"ሉሲፈር" - ከሚያበራ መላእክነት ወደ እርኩስ ሰይጣንነት | ከክብር ወደ ታላቅ ውድቀት የተደረገ ጉዞ መንፈሳዊ ፊልም

  Рет қаралды 34,024

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

2 ай бұрын

🌟 "ሉሲፈር" - ከሚያበራ መላእክነት ወደ እርኩስ ሰይጣንነት | ከክብር ወደ ታላቅ ውድቀት የተደረገ ጉዞ መንፈሳዊ ፊልም ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.c...
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌 Telegram: t.me/gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#ሉሲፈር #ሳጥናኤል #የወደቁት_መላእክት

Пікірлер: 49
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@kurateme
@kurateme 2 ай бұрын
በጣም ሲበዛ ጎበዝ ልጅ ነክ አቀራረብክ 1ኛ ነው ❤በርታ
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@zeezee6267
@zeezee6267 2 ай бұрын
ሰይጣን የት ነው
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
​@@zeezee6267አጠገብሽ ነው 😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
በሲኦል እና በረሀ ​@@zeezee6267
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
👍👍 በጣም አሪፍ ነው በርታ 🙏🙏
@user-vs4pg5rj5r
@user-vs4pg5rj5r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እናመሰግናሀለን🙏💖
@ShewitGoytiom
@ShewitGoytiom Ай бұрын
በጣም ይመቻል
@AshenafiMoges-dv5tj
@AshenafiMoges-dv5tj Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-oe5kg3bg8z
@user-oe5kg3bg8z 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
@Omosuger3838
@Omosuger3838 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🏼 በርታ ወንድማችን
@adiamtadessedesta6499
@adiamtadessedesta6499 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤
@hailuminche
@hailuminche 2 ай бұрын
❤Kale hiewot yasemalin
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 ай бұрын
የእኛ ውድ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጐበዝ ልጂ ነህ በርታ ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️⛪⛪🙏🙏🙏
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
Thank you 😊🙏
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 2 ай бұрын
Berita bro🥰🥰
@abrishzegreat9558
@abrishzegreat9558 2 ай бұрын
የሚገርም መልእክት🙏🙏🙏የሉሲፈር ተከታዮች በብር የምትሆኑት መጨረሻው ተረዱት👍👍
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@19midia
@19midia 2 ай бұрын
ይገርማል ማወቅ የምፈልጋቸዉን እዚህ ላይ ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ❤በጣም ግልጽ አድረገህ ነዉ የምታቀርበዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yeruksew
@Yeruksew 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን ወንድም
@Skbbekks
@Skbbekks 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DesuDes-ni8dy
@DesuDes-ni8dy 2 ай бұрын
Amen
@user-iw7ue2lb3m
@user-iw7ue2lb3m 2 ай бұрын
Kal hiyhot yasemalen
@KirubelMathewos-qq4tx
@KirubelMathewos-qq4tx 2 ай бұрын
ፅድቅ
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 ай бұрын
fetari endchernetu yasben. kaleh hiwot yasemalen.
@fpaedit
@fpaedit 2 ай бұрын
wow
@AkliluTadese-uo1xd
@AkliluTadese-uo1xd 2 ай бұрын
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 2 ай бұрын
ቅመም የሆነ ኣቀራረብ እናመሰግናለን ። ግን ከቻልክ ነው ከ.ቻ.ል.ክ ነው ያልኩት ኡነተኛው ምንም ሳይጎድለው የተፃፈው መፅሃፈ ሄኖክ ብትተርክልን ። ከገዳማትም ቢሆን ፈልገህ በናትህ ይሄ መፅሃፍ ማወቅ ኣለብን ምዕራባውያን ሳይቀድሙን ኣደራ ኣደራ ።
