የእህትማማቾቹ ሚስትና ነብሰ ጡሯ ሰራተኛ ጉድይፋ ወጣ ። የባል አባት ሚስጥሩን አፈረጠው !!

  Рет қаралды 42,446

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@daneilAdane-mm2lu
@daneilAdane-mm2lu Ай бұрын
አረ የዮዲት ድምፅ ተደጋገመ ድራማ ነው አልገባኝም
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Ай бұрын
ምርጥ ድራማ የአንዷን ድምጽ በተደጋጋሚ ሰምቼዋለው ድራማነው
@amanibelo
@amanibelo Ай бұрын
tkkl wendum adis aydelem
@salamsalamah7255
@salamsalamah7255 Ай бұрын
ድራማውን ቶቶሎ ልቀቁልን አስተማሪ ባይሆንም መደበሪያ ይሆናል እናመሰግናለን 🎉
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
😂😂😂😂
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@dawitmamo8892
@dawitmamo8892 Ай бұрын
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38 ጥቂቶች ማለት ስምንት ነፍስ በውኃ የዳኑበት መርከብ ሲዘጋጅ፥ የእግዚአብሔር ትዕግሥት በኖኅ ዘመን በቈየ ጊዜ ቀድሞ አልታዘዙም። ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤1ኛ የጴጥሮስ 3-20
@GezaiBerihu
@GezaiBerihu Ай бұрын
ሚኪየ ስራህን ጥሩ እያለ በስርአት ግን ማነጋገርና ስርአት በማስያዝ ላይ ግን በጣም ትልቅ ችግር አለ እባክህ
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f Ай бұрын
ሚኪ ካ አይደለም 😊
@ermysmese9404
@ermysmese9404 Ай бұрын
ገመና አተ ሲሰዳደቡ ዝም ብለህ ታዳምጣለህ ስርአት አታሲዝም ድክመትህን ከሌሎቹ ተማር
@ሮዚነኝሆደባሻዋ
@ሮዚነኝሆደባሻዋ Ай бұрын
ቆይ የዚች ድምፅ ሁሉም ላይ ነው የተቀዳው 😅
@FafiFafi-ol8tl
@FafiFafi-ol8tl Ай бұрын
ትወና ነው
@Melawitchanel
@Melawitchanel Ай бұрын
እንዴት እየተጫወቱብን እንዳሉ
@EmuSelima
@EmuSelima Ай бұрын
እውነትነው ጥያቄ ሆነብኝ አልች ድራማነወሰ
@ere6359
@ere6359 Ай бұрын
ብቻየን መስለኝ ነበር
@GenetShewngizaw
@GenetShewngizaw Ай бұрын
ወይ አምላኬ እረምን ጉድ ነው የዚህ ዘመን ሰው ሆኜ በመፈጠሬ አዝናለው
@Frutgalagame
@Frutgalagame Ай бұрын
ባልየው ሁለቱ ሚስቶች አባርረክ ሌላሴት አስገባ ።እነኚ አስገድዶ በመዳኒት ደፈሩክ በህግ ይቅረቡ ስስታሞች😊
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
ይሔ ድራማ ክፍል ስንት ደረሰ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
😂😂😂😂
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Ай бұрын
መሲነማ ሳንገባ ሲነማ እያየን ነውውውው
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
የሴቷ ድምፅ (ዮዲት) ሁሉም ሚዲያ ላይ ተመሣሣይ ድምፅ ነው። ነገሩ ድራማ ይመስላል 😂😂😂😂
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
አይ ነገሩ ሣይሆን ልጂቱ ወንጀል በየቦታው ወጀል ነው የምትሠራው
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 Ай бұрын
እኔም ሁልግዜ ይመሳሰልብኛል ሆሆሆ 🤭😂😂😂
@z-qh7dt
@z-qh7dt Ай бұрын
አዉ ሁልጊዜ አጠፋም በየቦታዉ
@ZZZ-xz9tp
@ZZZ-xz9tp Ай бұрын
እኔም ይመስለኛል ድራማ
@urael225
@urael225 Ай бұрын
Yes it's drama
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Ай бұрын
አባባአባባባባባባባባባህጻኖች ምን አይነት በተሰብ ናቸውውውውውውሲጨራጨሩ ገዜው አለቀ ነገ ተመልሰው ይመጣሉ ውይይይ ጉድ
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Ай бұрын
ለማንም አታውርስ ሁለት ጊዜ ትሞታለህ በመርዝ ያፋጥኑሀል በገንዘብህ ጤናህን ጠብቅ ደራማ ሆነብኝ ልበል ሁሉም ገንዘብ አንጂ የአባት ፍቅር አይደለም አስብበት።
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
ይቺ ልጅ እማትገባበት ድራማ የለም ድምፆን ቀይሩልን
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Ай бұрын
ዮዲት ተቅለበለበች ልጁ አባባባባ ይላል መዓዛ የአቶ ሳሙኤል ልጅ እንዳትሆን እናትየው ለምን ከቤት ወጡ ሀሳቡላይ የሉም
@MeseretErmias-j9b
@MeseretErmias-j9b Ай бұрын
ድራማ ነው ፈጣር አትፈሩ እናተ ዩትቤሮች😢😢 ታጫወታቹብን😅😅
@downleaker3182
@downleaker3182 Ай бұрын
ድራማ አደለም
@ganat12345
@ganat12345 Ай бұрын
ጋዜጠኛው,ግን,,ያናድዳል,,እሷእሷ,እሚለው,,ጥሩስራነውእነዴ,የሰራችሁ,,
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
በትክክል🎉🎉
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ Ай бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እንዲህ ያሉካዲያ ማጋለጥህ ጥሩ ነው
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy Ай бұрын
😢😢😢😢😢ወደት እየሀዲኒነው
@ermysmese9404
@ermysmese9404 Ай бұрын
ለምን አታሶጣትም
@tmd2310
@tmd2310 Ай бұрын
መአዛ ዘሩ ቀለጠ 😂የሰውዬው ልጅ ናት ሴትዮዋና ሰውዬው በጣም ደነገጡ ጉድ በል ጎደር ከህቱነው ያረገዘው ልበል😮😮
@RahelIjigu
@RahelIjigu Ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ነው የገንዘብ ፍቅር ብቻ የገዛው ትውልድ ብቻ ሠርቼ ልለወጥ የማይል ትውልድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 Ай бұрын
አረ ጉድ ነዉ ባል ተብዬዉ ሀገሬ ሚድያ ላይ ስንት ጉድ ነዉ የምታወራዉ አረ ኡኡኡኡ ሴተኛ አዳሪ አግብተህ የለ ደሞ ከሹገር ማሚዎች ጋ እየሰራሁ ነዉ አላልክም ሚስትህ ደርሳበት ብልቴን ተለቀ በቀለበት እየተጠቀምን ነዉ ሴቶቹ ፈለጉኝ እየሸቀልኩበት ነዉ አልልክም በቅርቡ አረ አስረዱኝ እየሸወዳቹን ነዉ።
@yordibekele6990
@yordibekele6990 Ай бұрын
ልሆን ይችላል
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ Ай бұрын
እዉነትም ያማሀልእንዴ
@DiribeGuta
@DiribeGuta Ай бұрын
Ye abdun demts betam akakahu ewnet enda ene yesamachaw???
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 Ай бұрын
ጫንአዴሪገከጤይቃችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc Ай бұрын
Gudin maatii kana hin dhumne ammas dhugaa yoditi baayee rakkoo qabdi hundaafu waqaayyoo isiin yaa gargaaru jagna gamena show jabaadhu 🙏❤
@EmuShiferaw
@EmuShiferaw Ай бұрын
Set milasany
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 Ай бұрын
ምንድነዉ ባለፈዉ የቀረብሽዉ ሚስት ተብዬዋ አንድ ባል ለ3 አግብታችሁ ስትሰቃዩ ታያችሁ የቡናቤት ሰራተኛ ነኝ አልሽ ወጣችሁ ከዛ ወደ ስራሽ ተመለሽ ከዛ የናትሽን ሞት ሰማሽ ጏጆ ላይ ደሞ ዲያስፎራ ሊያገባት ፈትኑልኝ ተባለ አላለፍሽም ስትጋፈጪ አታቀኝም ሴጣን የሚቀናብኝ ነኝ አልሽ ድራማ እየሰራችሁብን ነዉ አረ ሼም ነዉ አስረዳኝ ጋዜጠኛ። ደሞ እህት የላኝም ብቸኛ ነኝ እያልሽ አረ ሼም ነዉ❔❔❔❔❔
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 Ай бұрын
ባል ተብዬው ንግግሩ ስረአት ዬለውም በጣም ነው የሚያናድደው
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
✍️✍️✍️ ጋዜጠኛዉ ዛሬ ያቀረብካቸዉ እንግዶች ሥራት የሚባል ነገር አያዉቁም እንዴ መደዴ ነገሮች ያልታረሙ ? ?
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Ай бұрын
አወ ድራማ ነዉ ምክኒያቱም የዝችን ልጅ ድምፅ እሰማዋለሁ ስለዚህ እዉነት እያስመሰላችሁ እያቀነባበራችሁ ራሳችን በሽቸኛ በታደርጉት ጥሩ ነዉ
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk Ай бұрын
የዛሬ ድራማ ያስጠላል አንደኛ የአፍንጮ አነጋገር በጣም ደባሪ ነው እናት ደግሞ በስተመጨረሻ መጣች ወይ አቶ ሳሙኤል ተብየው የልጆቹ አባት ይሆናል ምናምን ግን ድራማ ተብሎ ለምን አይቀርብም?
@SalamaHaily
@SalamaHaily Ай бұрын
እረ አሑንስ ሰለቸኝ ምናለ ቁም ነገር ብሰሩ ድራማችሑን ትታችሑ ግን ግፍ አያደርገዉም እዉነት እየመሰለን ስናዝን የወዲት የምትባለዉ ስንት ቦታ ሳያት ቱቱቱቱቱቱ
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة Ай бұрын
ኤረ እነዚ ሴረኞች ለህትየዋ አሰጥታ ልትካፈል ፈልጋ ጋዘጤኛዉ አግዘዉ እንዴ ምን አይነት ጉድ ነዉ
@ifrahmohammedabdella2213
@ifrahmohammedabdella2213 Ай бұрын
Gaazexanyaw lik aydelehim liju tikikilnaw
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Ай бұрын
ውይይይያቺ ዮዲት ለምን አታባርርዋቱም ሰነፍ ባል
@almaslooo9659
@almaslooo9659 Ай бұрын
ቀጥይ ክፍል ይቀጥል ሴትያው ምን ዬዘ መጥች
@SaraFule-g2r
@SaraFule-g2r Ай бұрын
ጋዜጠኛው ስነዓት የለውም በጣም ችኩል ምናለ ሰውየው በደንብ ቢድኑ መናገር ይቻላል
@SaraMohmed-r2q
@SaraMohmed-r2q Ай бұрын
ዋናሚስትየተባለችውግንብዙጊዜ በደዚህስራአያትታለሁይህልጅመቸነውያገባት
@YasinyouTube-v7d
@YasinyouTube-v7d 6 күн бұрын
ወይ ጉድ መንሰመዉ ጉድ ያለም
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጥፋተኛ ሁለቱ ሴቶች ናቸው እርሱ ላይ ጫና ልታደርግ አይገባም ።
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Ай бұрын
ይች ሴት ባለየ ነች
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Ай бұрын
ዮዲት እስዋ የቀድሞ የነበረች አትመስልም የሄ ጅል ባልዋ ከየዲት ተመለሰ መሰለኝ ዝም ብሎ የፍቃዱ ወንዱም ነው ሞኝ
@sikosilo3403
@sikosilo3403 Ай бұрын
ምን ጉድ ናቸው ግን ቢስሚላ የሴቶች ምላሳምነት ማፈሪያ
@fethiamohammed7159
@fethiamohammed7159 Ай бұрын
ለደሕንነታቸው ተᎅሎ የድምፅ ቅንቡር ነው ሰው እንዳያዉቃቸዉ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ጉድ አላለቀም እዴ ይህ ጉድ በሉው በርቱው
@FrehiwotBekele-o6s
@FrehiwotBekele-o6s Ай бұрын
በግድ አርግዛ ምን አድርግ ነው የሚሉት
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
አፈርብላ የወዲአልጫ❤❤
@hejueu
@hejueu Ай бұрын
ምስኪን አባባ
@MisrakDessalgn
@MisrakDessalgn Ай бұрын
ድራማ ነው አንደኛዋ ልጅ ብዞ ቦታ ትተውናለች
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb Ай бұрын
ለምን በናንተ ተደገመ የናንተ አይደለም
@BemntTube-u8i
@BemntTube-u8i Ай бұрын
ማክዳ በቀደም ጥላ ሚድያ ላይ ስትፈተን ነበር ገብታችሁ እያት ባለጌ ሤትነች
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n Ай бұрын
ስነስርአት የሌላቸው ናቸው ልጁ ራሱ እብድ ነው።
@hadastek4713
@hadastek4713 Ай бұрын
Yhe lij tenkuay eshete new ende?dmxu esun ymeslal
@SaraKiros
@SaraKiros Ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Ай бұрын
የዚህ ልጅ አይጨረስም
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Ай бұрын
ገዘቡም መቸም አታገኚም ዩወድት ተብየዋ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
እህቶቼ ደሚሩኝ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Enateyew eko alweledekewatem belalech
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 Ай бұрын
ያውጡ እውነቱን ንሰሃ ይግቡ ሞት ሳይቀርባቸው።እውነት እደዚህ ያለነገ ነግ በኔ እንበል ፡በስመአም ምዳቢሎስነው የገባው በሃገራቺን?በድሜዬ ሰምቼም አላቅ በዘመን።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ጉድ ሰውየው የሴቶቹም አባት ነው🤔🤔🤔🤔🤔
@KuWait-bw2li
@KuWait-bw2li Ай бұрын
Mine ayinet gud now 😢😢😢😢😢😢
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
ወይ ጉድ ምንድ ናዉ መጃኒን ufffffffffff
@elsayemane7192
@elsayemane7192 Ай бұрын
ምን ኣይነት ክፋ ሰውናት ኣስመሳዮች ነው።
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 Ай бұрын
ሚስት ተብየዋ አዳኟ ላይ አይቼሻለሁ ልበል ምድነዉ ነገሩ አረ ጋዜጠኛ አረጋግጥ።
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ Ай бұрын
አባታቸው ነው
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,አባቱ የልጁ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k Ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው😂😂😂
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c Ай бұрын
ለምን ወደ እግ ይደክ ክስ አትመሰርትም እነዚ በድለውካል መከሰስ አለባቸው ጋዜጠኛው ቀሽምነው ምንም ውቀት የለውም
@amulove5866
@amulove5866 Ай бұрын
Lala tat sweywe yljta abte edywanu
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ተንቀዠቀዡ
@addisbattle6263
@addisbattle6263 Ай бұрын
OMG crazy family. 😢😢😢😢😢
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ይህ ነገር ድራማ ነው የሴቶቹ ድምፅ የተደጋገመ ነው እኛ ግን ውነተኛ ታሪክ መስሎን ነበር።
@SitiYassin
@SitiYassin Ай бұрын
ምነው ነጭለባሽዋ ሰውነትዋ በቦብነው የተነፍው😂😂😂
@Sara-l8n5s
@Sara-l8n5s Ай бұрын
ነብሰጡርስለሆነችነው😂😂
@FatumaHassen-mz3ci
@FatumaHassen-mz3ci Ай бұрын
Ara lejetawa mene yatbatabetawale
@TesfaneshTiku-o5c
@TesfaneshTiku-o5c Ай бұрын
ድራማ እየሰራችሁ እኛን ታጃጅላለህ ???? ዉሸት ሰለቸኝ
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b Ай бұрын
ሠውዬውኔ አዳገሏቸው በቁማቸው
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,ሁለቱም ለንብረት ነዉ የቀረቡት ልጁን በመዳኔት እደያሳብዱት አደራ ጋዜጠኘዉ
@yeshiengda4347
@yeshiengda4347 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ምንም አያደማሞጥም ለምን ታመው ለሰውየው ዴንታ ሲያሰጡቸው ሚሰትነዋም የገንዘብ ሱሰ ላይ ናቸው ጋዜጠኝው ግን አያመዛዝንም ይህ ልጅ ከፈለገ ልጅን ወሰድ ያሳድጋል በሰው ገንዘብ የሰከረች ነው የኔ ወንድም እነኝህን ሰዎች ከህይወት አሰወጣቸው ለምን አይበጅም
@AminaSaid-dz3ic
@AminaSaid-dz3ic Ай бұрын
Err min ayinet astedadeg new yadgut balegewoch set asedabiwoch
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
ምን፣ሞጥማጣ፣፣ናቸዉ፣፣ድራማነዉ፣ኤጭ፣ሢያሥጠሉ😂😂😂😂
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema Ай бұрын
እና ዬዲት በእጅ አዙር ገንዘቡን ልትወሰጂ ነው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
ልጅቱዋ ማራጋጋት የሚባል የላትም ሆይ 🤔🤔🤔🤔ጉድድድድድ ነው ሚና አይኔት ሞትሞጣ ናት ጌታ ሆይ 🙊
@AlmazGobze
@AlmazGobze Ай бұрын
ኸረ በስማም ዮዲት ሚላዋት ጭወቷ እዴት እደሚያስጠላ
@MahletKwd
@MahletKwd Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጀዝባነህ እሺ ለምድ ነዉ ልጁላይ ጫና የምታደርገዉ ጥፋተኙቹ ሁለቱ ሴቶች ሆን ብለዉ አስረዉበት አንተ ልጁላይ ጫና ታበዛለህ ለእዉነት አትቆምም እዴ ስታናድድ በጌታ ደሞ እንደ እፃን ትጫጫላችዉ አትደማመጡም እደተማረ ሰዉ ሴቶቹ ለገንዘብ ያላቸዉ ፍላጎት ቱ ሰርታችዉ አትለወጡም እከፍ ሁላ
@romanFanos
@romanFanos Ай бұрын
Next
@mednaseeit211
@mednaseeit211 Ай бұрын
አቦ ጋዜጠኛው አይረባም ምን ሆኖል ሁሉንም አሶጥቶ ለምን ብቻቸውን አያወራቸውም
@alambalay1176
@alambalay1176 Ай бұрын
ይቺ ባለጌ ገበናዋን አትደብቅም ምን አይነት ናት በፈጣሪ
@ganat12345
@ganat12345 Ай бұрын
በፉት,እሷነበረች,ውጣ,የምትለው,አሁን,ገንዘብ,ስለሆ,የፈለነችዉ,,,ሁለቱም,ፈጣጣ,ናቸዉ,,ተባብረው,ነው,የሚያጠፉት,,
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ምን አይነት አይን አውጣ ናቸው ስውዬውን ሃብት ለመውስድ ነው
@AbcAbc-l1d
@AbcAbc-l1d Ай бұрын
❤❤❤❤
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Ай бұрын
መልክ መሽፈኑ ተመችቷችሃል ፊት ለመደጋገም
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Ай бұрын
እረ ሴቶች ሰርታችሁ ብር አግኙ እህ ወደየት እየሄዳችሁ ነዉ ማፈሪያወች ናችሁ
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b Ай бұрын
አጭ
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p Ай бұрын
የዝች ቃጭላም ድምፃ እንዴት ይደብራል ።
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le Ай бұрын
ለገንዘብ ራሳቸዉን የሸጡ።
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Ай бұрын
ኽኝደይ ክተጽሉኡኒ ኢኹም በቃ
እዮብ ሳያስበው እናቷን አስተዋወቀችው
18:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
ለዛ
Рет қаралды 390 М.
ሞተችው ሚስቱን አፅምአቅፎ የሚተኛው ባል መጨረሻ!!
40:31