የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613

  Рет қаралды 233,172

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ከቤት ከጓዳ የፈረሰ ትዉልድ Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 1 300
@user-em6ob9lh7y
@user-em6ob9lh7y Жыл бұрын
አኔ ሙስሊም ነኝ መምህር ግርማን እወዳቸዋለሁ እድሜ ጤና ይስጦት
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv Жыл бұрын
اسلامليكوم يا عحي
@user-em6ob9lh7y
@user-em6ob9lh7y Жыл бұрын
وعليكم السلام
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@yosefMola-tt4kr
@yosefMola-tt4kr 11 ай бұрын
ሰላም
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን፫ በአባታችን መምህር ግርማ አደበት የመከረን እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን
@abrahamtegegnye7221
@abrahamtegegnye7221 Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ህይወታችሁ የተለወጠ ላይክ ወደንስሀ ወደቁርባን የመጣችሁ ኮመንት
@mantegeboshbaddo9214
@mantegeboshbaddo9214 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነው በአባታችን ትምህርትና በእግዚአብሔር በጉ ፍቃድ ሳይገባኝ ተቀብያለው መጨረሻዬ እግዚአብሔር ያሳምርልኝ ፀልዬልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkineshmeskle
@werkineshmeskle 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@sarh9074
@sarh9074 10 ай бұрын
አተን የመለሰ መድሃኒአለም እኔንም ይመልሰኝ በፀሎት አስበኝ ወለተ አማኑኤል ፍተና በዛብኝ በሰው ሃገር😢😢😢😢😢😢😢
@sarakefli26
@sarakefli26 8 ай бұрын
ምናለ ባገኛቸው
@sarakefli26
@sarakefli26 8 ай бұрын
አባ በምን መንገድ ይገኛሉ የፀሎት እርዳታ ያስፈልገኛል ብቻዬን አልቻልኩም አቅም አጣሁ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Жыл бұрын
አባቴ በርከቶትን ይደርብን እኔ እርሶን የማዉቆት 2005 ጀምሮ ነው እናቴ ብፅና ታማ ታዝላ ንብር ፀበል የሄደቱ እርሶ ንበር ያጠመቋት አስታውሳአለው ስበታ ዬሀንስ ነበር የመጡት ሁሉም ባአድ ላይ ሜዳ ላይ ነበር ያጠመቁ መቼም ካይምሮኤ አይጠፊም እናቴም በግራ ቆማ ውደቤት የገባቹ በውነት እርሶ ጋር የሚስራው የመፍስቅድስ ሀይል ነው በዙ ጊዜ በህልሜ አዬታለው ወንጊል ሲያስተምሩ ሲፍውሱ ፀጋ ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv Жыл бұрын
አሽ ሰላም ❤
@yemariamfamily7844
@yemariamfamily7844 Жыл бұрын
አሜን እህቴ እሳቸው የተለየ ልዩ ፀጋ ነው ያላቸው እኔ ከአንዴም 3 ጊዜ መድረክ ላይ እልፍ አጋንንት ተሸኝተውልኛል ልክ ወደ እሳቸው ስጠጋ የሆነ ሞገድ የሚመስል ሀይል በሳቸው ዙሪያ አለ አንድቀንማ እንደምንም ያን ሞገድ ታግዬ አጠገባቸው ስደርስ ከመሀፀኔ ብዛት ያለው ፈሳሽ ቷ ብሎ ፈነዳ ከዛም አይነላ ጠቋር እና ሌሎችም ተሸኙልኝ አባቴ እርሶን የሰጠንአምላክ ይከበር የመስገን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባታችን መጡልን ደስታችን ልዩ ነው ሲመጡልን, አባታችን እኔ የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው መስገድ የጀምምርኩት, የኔ አባት የምሬን ነው ብዙ ህልሞች ድንቅ ማመን እስኪያቅተኝ ብዙ ነገሮች መከፈት ጀመረ ,በረከት በበረከት ሆንኩ በሚገርም ሁኔታ አስራት ማውጣት ጀመርኩ አባቴ ምን ብዬ ልንገሮት አዲስ ሰው ሆንኩ ሰላም ፣ ደስታ፣ በረከት ቤቴ ገባ፣, የኔ አባት ደርሰውልኛል አመሰግኖታለው በዘመኔ ሁሉ,እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን አሜን ፣⛪🌻🌹
@sile-sew
@sile-sew Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔርን ከልቤ እወዶታለው ማርያምን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ እሩፋኤልን ነው ምላቹ ውስጤን ማን ከፍቶ ያሳያቹ እወዳቸዋለው ተመስገን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
እኔም ካወኳቸዉ 3አመቴ ነዉ በእጄ ባለዉ ስልኬ ነዉ የማዉቃቸዉ በጣም እወዳቸዋለሁ እሚገርመዉ ከህይወት መስመር ሰወጣ ተስፋ ሳጣ ወንጌላቸዉን ስስማ እፅናናለሁ ሁሌም እናፍቃቸዋለሁ ግን አንድነገር አለ ውስጥ የተደበቀ አስመሳይ ጥላት አለ እና ያሹሻሹካል ቡዙ ነገር ግን ቦታም አልሰጠዉም ማን እንደሆነ በእሰቸዉ ተምራለሁ እግዚየብሔር ይመስገን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
እኔም ካወኳቸዉ 3አመቴ ነዉ በእጄ ባለዉ ስልኬ ነዉ የማዉቃቸዉ በጣም እወዳቸዋለሁ እሚገርመዉ ከህይወት መስመር ሰወጣ ተስፋ ሳጣ ወንጌላቸዉን ስስማ እፅናናለሁ ሁሌም እናፍቃቸዋለሁ ግን አንድነገር አለ ውስጥ የተደበቀ አስመሳይ ጥላት አለ እና ያሹሻሹካል ቡዙ ነገር ግን ቦታም አልሰጠዉም ማን እንደሆነ በእሰቸዉ ተምራለሁ እግዚየብሔር ይመስገን
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ Жыл бұрын
እንወዳቸው አለን ግን ማላ አታብዙ
@Rakeb-r3c
@Rakeb-r3c Жыл бұрын
Wendme fkrh tru new gn atmal atmalu teblo tetsfualna
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
መምህር ግርማ በጣም ነው ምወዶት የእርስዎን እና መምህር ተስፋዬ(ገጠመኝ) ትምህርት በመከታተል ህይወቴ ተቀይርዋል ለቅዱስ ቁርባን ከነቤተሰቤ ተቀብያለው❤ በረከትዎ ይደርብን እድሜ ይስጥዎት ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y Жыл бұрын
አባ የሰንበት ልጆች ሆነን ተረግመን ቀረን ስርተን በረከት የለን ተምረን አይገባን እርስ በእራስ አንስማማም ድካም ብቻ ሆነ ሂይወታችን ልብ ይስጠን
@henidire9913
@henidire9913 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ
@ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ Жыл бұрын
የኛ አባት እኔ እንደወገኖቸ ተፈዉሺ ለመሰክርት ያብቃኝ ወለተ ሩፋኤል ከነ ቤተሰቦቻቾ እያላቹሁ በፆሎተወት ያሰቡኝ 😢😢
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
መ ምህር ግርማን አባትታችን❤❤❤የሰጠን. እግዚአብኤር ይመስገን!!!❤❤❤❤❤❤❤
@almazabrham879
@almazabrham879 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ለእናንደ እና ከሀገር ወጥቸ ወደ አረብ ሀገር እንድወጣ ላደረገኝ እግዚአብሔር ከሀገር ወጥቸ በእናንተ ላይ አድሮ ሀይማኖቴን እንዳውቅ ላደረግኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 😌😌 ❤❤❤
@kiduskiflay6382
@kiduskiflay6382 Жыл бұрын
Wid abatachn edmi ena tina ystln ❤
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual Жыл бұрын
Amen❤❤❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
ወድ አባቴ እግዚአብሔር የኔን እድሜ ለርሶ ቀንሶ ይስጦት ቃለት የለኝም ለቁርባን በቅቻለሁ ፀጋውን ያብዛልኝ
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile Жыл бұрын
አባት በጣም በጣም 🙏👌
@janetareda2577
@janetareda2577 Жыл бұрын
አባታችን በረከት ይደርብን እኔ የማውቆት እስጢፋኖስ ሲያስተምር ሲፈውሱ ነው አይማኖቴንም እንዳውቅ ያደረጉኝ እርሶ ኖት በአህዛብ ሀገር መፆም መስገድ መቆጠሪያ መቀጥቀጥ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት❤❤
@kuku4562
@kuku4562 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጅም አመት ኑሩልን ፀጋና ሞገስዎትን ያብዛልኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ የአብርሀምንና የሳራን ቤት የጎበኘ አግአዝት አለም ስላሴ የኔንና የቤተሰቦቼን ቤት ይጎብኝልኝ ብዙ የጎደለን ነገር አለና አሜን
@AberaSisay-f5f
@AberaSisay-f5f 2 ай бұрын
አባታችን መምር ግርማ የስጋችን ፈውስ የነብሳችን መሪ እርስውን የሰጠን እግዝአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@sile-sew
@sile-sew Жыл бұрын
አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችንን መላከመክራት መምህር ግርማ ወንድሙን በማለቴ በመመስከሬ ሰው ጠላኝ ገፉኝ አቋሸሹኝ በሰአቱ ከፋኝ ለካ ዋናውን ላገኘው ነው እግዚአብሔርም ጎበኘኝ አረሞቹን ከውስጤ ከቀላቸው እውነተኛው ዘር በቀለ ያየሁት ተባረከ የነካሁት ተቀደሰ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤና ያድልልኝ በእስትፋሴ ይቁጠርላቸው አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv Жыл бұрын
አይዞሽ የበለጠው ካንቺ ጋር ነው
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
አሜን ፫
@sile-sew
@sile-sew Жыл бұрын
​@@memhirgirma-np7pvወንድነኝ
@DdSs-ekaur
@DdSs-ekaur 3 ай бұрын
Abatea ykr ybelung bereketun ydrbn
@sameeratig5424
@sameeratig5424 2 ай бұрын
አይዞሽ
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
7,638 ተመልካች አለን እባካቹህ ለቡዙወች ይደርስ ዘንድ ላይክ👍እያደረግን ለህዝብ እናዳርስ ስል እለምናቹሀለሁ ይህንን የመሰለ ቅዱስ ቃል ለተጨነቁት ለአዳም ልጆች ይድረሳቸዉ
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ Жыл бұрын
የአባታችን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ😢😢😢
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 ай бұрын
እኔ አላዉቅም እኔም እፈልግ ነበር ሀገር ከሆኑ የሚገለገሉበት አጥቢያ ቤተክርስትያን ይጠይቁ​@@Orthodoxተዋህዶ
@ruthmesfin1097
@ruthmesfin1097 Жыл бұрын
አባ,እርዱኝ,በሰው,ሀገር,ነው,የምኑረው,በጣም,ጭንቀት,ላይ,ነኝ,በፀሎቶህ,አስብኝ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk Жыл бұрын
ፀልይ፡በየቀኑ
@Zemen271
@Zemen271 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ በተቻለሽ መጠን ትምህርቱን እየተከታተልሽ ፀልይ ጭንቀቱ ይተውሻል
@GulamabassSujrah
@GulamabassSujrah 2 ай бұрын
እባከወትአባ እምኖረዉአረብአገርነውግንየርሶንትምርትእከታተላለሁእናምውስጤይደሰታልየአባንድምፅካልሰማሁይጨንቀኛን፤በፀሎታቹህአስቡኝአባየ፡ትክክለኛትምህርትነው፤እድሜናጤናይስጠዎትአባየ፤
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
❤ዉድ አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን❤🎉🎉🎉 ይፍቱኝ ይባርኩኝ ትምህርትዎት ለኔ አባዬ እንጀራ ና ዉሀ ነዉ በቃ ጥዑም ምግብ ❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባዬ🎉🎉
@elsabethb.selassie2757
@elsabethb.selassie2757 Жыл бұрын
መምህር ለዘላለም ይኑሩልን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Tsige-b8d
@Tsige-b8d 3 ай бұрын
መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ለኔ ልዩ አባቴ ናቸው በአርብ ሃገር ለንሰሃ ለቅዱስ ቁርባን ያበቁኝ ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሚ ይስጦት የማቱ ሳላን እድሜ ተመኘሁሎት ❤
@Tsegabteklay
@Tsegabteklay 5 ай бұрын
እመብርሃን እናቴ ፈቅዳልኝ ለሀግሬ በቅቼ ኣባታችን ጉልቦታቸውን ለመሳም ያብቃኝ 🙏🙏 ቤተስቦቼ ላይ የለ ችግርም ይፈታልኛል😢እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 🤲❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ አባት እርሱን ይስጥን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይተመሰገን ይሁን አሜን አባታችን ኑሩልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🤲🤲
@Ashanafe
@Ashanafe Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዛብሔረ ፍቃዱ ይሁን አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የኢትዮጵያ (የሐበሻ ) ፀሐይ ኖት እግዛብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@tegenemerkneh7527
@tegenemerkneh7527 3 ай бұрын
የቁርጥ ቀን እረኛችን!!!!! የአብርሐም፣የይስሀቅና የያዕቆብ አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋን አትረፍርፎ ይስጦት አባታችን❤❤❤
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
አባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእንባ የምሳማ ትህምርት ነው እግዚአብሔር ይታረቃን ይቅር ይበለን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን❤
@atsadesifue6965
@atsadesifue6965 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጋልቁድስሚካኤል
@ጋልቁድስሚካኤል Жыл бұрын
😢😢 ኣሜን
@yordanosg.egziabher2353
@yordanosg.egziabher2353 11 ай бұрын
ኣምላኽ ባሪኹኪ ናይ ብሓቂ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Ай бұрын
የኔአባት ቃለህይወትን ያሰማልን ባለውለታየ አባቴ ሽሽሽሽሽ አመት ይኑሩልን በረከተወ ይደርቡን ❤❤ያስተማሩንን በልቦናችን ያስቀምጥልን የድንግል ማርያም ልጂ❤❤❤
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከቶት ይደርብኝ አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነቤተሰቦት
@tsegazeabgkirstose1005
@tsegazeabgkirstose1005 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 28 күн бұрын
በእውነት ለአባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው በሞገሱ ይጠብቅልን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💠💠💠🙏🙏🙏
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
የተከበሩ፡አባታችን፡እንካን፡ደህና፡መጡ፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥልን❤፣🙏🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
አባቴ እንደ ምን ስነበቱ መድህን አለም እድሜ ጤና ይስጠዎ ክመጣው መዓት ይጠብቀዎ
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b 2 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ትሁት ዘበኖት ይባረክ ሺ አመት ኑርልን አጥት የሚጠግን ትምህርት ነው ለሚገባው እርሶን ነበር ሊቃነ ሊቃውት መባል ያለብን የድግል ማርያም ልጅ እሱ ሰላሙን ጤናውን ግርማ ሞገስ ይሁኖት እርሶን ማጣት ያለ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TecastMasala
@TecastMasala Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን በረከቶት በሁላችን ላይ ይኑር በ አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፂዲቅ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አበታችን እድሜና ጤንነቶትን ይስጥልን ፋጠሪ አምለክ ከናቤታሠቦት በፀሎት አስብኝ አበቴ ስርኩታ ማሪያም ብለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa Жыл бұрын
Abbaa kenyaa waaqayyo sagalee jirenyaa isiin hadha gessisu dhaaltuu motummaa isiin atasifatuu ebbifama ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@טזטה
@טזטה 6 күн бұрын
በእውነት ፈጣሪ ሳይገባን የሰጠን አባታችን ኖት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር ይመስገን ትምርቶ ነፍሴን ታለመልመዋለች ❤❤❤ ሰላም ይሰማኝ ስብከቶን ስሰማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@samrawiteyob3571
@samrawiteyob3571 3 ай бұрын
እባካቹን እህት ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ ምንም አልሆንልሽ አለኝ ሁሉም ነገር በጅምር ይቀርብኛል ለጸሎት ስነሳ ብዙ ነገር ያቋርጠኛለ ል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
@ዮስቲና-ጠ4ዐ Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜን ይስጥልን አባቴ መንበረመለኮት ብለው በፀሎት አስቡኝ
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አብስቶ ይባርኮት
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
😮እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና ነን , እንዴት ሰነበቱ በረከተወ ይድረሰን ❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
ትምህርታቸውን እደ ውሀ ነው እምጠጣው እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባቴ
@SamsonKetsela
@SamsonKetsela 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih Жыл бұрын
አባቴወለተሰማያትእናቤተስቦቸንበፀሎትአሰብኝ።አባቴአደራችግርውሰጥነኝ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ አባት ያገልግሎት ዘመንዎን ቸሩ መድሃኒያለም ያርዝምልን ❤❤❤
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 Жыл бұрын
ውድ የሆኑት መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እርሶ ላይ አድሮ ስላስተማረን ስለመከረን ምስጋና ይገበዋል የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልዎት ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን አሜን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 2 ай бұрын
❤ አባቴ ❤ መንፈሳዊ አጉሊ መነጽሬ ኖት። የተደበቀውን መንፈሳዊ ማንነቴን ያገኘሁት በእርሶ ትምህርት በእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምና በቅዱስ ሚካኤል አጋዥነት ነው። በጸሎት አስቡኝ እሕተ ሚካኤል
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ😢❤
@SenaitFekadu-r5x
@SenaitFekadu-r5x 2 ай бұрын
አባ ግርማ እድሜና ጤና ይስጣት ኑሩል
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@AberehamAlesew-y3j
@AberehamAlesew-y3j Ай бұрын
ከ እግዚአብሔር በታች የተሰጡን እኔ እንኳን ድኜ መጥቸ ስቀየር የማይቀየሩ አባት ናቸው በጸሎት ያስቡኝ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከተዎ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🌿
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 3 ай бұрын
አባቴ በረከቶ ዪደርብንና በጣም አከብሮታለሁ አወዶታለሁ እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ሽአመት ኑሩልን ፀጋዎት ይብዛ በረከትዎ ትደርብን አሜን
@Tsige-b8d
@Tsige-b8d 3 ай бұрын
አባታችን ለንሰ ለቅዱስ ቁርባን ያበቀን በባእድ ሃገር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 ай бұрын
መምህር የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!ክፍ አይንካብን !!!
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Aster-j6s
@Aster-j6s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@riyas8588
@riyas8588 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ሽ አመት ኑሩልን አሜን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባዬን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@HewanhewanHewan
@HewanhewanHewan 4 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ ረዥም እድሜ ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 7 ай бұрын
ረቡኒ ይህ በእርሶ የተገለገለ ትውልድ እድለኛ ነዉ ❤❤❤ መርቁን እባኮት ሃዘናችን በዝቷል እና ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@TakeleTariku-o2u
@TakeleTariku-o2u 10 ай бұрын
Abtchn vematusala edme estln❤❤❤
@asterasfa-dm4ep
@asterasfa-dm4ep Жыл бұрын
ufff አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ ይጠብቅዎ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ሃይማኖቴን እንዳውቅ በትምህርትዎ ብዙ ተጠቅሜአለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@addisshailu1672
@addisshailu1672 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlemHmeskelR
@AlemHmeskelR Ай бұрын
አባታችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ይስጦት በረከቶት ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት።
@belibeli8619
@belibeli8619 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነው የህይወትን ቃለ በልቦናችን ይፃፍልን ቸሩ መድሃንአለም በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቼ❤🙏
@meduzenbe96
@meduzenbe96 Жыл бұрын
አባቴ በርከቶት ይደርብኝ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ አመተ ማርያም ብላቹ
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ አባታቺን ባሉበት ሆነው እያስተማሩን ነው. ኑሩልን.
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አባታችን በረከትወ ይደርበን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዬኔ አፅናኝ አምላክ ቅዱሳን የሰጠን ውድ ስጦቻን ልጠቀምቦት ያቃትን ከንቱ ትውልድ ማሰተዋል የጎደለን መሆናችን እጅግ በጣም ያንገበግበኛል አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Жыл бұрын
ዉድ አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን….. ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን የእግዚአብሔር አገልጋይ እርሶ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በምህረቱ እኛ ላይም ይደር አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ🙏🙏🙏
@Fani-xb9ju
@Fani-xb9ju 4 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃልህዎትን ያሰማልን አድሜ ና ጤና ያብዛሎዎት ♥️♥️♥️♥️♥️
@BirtukanBorja
@BirtukanBorja Жыл бұрын
Nu jiradhu Abba kenyaa fayyafii umiriidhera isiniif hakenu waqayyoo ❤
@samrawitSisay-s2z
@samrawitSisay-s2z 6 ай бұрын
አባ በእድሜና ጤኔ እረጅም እድሜ ይኑሩልን
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አቤታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i 4 ай бұрын
መምህር መላከ መንክራት ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@mantegeboshbaddo9214
@mantegeboshbaddo9214 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድል ጸሎት አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mare7241
@mare7241 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@HiwotGizaw-s5z
@HiwotGizaw-s5z Жыл бұрын
አባቴበረከትዎ ለኛ ለጠፋነው ጥፉዎች ለደከምነው ድኩማኖች የሚያበረታታና የሚያነቃ ነው እድሜ ከፀጋጋ ይጨምርልዎት የኔ እንቁ አባት
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ከጤና ይሰጢልኝ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@Mamahamad-x1m
@Mamahamad-x1m 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን 🤲🤲❤️🕊️አሜንንን ይሁን ይደርግልን ❤️🕊️ቃሎት ቃል በርከት ያድልልን 🎉🎉🎉
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx Жыл бұрын
ቃል ህወት ይሰማልን አባታችን የማቶሳለን እደሜ ከቲና ጋራ የሲቲልን ❤
@belayneshdegemu8037
@belayneshdegemu8037 Жыл бұрын
እኔ ከተኛሁበት እስክነቃ በጣም ዘገየሁ አባ ወለተ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ! እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ኣባታችን ብረክትዎት ይድረስኝ ኣሜን በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት ብላቹሁ 😢
@baushBelay
@baushBelay 4 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤናውን ይጥልን ለነብሳችን የደረሱልን አባት በእግዚአብሔር ፀጋ
@tigisttessema673
@tigisttessema673 Жыл бұрын
አሜን......❤🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት ልክ እንደመቶሳላ! በረከቶህ ይደርብን።
@tifit589
@tifit589 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ፈጣሪ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@fyry8481
@fyry8481 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን እዴት እደምወዳቸዉ
@ElaYemikael
@ElaYemikael 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የድሜ ዘመነዎትን ይጨምርለዎት
@hannadubai2030
@hannadubai2030 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተዊት ይደርብን የሰማነውን ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ቁዱሳን ፍቃዱ ይሁንን 👏❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 ай бұрын
ከባቴ ይባርኩኝ , ወለተ ኪዳን ❤❤❤ የኔ ልዩ አባት , ይኑሩልኝ 🎉🎉🎉
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 ай бұрын
በስግደት በምሰንፍበት ሰአት ይህን ትምህርት ስሰማ እበረታለሁ ለሁሉም ሰው የሚጠቅም ትምህርት ነው ።የአባታችን ትምህርት አንዲቷ መሬት ጠብ አትልም ። እሳቸውን የሚነቅፉ ሁሉ ወንጌል ሲያስተምሩ ቢያዳምጧቸው እርግጠኛ ነኝ ሀሳባቸውን ይቀይሩ ነበር ።ችግሩ የፈውስ ፕሮግራሙን ብቻ አይተው ነው ስማቸውን የሚያብጠለጥሉት ያውም አነሱ የሚፈልጉትን ብቻ በማየት ግን ስንት ሠው እደተቀየረ እና ቅዱስ ቁርባን እነደተቀበለ አያውቁም ።ብቻ አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።አባታችን በረከቶህ ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት ።
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን ከተግባርላይ እድላውል እግዚአብሔር ይርዳን
@ቲጂ-f8c9r
@ቲጂ-f8c9r Ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅወት😢😢😢 ኦርቶዶክሳዉያን እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ እና ቤተሠቦቸ ብዙ ችግር አለባቸዉ ማለት ያማቸዋል የአባታችንን አድራሻ የምታቁ አገኒኙኝ እነሱጋ ከሄዱ እንደሚፈወሱ አምናለሁ አገናኙኝ እህት ወድሞቸ ተባበሩኝ😢❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ኑሩልን የኛ የኛ አባት💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidetlidu6364
@lidetlidu6364 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏...ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ አባት❤❤❤❤
@abrahamtegegnye7221
@abrahamtegegnye7221 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን አባታችን የስንቱ ህይወት ተለወጠ
@wubitteda9201
@wubitteda9201 Жыл бұрын
አምላክ እንዳልረሳን የማዉቀዉ እርሶን የመስለ እንጀራ አባት ሰጠን ተመስገን የአብርሀም አምላክ ስምህ የተመስገነ ይሁን አሜን
@EyobDemissie-ou7bo
@EyobDemissie-ou7bo Жыл бұрын
አባታችን የእግዚአብሔር አገልጋይ እርሶ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በምህረቱ እኛ ላይም ይደር አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ🙏🙏🙏
@اوديباي
@اوديباي 2 ай бұрын
ሰላም ይስጥልኘ አባታችን ቃለህይወት ይስጥልን በአካል አግኘቸ ለመባረክ ያብቃኘ በፅሎት ያስብኘ ወለተ ተንሳይ ብለው ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች  Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል#subescribe_now #like #share
1:00:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 95 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
የቅድስት ድንግል ማርያም የእብራይስጥ ስም ትርጉም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ወንጌል ሁሌ አዲስ ነው ላልሰሙት አሰሙ
1:19:18
Memehir Girma Wondimu Video 723 ወደ ሲኦል የሚገቡ በዙ ክፉ መናፍስትን ዓለማወቅ የሚያመጣው ችግር #subescribe_now ትውልድ ይዳን
23:27
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
የኩነኔ ቃሎች፡ ቃሎችም መቅሰፍት ሲሆኑ Memehir Girma Wondimu Video 625#subescribe_now #like ትዉልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
51:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 38 М.
Memehir Girma Wondimu  688 ሰውን ሰዉ  የሚያደርጉ  7ቱ መንፈሳዊ መንገዶች በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትዉልድ ይዳን #subescribe_now
37:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 36 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 37 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН