ትረካ -ኮሎኔሉን ሳገኛቸው የገጠመኝ አስደናቂ ነገር… | የስደተኛው መሪ ትረካዎች |ይታገሱ ጌትነት

  Рет қаралды 57,928

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@amharicbooks
@amharicbooks 4 ай бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 2 ай бұрын
መንጌ እንበሳው ዘላለም ኑርልን እገር ወዳዱ ህዝብ ወዳጁ ሀገርን እንድ እራጊው እሁንም እግዚአብሔር በእድሜ እድሜ ይጨምርልህ እንተ ብዬ የምጠራህ እንዳባቴ ስለማይህ ነው እባት እንቱ እይባልም ብዬ ነው ያ ላገር እስቢነትህ እንደዚህ እድሜ ስቶ እያት ሆነህ ተንደላቀህ ትኖራለህ መልካም ቀና ስው ባትሆን ኖሮ ይህን ያህል ዕድሜ እይኖርህም ነበር የውስጥን ተመልካቹ ጌታ እይቶሀል እሁንም ለዘላለም ኑር እንበሳው ዘወትር እክባሪህና ወዳጅህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GML90-b7r
@GML90-b7r 4 ай бұрын
መንጌ የምን ጊዜም የአንድነት መሪና ጀግናችን ናቸው ።
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 4 ай бұрын
ንፁህ ሠው ወንዳታ ጀግና ተወዳጅ ታሪክ ሃገር አፍቃሪ መንጌ ማንም የማይተካው አንበሳ የቁርጥ ቀን ደራሽ
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x 2 ай бұрын
ኢትዮጲያዊነቴን ሣሥብበሀገሬ መሪ የነበሩት ጋሼ መንግሥቱ ከልቤ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለዘላለም አይጠፉም
@bisratzena1834
@bisratzena1834 2 ай бұрын
ሃገር ወዳድና ከዘረኝነት የፀዳ መሪ!
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 4 ай бұрын
መንጌ፣ አባባ፣ ደግ፣ ሩህሩህ፣ ሃገር ወዳድ፣ ሥራህ ምሥክር ነው!!! አንተ በኖርክ ኖሮ ሃገሬ የወያኔ መጫወቻ ባልሆነች ነበር። ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ።
@gezahagnshemeles2320
@gezahagnshemeles2320 4 ай бұрын
አጎትህ ያ ነብሰ በላ ደርግ ምን ድነው ለኢትዮጲያ የሰራው
@amenamen2017
@amenamen2017 4 ай бұрын
አንተ አባባ ትለዋለህ እሱ ግን ስንቱን ያለአባት እንዳስቀረ ታሪክ ምስክር ነው ።
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 ай бұрын
መልካም ሀገር ወዳድ እና ከሙስና እጅግ የፀዳ ለቤተሰቡ እንኳን ያላደላ አንድነትን በተግባር ያኖረ ይኽው ያላቸውን ነገሮች ሲሆኑ ቁጭ ብሎ ያየ !❤❤❤ እረዥም እድሜ እመኛለሁ!
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@molalngKebebew-q3x
@molalngKebebew-q3x 2 ай бұрын
ይታገሱ ደናነክ በረታ በርታ
@BesufekadMeseret
@BesufekadMeseret 4 ай бұрын
መ❤ን❤ጌ❤ መልካም ሰው መልካምነትክ ❤ እድሜ❤ እና ❤ጤና ስቶክ እየኖርክ ነው። ገና ነፍ አመት ትኖራለክ እግዚሃብሔር ይጠብቅክ ❤
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 4 ай бұрын
እውነት አገር ገብተው በክብር ቢኖሮ❤❤❤
@Future979
@Future979 4 ай бұрын
😂
@andualemdegu7177
@andualemdegu7177 4 ай бұрын
መንጌ አንበሳዉ ጀግናዉ ኑሩልን ዕድሜ ጤና ይስጥ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 4 ай бұрын
መንጌ ኢትዮጲያን በአንድነቷ ያስቀጠለ ከዘረኝነት ከሌብነት የፃዳ ጀግና መሪያችን ክበርልን🙏🙏🙏🙏
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 4 ай бұрын
ምንም እንኩዋ በፕሬዝደንት መንግስቱ ዘመን በአገራችን ፖለቲከኞችም ጭምር የተሳሳተ አካሄድ የብዙ ዜጎቻችን ህይወት ቢቀጠፍም መንጌ ሆን ብለው በሀገር ላይ የሰሩት ግፍ ስለሌለ ለሰሩት መልካም ነገር ምስጋና መንፈግ አይቻልም ።
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
ከአሁኑ አይከፋም ንፁሀን ደሀ አላለቀም አልተፈናቀለም እረ ስንት ማንሳት ይቻላል
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@relaxwithjo5153
@relaxwithjo5153 2 ай бұрын
@@dinsiriiwaqwoyya ሆን ተብሎ ካልሆነ ወይ በብቃት ማነስ አሊያም በድንቁርና ነው የሚሆነው። ሁለቱም የብቁ መሪ ባህሪ አይደሉም
@TekleMengistu
@TekleMengistu 4 ай бұрын
መንጌ የማከብረው መሪ ነው ሰው ነውና በእርሱ ዘመን ስተት ተሰርቷል ግን እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ከእርሱ በኋላ እንዳየናቸው መሪዎች ሆን ብሎ ጥፋት አላጠፋም በወቅቱ የሱ አይነት 3 ሰዎች ቢኖሩ ዛሬ እንደዚ አገራችን ባልባከነች ነበር
@NatiMan-y3z
@NatiMan-y3z 4 ай бұрын
Menor ema neberu gin menge enesun yakerebacew aymeslegim
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 4 ай бұрын
ለአገር አፍራሾች ባንዳዎች መድሃኒት ነበር:: ኢትዬጵያ መቸም እንደመንጌ የመሰለ ሃገር ወዳድ መሪ እንኳን በእዉን ቀርቶ በህልምም አታየዉም:: ምንጊዜም በልባችን ልዮ ቦታ አለዉ::❤
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
ይህን የሚቀበል ጥቂት ነው ሐገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ግን የመንጌ ጥረት እና ፍላጎት ይገባዋል
@tadesseessa7735
@tadesseessa7735 4 ай бұрын
መንጌ ብዙ ጥሩ ሥራ ሠርተዋል የኢትዮጵያ ን አንድነት አሰጠብቋል
@adanechgebremedhin1296
@adanechgebremedhin1296 4 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@genetantensay8582
@genetantensay8582 3 ай бұрын
ተባረክ፡ ታሪክ የሀገር ሀብት፡ ነው፡፡❤
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@wubeshetwondimu8032
@wubeshetwondimu8032 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ።ንፁሕ እግዚአብሔር ብቻ ነው። መንጌ በዘመኑ የሰራው ነገሮች አጠፋ ከሚባለው ብዙ ጊዜ ይበልጣሉ። የሚገርመው ከመንጌ በኋላ በምዕራባውያንና በአረቦች እየተሠገዙ ስልጣን የያዙ ዘረኞች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እንዲሁም ቤተ እምነቶቿን ከማጥፋታቸውም በላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ መኀል ቁርሾ ቀብረዋል። መንጌ ገና የኢትዮጵያ ጠላቶችን መቃብር ያያል። እናት ውብአናቺ ቢሻውን አብሮ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። በተረፈ የመንጌን የመኖሪያ ቤት አቀማመጥና የጠባቂዎቹን ሁኔታ መግለፁ ጥሩ አይመስለኝም።
@MuleMule-l5k
@MuleMule-l5k 4 ай бұрын
ተባረክ!! አበባ የወደቀለት፣የሚለው አባባ በሚለው ቢተካ ከምስጋና ጭምር ከመምህራችሁ አንዱ!! አሁነም በድጋሚ ተባረክ።
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 4 ай бұрын
መንጌ ምርጥ መሪ❤❤❤❤❤❤
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 4 ай бұрын
በእሳቸው ዘመን ዘረኝነት የለም ፣አገር ፍቅርን አስተምረውናል ።
@tesfaberhan2219
@tesfaberhan2219 2 ай бұрын
61ኛ ዓመቴን ይዣለሁ ሁለት መሪዎችን አውቃለሁ 1ኛው መንጌ ነው 2ኛው ፑቲን ነው ሌላ አላየሁም አልሠማሁም ግን ግን ብዙ ነፍሠ ገዳዮች ዓለምን አየመሩ ነው።
@eyasugensa
@eyasugensa 4 ай бұрын
መንጌ ❤
@tedytesfy
@tedytesfy 4 ай бұрын
ሊ ጀ መ .....
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 3 ай бұрын
ተመቻችቶለት ነው
@oneet.8301
@oneet.8301 3 ай бұрын
I grew up in Addis during Derge time. I truly believe Mengestu the whole Derge is the main sources of Ethiopian problem.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 4 ай бұрын
መንግስቱ ፍጹም ነው ብዬ መናገር ቢከብደኝም ከጁዋር መሀመድ፣ከአብይ መሀመድ፣ከመለስ ዘራዊ፣ከጻድቃን ገ ተንሳይ፣ስብሀት ነጋ፣አረጋዊ በርሄ፣ሽመልስ አብዲሳ በላይ አገርና ህዝብ የበደለ አይመስለኝም
@bluecandy6164
@bluecandy6164 4 ай бұрын
ትክክል
@engidayigeremu9559
@engidayigeremu9559 4 ай бұрын
ዐብይ አሕመድ በሚለው ይስተካከል
@mohammedabagero574
@mohammedabagero574 4 ай бұрын
Jewar demo bemin hisab now
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 ай бұрын
@@engidayigeremu9559 ያው ኋላቀር ጎጠኛውን፣ ሠይጣኑን፣ አጭበርባሪውን፣ ውሸታሙንና የህዝብ ፀር የሆነውን፣ የአራጆቹና ዘራፊዎቹ ኦነግ ኦሮሙማዎች መሪ "አብይ" ን ለማለት ስለሆነ ያባቱ ሥም ማን ሆነ ማ ለውጥ የለውም!
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 ай бұрын
@@mohammedabagero574 ጀዋርማ የኦሮሞን ወጣቶች አይምሮ እጥብ አድርጎ፣ በምትኩ የሃሰተኛ ትርክትን በመፈብረክ፣ በበታችነት ስሜት፣ በተጨቋኝነትና በቂም ተበቃይነት ፍልስፍና በመሙላት የሰውነት ህሊናቸውን አጥፍቶ የጫካ አውሬነት ባህሪን እንዲላበሱ ያደረገ ተንኮለኛና የሠላማዊ ሰዎች ደም በእጁ ያለ ሰው ነው። ውጤቱም የኦሮሞው ተወላጅ ለብዙ ዘመን አብሮ የኖረውን፣ ተዋልዶ፣ ተዋዶ ካለ ምንም ችግር በለፋበት ቤቱ ሃገር ሠላም ብሎ የተቀመጠውን፣ በተለይም የአማራውን ህዝብ፣ ሌሎችንም ጭምር እንደጠላት ቆጥሮ በገጀራ እያረደ እንዲጥል፣ ህፃናትን፣ እርጉዝ ሴቶችን ሳይቀር ሆዳቸው በካራ እየተቀደደ ከሆድ የወጡት ህፃናቱ እንዲበሉ ወይም መሬት ተጥለው እንዲሞቱ በማድረግ፣ እኛ ኢትዮጵያውያኖች ብቻ እንድንፈራ ሳይሆን፣ ባዕዳኑም ጭምር በጭካኔያችን እንዲገረሙብንና ያልሠለጠንን፣ ከአውሬነት ባህሪያችን ገና ያልተላቀቅን (SAVAGES) መሆናችንን እንዲያረጋግጡ ያስደረገ ሲሆን፣ ጀዋር ጊዜው ሲደርስ በህግ የሚጠየቅ ወንጀለኛ ሰው ለመሆኑ ብዙ መረጃዎች ተሰብስበው ይጠብቁታል።
@molalngKebebew-q3x
@molalngKebebew-q3x 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነውለ እኔም አባቴ ነው
@alextemesgen723
@alextemesgen723 4 ай бұрын
ለኔ ደግሞ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሐረር መድሀኔዓለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አካባቢ(ሸንኮር) የሚገኘው የ3ኛ ክ/ጦር መኮንኖች መኖርያ ሰፈር ጎረቤታችን ነበሩ።
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 4 ай бұрын
ኡፋ እንኳን የእሱ ትውልድ ሆንኩኝ ቆራጥ ኢትዮጵያን እምወድ አድርጎኛል አባቴ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 4 ай бұрын
Me too i wish they come to visit his lovely country he is the one paid alot of tax put Ethiopia & Ethiopian's one no divisions at all may God keep them healthy and strong i love both husband and wife God bless you all 🙏
@seke6733
@seke6733 2 ай бұрын
💚💛❤️
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 3 ай бұрын
መንጌ እና ውባንቺ በዕድሜዬ 50 ዓመት ከ14 ያላነሱ ሀገራትን ዞሬያለሁ አሁን ያለው የአኗኗር ዘይቤያቸው እንደ መንጌ ጊዜ በፍፁም አይሆኑም ያኔም የረበሹት አሜሪካና ምዕራባውያን አሁን እርስ በእርሳቸው የሚናከሱ አረብ ሀገራት ጭምር አማፂያንን በመርዳት ኢትዮጵያን በጥብጠዋል ጀግናው መንጌም የውስጥና የውጪ ጠላቶቹን ለ 17 ዓመታት በቆራጥ አመራር ገትሮ እየተዋገጋ በከፍታመርቷል አሁን ሁሉም ሀገራት ሀያላኑ ሳይቀሩ እየተለበለቡ ነው እኛም አፎይታ አጥተን አለን
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@Adi-p7b
@Adi-p7b 4 ай бұрын
Viva Mengistu💪
@eyobakalu575
@eyobakalu575 4 ай бұрын
💚💛❤🙏
@sone8065
@sone8065 4 ай бұрын
መንጌ ወደር የማይገኝለት መሪ ነበሩ እናመሰግናለን።
@fantabelay-f3s
@fantabelay-f3s 4 ай бұрын
የነገሩን ሁሉ እየሆነ ነው
@assefakebede3899
@assefakebede3899 4 ай бұрын
አገር አፍራሾች እና ቀደም ሲል ሕዝብ በመበደል የኖሩት ሁሉ መንግስቱ ኃይለማሪያምን አረካክሰው ይተቹአቸዋል፤ብዙውን የኢትዮጵያ ሕዝብም በዚህ ፕሮፓጋንዳቸው ናላውን አዙረውታል። ነገር ግን መንግሥቱ ኃይለማሪያምን የኢትዮጵያን አንድነት በአለት መሠረት ላይ መሠረቱን በመጣል፣የማትበገርና የበለፀገች እንድትሆን ብቁ ጥረት እያደረጉ የነበሩ ጀግና ነበሩ።ያሸነፏቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።አገር በታኞች ናቸው።
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 3 ай бұрын
UNITE IS POWER. MENGEY 🙏❤️💪
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 4 ай бұрын
ቆራጡ፡መሪያችን፡መንጌ፡ኑርልን።
@MiseMoke
@MiseMoke 3 ай бұрын
ኮለኔል መግስቱ ሀይ ለማርያም ጀግና መሪ ነበሩ አባቴ ይነግረን ነበር ኮለኔል መኮንን ልመንህ ልጅ ነኝ ሰፈር ውስጥ የደርግ ባለስልጣን ልጆች ነው የሚሉን ደርግ ለቤተሰቡ አያሰብም ለሀገሩ ሞች ነበር እሜ ለመጌ ተመኘው
@MesfinShifa
@MesfinShifa 4 ай бұрын
he was a father of poor & middle class & peasant of ethiopian
@Des-dg4dj
@Des-dg4dj 2 ай бұрын
መንግስቱ ጀግና
@hebistberhanu
@hebistberhanu 3 ай бұрын
❤❤❤
@fantabelay-f3s
@fantabelay-f3s 4 ай бұрын
የነገረን ሁሉ አየ ሆነ ነው ነብይ ነው።
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@emeeme7779
@emeeme7779 4 ай бұрын
አበባ ሳይሆን አባባ ነው።?????
@desutube44
@desutube44 3 ай бұрын
አበባ ሳይሆን አባባ በሚለው ይታረም (የህፃናት አምባው መዝሙር ግጥም)
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 4 ай бұрын
ይገርማል እንደ እውነትን ይዘን ብንጽፍ ጥሩ ነው ሁሉም መሪ የራሱ ደካማ ጉን አለው መንግስቱ ዕይለማሪያም ሲባል አይኔላይ የሚመጣብኝያ ክፉ ዘመን ልጅ ሆነን ትምህርት ቤት ስንሄድ መንገድ ላይ እናየው የነበረ የወጣት እሬሳ ጭንቀት ስንቱ ዘመድ ቤተስብ የተስደደበት እናት በሐዘን የሞተችበት ቤተስብ ተገሎ ማልቀስ አይቻልምየተባለበትን ዘመንመርሳት በእውነት ያቻልም ኮኔሬል መንግስቱም የተቃወማቸውን ሁሉ በግድያ እያስወገዱ የኖሩ መሪ ናቸው ይሄንንም መሽፈን ነውር ነው እጻናት አንባ ያደገችው እውነት ነው ፍቅራችሁን ግለጹ ፍቅር አሳዩ መብታችው ነው ግን እውነታን መካድ አይቻለም ብዙም ምስክር የጽዋው ቀማሽ በመላው ዕለም የሚኖር ኢትዩጵያዊ አለ እና ይታዘባችዋል !!!!! ብቻ እኛ እንደ አገር አልታደንም ብዩ ዝም ብል ይሻላል !! መንግስቱን የምትወዱት ከሆነ ሳይሞት ወይንምእርጅና ሳይበረታበት አገሩን እና ሕቡን ይቅርታ እንዲጠይቅም ብትጠቁሙት ጥሩ ነው !!! And remember መንግስቱ ብቻ አልነበረም አግር ወዳጅ ብዙ ጀግና ጀነራሎች ኮኔሪሎች ነበሩ አንርሳ ለውጥ የፈለጉትን እነ ጀነራል ወርቁን ማን ገደላቸው ??? እረ ታሪክ እንወቅ እባካችው የእነዛ ጀግኖች ልጆች የልጅ ልጆች እኮ አሉ በየአገሩ !!!!! ክብር ለሚሰጠው ክብርን መስጠት ይገባል !!!! ግዜው እሩቅ አይደለም እኮ ብዙ ስው በሕይወት አለ !!!! 🥹
@felegetibeb9532
@felegetibeb9532 4 ай бұрын
ነፍሴ ያኔስ ወጣቱ ነው ያውም እራሱ ኢሀፓ በጀመረው ግድያ ከ30 ዓመት በኃላ ከዚያ በኋላ የቀጠለው የባሰውን ግድያ ችግር ምነው ማንሳት አልፈለክም አሁን ያለውን ሞት እስኪ ተመልከት ህፃናት አዛውንት እናት አባት ወጣት ይመረጣል አሁን ሞት በጣም መርከሱን አላስተዋልክም? እስኪ አይንህን ክፈት ለመሆኑ ወያኔ እዚሁ አጠገብህ ያሉት ያን ሁሉ ግፍ ፈጽመው ይቅርታ ጠይቀውሀል አንተስ ይቅርታ እንዲጠይቁ አሳስበሀቸዋል? ተወው ወንድሜ ከወያኔ እስከ አሁኑ አብይ አህመድ አንዳቸውም አጠገባቸው አይደርሱም መንጌ እንደኔ እንዳንተ ሰው ነው ያለስህተት 17 ዓመት አልገዙም ነገር ግን በከባድና በዛ ቀውጢ ጊዜ አሜሪካንን ከሚክል አገር ጋር ጠላት ሆነው በተቻለው መጠን አገር አስተዳድሯል። በቃ መንጌን ባታመሰግኑት እንኳ ተውት ቀሪ ጊዜውን በሰላም ያሳልፍ አስፈላጊ ከመሰለህ በአካል ተገናኝተን መከራከር እንችላለን። ይህ ግን የሚጠቅም አይመስለኝም። መንጌ ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የተመቸ የሰላም የጤና ይሁንልህ!!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
ገንጣይ አስገንጣዮች የሀገር ጠላቶች አይወድትም ግን ዛሬ እድሜ ሰቶት መቃብራቸውን አሳይቶታል
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o17ciGubYrysiLcsi=sWfffXVwF8UPap-6
@samm8405
@samm8405 2 ай бұрын
አባባ የወደቀለት ብሩህ አላማ አንጂ አበባ aydelem
@tsegayesermoolloo6085
@tsegayesermoolloo6085 4 ай бұрын
መንጌ (ቾምቤ) አሁንም እንስሳ ናቸዉ ውብ አንችም አሁንም ቆንጆ ነው እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቼዉ
@ዳግማዊትኃይሉ
@ዳግማዊትኃይሉ 3 ай бұрын
መንግስቱ ንፁህ አይደለም በእጁ የብዙዎች ደም አለ!
@Cr7king-s3j
@Cr7king-s3j 3 ай бұрын
Weshe zare Ende wesha Tetarede yele yetabahe Tawekewalehe . Ante weyene ,shabye, weye onge Tehonalehe. Selemengeb Ethiopiaweyene Beche yenageralue.
@dawittube1786
@dawittube1786 3 ай бұрын
ትክክል ብለሃል።
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 4 ай бұрын
የናዚ ታነሽ ወንድም ስንት ወጣት የሀገር ተስፋዎች ለአህጉር የሚበቁ ጄኔራሎች ቅርጥፍ አድርጎ የበላ አውሬ ታሪክ የሌለው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
የበላቸው የራሳቸው ባንዳነት ክህደታቸው ነው ቢያገኙት ይገሉት ነበር አገኛቸው ፈጃቸው የሱ ነፍስ ነፍስ ናት የነሱም እንደዛው ግፍ ቢኖርበት ኖሮ ቁጭ ብሎ የሚሆነውን ባላየ አጎትህ ከሐዲው ዘረኛው ሐገራችንን ለመከራ የዳረገው መለስ እኮ ተንኮሉ ነው የደፋው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 4 ай бұрын
እነሱስ ቀደማቸው እንጂ በተለያዩ፡ጊዜ ሊገሉት አልነበር
@ggway5503
@ggway5503 4 ай бұрын
እሱ ላገሩ በሺ ሰዋ። ዘረኞቹ ለስልጣናቸው በሚሊየን አስጨርሰዋል። ገና ያሰጨርሳሉ። ደም መጣጮች።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ እንጃኮ ማንም ቢሆን መሞትን አይፈልግም
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር የደርግ ጊዜ ምኑ ይወራል? መጀመሪያ ትርምስምስ ነበር ቀይ ነጭ ቢጫ ሽብር ( ቢጫ ራሳቸው ገለው ሌላውን መወንጀል) የሱማሌ ጦርነት ከዛ የማያቋርጥ የሠሜን ጦርነት፤ ከዛ ሠፊ የርስ በርስ ጦርነት ሽንፈት እና ሽሽት።በቃ ይህ ነበር ።በ16 አመት ነው።ይህ ሁሉ ።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
@@Anson..23-s2l በእውቀት እናውራ ጊዜውን እና ሁኔታውን እንመርምር ትክክለኛ እና ገለልተኛ የሆኑ ምሁራንን እንጠይቅ ከዛ ባለፈ አሁን አንተ የምትናገረው ዝም ብሎ እንደ ንፋስ ሽው ያለ ነገር ነው የሚመስለው አንድ ምሁር ሲናገሩ ሰምቻለው ደርግ ከ40 ያላነሱ ሸማቂዎች ጦርነት ከፍተውበት እንደነበር ኢሐፓም የደርግ አባላትን እያሳደደች በበራቸው ላይ ማታ ወረቀት ትለጥፋለች ጠዋት ትደፋቸዋለች በዛም ላይ ሶማሌ 100 ኪሎሜትር አልፋ ገብታለች ሻእቢያ አለ ጀብሐ አለ ወያኔ አለች ኦነጎች አሉ ሌሏችም በርካቶች አሉ ይህ ሁሉ ተሰባስቦ አንድ ደርግን ነበር የሚያጠቃው። እና ይህን ሁሉ ፈውጊያ በምን እንዲቋቋመው ነበር የፈለከው...??? በዝምታ ሞትን እየተቀበለ...??!!
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
እነ ፕሮፌሰር መስፍን እንኳን ለመውረድ አንድ ወር ሲቀረው ለሽማግሌ መንግሥት አስረክብ ብለውት፤ እሱ ግን ዞርበሉ ብሎ ጦሩ ከፈረሰ በኋላ ለጓደኛው አስረክቦ ጠፋ፤ ያው ለጠላት አስረክበው ተጠናቀቀ ።የተሠራው ስራ እኮ በጣም የሚገርም ነው።ከሽማግሌዎች መንግስት ለምን ለወያኔ ማስረከብ ፈለገ? ይህ መጠየቅ ይኖርበታል ።​@@tameratgutema9834
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
ከ40 ተዋጊ በበዛ ሶስቱ ናቸዉ ጠንካሮቹ..ሌላዉ ወሬ ነዉ..እና መንግስት እንደመሆኑ በውጊያም በዲፕሎማሲም መፍታት ይችል ነበር :: እነሱ ግን አልሰሩበትም..​@@tameratgutema9834
@EyobWorku-kf7co
@EyobWorku-kf7co 4 ай бұрын
ከአንድም ሁለት ሶስት ግዜ ተሳስተሀል። ክፍሌ አቦቸር የጻፈው ለመንጌ የተሰጠው ዋንጫ ላይ የተጻፈው ግጥምን ስታነብ ደጋግመህ አበባ የወደቀለት ብሩህ አላማ፣ አበባ ያቀለመው ቀይ የድል አርማ … …" ያልከው ላይ ‘አበባ’ የምትለው ስህተት ነው። አበባ ሳይሆን ‘አባባ’ ነው።
@tedytesfy
@tedytesfy 4 ай бұрын
4321
@reasonslogic
@reasonslogic 4 ай бұрын
በምድር ላይ ለመስማትም ለማየትም የማልፈልገው ሰው ይሄ ሰው ነው። ወንድም እህት አባት አልባ አድርጎ ናልው። አገሬ አሁን ለዚህ ትርምስ የዳረጋት ይሄ ሰውዬ ነው ምክንያቱም ተልኮ እንደመጣ ሙልጭ አድርጎ ሙህራኖችን የገደለ ሰው ኢትዬጵያ ን ሙህር አልባ አደረጋት። ያሁሉ ጀግና ወጣት university ሙህር በህወት ቢኖር ኖሮ ዛሬ አገሬ የት በደረሰች ነበር።
@007eakonchu3
@007eakonchu3 4 ай бұрын
Looser EPRP.
@tesfayeejjegu3410
@tesfayeejjegu3410 4 ай бұрын
የተረፋት ተማሪዎች መስለዉኝ ከሰላሳ አመት በላይ በዘር ከፋፍለዉ ለዚህ ያበቁን! ሁሉንም መንጌ ቢጨርስልን ነሮ ሰላም በሆን ነበር!!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
Keep on pointing at some one so you avoid taking responsibilities, unfortunate as it may be "ebuy !remains pathological selfish exomoronic!
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 ай бұрын
ፊሽካ ምን ይስራ ነበር አውቆም ሆነ ሳያውቅ አገርያፈረስ ወጣት ነበር:: ተዎ ሁላችንም አልሞትንም :: ተሳሰተናል:: ባይሆን ጥሩ ነበር :: ያ ነገር እኮ ከዛው ትውልድ የመጣ መዘዝ ነው ዛሬ የሚስቃየን
@MuluDejeneTebo
@MuluDejeneTebo 3 ай бұрын
ማንም ሰው ፍጹም ትክክል እንደማይሆን ሁሉ ኮ/ል መንግስቱም በአመራር ዘመኑ የፈጸማቸው አገራዊ ስህተቶች ነበሩ።እነዚያ ስህተቶች የተፈፀሙት በሁለት ምክንያቶች ነበር። እነሱም 1/ አገርና አንድነትን ወዳድ ስለነበረ 2/ ስልጣን ወዳድ በመሆኑ ነበር። ከሱ በኋላ ያየናቸው መሪወች ካጠፉት አገራዊ ጥፋት አንፃር ሲገመገም መንጌ ያጠፋው ጥፋት ከግምት ውስጥ የሚገባ አይደለም።ከ83 ዓ/ም ጀምሮ ከመንጌ ጋር የምናወዳድራቸው መሪዎች አላየንም።በመሰሪነታቸውና በተንኮል ካልሆነ በስተቀር በየትኛውም መለኪያ የእግሩ እጣቢ አይሆኑም።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
የሙስና ደረጃዎች የሌብነት መመሪያ የተሰጣቸው 1፡አነስተኛ ሙስና፣2፡ ከፍተኛ ሙስና የሚፈጸመው በመንግስት ላፊዎች ነው በኢትዮጵያ፣3፡የፓለቲካ ሙስና በማለት የሙስና ደረጃዎች ሰይማዋል
@samo7344
@samo7344 4 ай бұрын
መንግሰቱ ሰንት ደሀ እንደ ቆሎ ነው የገደለው.
@007eakonchu3
@007eakonchu3 4 ай бұрын
Looser EPRP.
@AbemOumer
@AbemOumer 4 ай бұрын
መጽሐፍት ብሎ ነገር መጻሕፍት ነው የሚባለው
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 4 ай бұрын
ከዓረፍተነገሩ ለመረዳት እነደሚቻለው አበባ የወደቀለት ሳይሆን አባባ የወደቀለት ይመስላል
@samdan1425
@samdan1425 3 ай бұрын
It is not Abeba... but Ababa (my father). You read it with error several times. Anyways thank you.
@satenaw4923
@satenaw4923 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ፥ጣጣ የዳርገ ሰው ምን አለ ባለበት ዝም ብሎ ባሉበት ቢቀመጥ።ራሱ አገር ጥሎ ሸሽቶ ሄዶ እኛ እነዚህ ሁሉ ፥እዳ ዳረገን።ነፍስህን ለሲኦል ይዳርግ።
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 ай бұрын
ኮሎነል መንግሥቱ የተማሪውን ፍላጎት ያሟሉ መስሏቸው ሶሻሊዝም የተባለውን የፖለቲካ ሥርዓት ባይከተሉ ኖሮ ሃገራችን በጠላቶቿ አማካኝነት ትግሬ ወያኔዎችና ሌሎችም ሃገራችንን ለማፍረስ ድጋፍ አግኝተው ዛሬ ለደረስንበት መከራና ሥቃይ ባልተዳረግን ነበር። በዛም ላይ ተንኮለኞቹና እባቦቹ ትግሬዎች በተለያየ ሥልጣን ቦታ ላይ ስለነበሩ፣ ደርግንም የደገፉ በማስመሰል፣ ሌላውን "የደርግ ተቃዋሚ ነው" እያሉ ምንም ያላደረገ፣ በተለየ የአማራውን ተወላጅ፣ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያኑን፣ የተማረውን የሃገራችንን ምሁር ሁሉ እየመረጡ ይገድሉና ያስገድሉ፣ እንዲሰደድም ብዙ ተንኮሎችን ይሰሩ እንደነበር ጊዜው ካለፈ በኋላ ከራሳቸው ከትግሬዎቹ ወዳጆችና አልፎ አልፎም ከራሳቸው አንደበት እንደቀልድ ሰምተናል። ህዝቡም እንዲህ ዓይነት ክፋትና ተንኮል አብሮት ከኖረ የህዝብ ክፍል ማለትም ከትግሬዎቹ ይደርስብኛል ብሎ ካለመጠርጠሩ የተነሳና ሚስጥሩም ስለማይገባው፣ ደርግን እንደ ጠላት በመቁጠር ለተሸረበበት ሶሺያሊዝምንና ኢትዮጵያን የማፍረስ የምዕራባውያን ዕቅድ፣ የአረቦችና የቅርብ ጠላቶቻችን ጥቃት እራሱን በማጋለጥ ደርግ እንዲወድቅና እነኝህን ኋላቀር ጎጠኞች፣ በዘረኝነት፣ በክፋትና በስግብግብነት ያበዱ ሰው በሎች አረመኔያዊ ወረራ፣ አሰቃቂ የዘር ጭፍጨፋና ዘረፋቸው ለማጋለጥ ችሏል።
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
በዛን ወቅት ለፖለቲካ ለአቅመ አዳም የደረሰ ሁሉ እሱን ጠልተው ያኔ የተናገረውን ትንቢት በተግባር እየተፈፀመ የአሁኑንም ጀነሬሽን ዋጋ አስከፈለ ምን ይሰማቸው ይሆን
@yonashagos6940
@yonashagos6940 3 ай бұрын
እንከንየለሽ ትክክለኛ መንግስት መንጌ
@MohamedToyba
@MohamedToyba 4 ай бұрын
ኮረኔረሬ፡ንምግስቱ፡ሐይለማራም፡ምርጥ፡መሪለበር፡ሐገርወዳድጀግናነበረ፡በሐገሩእና፡በሕዝቦቹ፡አይደራደርም፣ነበር፡ባዳእና፡ሌባአልነበሩም፡፡
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 4 ай бұрын
ለዚች ሀገር ውድቀት መነሻ እራስ ወዳድና ጨካኝ አረመኔ መሪ ይህን ያህል ውዳሴ አይገባም አንድ ትውልድ የበላ አረመኔ በውይይት መፍታት ሲቻል ለኤርትራ መገንጠልና ለወያኔ መፈልፈል መንገድ ያመቻቸ እንበለ እውቀት አገሪቱን የመራ አሁን ለደረስንበት ውድቀት ኢ/ያን ያመቻቸ ሰው ነው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 4 ай бұрын
መንጌማ፡እራስ ወዳድ አይደለም ለሀገሩ የለፋ የደከመ ጀግና ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 ай бұрын
በትክክል ✅✅✅✅✅✅✅
@YonasSolomon-o3o
@YonasSolomon-o3o 4 ай бұрын
ጠባብ
@SolomonYalemzwed
@SolomonYalemzwed 4 ай бұрын
ሀገር አጥፍተው ወታደሩን በአውላላ ሜዳ በተራራና በበርሀ በትነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጇቿን በቀይ ሽብርና በነጭ ሽብር አፋጅተው በጦርነት ማግደው ከአስጨረሱ በኋላ በአጋሚዶ ተሸንፈው የፈረጠጢን ሰው ጀግና ወታደር ካልከን ፍርዱን ለበቀል አምላክ ትተን ተቅበዝባዥ ያልከው ቃል ለዓይናቸው ሳይሆን ለሕሊናቸው የሚመጥን ኃይለ ቃል መሆኑን በአጋጣሚው እንዳሳስብህ ይፈቀድልኝ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
@@SolomonYalemzwed አትድከም ፈጣሪ ቢበቀለው ኖሮ እስከዛሬ ባልኖረ የሚሞተው በተፈጥሮ ሞት ነው አጎትህ መለስ ሰላዮቹን እየላከ ሊያስገድለው ታገለ በመጨረሻም እራሱ ተደረገመ። ለጠላትህ የምትቆፍረውን ጉድጓድ አታርቀው:- የሚገባበት አይታወቅምና ይላ ጥቅሱ መሌ ሐራሬ ድረስ ቡዳ እየላከች ልታስበላው ስትጥር እራስዋ ተበላች መንጌ ያደረገውን ሁሉ ቢያደርግ በቅንነት በሐገር ፍቅር ስሜት በወገን ተቆረወቋሪነት ነው። አሉልህ አጎትህ መሌ እና ኦነጉ አብዬ መሰሪዎች የጥቃ ውስጥ እሾኮች
@ayanakelbessa7388
@ayanakelbessa7388 4 ай бұрын
መሳሪያ እንጂ ልብ ገዝቼ ላቀርብ አልችልም ፤ ከኔ ጋር ሆናችሁ ተዋግታችሁ አገራችሁን ከገንጣይና አስገንጣይ ነጻ አውጡ ብለው ለምነው ሰው ሲያጡ ነው የሄዱት፤ አማራጭ ካለ ታዲያ ምን ያድርጉ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 4 ай бұрын
Shut upታክሲ ነጂው ኢሃፓ
@Tesfay-w3u
@Tesfay-w3u 4 ай бұрын
ዶክ የሚተረክ ኣጥተህ እንደሆን እንጠቁምህ በተረፈ ግን ኣንድ ነብሰ ገዳይ ባርያ ኣንስትህ ኣታደንቁረን
@Adi-p7b
@Adi-p7b 4 ай бұрын
Shut up ታክሲ ነጂው ኢሃፓ
@blessed4288
@blessed4288 4 ай бұрын
ቀጣይ part መች ይለቀቃል ?
@belaytessema3004
@belaytessema3004 4 ай бұрын
Whatever you do megestu is known by his 17 years of brutal massacre and fragmentation of Ethiopia
@relaxwithjo5153
@relaxwithjo5153 2 ай бұрын
ከሰጠው ይልቅ የጎዳው ካበጀው ይልቅ ያፈረሰው ከሚበልጥ፤ በመግደል ጀምሮ ሲገል ኖሮ በፍርጠጣ የጨረሰ ስርዓት መሪ። ምናልባት
@samo7344
@samo7344 4 ай бұрын
መንግስቱ አንድ ፊቱን አሪዬሰ ነው. ግን እናንተ አታፍሩም ይሄ ሁሉ ሰው ጨፍጭፎ, መንጉሰቱ ለኢትዬጽያ ህዝብ አረመኔ ነው.
@007eakonchu3
@007eakonchu3 4 ай бұрын
How about isayas Afeworki? Stupid Shabiya.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
አኤጭ ያረጀ ታሪክ አይታደስም።
@FLYZ007
@FLYZ007 4 ай бұрын
He ain't left Ethiopia with a tiny Cessna, Sir. That was a bigger DHC 5 buffalo.
@Badema1991
@Badema1991 4 ай бұрын
Have you heard the interview of the captain of the plane when they first went to Kenya?? They were taken not by a big plane, but by a small plane called cessna
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 4 ай бұрын
ይህን ሰውዬ ቆራጥ ሀገሩን የሚወድ ስትሉ ማፈር ይገባችሀኋል ። ከእራሱ አና ከራሱ ጥቅም በላይ ሀገሩን አይወዳትም ነበር ። ይህ የ Gestapo ወንጀለኛ ያፈሰሰው ደምና ያጨለመው የሀገር ተስፋ ወንዝ በዚምባቡዌ/ሀራሬ በኩል እርሱ በህይወት እስካለ ድረስ ይፈሳል ። ወንጀለኛን ማቆላመጥ ተገቢ አይደለም ።
@fitsumMana
@fitsumMana 3 ай бұрын
ወያነ ነው አሳድጎ ያስተምረህ አንተ እከክ !!
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
የመንግስቱን. 60ዎቹ ርሽናና ቀይ ሽብርን እንዴት አየኽው ? በአብይ መንግስታዊ ግድያስ አለወይ ?
@SadikBedru-hq6ml
@SadikBedru-hq6ml 3 ай бұрын
መፅሐፍህ አነበብኩት ነገር ግን ያዉ ነዉ፣ አሁንም ሚስጥር። Nothing New
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 3 ай бұрын
ካድሬ
@eyasubelay1575
@eyasubelay1575 2 күн бұрын
ይሄ ጭራቅ ሰው ሆኖ ሰለሱ ይወራ የዝንጀሮ ንጉሥ
@selamdesu3462
@selamdesu3462 2 ай бұрын
ያለፈን መካብ ልማድ አድርገነው እንጂ እንደሀገር ቁልቁል መጓዝ የጀመርነውና አሁን ለደረስንበት ውድቀት የበቃነው በፕሬዝዳንት መንግስቱ ምክንያት ነው ብዬ አስባለው ። ቢያንስ ያለፍርድ በስሜታዊነት የገደላቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ልጆች እንደ ሀገር ዋጋ አስከፍሎናል!!!!
@AmanuelBelay-q3h
@AmanuelBelay-q3h 3 ай бұрын
መንግሰቱ አይለማሪያም ዘረኛ ነበር 3 ሚሊዮን አማራን የጨፈጨፈ አውሬ ነው መአይም ነው
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 3 ай бұрын
He slaughtered Ethiopian youths. He brought most of the problem He should face justice.
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 3 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ጃንሆይ ዘር ሳይመርጡ ውጭ እየላኩ ሲያስተምሩ ነበረ። ከዚያ ባኋላ የመጡት አስተዳዳሪዎች የተማረ ሰው የሚጠሉ ወጣት ማየት የተጸየፉ ናቸው!!!!!!
@assegedbezabih5776
@assegedbezabih5776 4 ай бұрын
ሰለ ሰው በላው መንግሥቱ መኑን እንደንሰማ ትፈልጉ ይሆን
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
እንኳን ስለ ጀግናው ሐገር ወዳዱ መንጌ ስለ ወያኔ እና ስለ ኦነጉ አብይም እየሰማህ ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Adi-p7b
@Adi-p7b 4 ай бұрын
Shut up ...ታክሲ ነጂው ኢሃፓ
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 4 ай бұрын
የዝንጀሮ ሸንጐ።
@tadesseessa7735
@tadesseessa7735 4 ай бұрын
መንጌ ብዙ ጥሩ ሥራ ሠርተዋል የኢትዮጵያ ን አንድነት አሰጠብቋል
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32