No video

ያልተነገረው ታሪክ | ሊሊት የአዳም የመጀመሪያዋ ሚስት | አዳም ከሔዋን በፊት ሚስት ነበረው? |

  Рет қаралды 20,048

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

2 ай бұрын

🌟ሊሊት ያልተነገረው ታሪክ | ሊሊት የአዳም የመጀመሪያዋ ሚስት | አዳም ከሔዋን በፊት ሚስት ነበረው? Lilith story Amharic Bible story ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.c...
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌 Telegram: t.me/gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#ሊሊት #Lilith #biblestories #orthodox #ethiopia

Пікірлер: 34
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
ውድ ተመልካቾቻችን ኮመንት ከመፃፋችሁ በፊት የቪዲዮውን ሀሳብ በደንብ መረዳታችሁን እርግጠኛ ሁኑ! እኛ አዳም ከሄዋን በፊት ሌላ ሚስት ነበረው አላልንም! የጥንት የአረማውያንን አስተምሮ (አፈ ታሪክ) ከመፅሐፍ ቅዱስ እፃር መዝነን ያቀረብንበት ቪዲዮ ነው።
@26395yeef
@26395yeef Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Ай бұрын
@@gedamattv እሺ
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
የዚህን ጉዳይ እውነታ ከኛ አስተምህሮ አንጻር መግለጽህ በጣም አሪፍ ነው ከዚህ በኋላ የሊሊት ጉዳይ በቤተክርስትያን ዘንድ የማይታወቅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ የአይሁዳውያን አረማዊ ከፈ ታሪክ መሆኑን ሁሉም ይረዳዋል 🙏🙏🙏
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@user-uf3gq5jy8q
@user-uf3gq5jy8q Ай бұрын
Seks slalwnew😅
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-Hiwi
@user-Hiwi Ай бұрын
THANK YOU
@FilagotAsmamaw
@FilagotAsmamaw 2 ай бұрын
ቀጣይ ስራ ተመችቶኛል ምሰራው video bro
@amenkiya7030
@amenkiya7030 Ай бұрын
ሶስቱ መላዕክቶች እነማን ናቸው
@NazrawiwNeba
@NazrawiwNeba Ай бұрын
የሰማይ ቤት ጦርነትምኮ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ሰይጣን ወደ ምድር መወርወሩን የሚገልፅ ሙሉ ትንታኔ ግን በሌሎች መፅሐፍቶች እናገኛለን እና የለም ከማለት ማጥናቱ ተገቢ ነው። አባታችን ክርስቶስ ግን ከፊት ይቅደም
@user-qr8cr1vy6f
@user-qr8cr1vy6f Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ይዋሻል ካልክ ትልቅ ስህተት ከአጀማመርህ::
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos Ай бұрын
መፅሃፈ ሄኖክ ስለስዋ ምን ይገልፃል ንገረን
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Ай бұрын
ምንም አይገልጽም
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos Ай бұрын
@@Helensibhat135 ኡነተኛው ባለ 10ሺ ገፅ ኣነበብከው እንዴ ብሮ
@Salih-Amazing
@Salih-Amazing Ай бұрын
ባክ ግራውንድ odio መዝሙር አለመሆኑ መልካም ነው ። ሁሉም ያዳምጠዋል ሌላው ምርጥ ነው።
@user-pq1vg7vj9b
@user-pq1vg7vj9b Ай бұрын
Hay lad. For soyheli
@MekuanentGetachew-oy5zf
@MekuanentGetachew-oy5zf 2 ай бұрын
Chirash adis tarik atifiteru beteley hayimanotawi guday lay des ayilm
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
በደንብ አዳምጠከዋል ግን? እሱ ሌሎቹ ከሚናገሩት አንጻር እውነቱን ነገረህ እንጂ አዳም ከሔዋን በፊት ሚስት ነበረው ብሎ አልነገረህም ካልገባህ ደግመህ ስማው የአይሁዳውያኑን አፈ ታሪክ ከኛ አስተምህሮ አንጻር እውነት አለመሆኑን እየነገረህ ነው ጓድ 👌👌👌
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
ወንድም መኳንንት ፤ እባክህ ኮመንት ከመፃፍህ በፊት ቪዲዮውን ጨርሰህ ተመልከት 🙏
@lulagirma8764
@lulagirma8764 Ай бұрын
Alamnbetm
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v Ай бұрын
ሊሊት ማለት አጋንት ናት
@BirukGetuBirukGetu
@BirukGetuBirukGetu Ай бұрын
Yegermal Gen Mesef Kudus Alem😅😅😅😅😅😅😅
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 ай бұрын
ውሸትነው በናታቹህ አዳም አንድነው ሚስቱም ሔዋን ብቻናት አታቀናብሩ ይቅር ይበላቹህ መድሀኒአለም
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
ኧረ እስቲ መጀመሪያ ትዕግስት ኖሮህ ቪዲዮውን ለመጨረስ ሞክር ፤ ኮሜንት ለመፃፍ ከምትጣደፍ
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq Ай бұрын
አረ አዳምጥ እባክህ ጆሮህ የት ላይ ነው ያለው?????
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
ውይ ይቅር በሉኝ ቪዲዮውን ስጨርሰው ንዴቴ ጠፋ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Ай бұрын
@@gedamattv ይቅርታ እኔ አሁንም አልሰማሁትም ግን ተናድጄነበር
@user-mh6zd8kp5d
@user-mh6zd8kp5d Ай бұрын
Keti yemta tarki new yetngawumi tarki sile zich seti aywerami be mesafi kidus layi aynagerimi keti new yemta
@user-pz8xn4hx2x
@user-pz8xn4hx2x Ай бұрын
Mech yegegnal ale bedemb semu
@NazrawiwNeba
@NazrawiwNeba Ай бұрын
አፈ ታሪክ ስለመሆኑ በምን እርግጠኛ ናችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ረጅምና ብዙ እንደሆነ አታውቁምን? እርግጠኛ ሆኖ መናገሩ ኩነኔ ነው። ጥናት ያስፈልገዋል ለሁሉም ግን ክርስቶስን ይዞ መጓዝ ነው the rest is history ይላል ፈረንጅ
@abebecheshete1692
@abebecheshete1692 Ай бұрын
ውሸትነው በናታቹህ አዳም አንድነው ሚስቱም ሔዋን ብቻናት አታቀናብሩ ይቅር ይበላቹህ መድሀኒአለም
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
እኛም እኮ ውሸት እንደሆነ እና የተሳሳተ አስተሳሰብ እንደሆነ ነው የተናገርነው። ኮሜንት ከመፃፍሽ በፊት ቪዲዮውን ጨርሰሽ እይው!
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
کشف اسرار پنهان در تابلوی شام آخر
13:13
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 367 М.
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 79 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47