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር በመጀመሪያው ቀን ሰማይና ምድር ፈጠረ ነው የሚለው! የመላዕክት ፍጥረትና የሰው ልጅ ፍጥረት በተለያየ ጊዜያትና ዘመናት ናቸው። ምድር ላይ የሰው ልጅ ከመፍጠሩ በፊት ሌላ አለም ላይ ፍጥረቶች ነበሩ ከዛን ወቅት ጀምሮ ወደ ጨለማ እስከተጣለበት ድረስ ሳጥናኤል ሊቀ መላዕክት በመሆን አምላክን ያገለግል ነበር በወቆቱ የነበሩት መላዕክቶች በሙሉ ፈጣሪያቸውን ያውቃሉ! ነገር ግን አምላክ ተሰወረባቸው ቢጠብቁ ቢጠብቁት ቀረ ከዛ ሳጥናኤል እኔ ነኝ አምላካችሁ አለ። እነገብርኤል ሚካኤል አምላክን ስለሚያውቁት እኮ ነው አንተ አምላካችን አይደለህም አምላካችን እስኪመጣ እንጠብቀዋለን ያሉት። በአንተ አገላለፅ ከሆነ ሳጥናኤል ሃጥያት አልሰራም ምክንያቱም የፈጠረውን ካላወቀ ከተፈጠሩት እሱ ውብና ሃይለኛ ከሆነ እኔ ነኝ ቢል ክህደት አልፈፀመም የማያውቀውን ፈጣሪ ሊታዘዝ አይችልምና ነገር ግን ሳጥናኤል እያወቀ በሌሎች መላዕክት ላይ የሾመውን ፈጣሪውን ነው የካደው እንዴ ሊቀ መላዕክት ከነበረ ስልጣኑን የሰጠው አካል ያውቀዋል ማለት ነው። እናም እባክህ ቢያንስ እያነበብክ እየጠየቅክ ስራ።
@user-qg5zr8qe9u
@user-qg5zr8qe9u 2 ай бұрын
ሳጥናኤል ከሰማይ ተጣለ አዳምን ሄዋን የት አገናቸው መልስ
@user-qw1eg9gq4z
@user-qw1eg9gq4z Ай бұрын
ለ መስራት ማሰብህ ጥሩ ግን ፍየል ወዲህ ቅብዝብዝ ወዲያ ነው።
@DanaytMokonen
@DanaytMokonen 2 ай бұрын
Teyake alen endeza hasabat manew yesetw fetary lehulum neta aemro aydelem way yeset endat ????? Algebanm
@user-jz2ko3ix7f
@user-jz2ko3ix7f 2 ай бұрын
ፍጡረ ሞትን መፍጠር አይችልም ህያው የሆነው አላህ ነው መፍጠር የሚችለው አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ድነል ኢስላምን ይምራህ የኢማንን ጣምና ያጎናፂፍህ❤❤❤❤ የፈጠረው አላህ
@batseba8511
@batseba8511 2 ай бұрын
ኣዳም እና ሄዋን ማን ፈጠራቸዉ ?
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አላህ ማነው???? የትነው????? እናተ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም መወለዱን ብቻ ነው የምታቁት 🙄ግን መጀመሪያ የት ነበር ለምን ተወለደ????? የሚለው በደንብ አንብቢ ወይ ጠይቀሽ ተረጅ በስም ብቻ አላህ አትበይ የት እናዳለ የማይታወቅ ግኡዝ ጣኦት ከማምለክ ዉጭ
@madinanorue6236
@madinanorue6236 Ай бұрын
አሁነ አች እዚህ ምን ትሰሪለሽ የርጎ ዝብ
@YabseraAynewEldu
@YabseraAynewEldu 2 күн бұрын
Dmsh A nw bro
@zeezee6267
@zeezee6267 2 ай бұрын
ሰይጣን የትነው
@DanaytErmias
@DanaytErmias 14 күн бұрын
Sorry gn ye setan ena satnael endihum Lucifer lyunet mndnew Video btseraln des yilegnal
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 2 ай бұрын
ከ መፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ሌላ መጽሐፍ ስትጠቅስ "ተረት ተረት " ብለህ ጀምር…:: ያወራሀው በዙው ተረት ነው … Bibe ላይ የለም!!!
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
አንተ የማታውቀው ነገር ከሆነ በቃ ተረት ተረት ነው አይደል 😂 ደሞ ስድብ ሀጥያት ነው ስታነብ እሱን ዘለኸዋል መሰለኝ። እግዚአብሔር ይርዳህ ፤ ልቦናህን ይመልስልህ 😊🙏
@GodisloveItsme
@GodisloveItsme Ай бұрын
ከቃላቶችህ ውስጥ የጥላቻህ ጥግ ይታያል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ 🙏
@getasewgedefaw8202
@getasewgedefaw8202 Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ህግ አለ እንዴ ወንድማችን ?
@getasewgedefaw8202
@getasewgedefaw8202 Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ህግ አለ እንዴ ወንድማችን ?
@user-qg5zr8qe9u
@user-qg5zr8qe9u 2 ай бұрын
ሳጥናኤል ከሰማይ ተጣለ አዳምን ሄዋን የት አገናቸው መልስ
@user-kh6tm7lf4q
@user-kh6tm7lf4q 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ 22 ከየ አንዳንዱ ፍጥረታት 22 ፈጠረ ከነሱም አዳም ከአዳም ጉን ሄዋን ስለዚ ከሰዎች ፍጥረት ሁለቱም ብቻ ነበሩ በኤዶም ሳጥናኤል ከክብሩ ሲወርድ አዳም እኛ የአዳም ልጆች ተተካ እሄ ስል ዲያብሎስ እኔ ከማዕርጌ ተጣልኩ በኔ ቦታ አዳም ተካ ብሎ አዳምን ልያስተው ቢፈልግ አልሳካ አለው ሄዋንን በእባብ ተመስሎ ከዚህ አትብሎ ያላቹ እኮ እንደ እሱ አምላክ እንዳትሆኑ ብሎ ነው አላት ሄዋንም ሰማቹ ኦሪት ዘፍጥረት ላይ 81 አሀዱ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
ድንገት መንገድ ላይ ጠንቋይ ቤት አገኘሁ ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu
10:02
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН