የጾም ጉላሽ እና ዳቦ

  Рет қаралды 23,779

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የጾም ጉላሽ አሰራር በጣም ለየት የሚያረገው አንደኛ ሶሱ አሰራር ሲሆን በዋናነት ግን አበባ ጎመኑ በጋለ መጥበሻ ላይ ተጠብሶ ጭስ ጭስ የሚል ጣእም መውሰዱ ነው ሌላው ዳቦው በነጭ አዝሙድ እና ዘይት ስላለው አንድላይ ምን ልበላችሁ ልዩ ነው እንደሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер
@eagle4452
@eagle4452 9 ай бұрын
ስሙን ብትቀይሪው አሪፍ ነበር👉 የፃም ጉላዥ 👈 ተገደን የምንፁም ጉላዥ የናፈቀን ይመስላል 🤔
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ቪዲዮውን ከወደዳችሁ ላይክ እያረጋችሁ ለእድገቴ አስተዋጾ አድርጉ። ደግነት በረኩት ነው!! ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት 600ግ ዱቄት 8ግራም እርሾ 100 ሚሊ ዘይት 1የሻይ ማንኪያ ጨው 1የሻይ ማንኪያ ስካር 350 ግ ውሀ የማብሰያ ሰአት 180 ድግሬ ሴንቲግሬድ 30-40ደቂቃ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 9 ай бұрын
ለልጆች ኩኪስ አሠራር አንድቀን ስሪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
@@mekelesalemayehu6279 እሺ የኔ ውድ ግን የተሰራም አለ ካላየሽው ድንገት
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ ባለሞያ ነሽ እንዴት እደምወድሽ በጣም ጎበዝ አንችን ያሳደጉ እናት ይባረኩ ልጆችሽና ባለቤትሽ ታድለው እጆችሽ ይባረኩ ኑሪልኝ የኔ መልካም ::::::::
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 9 ай бұрын
ዋዉ ነዉ የኔ ባለሞያ ሚሊዬ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
ጎበዝ ባለሞያ በርቺልኝ❤❤❤
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 9 ай бұрын
በእውነት ልዩሴትነሽ ከምንም በላይ የምታስደንቂኝ ነገርቢኖር የምታስረጅበት መንገድ በጣም ግሩምነው በእውነት እሽጅሽ ይባረክ ይቅርታ አድርጊልኝና ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ሁሉንም ስታደርጊ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እያልሽ ስስሪ እህቴ❤
@MedanitMekonnen-bj5cj
@MedanitMekonnen-bj5cj 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@genetbelda4376
@genetbelda4376 9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር አሰራር እሞክረዋለው
@LittleLakeHouse
@LittleLakeHouse 9 ай бұрын
Looks so good! I can’t wait to try this recipe.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 9 ай бұрын
God job Melly as usual God bless you more and more!
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ። ተባረኪ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 9 ай бұрын
You are the best as always Meluye! Your creativity is inspiring………home made bread ❤❤❤ God bless you 🙏
@genetayele990
@genetayele990 9 ай бұрын
Betam gobez eko nash kalat yelegnm tebarekey
@mattsworld5270
@mattsworld5270 9 ай бұрын
looks good
@jjjhh4655
@jjjhh4655 9 ай бұрын
ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 9 ай бұрын
I have no word for u. As usual, I am saying u are so creative. God bless u.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 9 ай бұрын
ሜሊዬ ጎበዝ እሺ እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ.
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 9 ай бұрын
Good job my dear melly
@nguseamde8680
@nguseamde8680 9 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርቺ
@aberugurmu939
@aberugurmu939 9 ай бұрын
ሰላም እህቴ ባልሳሳት ገረገልቻ ነው የማባለዉ።
@shalom744
@shalom744 9 ай бұрын
Wow wow melluye. Eski yimoker
@KidestKidistAschalew
@KidestKidistAschalew 9 ай бұрын
Yena wedi ejshi yebarki ahune nw yemserawe❤❤❤
@elsakebede8634
@elsakebede8634 9 ай бұрын
ሰላም ሜሉ እንዴት ነሽ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስወደው የምስጋና አሰጣጥሽ ጥያቄ የገብስ ዳቦ አልሆን አለኝ እስኪ አሳይኝ ተባረኪ
@enjera-h9x
@enjera-h9x 9 ай бұрын
ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
@TirsitFeladu
@TirsitFeladu 9 ай бұрын
Selam, all your recipes are good. You kept your weight very well. How did you do that? You can write your answer in Amharic. I don't have the software. Thank you
@meronabera2967
@meronabera2967 9 ай бұрын
Sewedesh😊❤❤❤❤
@kingcell4953
@kingcell4953 9 ай бұрын
Salme mlu kemam ❤
@selamgirma9737
@selamgirma9737 9 ай бұрын
Super ❤❤❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 9 ай бұрын
ሜሊዬ ሰላም ነው ስላልተመቸኝ እያረፈድኩ ሳይሽ ጊዜ ቁጣ ነው መሰለኝ ለኮመንቴ ልብ የለ ላይክ የለ 😌ዛሬ መካስ አለብኝ😁😁እንደዚ እንድስቅ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ናኒዬ
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 9 ай бұрын
Gobze fetrashene adnkalhugne❤❤❤
@ruthmime73
@ruthmime73 9 ай бұрын
የእኔ ባለሙያ ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
አሜን ውዴ❤
@MatherAbiye
@MatherAbiye 9 ай бұрын
እጅሽ። የይባረክ። ። የኔም ይቱቤ ጊቢልኝ 🙏🙏🙏
@Fanoawit
@Fanoawit 9 ай бұрын
Yummy yummy! Cumin በአማርኛ ነጭ አዝሙድ እንጅ ከሙን አይመሥለኝም ። የኛ አገር ነጭ አዝሙድ ፍሬው ከከሙን ደቃቅ ነው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
አይ አይደለም ዘሩ ትንሽ ስለሚመሳሰል ነው ነጭ አዝሙድ ዳቦ ላይ ጨምሬያለው።በእንግሊዘኛ ነጭ አዝሙድ ajwain seed ከሙን cumin ይባላል እርግጠኛ ያሎንኩትን ነገር እዚጋር መጥቼ አልናገርም እመኚኝ
@Fanoawit
@Fanoawit 9 ай бұрын
@@Mellyspicetv Thank you for correcting me, Mellye. You have no idea how much it confuses me everyday 😊. ለማንኛውም እጅሽን ይባርከው።
@hewotmaherigreek3927
@hewotmaherigreek3927 9 ай бұрын
❤❤❤ ጋበዝ በርቺ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 9 ай бұрын
Balemuya 👏🏽👏🏽👏🏽✊🏽👍❤️
@merontamrat851
@merontamrat851 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 9 ай бұрын
❤🙏🙏🌹🌹
@eyobaaa
@eyobaaa 9 ай бұрын
Black is beautiful 😍 like you
@adebachobonkole
@adebachobonkole 9 ай бұрын
black cumin and white cumin ትርጉም በአማርኛ ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዘሙድ ይባላል።
@Astu_L19
@Astu_L19 9 ай бұрын
ነጭ አዝሙድ ራሱን የቻለ ቅመም ነው እንጂ ከሙን አይደለም።
@adebachobonkole
@adebachobonkole 9 ай бұрын
@@Astu_L19 ይህን ካልተሰማማሸ የዘረ መል ባንክ መጠየቅና መረዳት ትችያለሸ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
ነጭ አዝሙድ Ajwain seed ነው የሚባለው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 9 ай бұрын
👏🏾🙏🥰
@SelinaSahelie
@SelinaSahelie 9 ай бұрын
ጓንት Powder የሌለውን ተጠቀሚ ምንም አይልሽም
@Hany1821
@Hany1821 9 ай бұрын
❤😘😘
@phoenix0000
@phoenix0000 9 ай бұрын
የምግብ አይነት ሰርተሽ ጨረስሽዉ እንዴ?😂😂ጠፋሽ እኮ 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
ቤት ቀይረን ትንሽ ቢዚ ሆንኩ እና ነው የጠፋሁት ኡሁን ግን ተመልሻለሁ።ምግብ እኮ አያልቅም እኛ መብላት እስካላቆምን ድረስ
@NesaiArusi
@NesaiArusi 9 ай бұрын
Sewdsh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
ክበሪልን የኔ ውድ
@NesaiArusi
@NesaiArusi 9 ай бұрын
Aman yena mar
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 9 ай бұрын
እርሜሊ መልሽልኝ ይሔንማሽን ስሙን ምነው በናአትሽ ብዙጊዜጠየኩሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
ሁሌ እኮ እመልሳለሁ ስላላየሽው ነው ይቅርታ ላንቺ ካልሆነ ያልመለስኩት Bosch Maxximum 1600W
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 9 ай бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናአለው ደርሶኛአል ተባርኪ
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 9 ай бұрын
@@Mellyspicetv ሚሊ በጣም ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ ግን ያለፈው ጠዪቄሻለሁ ብረት ድስቶችሽ የት እንደገዛሻቸው ጠይቄሽ ነበረ ኤረ ባክሽ አንቺ ላይክ ትጠዪቂለሽ እኛንም የምንጠይቅሽ መመለስ ይከብዳልንዴ ኤረ ባክሽ please 🙏?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
@@mheretogbazghi7491 ይቅርታ ከቆየው ስላላየሁ ነው ይቅር በይኝ silit ይባላል የኔ ውድ ኦን ላይንም አለ
@Ureal22
@Ureal22 9 ай бұрын
Cumin(ኪዪመን) = in English ከሙን = በአማርኛ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 9 ай бұрын
ገለገልቻ ይባላል ይሄ አገጋገር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በእኔ እና በተመልካቾቼ ስም
@saratessema9064
@saratessema9064 9 ай бұрын
Use latex free gloves if you've allergy
@meazasolomon90
@meazasolomon90 9 ай бұрын
ሐምባሻ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 9 ай бұрын
❤❤❤
@le1785
@le1785 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@merimeri3117
@merimeri3117 9 ай бұрын
❤❤❤❤
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ለየት ያለ ቁርስ | የሰጋ ዳቦ ቀምሰው ያውቃሉ?
14:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 59 М.
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
25:14
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
ብ 5 ቅጫ ስዋ ጽራይ
14:09
meru tsbkti
Рет қаралды 20 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН