🛑የአርቲስቱ አሳዛኝ የመጨረሻ ሰአታት, የሩUማ ከኩላሊት ወደ Iphone ግዝሉኝ መውረድ,እና ጉድ ያስባለው የሶሊያና እና ባልዋ ያሉበት ሁኔታ..EBSTV

  Рет қаралды 36,806

Great Mahder I ታላቋ ማህደር

Great Mahder I ታላቋ ማህደር

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 12 күн бұрын
ናቲ በቅዱሳኑ ላይ ከሚያላግጡ ሰዎች ጋር በመሳቅህ አዝናለሁ በእውነት አምነን የተቀበልናቸው ኦርቶዶክሳውያንም እኮ አንተን subscribe አድርገን እያየንህ ነው ስለዚህ እምነታችንን ልታከብር ይገባል በእውነት እጅግ አክብሬህ የመይህ ልጅ ነህ ነገር ግን ይህንን ነገር ካላስተካከልክ እያዘንኩ እለይሀለሁ ምክንያቱም ከኃይማኖቴ በላይ የምወደውም የማከብረውም ሰው የለም ከቻልክ አስተካክል😢🤔
@tseadakalabebe3401
@tseadakalabebe3401 12 күн бұрын
ቅዱሳንን የሚያንቋሽሽ እና የሀይማኖትን ክብር ዝቅ የሚደርግ ንግግር ላይ እየሳክ react ማድረግክ ተገቢ አይደለም።
@Amennahom
@Amennahom 12 күн бұрын
ናቲ እባክህ ያንተ ሀይማኖት ምን እንደሆነና ምን እንደሚያስተምርህ ባላዉቅሚ በዚ ልክ የ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኞች ቅር እንደሚሰዩ እያወክ ከተናጋሪዉ ሰዉየ ባልተናነሰ መልኩ እሆን የፃዲቁ አባታችን የ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ዘፀገሮ የሚናቁበትን ቪዲዬ መልቀክህ ተገቢ አይደለም በዚ ቪድዬ የምታገኘዉም ገንዘብ መጥፊያህ እንጂ የምታድግበት አይሆንም ሲሆን መገሰፅ ወይንም አለማካታት ሲገባህ በተደጋጋሚ የዚን ሰዉዬ በቅዱሳን አባቶች ላይ የሚዘባበትበትን ቪድዬ መልቀቅህ ተገቢ አይደለም እንደዚ በትኩረት የሳፍኩት እንደ አንድ የአእምነቱ ተከታይ ስለሚያመኝ ነዉ አምላክ ላንተም ለተናጋሪዉም ምህረትና ልቦና እንዲሰጣቹ እለምናለሁ ከዚ በላይ እነዚን መሰል ቪድዬዎች ማሰራጨት ብታቆም ለኛ ክብር ካለህ ?😢 3:30
@WillowSilver
@WillowSilver 13 күн бұрын
እኔ ከዕለት ወደ ዕለት እየገባኝ የመጣ ጉዳይ ቢኖር የሜላት ባህሪ ነው ለስላሳ ለመሆን የምትሰራው ድራማቲክ በነጠላ የምትሸፍነው ማንነት አላት
@birukayele04
@birukayele04 13 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@Mitubekele
@Mitubekele 12 күн бұрын
Betam marimen gud nw eko ye esoa masemesel
@Melat-f5e
@Melat-f5e 11 күн бұрын
ውይ ይቺ ልጅ አደንቃት እከተላት ነበር ስጠፋ ራሱ ተጨንቄ ነበር አሁን ግን አዘንኩብሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ አይልም።
@siforamamo7724
@siforamamo7724 12 күн бұрын
ናቲ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ብዙ ግዜ መጥፎ እስተያየት እትናገርም ደስ የሚል ፀባይ በቃ የወንድ ባህሪ በርታ😍😍😍
@queenqueen73
@queenqueen73 12 күн бұрын
Betam
@nahommesfin-u1p
@nahommesfin-u1p 13 күн бұрын
Please, nati, avoid the Mota video talking about the saints that's disrespecting the faith of Orthodox. we're here to chill, not to hear some some unusual and disrespectful speech. It might be right for him but not for most of us. Please give respect for ur followers. There might be orthodox watching this video
@T-7702
@T-7702 13 күн бұрын
We are here, and it is so offensive. I've watched his video since the bigging just to support it, but not anymore
@queenqueen73
@queenqueen73 12 күн бұрын
Gin ye Protestant yemiyasik hule alew gin enesu Minn ayilim
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 13 күн бұрын
ናቲሻዬ ተናፍቀሀል ጠፋህብን እኮ❤😢
@sebletesfaye2548
@sebletesfaye2548 11 күн бұрын
mota is your number one! enem yimechegnal berta natisha timechegnalh
@user-nebo79
@user-nebo79 12 күн бұрын
from dubai love u all
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 12 күн бұрын
እውነት ነው የተናገርው ኮሜዲያኖ ፍረንጅ እስከሁን ድረስ በኢትዮጵያም ኤውሮፖላይ ገንዘብ ይዋጣል የተራቡ ኣሎተብሎ
@temesgensimachew881
@temesgensimachew881 13 күн бұрын
Tinishua Mahder is the only Reaction_Videos_Channel I know that comments based on merit and humor together. Leza new yemtimechign 🤙
@greatmahder
@greatmahder 13 күн бұрын
🙏🙌
@HenaGman
@HenaGman 13 күн бұрын
Nati man reaction king 👍👍
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 13 күн бұрын
ይሄ ሞጣ የማባል ሞጥሞጣ በጣም ነው የተፈታተነኝ እግዚአብሔር ን ምን ጉድነው ደሞ እሱን ለማስረዳት የምትጥረው ሴት ይገባዋል ብላነው አውቆ ለሚያጠፋ ሰው እደው ምን አይነት ነውረኞ ሰው ነው በፈጣሪ
@henokabera7028
@henokabera7028 12 күн бұрын
ዘ ወርድ ኢዝ መለጣለጥ ትንሹ ማኅደር ይመች
@eagle4452
@eagle4452 9 күн бұрын
ሙጣ ግን 😅😂🤣🤣🤣🤣 ገደለኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በቅዶሱ ሰው እልሳኮም ሙጣ በተናገራቸው ተጔዳኝ ነገሮች እንጄ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 13 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ የጉድ ሀገር ነው
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 13 күн бұрын
መብራቱን አጥፋው
@queenqueen73
@queenqueen73 12 күн бұрын
Enate gin yamachihuwal sile protestant ayidel ende hule kelidu nati endet new esun belela consider yemitadergut enate atinikugn enesu gin chigir yelewum yewunet fair ayidelachihum.
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 12 күн бұрын
I like your reaction natiwa
@greatmahder
@greatmahder 12 күн бұрын
😊
@nahommesfin-u1p
@nahommesfin-u1p 13 күн бұрын
U didn't laugh at the death of the artist because that's disrespectful for the society and and ur followers laughing on the saints is also disrespectful for ur followers to am begging u to stop please
@T-7702
@T-7702 13 күн бұрын
He mom is a protestant, and I am guessing he is also a protestant. He always mocks orthodox and I am not gonna watch him anymore
@eagle4452
@eagle4452 9 күн бұрын
🚨ናቲ በ ኢትዮጵያ እረሀብ ላይ የቀለደውን ሰውየ ዝም ማለትክ 😡😡 ፓለቲካ እየተቸህ ሀገራችንን በ እለም ፊት ሲያዋርድ ዝም 😡። በጣም ነው ያበሳጨኝ እግዚአብሔርን በረሀብ ያላግጥ የ ሀበሻዋ ቆሙ ማጨብጨብ የባሰ ያበሳጫል እኔ ብሆን ልኮን ነበር የምነግረው
@MulualemGirma-m6b
@MulualemGirma-m6b 12 күн бұрын
anchi Ako gebtesh enjera tibeyalesh 🤔
@merimaaragie346
@merimaaragie346 13 күн бұрын
ናቲሻ ከሮሀማ ጋር ሆና ስልክ ግዙላት ነው ግዙልኝ በጣም ነው ያናደደኙ ለምን መንገድ ላይ አይለምኑም ሮሀማ ለምዶባት ነው
@yonatanmuche7333
@yonatanmuche7333 13 күн бұрын
Alahamdulilah ...magnaw silew
@TsehayKinde-p5p
@TsehayKinde-p5p 13 күн бұрын
የደብራል በ ውንት ሁሉም ተልመኖ ኩላሊት በርም ጎ ወርክ አንዲ
@T-7702
@T-7702 13 күн бұрын
I've seen you many times, you have issues with orthodox. How dare you keep laughing at the Saints? And you sport the guy with 40 people comment just because, he is protestant and opposed Yaya😏. I used to like you but not anymore. Respect people religion and views!!!!!
@P4-20
@P4-20 13 күн бұрын
በሪች ብራዘር
@ZekariyasYohannes1313
@ZekariyasYohannes1313 12 күн бұрын
Hey Natty, I subscribed to your channel back in 2018, and for the past 7 years, I’ve enjoyed your content. Your creativity and humor always made me laugh, and I loved your videos back in the day. Lately, though, the quality feels off-too many nonsensical videos with little value. I still love your logical, optimistic views, but the content has become boring. Please bring back the creative, funny Natty we all miss!
@queenqueen73
@queenqueen73 12 күн бұрын
May be he is busy with life gin kemiker kemitefa yesu reaction video is the best literally he is the king eventhough he didnt receive the much needed views
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 12 күн бұрын
@NATI_FISH
@NATI_FISH 13 күн бұрын
You tube boy Natnael the first commentater
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 12 күн бұрын
የሞጣን ባታቀርበው ጥሩ ነበር እሱ እንኳን ሊሰዋ አንድ ቀን አይፆምም አንተም እንደዛው አትገልፍጥ
@sebletesfaye2548
@sebletesfaye2548 11 күн бұрын
gin mota ewnetun new ene ko gira yigebagnal😄😄😄😄😄😀😀
@NanuYos-b4t
@NanuYos-b4t 13 күн бұрын
ያያ ዘልደታን ጠመደኸ ይዘኸዋል አኔ ይን ልጅ አላወቀውም
@alemsegedtaffese4853
@alemsegedtaffese4853 13 күн бұрын
የመምርን ቦታ ስ ላጣ
@SifaanFeysa
@SifaanFeysa 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@elyasyeshwend182
@elyasyeshwend182 13 күн бұрын
nati
@ruthymeglas
@ruthymeglas 13 күн бұрын
ናቲሻ✨🙏
@yohan7782
@yohan7782 12 күн бұрын
ሞጣ አንበሳው እንዚህን ጅሎች አራግፍልን 😂😂
@queenqueen73
@queenqueen73 12 күн бұрын
Nati gin ya Forign comediyanu i know him gin did you hear what he said to the that Ethiopian lady. Oh my God, that is so embarrassing infront of those Audience I know liju he is mostly doing zat kindda video
@LyouWork
@LyouWork 12 күн бұрын
መናፍቅ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 13 күн бұрын
ልመና ፋሽን አረጉት እንዴ ውርጋጦች አትሰሩም በዚ እድሜያቹ ካልሰራቹ መቼ ልትሰሩ ነው ሆ ኧረ እፈሩ በፈጣሪ ስም😏😏😏😏😏😏😏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 13 күн бұрын
እንዳንተ ተሸጋሽጎ ደስ ይላል😂😂
@HilemMelkamu
@HilemMelkamu 13 күн бұрын
enkuan adereseh nati
@MinnaBoi
@MinnaBoi 13 күн бұрын
Boi natty💉🩸
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 13 күн бұрын
ናቲሻ
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 12 күн бұрын
Esuma. Yatmeee. Batmeee. Bezu. Nawe. Yalwe
@Localaspect
@Localaspect 12 күн бұрын
Mota is clearly from the "Kibat" sect...its really unnecessary to bring his belittling act on the saints as a funny stuff
@BitsuhsnKassahun
@BitsuhsnKassahun 12 күн бұрын
አስተማሪ ነች መሰለኝ ነው ያልከው ???? እንቡጥ ነህ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 13 күн бұрын
Motta 🙌🏾👍🏽 😂😂😂
@SusuKocha-l9m
@SusuKocha-l9m 12 күн бұрын
😂
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 13 күн бұрын
❤❤😂
@EtaE-i6o
@EtaE-i6o 13 күн бұрын
😂❤
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 13 күн бұрын
3 pack
@abuyedt
@abuyedt 13 күн бұрын
risk to reward trader honk ende?
@greatmahder
@greatmahder 13 күн бұрын
No just right word nw bemilaw nw
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
እንኳን ደህና መጣሁኝ / AWRA.
27:45
AWRA
Рет қаралды 40 М.
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 112 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН