ያልተሳካ ጥረት (አዲስ ድራማ)

  Рет қаралды 62,233

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 63
@danyatube7892
@danyatube7892 2 жыл бұрын
የትዳር መቀስ የሂይወት መቀስ ነው በተለይ በፍቅር የተገነባ ቤት ውስጥ ጣልቃ ገብነት ካለ ከባድ ነው፡፡
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t 2 жыл бұрын
አሰተማራ ድራማ ነው አላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-xp2ed6gl4h
@user-xp2ed6gl4h 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚን ውዶቼ ደሞምሪኝ
@sadiabdllah9273
@sadiabdllah9273 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ እና በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች እረ ፍትህ የፍትህ ያለህ
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 жыл бұрын
አላህ የሂድና በትዳራችን ሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገቢነት አስፈላጊ አይደለም አሪፍ ነው በጣም አስተማሪ ነው አንድ ነገር ከመወሰናችን በፊት ተነጋግረን መፍታት አለብን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@milkitwo3173
@milkitwo3173 2 жыл бұрын
Masha Allah Tabarekallah bartulin Arif new
@fedilakedir5430
@fedilakedir5430 2 жыл бұрын
ወይኔ ባልየው በጣም ቀዝቃዛ ነው እስዋ እሳት ጎርሳ ተናዳ ስትጠብቃው በጣፍጭ አደበት ልያስረዳት ይገባ ነበር እሱ ግን ዝም ብሎ በዋለበት ተኛ ለምን ?? ሲቀጥል አጣባሽዋ አስቃኛለች ክክክ ዘድሮ ጓደኛ የለም ለምሉ እህቶቼ ተምሳሌት ትሆናለች ግን ጓደኛ አለ እህቶቼ ስንወድ በጥቅም የታጀበ ሳይሆን በአላህ መንገድ ከሆነ በአላህ መገድ ስንወድ ጥቅም አይታየንም አላህን ብቻ ስለምናስቀድም በቃ መውደድ በአላህ መገድ ብቻ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በርቱልኝ
@lubabanegash8321
@lubabanegash8321 2 жыл бұрын
እህቶቼ አስተማሪ ድራማ ላይክ አድርጉ 👍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@saada6007
@saada6007 2 жыл бұрын
በቅንነት.
@hayatwolloywa6720
@hayatwolloywa6720 Жыл бұрын
አይ ሴት ጎደኛ ምንም በትወድሽ አምሮብሽ ደስተኛሁነሽ እድትኖሪ አትወድም ለምን እደሆን አይገባኚም አላህ ከደዚህ ያለ ጎደኛ ጠብቀን
@zebotukulukon
@zebotukulukon 2 ай бұрын
እሱየአላህዉሳኔእሱ
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር 👍👍👍👍
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ማሸአላህ
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 жыл бұрын
ያአለህ ትግስቱን ስጠን ያጓደኘ ኩፉ አርቅልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ደምሪኝውዴ
@user-wo5gt6nv8w
@user-wo5gt6nv8w 2 жыл бұрын
ከደዚህእይነትጓደኝጠብቀን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@medumuhe5973
@medumuhe5973 2 жыл бұрын
Masheallah astemari new bertu
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
ደህና ባል ይወፈቀኝንጅ ድርሸ አላደርጋትም ከቤቴ😢😢😢 😡😡
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Subhanalha
@sabotuuarsiiiseruu8863
@sabotuuarsiiiseruu8863 2 жыл бұрын
Mashaa alaah
@user-kt9fx3ji7x
@user-kt9fx3ji7x 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉ
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
ጠክሩውዶቸ🌹🌹
@hayatbifa7107
@hayatbifa7107 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰለም የድርግል
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك جازخالله خيرا እስክ የሶፊን ቁጥር ስጡኝ በአላህ ሶፊን ማግኘት እፈልጋለሁ ሂባ ና ሂረ ለማሚ አድርሱልኝ ቁጥረን እንደ ምፈልግ ንገሩልኝ አማና 🇸🇦👍
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 жыл бұрын
@@hiraandhibatube7997 ጀዘከለሁ ኸይረን የኔ ውድ ሴፌ አርጌወለሁ አጥፊው 👍👍👍
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
አሰኪ በዱአ አትርሱኝ አህት ሰወድሽ ሶብር በማጣቴ ትዳር አልሰምርልኝ አለ😢😢 ምን ይሻለኛል
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p Ай бұрын
አብሸሪልኝ የኔ ወድ አላህ ይሶብርሸ
@user-cq8ne5vt8x
@user-cq8ne5vt8x 2 жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ
@nemamurus2443
@nemamurus2443 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@khadijasambeto7660
@khadijasambeto7660 2 жыл бұрын
ቀጣይ
@galaxya1362
@galaxya1362 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
በርቱ
@TomTom-ob6dv
@TomTom-ob6dv 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-cq8ne5vt8x
@user-cq8ne5vt8x 2 жыл бұрын
አሠላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድቹ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ ደምሩኝ
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም መጨረሻ ዘመን ሲመጣ መገዳደል ይበዛል አሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን 👉ተጭናችሁ ኢስላማዊ ጥያቄ ና ቁረአን ፈታዋ ይቀርባል ፕሮፋይሌን ተጭችሁ ቤተሰብ ሁና እንማማር
@baria7210
@baria7210 2 жыл бұрын
አረ አልመጠልኝም
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 2 жыл бұрын
👍👍
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@susutube6952
@susutube6952 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@SofiaTube04
@SofiaTube04 2 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-hc5hz7jv3z
@user-hc5hz7jv3z 2 жыл бұрын
አሕለነ
@user-bt1vd3fe9d
@user-bt1vd3fe9d Жыл бұрын
ከምግብጋር ሻሂ ደኩተሮች አይመክሩም
@FatimaFatima-db8sl
@FatimaFatima-db8sl 2 жыл бұрын
የቅናትጥግ
@ayuushoromtiti3522
@ayuushoromtiti3522 2 жыл бұрын
ماشالله 💕
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አላህ ሆይ አረአንተምን ይሸግሪሀል😭😭😭
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 2 жыл бұрын
ረቢከባሌበሠላምአገናኝቶኝፍላጎቱንጠብቄለት
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 жыл бұрын
አታሳጥሩትድራማዉን
@AaAa-bn4iz
@AaAa-bn4iz 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🏻👍👍👍👍🏻👍👍🏻👍🏻👍
@sadiabdllah9273
@sadiabdllah9273 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ እና በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች እረ ፍትህ የፍትህ ያለህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@seadabintadem2640
@seadabintadem2640 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
ወአለይኩሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-ev2tz6ux2b
@user-ev2tz6ux2b 2 жыл бұрын
ቀጣይ
@zinet2555
@zinet2555 2 жыл бұрын
ቀጣይ
የመጨረሻዋ ስንቅ ድራማ(መሉ ክፍል)
1:18:05
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 464 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 106 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
የአረብአገርገጠመኝ
7:40
ሳአዲየኑሴ
Рет қаралды 8 М.
ፌስታል /አስቂኝ ና አስተማሪ ድራማ/
10:31
Sofi Tube
Рет қаралды 101 М.
መርዶ ነጋሪው (አዲስ ድራማ)
19:07
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 35 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 106 МЛН