የእልበት(ስልጆ) እና የምስር ቀይ ወጥ አዘገጃጀት|How to make “siljo(Elbet)” &”Misir wot”| |ETHIO LAL|

  Рет қаралды 42,172

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ስልጆ እና ምስር አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 ወይንዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@selfwatube
@selfwatube 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌👍❤
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
ዋው ካቀራረቡ ጀምሮ መሶቡ ላይ ያምራል በርቺ አሜን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ እንደሁልግዜ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽😍😍ላይክ ሼር
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
Wow it's so amazing ማማዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ህልበቱም ምስር ወጡም ሁሉም ዝግጅት ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ🙏💕👍👌🏼
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ የምትሰሪዉ ሲያምር ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ዉድድድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እኔም ውድድድድድድድ ነቢዬ🥰🥰🥰🥰🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቆንጆ አዘገጃጀት 😋👌😍
@alganeshkiflegzie6407
@alganeshkiflegzie6407 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንች የሠራሽው ስልጆ ነው እልበት ሌላ ነው እልበት ላይ ሱፍ አይጨመርም 2ኩባያ ባቄላ ግማሽ ኩባያ ምስር ሩብ ኩባያ አብሽ ተደርጎ ነው የሚዘጋጀው ።
@rahelgirma3423
@rahelgirma3423 2 жыл бұрын
Be lalibela elibet new mn lew leza new eshi
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሙዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👌🙏👍❤
@tewerswassawassa5562
@tewerswassawassa5562 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ እናመሰግናለን😋👌👍♥️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Amen!!! misayee yesilijo aserar ye misir wotwim aserar betam arif newe yasgomjal mother betam yamralu akerarebu betam des yilale ejish yibareke anchim betam tamriyalesh !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የሚዬየኔ ቆንጆ🙏🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ምሳዬ ስልጆውም ምስሩም በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል አቀራረብሽ ዋዉ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን ❤️👍🏾👌🏾
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቅንጆ አዘገጃጀት😍👍👏
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የምስሩ ቅላት አቀራረብሽ ሁሉ ነገር እንዴት እንደሚያምርር የተባረከ ይሁን 👍🥰♥️ ሼር ውዴ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ህልፈት ነው እጆችሽ ይባረኩ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ምሳየ ልክ ነሽ ስሙ እንደ አካባቢው ይለያያል ይሄኛው አንቺ የሰራሽው በብዛት ስልጆ ነው የሚባለው ህልበት ደግሞ ሳይቦካ ወዲያው የሚሰራው ነው አብሽ እና ምስር ይጨመርበታል በብዛት በትግራይ አካባቢ የተለመደ የምግብ አይነት ነው ሁሉንም መሞከር ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ሁሉም ምግብ ያምራል 🥰🙏👌ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@meleshewhailu8432
@meleshewhailu8432 3 жыл бұрын
አሰራሩ ጥሩ ነው እልበት ነወ ወይስ ሰልጆ ስልጆ ከሆነ ሰናፍጭ ይጨመራል እልበትና ስልዶ በጣም ይለያያል ይታረም
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም የሚያምር አሰራሩ አቀራረቡ ልዩ ነው 😍💗
@wudadistesfaye1759
@wudadistesfaye1759 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርቺ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ቀላል አሰራርነው በዱቄት የሚሰራው አድክም ነው ምስሩም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 ሰላም የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@zeguhana7032
@zeguhana7032 3 жыл бұрын
Eideee feterash arif new gin silijom hilbetem eidi adelem yemiseraw
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምሳዬ ባለሞያ እኮ ነሽ ህልበቱ ልዩ ነው ጤናማ ዎዉ ምስሩም በርቺ የኔ እህት 👏🏾👏🏾
@Nitantesfaw
@Nitantesfaw 3 жыл бұрын
wow ye hagerachin እልበት betam yameral tebarki
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ ልዩ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት። 💗🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እጅሽን ስሜሻለሁ ምሳዬ ሁሉም ምግብ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ምስር ባለሙያ ሴት ምስር የምትችል ናት ዶሮ ቢባልም ካላወቁበት ምስርም ከባድ ነው። እኔ እድሜ ለእናንተ እየተማርሁ ነው ። አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአመት ሰው ይበሉአችሁ ቤተሰቡን በሙሉ ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ። እታባንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ልብሳችሁም በጣም ቆንጆ ነው😘🌹🌹🌹🌹💕 አመሰግናለሁ ምሳዬ 👏👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሐንዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ኑሪልኝ እምወድሽዋ🙏🥰😍
@helutesfaye4234
@helutesfaye4234 3 жыл бұрын
Wooow msaye betam enamesegnalen kelon edensera new yaregeshin 😋😋😋😋😋 betam arif new berchilen🙏🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግነናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አሰራር ነው
@kasalemalemu2770
@kasalemalemu2770 3 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ምሳየዋ ዝግጂቱ በጣም ደስ ይላል እጂሽን ይባርከው እህቴ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 ካሳለምዬ የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Enkuan abro adersen Betam konjo new Mesaye siyamer ejesh yibarek ehte 👍👍🥰🥰❤️share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንካንአብሮ አደረሰን ቆንጆቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን ተባረኪ ❤️.የአቡነ አረጋዊ እረድኤት በረከታቸው ይድረሰን አሜን 🥰🥰🥰👌👌👌
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 3 жыл бұрын
ዋው ምሳዬ በጣም ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል። 😍🙏🏽
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
አቦዬ ይስጥልን!!! እጅሽ ይባረክ!!!
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
ስራሽ ቆጆ አቺ ቆጆ ጠፈፍ ያልሽ ያምራል በጣም
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Mesaye , ejesh yebarek yanchen helbet aserar wedejewalehu besufe.
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Wow yene konjo setameri siyasegomj wow🤗🤗 so yummy
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 3 жыл бұрын
Amen amen amen abuye yestulen
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ምሳየ ተባረኪልኝ የእናቴን ነው ያስታወስሽኝ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕♥️👌👌👌
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ምሳየ የኔ ውድ እንደተለመደው ምርጥ ስራሽን ይዘሽልን መጣሽ እጅሽ ይባረክልኝ በርች ውዴ 🙏🙏🙏❤️💕♥️😇😇😇
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው👍👌❤👌👏👏👏
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Wow ቦታ እንዴት እደሚያምር
@absetayimam4174
@absetayimam4174 3 жыл бұрын
ዕድት ያልሽ ቆንጆ 💕❤️ በጣም ነውማደቅሽ !
@ጊዮርጊስሰማዕት
@ጊዮርጊስሰማዕት 3 жыл бұрын
እናቴ እንኳን ይህን አላስተማረችኝም ። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን አመሰግናለሁ!
@Cookinggvlogss
@Cookinggvlogss 3 жыл бұрын
Beautiful shareg Thank you for shareg dear friend 👍🏽👍🏻👍🏼🌹
@thelordismylight...9296
@thelordismylight...9296 3 жыл бұрын
Setamery!!! You're so cool. God bless you and your family!🙏🙏🙏
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 3 жыл бұрын
It looks so delicious thanks for sharing this Recipe👌❤️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
መልካም በአል ቆንጀ አዜጋጃጄት የነ ውድ እጀሸ ይባረኩ
@judyyeab2162
@judyyeab2162 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው እህቴ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሲመችሽ አቺም ብቅ በይና አበረታችኝ 🙏😘
@Asefachaynalem
@Asefachaynalem 3 жыл бұрын
ehitachin tebareki betam tiru moya new yakafelshin gin endegeletsishew endeakababiw new
@abcfamily3593
@abcfamily3593 3 жыл бұрын
Good job 👏
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
ሁለቱም የትግራይ ክልል ባህላዊ ምግቦች ቢሆኑም ግን የተለያዩ ናቸው ምንም አይገናኙም ። ይሄ ሙከራው ስልጆ ነው ። የህልበት ግን ዱቄቱ እንዲህ በቀላሉ አይዘጋጅም ብዙ ድካም አለው በአይኔ ስላየሁት እንዴት እንደሚያዘጋጁት ዱቄቱን ካገኘሽው እና አሰራሩን ካወቅሽው ምርጥ አርገሽ ትሰሪዋለሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ አደንቅሻለሁ ለጥረትሽ ።
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you so much the food looks delicious. 🙏🏽👍🏽
@maazatadese2779
@maazatadese2779 2 жыл бұрын
Azos endes nw yemisraw
@selamleethiopia2289
@selamleethiopia2289 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Berchi!!!!
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ከነ አቀራረቡ 👍👌🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ተባረኪ ላይክ
@frellaF1
@frellaF1 3 жыл бұрын
Thank you beautiful ❤️❤️❤️❤️
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Berchi enat. Setamri 💚💛❤️😘😘😘
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 3 жыл бұрын
እረ ስልጆና እልበት ይለያል
@mihretsimegn6412
@mihretsimegn6412 3 жыл бұрын
Ewunet elbet ena siljio yeteleyayu nachew
@seliethio1303
@seliethio1303 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ። ይህ ግን ስልጆ ነው እልበት አሰራር በዚህ መልኩ አላውቀውም እስኪ እሞክረዋለሁ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አሜን! እናመስግናለን!!
@የእማምላክባሪያ
@የእማምላክባሪያ 3 жыл бұрын
Wawu betam yamral
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
እልበትና ስልጆ ግን የተለያዩ ነገሮች ናቸው
@saba.s3701
@saba.s3701 3 жыл бұрын
Misaye, yene andegna.💕💕 Abet muya, Dimket, akerarebish beteley yebunaw........ Teyigni bezi computer meskot gbigbi yilegnal. Benatish anchi lij yenaten buna asnafekshigni.💕💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ማኪዬ ውዴ ጎረቤቴ ብትሆኝ የናፈቀሽን የእናትሽን ቡና አጠጣሽ ነበር እምወድሽዋ አመሰግናለሁ🙏🥰
@saba.s3701
@saba.s3701 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 Thank you Sweetie. Love you more. 💕💕
@melkechekol9404
@melkechekol9404 Жыл бұрын
I like you I learn a lot from you
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Amen enatyeee
@muludamtew9951
@muludamtew9951 3 жыл бұрын
betam gobez mircha belelebet hager tilik tmirt new.gi elbetna siljo and aydelem yeserashiw sijo new elbet kebakela ,misr,abish yemizegaj agenfto beej yemimeta
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 3 жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ በጣም እምወደው ማቁላላ ዕዴት ነው ዕሚዘጋጀው በተረፈ ዕጅሽን ይባርከው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ማቁላሊያ ቅመም ከሆነ ሌላም ሰው ስለጠየቀኝ አዘጋጅቼ አሳያለሁ አሜን የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Wow adis gabi nage sab areglwr tamachshegn ejshe ybrake
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ምሳየ❤እልበቱም በጣም ምርጥ ምስሩም ዶሮ ወጥ የመሠለ ስክን ያለ ምስር ወጥ ቡናው ሁሉ ነገር ወርቅ ነው👍❤❤❤🙏
@Frehiwot01
@Frehiwot01 3 жыл бұрын
Wish I'm your neighbour. So beautiful 😍 💖. Frehiwot from London
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
I wish too my dear thank you 🙏🥰
@gimjaambachewzewge8515
@gimjaambachewzewge8515 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እሄ ስልጆ ነው ህልበት በአብሽ ነው አሚዘጋጅ
@kelemtube
@kelemtube 3 жыл бұрын
ዋዉ። ቤተስብ ሆኛለሁ ።
@semirasahle5742
@semirasahle5742 3 жыл бұрын
Was betam gobez!!
@amsalegebregziabher2749
@amsalegebregziabher2749 3 жыл бұрын
እርግጥ በጣም ጥሩ ህልብት ነው እናመስግናለ ግን እንዲህ ያለች ባለሞያ እንዴት የስልጆን አሰራር በቀላሉ ታልፈዋልች በሌላው ህብብረተሰብ ህልበትም ህልበት ስልጆም እራሱ የቻለ ስልጆ ነው የስም አጥራር ልይነት ብቻ ሳይሆን ቤዚክ አስራሩ አንቺ እደሰራሽው ሆኖ ዋናነገር አንድ ጊዜ እንኻን ስሙን ያልጠራሽው ሰናፍጭ ነው ሰናፍጭ ዋናው የስልጆ ክፍል ነው እድሜውን ረዘም የሚደርገው ሰናፍጭ ይመስለኛል:: በተርፈ ባለሞያ ነሽ:: በርቺ::
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
Watching
@alem684
@alem684 3 жыл бұрын
I wish I were your neighbours 😍🙌
@simegnsisaytube2032
@simegnsisaytube2032 3 жыл бұрын
Yene balemoya ejish yebarik batem leyhu aserare new
@asute_tube
@asute_tube 3 жыл бұрын
ሰለም ለዚ ቤት ይውን ኡለንም አመልቼ መጠው አንቺም ብቅ በይ
@mattiastela1460
@mattiastela1460 3 жыл бұрын
Wawwwwwwww😍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
አይ ሙያ ገራሚ ህልበት አሰራር ምስሩም ቀለሩም ያምራል ከጥሩ ገለፃ ጋር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ካለባበስ ጀምሮ ቡናው አቀራረብ ከመገድ ሰው ይጠራል እጅሽ ይባረክ ምሳዬ😋👌👍🥰❤❤❤ሼር
@sebpaa9857
@sebpaa9857 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያብራራሽዉ ጌታ ይባርክሽ እናትይ ከይት ነው የገዛሽው ረከቦቱን በጣም ያምራል አቀራረብሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግነናለሁ የኔ ውድ🙏🥰 ኢትዮጵያ መርካቶ ነው የገዛሁት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching ምሳዬ❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ አቀራረቡ እራሱ ውብ ነው አሜን
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Watching💗
@Asefachaynalem
@Asefachaynalem 3 жыл бұрын
ehite siljona elbet resteshiw kehone yileyayal yeserashiw siljo new gin degmo senafichus?
@mahletasfaw7749
@mahletasfaw7749 3 жыл бұрын
I love it !!!
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@astedewselase8144
@astedewselase8144 3 жыл бұрын
እህቴ ሙያሽ ጥሩ ነው እኔ ጎደር ተወለድክት እልበት ሲሰራ ከባቄላ ክአብሽነው እሚሰራ አሰተካክይው
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
አደኛ የምወድሽ👁👁
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሁሌም 1ኛ ነሽ ሂዊዬ እምወድሽዋ🥰
@בתיהיסייס
@בתיהיסייס 3 жыл бұрын
የሰራሽው ስልጆ ነው እልበት አይደለም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@בתיהיסייס እንደየ አካባቢው ሊጠራ ይችላል ቪድዮው ላይ ተናግሬአለሁ እኔ ባደኩበት አካባቢ እልበት ነው እሚባለው ስልጆ እሚሉት ከሌላ አካባቢ የሚመጡ ሰዎች ናቸው
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
Thanks a lot.
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ለአቡዬ ገብረ መንፈሥቅዱሥ ይጠብቁሸ 🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ሐንዬ ውዴ🙏🥰
@גנטלמה
@גנטלמה 3 жыл бұрын
Elbet new engi Selgo adelem yeh yesrashew
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 жыл бұрын
♥አብሮሽ ያላደገ ሰው ይደነቅ እንጂ 🙏🏻እኔ እንኳን አውቅሻለሁ አልደነቀም በጣም።👌🏼👌🏼👌🏼እድሜሽን ሙሉ በጨዋነት በመታዘዘ ያሳለፍሽ ጨዋ እህት ነሺ ። ሃይስኩል እያለን ጧት ጧት ዩንፎርማችንን ለብሰን አብረን የምንሄደው ትዝ ይልሻል?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ምህረትዬ እምወድሽ እህቴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏እንዴት ይረሳኛል ምህረትዬ ቀልድሽ ጨዋታሽ ጥርሳችን ግጥም ሳይል እምንሄደውና እምንመለሰው መንገዱ ነበር እሚያጥርብን እምወድሽዋ🥰😍
@ወንቅሸትሂወቴ
@ወንቅሸትሂወቴ 3 жыл бұрын
ሙያ እንደጉድ ነው እዚህ ቤት ለመጀመርያ ግዚ ሳይሽ ያገሬ ልጂ ወደድኩሽ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ወይ ሞያ እሕታችን ምችት ይበልሽ ባልሠራውም በአይን አጠገብሸኘ በላይክ 💚💛❤💐💐
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 3 жыл бұрын
የያስጎመጃል
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 жыл бұрын
እልበት እንደዚህ አይደለም አሠራሩ ባቄላዉ ተከክቶ አብሹ ታጥቦ ብዙ ቀን ጸሀይ ከመታዉ ኧር ብዙ ፕሮሠሥ አለዉ አንች የሠራሽዉ ሥልጆ ብቻ ነዉ ግን በጣም ያምራል ሁለቱም ሥልጆ ነዉ የሠራሽዉ ኧር የኛ የጾም ምግባችን አልበትና ሥልጆ ነዉ ጎንደር ላይ
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 63 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 54 М.
ብዘይ  ድኻም  ግዝየ  ዘይትወስድ   አንጀራ
9:36
Hilna Entertainment
Рет қаралды 3,3 М.
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 29 М.
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ
20:08
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 28 М.