የአርቲስቶቹ አዝናኝና ደማቅ ሙሉ የበዓል ፕሮግራም

  Рет қаралды 173,410

EBRO MEDIA

EBRO MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
ጉራጌ መሆን እኮ መታደል ነው 👌💪🏻እስኪ የጉራጌ ልጆች 😘
@zahrawjera3107
@zahrawjera3107 3 жыл бұрын
አለን
@wesnomenesat2339
@wesnomenesat2339 2 жыл бұрын
ሰው መሆን መታደል ነው ያባቶችሽን ምርቃት እየሰማሽ ዘርኞች አትሁኑ አባቶች ኢትዮጵያ ብለው ነበር ሲመርቁ የነበሩት
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
@@wesnomenesat2339 ጉራጌ ነኝ ማለት ከዉዱአ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰 ጋር ምን አገናኘዉ ሆሆሆ ጉድ እኮ ነዉ አቤት ቅናት 😏🤣
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
አለን👍👍👍🌰❤❤😍
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
አለን❤😊
@muneeranone4032
@muneeranone4032 3 жыл бұрын
እዉነት ለመነገሪ ነሪዶስን በጠምነዉ የምዎደት ሁሌም ስየየት ደስተለኘለች እንደኔ የምዎደት like👍👍
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@haneyyedelilah8200
@haneyyedelilah8200 3 жыл бұрын
sewochu des silu🤞💚💛❤️👌
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
የጉራጌ ህዝብ ፍቅር ናቸዉ ማርያምን ደስ ሲሉ
@hayad1041
@hayad1041 3 жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ አገር መገድ ሀኪቤት ትምርትቤት ወዘተ የመሣሠሉነገሮች እየተቸገርንነው በድጋሚ ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ለታታሪው እደሌላኛው አገር በጭባጭ ሥላልሆነ ተጨኮንን ግን ይህ አይገባትምነበረ ጉራጌ አገር
@semirahadiyaa6367
@semirahadiyaa6367 3 жыл бұрын
Chegeru gurage becha ayedolami dabubi kelele hulumi bota new
@እስልምናኤሂወቴነው
@እስልምናኤሂወቴነው 3 жыл бұрын
ወላ አኪቤች ለሌባ ቀላል ነው
@የሀበሻልጅ-ሐ6ነ
@የሀበሻልጅ-ሐ6ነ 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ባህሉን ማስተዋወቁ ይበልጥ ደግሞ የባህል እቃው የባህል ልብሱ የዳኝነት ስርአቱ ጉራጌ ላይ ያለውን የተፈጥሮ መስብ ቦታ ቢዳሰስ የበለጠ ያምራል
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 3 жыл бұрын
አቆየታቹሁ ሰለ ለቃቹሁት ተመልካች ቀነሰ የበዓሉ ድባብ ሳያልቅ ቢሆን ደሰ ይላል ለሌ ግዜ ትምህርት ይሁናችሁ በተረፈ ደሰ ትላላችሁ።
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው መሄድ ብቻ ሳይሆን ስራውንም ባህሉንም ስላሳያቹን እናመሰግናለን ሁላቹም🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@እማማኢትዮጵያ-አ8ኰ
@እማማኢትዮጵያ-አ8ኰ 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ እኔም ከስደት መልስ ጉራጌ ሀገር ነው ያከበርኩት መስቀል ገጠር ማክበር በጣም ነው ደስ ሚለው ሚናፍቀውም
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 Жыл бұрын
ሁላችንም እንዲህ ብንዋደድ ብንከባበር ደስ ይላል እንኳን አደረሰን❤❤
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 3 жыл бұрын
ወይ ቶሚ በሳቅ ከደልከኝ ይመችህ አሪፍ ስራ ነው በየ አመቱ እንጠብቃለን በርታልን
@saradebebe729
@saradebebe729 3 жыл бұрын
ስንት ጊዜ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk 3 жыл бұрын
ጉራጌ ካዘነ 💚አማራ ከተበደለ 💛ትግሬ ከታወከ ❤️ኦሮሞ ማንነቱን ከረሳ ኢትዮጵያ አደጋ ላይ ነች💔 እንፀልይ 2014 የሰላም ያርግልን ኬር 💚💛❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ቶሚ በቃ አንተ ካለ ሳቅ በሳቅ ነው ጩባው ግን ቆጮው ማነው የጋገረው ብለህ ስትቀውጥ ነበር ክክክክክ ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ማነታችን ውበታችን ባህላችን ደሞ አቤት ሲያምር አቦ ጉራጌ የተንቢ
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
አይ ኢብሮ አሁን ነው የምትለቀው 🤔🤔 ለማንኛውም እናመሰግናለን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ወይ ቶሚ ጠንክር ሁለት ላሞች ፎሎው ያደርጉታል ክክክክክ ቴድዬ ስወድህ እኮ ሚሊ ናርዲ ገሊላ አድስኃለም ወዳችዋለው ይመቻችሁ አሪፍ ፕሮግራም ነበር እውነት የሁራጌ በዓል በጣም ደስ ይላል 🙏❤️❤️❤️
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 3 жыл бұрын
ለምን አቆየኸዉ የበአል ሰሞን ቢሆን ደስ ይል ነበር ለማንኛዉም ይሁን ይሽር ሙራ በገኔ 👏
@teybadino2663
@teybadino2663 3 жыл бұрын
የተንቢ ዋዉ በጣም ደሥ ይላል አቦ ጉራጌ
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woow በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ ግን ያኔ አመለካከት ብቻ ነው እንዴ ቅጤማ ለበኣል ብቻ ለምግብ በሎ ሁሉም ወዴ ጉራጌ መሄድ የለባቸውም ለምሳሌ መብራት መንገድ ውሃ የመሰሰሉ ነገሮችን ማቃይር አሰፈላጊ ነው ባዬ አስባለው ,በተረፈው በጣም ደስ ይላል ደስ ይላል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ5ጸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ5ጸ 3 жыл бұрын
ናርዲ ስወድሽሽሽሽ ገደብ የለኝም ሁለትናሽ ረጋ ያልሽ ክርስቶስ ይባርክሽ ይባርካቹ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 жыл бұрын
እኔራሱ በጣም ነዉ ምወዳት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
I like this video. Thank you all who participated in this Video !!!
@elroe.373
@elroe.373 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ በስልክ የድረሱልኝ ጥሪ የክትፎ አሰራር በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂
@numetunuri6989
@numetunuri6989 3 жыл бұрын
ክክክክክ እንኳን ደና ለቀቃቹት😂😍 የተንቢ ብለናል የምር ታምራላቹ👍❤💞ለአርቲስቶቻችን🙏ቴዲና ገሊላ ፕራኩ ተሳካላቹ እስከ ማስለቀስ👏👏
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
እንደመር
@girum822
@girum822 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ እሚለው ....................ፕራንኩም በተመሳሳይ አሪፍ ነው ማላቴ የ መጀመሪያው ነገር ግን ገሊላ የሰራቸው በጣም ነው ሚያስጠላ ምንሰራውን ነገር ቦታ ብንመርጥ ጥሩ ይመስለኛል ለማንኛውም ቶማስ(ቶሚ) ፣ እንግዳሰው(ቴዲ) ፣ አዲስ አለም(አዲስ)፣ ሚሊ(ጩባው)፣ ናርዲ ፣ ገሊላ፣ ሁላችሁም እንዳለ ተመችታቹኛል ዉድድድድድድድድድድድድድ............................... ቶሚ ደሞ እንዴት እንዳስደሰትከኝ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
ወይ አተልጅ በሳቅ ገደልከኝ 2 ላሞች አሉት አላለም ክክክ በነገራችን ላይ ፈታ ዘና ታደርገኛለህ አቦ ይመችህ
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
@@nunutube6920 መርሀባ
@gechomule6709
@gechomule6709 3 жыл бұрын
ናርዲዬ የዋህ ልጅ ነሽ የእዉነት ከልቤ ነዉ የምወድሽ በርቺልኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ👌👌👌👍👍👍
@tube3067
@tube3067 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ካለ ሁሌም ይደምቃ የኔ ፍቅር ስወድህ ኮ😁🥰ሁላቹም ታምራላቹ❤️
@freezy8574
@freezy8574 3 жыл бұрын
ቴድዬ በስማም በፍቅር ነው የምወድህ እኮ😍😍😍
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
የጉራጌን ሳዱላ አረብ ሀገር አላቸዉም ማሻአላህ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሪኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውው የሚገርም ቆይታ ነበራቹሁ ደስ ስትሉ
@AlamAlam-eb4tw
@AlamAlam-eb4tw Жыл бұрын
አሁን በዚ ሰአት ድባይ በስራ ላይ ነኝ በአሉን በአል እንዲመስለኝ አርጋቹኛል እጅግ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopia2206
@ethiopia2206 3 жыл бұрын
የተንቢ ደስ ይላል ወይኔ ባህላችን እየጠፋ የጉራጌ የሚያምረው መክተፈያ ጠፍቶ የጣውላ ሆነ
@hanan858
@hanan858 3 жыл бұрын
በእውነት ደስ ትላላችሁ 💖
@toybasied4816
@toybasied4816 3 жыл бұрын
ወላሂ ተመስጨነው ያየሁት በጣም ታምራላችሁ
@seyfe.tesfaye7189
@seyfe.tesfaye7189 3 жыл бұрын
ውይይይ በጉራጌነቴ ስኮራ በጣም ደስ ትላላቹ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 жыл бұрын
ቶሚ ቅኔዉ ተመችቶኛል የገባዉ ማነዉ🤣🤣🤣🤣ይመችክ አቦ
@numetunuri6989
@numetunuri6989 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ene gin algebagnm
@meserakdesta4027
@meserakdesta4027 3 жыл бұрын
ገሊላ በጣም ታሳዝናለች ትክክለኛ ጉራጌ መሰለች
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ቶሚ አተ ነገረኛ ሥወድህ ደግሞ ሁላቹህንም ማርቲ እንግዳሠዉ ሌሎችንም እደዜዉ ዉድድድድድድድበሣቅ ገደላቹህኝ😂😂😂😂
@ሲቲሽብሩ
@ሲቲሽብሩ 3 жыл бұрын
የኔ ማር ታምራላቹ
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
እንደመር
@kedir5245
@kedir5245 3 жыл бұрын
አቤት እንዳሳቃችሁኝ በንዴት ይህንን የኮባ ቅጠል መፋቅ የነበረበት ወንድ ነበረ እያላችሁ ስትቆጬ ለማንኛውም ቢያስቸግራችሁም ሰርታችሁታል ጎበዞች
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
ቢዘገይም ለቃቹታል።ቶሚ የበሬው ነገረ ትግስቱ ይስጥህ😆👌ጩባው 9ኛው ሺ ላይእኮ ቢሆን ለዛ መንገድና መብራት የሌለበት አገር ቢያንስ አንድ ነጠላ ዜማ ይለቀቅለት ነበር😁😂ሁላቹም እናከብራቹዋለን እናመሰግናቹዋለን♥🙏ደሞ ስወዳቹ ከልቤ ነው መልካም በዓል😍😘
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
@ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 3 жыл бұрын
ሲጀመር ገጠር የትም ቦታ መብራት የለም ጉራጌ ብቻ አይደለም ከከተማ ውጭ ያሉት ቦታ ማብራት የለም
@ሙኒትቤስት
@ሙኒትቤስት 3 жыл бұрын
ናሪዲዬ ልዩ ናሽ ጋልላዬ በሰቅ ገደልሺኝ እንሰት አፈፈቅሽ ልዩ ነዉ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ናርዲየ ቴዲ 😍 ሁላቹህም ደስ ትላላቹህ
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 3 жыл бұрын
ደስ ሳትሉ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር
@አብዱልፈት
@አብዱልፈት 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 жыл бұрын
የተንቢ ኢብሮ ጠፋቹ በጉጉት ስንጠብቃቹ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@gzeedaleendal1327
@gzeedaleendal1327 3 жыл бұрын
Amen amen amen👍👍👍💚💛❤️
@you.4842
@you.4842 3 жыл бұрын
ጉራጌ፡በመሆኔ፡ኩራት፡ይሠማኛል
@እስልምናኤሂወቴነው
@እስልምናኤሂወቴነው 3 жыл бұрын
አትኩሪ ተደሠቺ ሁቢ ምክንያቱም ኩራት የሰይጣን ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በይ ኢትዮ🇪🇹✊ገነዳ ዘላለም ትንበር
@emandalove844
@emandalove844 3 жыл бұрын
ገሊላዬ ❤❤❤የሰፈሬ ልጅ 🌹🌹🌹🌹🌹ስላየሁሽ ❤ደስ ብሎኛል ✌️❤
@destawolde6720
@destawolde6720 3 жыл бұрын
Wow nw abo guraga😍😍😍😍
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
Wowwwww ❤️❤️❤️👌👌👌
@የጉራጌዋነኝከቡታጀራ
@የጉራጌዋነኝከቡታጀራ 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ስወዳቹ😘😘😘
@abyabegaz6199
@abyabegaz6199 3 жыл бұрын
really SO BEATY FULL OUR BEATY FULL LADIES💚💛💝💝💝💝💝💝💞💝💝💝
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ Жыл бұрын
በጣም የሚስጠላ ፕራንክ ነዉ ሰዉ ልቤን ብሎ እንዚህ ሰዎች ላይቢወድቅ ትዝ የምትያቸዉ አንች ነሽ
@ፍረሆበሰብያሰራ
@ፍረሆበሰብያሰራ 3 жыл бұрын
እዚ ውስጥ ጉራጌ አገር ለመስቀል መሄድ ሚፈልግ ካለ እጅ ያውጣ የምሬ ነው እዲ ዘና ፈታ ብሎ ይመለሳል የከርሜ ሰው ይበለን
@emandalove844
@emandalove844 3 жыл бұрын
Me 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@ፍረሆበሰብያሰራ
@ፍረሆበሰብያሰራ 3 жыл бұрын
@@emandalove844 እሺ ቀሌን እጠብቃለሁ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
የምወዳችሁ🥰🥰
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም ውድድድ በተለይ ናርዲየ የኔ ሴት ሰወድሽ💚❤💛
@Libanos
@Libanos 2 жыл бұрын
Addis alem is beautiful from head to toe
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
የኔ ወርቆች❤😘
@LuluFamily25
@LuluFamily25 Жыл бұрын
አይ፣ቶሚ፣ታዝናናኛለህ፣እኮ❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@zedethio9090
@zedethio9090 3 жыл бұрын
ስጠብቀዉ የነበረ ፕሮግራም ነው ክበሩልን
@hayatgemene2120
@hayatgemene2120 3 жыл бұрын
በርቱ በጣም ጠሩነዉ የተንቢ
@enenegni882
@enenegni882 3 жыл бұрын
አይ ጩባው ሀሞቱ መቅኒው ይላል😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@ጉራጵያ
@ጉራጵያ 3 жыл бұрын
ናርዲዬ ስወድሽ ወደ ጥንት አያቶችሽ ሀገር እንኳን ሄድሽ
@mohammadalraesi6583
@mohammadalraesi6583 3 жыл бұрын
ጎመን አከታተፍሽ ላይ ጎመን ሲከተፍ መጀመረያ አጥበሽልጠሽ ቆሻሻውን አውጥተሽ አዘጋጅተሽ ከጨረስሽ በሗላ ነው መክተፍ ምትጀምሪው በተረፈ ደስ ይላል
@የናሆምእናትሜሪ
@የናሆምእናትሜሪ 3 жыл бұрын
በጣም ቆያችው እኮ
@amenfikadu3547
@amenfikadu3547 3 жыл бұрын
አሽሙሩ ተመችቶኛል ቶማስ 😂😂
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 3 жыл бұрын
ስታምሩ ውዶቸ
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቆነበር እስኪ ልየዉ
@eshetuademe5107
@eshetuademe5107 3 жыл бұрын
እኔምም በጣምም በጉጉት ሰጠብቅው ነበርር እኔምም ልየው
@tekilumitku5816
@tekilumitku5816 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ፕራክ ብላቹ እናት አባቶች የደነገጡበት ነገር ነው ፈጣሪ በሠላም ያድርሰንና ለቀጣይ እንማርበት
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 жыл бұрын
የእውነት ቶሚ እዛ ነው ሚኖረው ወይስ አውቃቹ ነው የገሊላ ፓርት እኔም አስለቅሶኛል ግን ናርዲ ናት ያስለቀሰችኝ
@zemetechlamboro7560
@zemetechlamboro7560 2 жыл бұрын
ዋውውው ስታምሩ
@ሳሊሀትቲዩብ
@ሳሊሀትቲዩብ 3 жыл бұрын
እኔም እደናርዲ ነው ያለቀስኩት
@ajaethiopialij2049
@ajaethiopialij2049 3 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር
@ayeleayele4692
@ayeleayele4692 2 жыл бұрын
አንደኛ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ምነዉ 2015 አታቀርቡትም ነበርእዴ ሆ ለማንኛዉም ይመቻችሁ
@VipVip-os1cx
@VipVip-os1cx 2 жыл бұрын
Aleyachu 💚💛❤😍😍😘😘😘😘😘😘👌👌
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 3 жыл бұрын
አንዳንዴ አርቲታቶቻችን የምትቀልዱበትን ብትለዩ
@AchamuNetsanet
@AchamuNetsanet Күн бұрын
Nardi teda ❤❤❤
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Wow tomase teleyaleh eco des setelu
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 жыл бұрын
ወይ ቶሚ ክክክ ተሶ ተሶ አላለም 😂😂😂😂
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
yena Maroche Hulachehuneme Ewedachewalhu Bhalachenene Selasetewaweqachulene Bexame Enamesegenalene Yena Merexoche😘😘😘😘😘😘😘😘
@siti7205
@siti7205 2 жыл бұрын
Wow super
@uaua1419
@uaua1419 Жыл бұрын
ዋዋዋዋ
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 3 жыл бұрын
አውሮፕላን አምጡልኝ ነው ምትለው😂😂😂ቶሚ ነቄ ብለናል ማን እንደሆነች😂😂 ያለቅሳል አላለም ሽሮ ምናምን መግቢያውን ወደነዋል
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
ቆራርጣቹ አስቸገራቹን እኮ በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው መስቀል ዛሬ ነው እንዴ
@ዙዙስደተኛዋሀላሌንናፋቂ
@ዙዙስደተኛዋሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
ዘና ብየ ነው ያየሁት እናመስግናለን ሁላችሁም ታምራላችሁ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
ጉራጌ ደሥይላል
@hikmathtube1315
@hikmathtube1315 3 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
አይ ቶሚ መጀመሪያ ላይ ንቆራ ትጠላለህ😂😂😂😂
@belugebru
@belugebru 3 жыл бұрын
በጣም ያናድዳል ያንን በየመሀሉ የሚመጣውን ጉራጊኛ ዘፈን ለምን አስወጣችሁት በጣም ባዶ ትረካ ንው ያደረጋችሁት ። ባይገርማችሁ ዘፈኑ ነበር ደንበኛ የበአል መንፈስ እና ሙቀት ይስጠው ፡። የሚያስጠላ የፈረንጅ ክላሲካል ፕሮግራሙን ገደለው። 😞😪
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 3 жыл бұрын
ዊ ሽምግልናው ቀረወይ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
ይናሄ ሰብ ቤቴሁ?ይና ሰብ ዝ ገገሁ ኤሂርወ እንም የገገሁ አርቲስቶቸና የሟቶ ኖ ዝህ ሌላ ሰብ ቸነም ባህለና ያቴዞ።ይና ዴንጋም ግሬድ የtiktok ኣራዳ ኖ ፍትህ የኣበሮሰና በም/መስቃንና በመገር የፍናቀሎ በቡታጀራ ትም/ቤት በቾኖ 4ኛ ዓመት አለፈኖም ድምፅ ንኽርነ ዘረኝነት አኸረ🇪🇹ኢትዮ ዘላለም ትንበር✊
@numetunuri6989
@numetunuri6989 3 жыл бұрын
ኧጊ መርካሞ😥😪ግንእኮ የኛ ድምፅ ኣይሰማም🙄😏
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
ባረቅ ታዶት አጠነኦም ዝኽ ፕራንክ ይቡሪ የፈረንጂ ዘንጋ በባሪቅ እፍት ንቃር ቀመጥ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
@@zerguat አሁንስ ፕንራክ ሚሉት ነገር ያጥፋልን
@munamuna-nr3us
@munamuna-nr3us 3 жыл бұрын
ፍትህ ለቆጮዋችን እየትጫወቱበት ነው ውዬ
@tsegayetibebu1417
@tsegayetibebu1417 3 ай бұрын
የዘንድሮ የት አለ
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
ሁሉት ላሞች ፎሎዎርች አሉት አላለም አሪፍ ነበር 👌👌👌👌
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
ሀገሬ ጉራጌ ነኝ ብሮ ላግኝክ እንዲህ እንዳሰጠበከኝ
@memeg3293
@memeg3293 3 жыл бұрын
እኔ ግን እስከመጨረሻው የጩባውና የቶማስ ጥል ፕራንክ ነው የሚሉን እየምሰለኝ ነው የጨረስኩት
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 4 ай бұрын
ማፉ😂😘🙈
@woynshetdegefu5339
@woynshetdegefu5339 3 жыл бұрын
አቆያቹሁት በዓል ሰሞኑን ቢሆን ጥሩ ነበር
@akallemma7573
@akallemma7573 3 жыл бұрын
የሚገርመው ፡ ውበታቹ ፡ ደመቀ ፡
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 617 М.
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН