኛል ደስ የሚሉ እደማር የሚጣፍጥ ግዜ ግን የሚመርዝ የሚሠብር ከልብ የማይጠፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@issaiasabebeejjigu9130
@issaiasabebeejjigu9130 4 ай бұрын
ምንም አይነት ቃል የለኝም። ድንቅ ልጅ። ዋው።
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
ዋው ድምፅህ ገራሚ ነው በርታ!! ሰው መሰረቱ መልክቱ ደስ ይለኛል መልካም ውለታ… ለኔ ኤፍሬም 1ኛ
@getfre
@getfre 4 ай бұрын
Great talent. Thank you, Mese, for bringing him up.
@amentube2416
@amentube2416 4 ай бұрын
በቃ ምርጥ ነህ❤️ምንም ልልህ አልችልም ከዚ በላይ
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
wowowowo በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ወጣ ወጣ በል❤
@metasebiabelayneh9812
@metasebiabelayneh9812 4 ай бұрын
Wow What Amazing Voice!!
@oneethiopialoveMekontaw
@oneethiopialoveMekontaw 4 ай бұрын
Thank you for sharing this beloved music 💕💕💕
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 4 ай бұрын
የሚገርም መመሳሰል ነው ትልቅ ችሎታ ያለው ሰው ነው እናመሰግናለን
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 ай бұрын
ለመሰለ ገ/ሕይዎት ድንቅ የተደበቀ ሙዚቀኛ እጠቁምሀለሁ።
@melakutekelemariam6001
@melakutekelemariam6001 4 ай бұрын
የምር አንደኛ ነህ የማንም ንፍጣጣምን እየሰማን አለን አይደል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@sulwe88
@sulwe88 4 ай бұрын
Wow so smooth and beautiful voice ❤amazing
@AndualemBantie
@AndualemBantie 4 ай бұрын
አቦ ኤፍሬምን በጣም ነው ምወድ ልጁም በጣም ጎበዝ ነው እርግጠኛ ነኝ ጀግና ዘፈን እጠብቃለሁ ትችላለህ
@yetnayetKonjooo
@yetnayetKonjooo 4 ай бұрын
የኔ ወንድም እዉነት በጣም በጣም ነዉ ድምፅህ የሚያምረዉ በርታልን
@Nesru23
@Nesru23 4 ай бұрын
ወርቅ የሆነ ልጅ ነው ❤
@abrahamsintayehu2844
@abrahamsintayehu2844 3 ай бұрын
❤❤❤አንተ የጥበብ አርበኛ ነህ ኑርልን❤❤❤
@abebetchkassa5366
@abebetchkassa5366 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አይዞህ ትችላለህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ShambelMan
@ShambelMan 4 ай бұрын
መሴ ሙደኛ ነህ ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሆንልህ ።
@beteMamuyi
@beteMamuyi 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ደምፅ ነው ይለህ ደስ ይምትል ልጅ ነህ ቀጠለበት ጥሩ ነገር ስራበት❤❤❤
@urealTefera
@urealTefera 4 ай бұрын
መረዎ ድምፅ በጣም እናመሰግንሃለን❤
@familycooksandcomedy4804
@familycooksandcomedy4804 3 ай бұрын
ቆንጆ ድምፅ ስላለህ ግጥምና ዜማ መምረጥ አለብህ አለበለዚያ እንደወያኔ ብቻህን ተቀራታለህ!!!!
@kirubelgeb
@kirubelgeb 4 ай бұрын
You really are so good!!! Though it is hard to compete with Ephrem, you really have a great voice!!
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 ай бұрын
አንዳ አንዴ እነደዚህ አይነት ሰዎች ስኬታቸው የማይነቀል ጎዳናቸው የሰመረ ነው የሚሆኑት።በእርጋትና በሰከነ መንገድ ጉዞን መጀመር ለስኬት ዋስትና ነው።በርታ እንጅ ምን አለበት።
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 4 ай бұрын
My favorite 😍 💓 💛 🎉🎉❤❤song 🎵
@babymeri7075
@babymeri7075 4 ай бұрын
በአፍሬም ታምሩ ቀልድ አልወድም አንተ ግን ጀግና ነክ በርታ❤
@amaamm-c9r
@amaamm-c9r 28 күн бұрын
ዋው ዋው በጣም አሪፍ ❤❤❤❤❤
@amaresisay6249
@amaresisay6249 4 ай бұрын
ትችላለህ በርታ! እራስን ደብቆ ሰርቶ ነው መገኘት❤
@yohannesketema6907
@yohannesketema6907 3 ай бұрын
Viva brother, I've enjoyed every word in your interview, and thank you, Messy show.
@emc414
@emc414 4 ай бұрын
ምርጥ ልጅ!👍👍❤!
@luckyseven7022
@luckyseven7022 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ በርታበት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
@kesatebirhan1450
@kesatebirhan1450 4 ай бұрын
Meseye wow, Talented love and respect from Boston
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 4 ай бұрын
የሚገርም ነው ከሶስት ጊዜ በላይ ሰማሁት ይገርማል እባክህ ቶሎ አውጣና እንስማህ በርታ
@GetachewAyelign
@GetachewAyelign 4 ай бұрын
ዳግማዊ ዳዊት ፅጌ ነህ የምር የተለዬ የተፈጥሮ ድምፅ ነው ያለህ በርታልኝ
@mamamulu
@mamamulu 4 ай бұрын
ግሩም የሆነ ድምፅ ነው አልበምህን (ነጠላ ዜማህን)በቅርብ ቀን እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tak4957
@tak4957 4 ай бұрын
Wawu ዋው ዋው wawu!!! እ/ር ይባርክህ!!!ምርጥ ድምጽ!!!
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ምርጥ ችሎታ ነው ወንድሜ በራስህ ስራ ለመምጣት ሞክር ከምንልህ በላይ ትችላለህ በርታ
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 4 ай бұрын
You are gifted blessed human being period or Wode fit. Good luck
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 4 ай бұрын
,በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ።ያለህ አረ ጊዚህ አታካክን ትችላለህ ወንድሜ
@ትዱማር
@ትዱማር 4 ай бұрын
He is Amzing ❤❤❤❤❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Ай бұрын
ድምጽህን ለእግዚአብሔር ቅዱስ መስዋእት አድርገህ ብታቀርብ ምክሬ ነው ነፍስን የሰጠህን ጌታ አመስግንበት
@JoHaile-n7y
@JoHaile-n7y 3 ай бұрын
Well, we all start from scratch… I got no negative feedback but I have huge respect & admiration for your incredible talent … KEEP UP
@tigid9886
@tigid9886 4 ай бұрын
Wow!!!! what an incredible voice!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 4 ай бұрын
የጥላሁን የበለጠ ደስ ይላል።
@redab1916
@redab1916 4 ай бұрын
ይገርማችኋል የኤፍሬምን ዘፈን ከራሱ ውጭ ሲዘፈን በፍፁም ደስ አይለኝም
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 4 ай бұрын
Messey...Really you make my day! The guy knows how to sing and wish him all the best in his career..Keep moving n never stop brother..
@selamhaiku5907
@selamhaiku5907 4 ай бұрын
በርታ በጣም ደስ የሚል ድምጽና ጥሩችሎታ ነዉ
@AlemA-m1o
@AlemA-m1o 4 ай бұрын
ወንድም በዚህ ድምጽዘምርበት እግዚያብሄርን አመሰግንበት
@MubarkKassaye
@MubarkKassaye 4 ай бұрын
በጣም ግሩእ ድምፅ በርታልን መሴ እኳን አቀረብከው
@Tade-cx9bg
@Tade-cx9bg 4 ай бұрын
መሴ በድገት ነዉ ይህንን የዩቱብ ቻይነል ያገኘሁት እናእኔም ትዝታ አለብኝ ወደፊት በሰፊዉ መጨዋወት ይኖራል
@wendebire9970
@wendebire9970 4 ай бұрын
ከኤፍሬም በላይ ምርጥ ተስጦ ያምራል
@NatiAddis68
@NatiAddis68 3 ай бұрын
በጣምጎበዝ በርታልን❤❤❤❤
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 4 ай бұрын
You are so talented!!!!!thank you !!!!!
@HanaGonderwa
@HanaGonderwa 4 ай бұрын
Wawwww ermiyyy btm jigena nh bertalegn❤❤❤❤❤
@WendeAmare
@WendeAmare 4 ай бұрын
Amharas are spices of this world. ❤❤❤🎉🎉🎉
@daadhigd893
@daadhigd893 4 ай бұрын
ድንቅ ነው መቼም! ኤፍሬም ታምሩን በጣም የምንወደው ቢሆንም ሚድያ ላይ እምብዛም አለመቅረቡ ያሳዝናል። አሁንማ እርጅናም ተጫጭኖታል መሰለኝ ... በጭራሽ ስለሱ ከሰማን ወደ 20 ዓመት እየተጠጋ ነው። በትክክል ለመቁጠር ከ1998 በኋላ 18 ዓመት አልፎታል። ያሳዝናል። ግን ምንም ማድረግ አይቻልም። ለማንኛውም አንተ እሱን ልትተካልን የምትችል ይመስለኛል። ጥሩ ፖቴንሻል እንዳለህ ይታየኛል። በጣም በርታ! ግን አንድ ነገር ብቻ አስተካክል፣ አንዳንድ የመታጠፊያ አንጓዎች ላይ ያለውን የድምጽ አወጣጥህን ለመሞረድ ሞክር! የኤፍሬም ትልቁ ችሎታ አዚያ ጋ ነው። አንተ ይሄ የሚጎድልህ ይመስለኛል። ሌላው፤ አለባበስህ እና ስነስርዓትህ እንደ ኤፍሬም ታምሩ ሸጋ እንዲሆን ጸጉርህን አስተካክል። ጺምህን አስተካክል። ድምጽ ብቻ ሳይሆን ፕሮቶኮልህንም ጠብቅ። መልካም ዕድል! ዳግማዊ ኤፍሬም ታምሩ እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም። በመጨረሻም መሴ በጣም እናመሰግንሃለን! ይሄንን ባለ ድንቅ ተሰጥኦ ስላወጣኅው! በነገራችን ላይ መሴ የሙዚቃ ስሜትህ በትክክል ከኔ ጋር ይመሳሰላል። እኔ የምወዳቸውን እና የማደንቃቸውን የ70 እና 80ዎችሁን እንቁዎች ትወዳለህ። Imagine እኔኮ በ70ዎችሁ ጭራሽ አልተወለድኩም። የ80ዎቹ ተወላጅ ነኝ። ግን የኢትዮጵያን ሙዚቃ ስገመግም የነ ኤፍሬም ዘመን 70ዎቹን የሚወዳደር ድንቅ ዘመን ያለ አይመስለኝም።
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,8 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
1:24:24
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 44 М.
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 545 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН