የአርቲስት ሲራክ የመጨረሻ ሰአትታት | ከጥላሁን ገሰሰ ጋር ተከታትለው አረፉ | ገንዘብ ያልከፈሉ ታዋቂ ዘፋኞች አሉ

  Рет қаралды 5,940

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Күн бұрын

የአርቲስት ሲራክ የመጨረሻ ሰአትታት | ከጥላሁን ገሰሰ ጋር ተከታትለው አረፉ | ገንዘብ ያልከፈሉ ታዋቂ ዘፋኞች አሉ

Пікірлер: 19
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
ጋሽ ሲራክ እወደው ነበር ስለሱ አለመነገሩም ይቆጨኝ ነበር የማላውቀውንም ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ እንኳን ተወለድክ ጎበዝ በርታ ❤
@afrotainerethiopia3382
@afrotainerethiopia3382 5 ай бұрын
በጣም የምታኮራ ልጁ ነህ ፊሽዬ! በርታልኝ! ሁሌም እንደምልህ ጋሼ ሲራክ አልሞተም።
@mayaye5801
@mayaye5801 5 ай бұрын
Wow fish ....😍😍😍
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 5 ай бұрын
የብሔራዊ ቲያትር ቤት አንጋፋ እንኳን በልጁ በዓንንተ ተመሰከረለት ትልቅ ተዋንያን ነበር እናንተም በትርቱ ጠያቂውም ድንቅ ናችሁ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 5 ай бұрын
በልጅነቴ ከምወዳቸው ጀግና አርቲስቶች አንዱ ጋሽ ሲራክ ነው ነፍስ ይማርልን 🙏🙏🙏
@yonas316
@yonas316 5 ай бұрын
የሲራክ ታደስ አብራክ በመሆንህ ልትኮራ ይጋባሀል ማንም እንደ ሲራክ ታደስ የለም ነፍስ ይማር
@AdamKassa-h2j
@AdamKassa-h2j 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ኢንተርቪው ነው ፊሽ!በዚሁ ቀጥል የአባትህን ስራ ማስቀጠል!
@leilasalah9034
@leilasalah9034 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ እኔ ጋሽ ሲራክን personally አውቀው ነበር ለብዙ ሙዚቀኞች ብዙ ስራዎች እንደሰጠም አውቃለሁ ነገር ግን ይሄን ያህል መሆኑን አላውቅም ነበር ስላሳወከን እናመሰግናለን ሲራክ በልጆቹ አልሞተም ሁሌም ሲታወስ ይኖራል እኛ የጉረቤታችን ልጅ ብሄራዊ ትያትር ትሰራ ስለነበር ሁሌ ትያትር በነፃ ትጋብዘን ነበር እስዋ ነች ያስተዋወቀችን ከዚያ ከብዙ አመት በህዋላ እዚያ አካባቢ ስራ ተቀጥሬ አግኝቸው ስልክ ቁጥር ስንለዋወጥ ያኔ የቤት ስልክ ነበር በቃሉ ይዞት ስንሰነባበት እንዴ እልጻፍከውም እኮ ስለው ያን ሁሉ የቲያትር ዲያሎግ በቃሌ የምይዝ ይቺ ታቅተኛለች ብለሽ ነው አለኝ በጣም ከቆየ ነው ማረፉን የሰማሁት አሁን ልጆቹን እንዲህ ደርሶ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀግና ልጅ በርታ ጀግና ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 5 ай бұрын
በትክክል ብዙ ስልክ ቁጥሮች በቃሉ ነበር የሚይዘው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@RobelBerhane-k7c
@RobelBerhane-k7c 5 ай бұрын
Jegna abat new yaleh betam letkorabet yegebal. Gash sirak nebsehn be genet yanurat.
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 3 ай бұрын
ወንድሜ አባትህ የገጠማችው ግጥሞች ሁሉ ትምህርትና ታሪኮች ናቸው ለአገሩ ነው የሰራው ግጥም ዜማ ለስውች ብሰጥ የተቀበሉት ና የዘፈኑት እንደጊዘው ሁኖው ሆዳቸው ሆዳሞች ስለ ሆኑ ነው ወንድሜ አባት የሰራቸው ጊዜው ጥሩ ስለሆነ የባትህን ስራና ክብር መደራደር የለባችሁም በርቱ በርቱ ያባትህ ስራ ክብርሀችሁ ነው በርቱ በርቱ
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 5 ай бұрын
አለምፀሀይ ወዳጆ ልትተባበራችሁ ትችላለች እርግጠኛ ነኝ
@ashurast8190
@ashurast8190 5 ай бұрын
በ80 ዎቹ ላይ ሲራክ ታደሰ የሚባል የፖሊስ ዘፋኝ ነበር በስም መመሳሰል እሱ የሰራቸው አድርጎ እየነግረን የአድናቆት እና የግብዣ መአት ይጎርፍለት ነበር አሁን ላይ ጊዜ አወጣው
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 5 ай бұрын
ወጋየሁ. ንጋቱ የመሳሰሉትን
@haset07
@haset07 5 ай бұрын
berta
@gggg6719
@gggg6719 5 ай бұрын
Fish y alemaya university new ende?
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 5 ай бұрын
አይደለሁም
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 4 ай бұрын
የአለሙ ገ/አብ ልጅ ነው ዳጊ ይባላል ወዳጄ
@gggg6719
@gggg6719 4 ай бұрын
@@FisehasirakFisehasirak amesegnalew betam nw yadenekuh gash Sirakinm enewadachew nbr berta wondeme
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 56 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН