Driving on an icy road on day 2
10:51
Snow Day❄️❄️❄️
8:02
9 ай бұрын
Пікірлер
@FasikaFasika-z8f
@FasikaFasika-z8f 2 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@kiddycakee
@kiddycakee 4 күн бұрын
Selame Lanechi yehune Mesaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yasegomejale ejeshe yebareke Batesebe enehune❤
@MesseretMazengia
@MesseretMazengia 4 күн бұрын
ፈጠራሽ ጎበዝ ነሽ ባለመያ እናመስግንሻለን
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 6 күн бұрын
ባለሙያ ፀባይተኛ ሴት በህደችበት ተከብራ ተዎዳ ትኖራለች ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ እኔም እምሰራዉ ዳቦ ወላሂ ሰዉ ያመሰግነዋል አሰሪዎቸ ራሱ ሲዎዱት እኔ ግን አልቀርፅም ስለማይፈቀድ በድናችን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክብር በይልኝ እጆችሽ ይባረኩ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ እህቴ💕
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 10 күн бұрын
አነቺባለውለታዩ
@LomiLomi-s5g
@LomiLomi-s5g 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 11 күн бұрын
ፅድት ያለ አሰራር ተባረኪ😅
@WinaKinaContina
@WinaKinaContina 15 күн бұрын
ሰላሳው ኩባያ ዱቄት ስንት እንጀራ ይሆናል?
@AbdullahAli-yj4bv
@AbdullahAli-yj4bv 15 күн бұрын
كيف سويتي الخميره
@TiruyeWbete-jd8ht
@TiruyeWbete-jd8ht 17 күн бұрын
እናመሰግናለን።
@gichilo9132
@gichilo9132 19 күн бұрын
ፈጠራሽ ድንቅ ነው ።በርቺ እታለም
@TigstTtt
@TigstTtt 24 күн бұрын
የነጭ ጤፍ ብቻ አይሆንም
@Tizitaya
@Tizitaya 26 күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ
@getahunenyew3044
@getahunenyew3044 26 күн бұрын
አይታጠብም እንዴ እማ
@TigistMarye-f1g
@TigistMarye-f1g Ай бұрын
ጥሩ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ
@lielty1495
@lielty1495 Ай бұрын
ከሪ ቅመም እንዴት ነው የሚዘጋጀው ምን ምን አይነት ቅመሞች ናቸው አብረው የሚሆኑት አባክሽ ሰርተሽ አሣይኝ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ Ай бұрын
ፅዳት ማሻአላህ ምንም በእጂ አልነካሽውም
@hulumyalfal1197
@hulumyalfal1197 Ай бұрын
ለምንድነው የኔ የላዩ እንደዚህ የማይበስለው?
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
ፈጠራሽ ገርሞኛል። በሰላጣ ቅጠል ዳቦ። ይገርማል።
@tsegi9563
@tsegi9563 Ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ አደንቅሻለሁ
@abby8509
@abby8509 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳወርቅ ባለሙያ❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ እህቴ ልዩ ሞያ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ መልካም በአል እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Ай бұрын
❤❤❤
@AmenAmen-uh4no
@AmenAmen-uh4no Ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለረጅም ጊዜ ጠፍተሽ ነበር በሰላም ከሆነ ጥሩ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አትጥፊብን
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Enkeune abero adersne egezbehre yimesegne yitebareke yihoune gooz
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
እንክዋን ደህና መጣሽ 🙏🏾ምነው ጠፋሽ? በጣም ባለሞያ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ብዙ ሞያሽን ሼር ታደርጊልን ነበር:: አሁን ግን ለረጅም ግዜ ጠፍተሻል በሰላም ከሆነ?ጥሩ ነው አትጥፊ🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
በጣም ግልጽ እና ቅን ኢትዮጵያዊ ነሽ:: እንኩአን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰሽ እስከመላው ቤተሰብሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🥰🇪🇹
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 Ай бұрын
በሰላም ነው የጠፋሺው
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
@abebahochet8566
@abebahochet8566 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abebatadesse7470
@abebatadesse7470 Ай бұрын
Wonderful Happy meskeal
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 Ай бұрын
❤❤❤❤❤👍
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤barichii inatee
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n Ай бұрын
Energy kadubai no miayishii
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n Ай бұрын
Inattentive tarakii getaa yagizishii
@DestaAdbaru
@DestaAdbaru Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድዋ❤❤❤❤❤❤
@DestaAdbaru
@DestaAdbaru Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድዋ💝💝💝💝💝💝💝
@DebrituDesta-wc9wy
@DebrituDesta-wc9wy Ай бұрын
O 0:25
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir Ай бұрын
የገና በአል ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ለወርቶዶክስ ብቻ ማለት ምን ማለት ነው?
@selamawitteshome6753
@selamawitteshome6753 Ай бұрын
Best pizza
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 Ай бұрын
በአንዱ አይነት ጤፍ ብቻ ቢሆንስ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
ይቻላል ችግር የለውም በነጭ የሰራሁት አለ እይው
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 Ай бұрын
❤❤